የቤተ-ጥበብ እንግዳ ዘማሪ ፀሎት ስዩም ገ/የስ
HTML-код
- Опубликовано: 11 дек 2024
- ስምህን ጠርቶ ማን አፍሯል ጌታ አንተን ይዞ ወጥቶ ማንስ ተረታ
ክንደ ብርቱ ነህ ጌታ አምላካችን ስትሰራ አይተናል እኛም በዓይናችን..... በዚያ የልጅነት እድሜ እንዴት ተሰጣት ?
#EfPMS0gUt_pm_Mg1ihK4QQ / gospelsongan. .
#ዘማሪፀሎትስዩምገየስ #GospelSingerTselotSeyoum #TselotSeyoum #SeyoumGebreyes #TselotSeyoum Gebreyes #ቤተጥበብ
/ melie.tesfaye
© Copyright:-#MelieTesfaye #CalebTesfaye #CMBNMedia UCEfPMS0gUt_pm_Mg1ihK4QQ
Ethiopian Gospel Song, Caleb Tesfaye, Melie Tesfaye, Amharic Gospel Song, Wongel, Gospel, Amharic, Mezmur, Protestant, Protestant song, Christian, Evangelical, Church
What a blessed family. Tsely I’m so blessed with all your songs. God bless you🙏 keep on singing... thank you CMBN Media God bless you !!!
God bless you
ጸሎት አንቺ እኮ የተቀባሽ ዘማሪ ነሽ ድምጸ-መረዋ!! እንደ አንቺ አይነት ድምጸ-መረዋ፣ ከለሩና ቃናው የሚያምር ድምጽ ያለው አንድም ዘማሪ የለም፡፡ አንቺ ብቸኛ ዘማሪ ነሽ!! ጸሎት እባክሽ ዝማሬዎችሽን ቶሎ ቶሎ ልቀቂ!! ዘመንሽ ይባረክ!!!
Yengale laletu na magegnatehe yemele mazimure,godegnoche hulu yante mazimure yelugne naber,tsalote esaye taberke ,
በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር
ጌታ ይባረክ ። ፀሎት፣ የሚገርመው ልጆች ሆናችሁ አባታችሁም እናታችሁም የቤተስብ ቁጥር አንድ መዝሙራችሀን ዛሬ በማለዳ ፀሎቴ ጋር የእናንተን መዝሙር እያዳመጥኩኝ እጄን ዘርግቼ ባረኩአችሁ።
እኔ የድሮ ክርስትያን ነኝ
እንግሊዝ አገር ነው የምኖረው።
በጣም ቤቱሰቡን እወዳችኃለሁ።
የቆንጆ በጣም ነው የወደድኩሽ ፀሉትየ ተባረኪ ደግመሽ ደግመሽ
Tebarekulin. Mezmurochish
Kelijinete jemiro sisema yadeku nuriline
ፀሎት ስዩም የሰማይ አምላክ ይባርክሽ ስላየሁሽ ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን።
Learned a lot from gospel singer Tselot. Keep sharing ur life lessons.
Very happy to see you Tselotye.Geta Yibarksh
I remember 50 aleka gash seyum what a wonderful person and his kids.
Zinab bereket new .Yareserisal .geta yesus yibarkachiw .iske Moyale dres syagelgilu awqalew .saksfonu iskahun alteresangim .geta zemenachuun yibarik 🙏🏾
Ye tsalot mazimuroche tilke asher askemitolu leule egizabeher zamenshin yebarike,hulachehum babizu teberku
Tslotye enwedeshalen!
after long time good see you Tselot my classmate did forget about teacher Baysa Agazyan we singing
ጸሎትየ ተባረኪ አልጅነቴ ጀምሮ መዝሙራችሁ እያዳመጥኩ ነዉ ያደኩ እ/ሄር ለበረከት ስላደረጋችሁ ክብር ለስሙ ይሁን
በጣምነዉ የምወዳችሁ ተባረኩ።
Endet endemwedish.....Misganah alegn bezemene.....yemilewe cd....badamit badamit altegbewim ....bewnet new yemilachihu.....I love it..ufffff tebareki.....zemenish yibarek.
ተወዳጅዋ ዘማሪት በጸሎት ስዩም በዝማሬሽ ተባርኬለው ዘመንሽ ይባረክ ❤️🌺🌺 ከ🇪🇷❤️🇪🇹
tslotya betam mwedat zemari nat
Where is Misgana Seyoum now? I listened to her song when I was grade 8. Batam naw yamiwadat.
አይዞሼ እህቴ እናም በተራችን ወደ እሳቸው እንኤዳለን በከበረ ስፍራ ነው ያሉት
ሚልዬ ጸሎትዬ ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ሁሉ የበረከት ይሁን ዘራችሁ ይለምልም በኢየሱስ ስም ለብዙዎች ትረፉ።
Amen God bless you too
በጣም ብዙ ተባረኩ ሜሊ እና ፀሎትዬ
Amen ,God bless you
Geta eyesus yibarikachu ene betam eytebeku nbere misganan titeyikyalesh biye gin tselot anesachat dimsachew iko 1 Annette new misganam eko yemigerim mezmur alat betselot sitnesa misganam menesat nberebat 🤗 tselot legeta zik yalsh geta tsegawen yabizalish yene tihut ❣❣❣
CMBN Media thank you.
I love you very much ጸሎትዬ ተባረኩ
Tselotyee Kongo When I say God bless you and I love you a lot I remember everything but still love you beautiful and then I know all your family God bless you to all your family and your children and your husband love you so much🌼🌼🌼🌼🙏💕🙏
በጣም የተወደደ የተባረከ ቤተሰብ ነው ተባረኪ በፀሎትዬ
God bless you
አስኮ ሙሉወንጌል ስትመጡ በጣም አስታውሳለሁ የተባረከ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረኪ
Stay blessed God's family
የሰፈሬ ልጆች ናት ከሰፈራችን ደህና ኑሮ የሚኖሩ ናቸው።ከመንታዋቹ በታች ያሉትን ሁልንም አውቃቸዋለሁ
Hi nice to see you Woohh you are a big girl. We're is tiga and Rahel. I know you the all family. Tiga and Rahel are the same class with me from grade 4th to 8th.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏾🙏🏾
Amen God bless you too
ጸሎት የእናንተ ቤተሰብ ታሪክ በመጽሐፍ መታተም ስላለበት በዚህ ጉዳይ ሁላችሁም መነጋገርና መጸለይ አለባችሁ፡፡ የእናንተና የተወደዱና የተከበሩ የአባታችሁ ታሪክ ለመጪው ትውልድ መተላለፍ ስላለበት በመጽሐፍ ተሰንዶ እንዲቀመጥ በዚህ ዙሪያ ተነጋገሩበት አስቡበት!!!
Yene konjo yetebareksh
God bless you
ኡፍ መልየ በጣም የሚረብሽ ቪዲዮ ነው በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ነው የጨረስኩት እኔም አባቴን እያሰብኩ ነበረ ሳዳምጣት የነበረው አባቱን የሚወድ ቁስሉን ያውቀዋል 😭😭😭 ፀሎትየ ጌታ ይባርክሽ አይዞሽ የእኔ እናት በጌታ ፀጋ መቻል ነው ተባረኪ በምስክርነትሽ በአምልኮም ባርከሽናል መልየ የእኔ ቆንጆ ብርክ በይልኝ የእኔ ጎበዝ ❤️❤️❤️
Amen Geni, God bless you
@@CalebTesfaye7 አሜን መልየ አንቺም ተባረኪልኝ ስለ ያእቆብ ደህንነት ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ መልየ 😍
@@genetgashawabebe8768 Amen Genye eshi
@@CalebTesfaye7 ❤️
የምትወጅው የሰው ከለር ብለሽ ለጠየቅሻ ት በጣም ተገርምያሎህ ምክንያቱ ሰው ድንቅ ውብ አድርጎ ሰራው ነው የሚለው
ምስጋና ስዮም የት ጠፋች በአንድ መዝሙር ብቻ ባርካን ጠፋች
በጣም አውቃለው ልጅ ትወጆለሸ ለኔ ልጃች ያለሸ ፍቅር አይረሳኝም ጉረቤቴ ነሸ ጸሎትዬ እውነት ነው ተባረኪ ቤት ትመጭ ነበር መሐንዲሰ ሰፈር
ጸሎት አንቺ እኮ በላይ ላይ ካለው የዝማሬ ቅባት የተጠቀምሽው እንደ እኔ ግምት 50 ፐርሰንቱን ብቻ ነው፡፡ አንቺ ላይ ታላቅ የማይነጥፍ የዝማሬ ቅባት ነው ያለውና እባክሽ ዝም አትበይ ቁጭ አትበይ ዘምሪ!!
ruclips.net/channel/UC-9LWTKmlqfjBINX98Q8okg