ለዚ ሁሉ ስቃይ ያበቃኝን ሰው ፊት ለፊት አገኘሁት። እራሱን ለውጦ ዘበኛ ሆኖ የገባው ኘሮፌሰር ሆሳና ላይ ተያዘ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 6 тыс.

  • @MelakKhatun
    @MelakKhatun 9 дней назад +387

    አንተን የወለደች እናት ማሀፀኗ ይባረክ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 9 дней назад +354

    ልዑል አይዞህ ወንድማችን እራስን እያረጋጋህ ውሃም እየጠጣህ የጎዱህ ይጎዱ ብድሩ ይድረሳቸው የአመቱ ምርጥ የወንጀል ምርመራ ጋዜጠኞች ልዑል እና ዘላለም ዘገየ የምትሉ በላይክ አጨናንቁት 😂

    • @AtaurMd-ht3xs
      @AtaurMd-ht3xs 9 дней назад +3

      betam betam tkikil 😂😂😂😂

    • @AnbutAm-xe1wc
      @AnbutAm-xe1wc 9 дней назад +3

      ጎበዝ ጀግናችን

    • @iopo9417
      @iopo9417 9 дней назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og 9 дней назад +1

      በጣም ጀግና የሚለው ቃል አይገልፃቸውም💪❤❤❤❤

    • @BelayLamore
      @BelayLamore 9 дней назад +4

      በትላልቅ ሚድያዎች ላይ እነዚህ ልጆች መታወቅ አለባቸው መንግስትም ማበረታታት አለበት

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 9 дней назад +321

    እልልልልልልልልል ልኡልዬህ ጠላትህን እጅህ ስላስገባህው ደስ ደስ ብሎኛል ጀግና ሺህ አመት ኑርልኝህ

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 9 дней назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 9 дней назад +5

      ደሞ ትግስቱ ጠላቱ እያየው።ታግሶታል እንደዛያሰቃዩትሊገድሉትሁላየደረሱአረመኔዎች

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 9 дней назад

      እኔ እሚገርመኝ እሱ ነው።እኔ ቢሆንማ ካሜራ ኣሥጠፍቼ በጋርዶች ኣስደበድባቸው ነበር😂😂😂😂 ትእግስቴን ኣለቀ በየቀኑ በሚዲያ በማየውና፣በምሰማው​@@wedetwedet705

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 9 дней назад +1

      ደምርኝ❤❤❤

  • @ሚኪያስተፈሪ
    @ሚኪያስተፈሪ 9 дней назад +40

    ከልብ ጀግኖች ናችሁየልዑል ናየዘላለምዘገዬ ወዳጆች200k እናስገባው👍🙏🏼

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 9 дней назад +885

    ማን ነው ሲጠብቅ የነበረው ልዑል ጀግና 🎉❤

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 9 дней назад +169

    እኔ ግን እነዚህ ጀግኖች ለምን መንግስት ሚዳልያ ወይም ኖቤል አይሸልማቸዉም ኡነት ወገኖቼ ልዑልየ እና ዘልየ ይገባቸዋል ነዚህ የወለደች ማህጸን ትባረክ ትለምልም ቃላት አጣሁ ተባረኩልኝ 🙏🙏🤲

    • @Sintayehu-dh9nj
      @Sintayehu-dh9nj 9 дней назад +1

      አባቴ ድራማ ነው እኮ!

    • @AxumSemema
      @AxumSemema 9 дней назад +4

      በመንግሥት ፊት እኮ ገንዘብ ነው እንጂ ፍትህ የለም

    • @alemuhurissa7983
      @alemuhurissa7983 9 дней назад

      I can not agree more with you

    • @tigist-o2r
      @tigist-o2r 9 дней назад +4

      መንግስት አለዴ?

    • @SarahSarah-io4pj
      @SarahSarah-io4pj 9 дней назад +5

      መንግስት አለዴ ኢትዮጵያ

  • @Zulfa-d7k
    @Zulfa-d7k 9 дней назад +166

    አረ ይህን ጀግና እናት ወልዳለች አላህ ይጠብቅ ገፋ ገፋ እናድርገዉና 200 k እናስገባዉ ተንቀሳቀሱ

  • @getualemu9973
    @getualemu9973 9 дней назад +2

    ልዑል ጀግና የውነት የብዞችን በደል እንባ እና ጉዳት ባንተ እየታበስ ነውና በርታ. አንተን የውለደች እናት ትባረክ..ሰላምክ ይብዛልህ..

  • @WosilaKadir-mg6shቡታጀራ
    @WosilaKadir-mg6shቡታጀራ 9 дней назад +93

    አንተ ይወለደች እናት ማፅናዋ ይባረክ በቻ አላህ ይጠብቅህ ክክፉ ነገረ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb 9 дней назад +86

    አንተ ልጅ ምን ብዬ ልመርቅህ ወልደህ ሳምልን ዘርህ ይባረክ በልጅ ልጆችህ አግኝው ይህንን መልካም ስራ አንተን በዙርያህ ሆነው የሚያግዙህን ሁሉ ክፉ አያግኝችሁ መልካም ስራችሁን በልጅ ልጆቻችሁ አግኙ

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 9 дней назад

      ደምርኝ❤❤❤

    • @alemuhurissa7983
      @alemuhurissa7983 9 дней назад

      Amennnnnn

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 9 дней назад

      Amen Amen Amen

    • @ybk3551
      @ybk3551 8 дней назад

      ሁሉም፡ ቡድኖች፡ ተጀምሮ፡ እስኪጨረስ ስለ ሁሉም ነገር ያቃሉ፡ ያሹፌር፡ አንተን ያሰቃዩ በተያዙ ጊዜ ስለነናቲ፡ እዛው ግቢ እንዳሉ፡ እያወቀ፡ ነው፡ የሸውደው ሁሉም፡አንዳቸውም በሙሉ፡ የሚያውቁትን ጨርሰው አልተናገሩም በግድም ቢሆን፡ እየተገደዱ፡ የምርመራ ጫና ፡ መቀጠል፡ ሁሉም፡ ላይ አለበት

  • @ZaharaKder
    @ZaharaKder 9 дней назад +398

    ግርማ መያዙ ደስ ነው ያለኝ ቀን ሙሉ ስጠብቅ ነበር

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 9 дней назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 8 дней назад +2

    የኔ አባት እባዬነው የመጣው ያሁሉ ሰቃይ አሳለፈህ ለዚህ ያበቃህ አምላክ ይክበር ይመሰገን ልዑል አይዞህ

  • @TGt5c
    @TGt5c 9 дней назад +182

    ይወለዳል ጀግና ይወለዳል ወንድ ልዑልና ዘሌ የዘመኑ ጀግና ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ አባቴ እንወድሀለን!!!❤❤❤❤

  • @ZabibaZabiba-w4x
    @ZabibaZabiba-w4x 9 дней назад +206

    ማነው ከትናንት ጀምሮ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ይሄን ጀግና አንተን አለማድነቅ ንፉገት ነው❤❤❤❤❤

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 9 дней назад

      አፍንጫውን በለው ገና ህዝቡን በሙሉ ይጠራል

  • @RahiWollo
    @RahiWollo 9 дней назад +121

    እልልልል ልዑል ና ዘሌ የኛ ጀግኖች አነዚህ ሰወችኮ የማይነካ ፈንጅ ነው የነኩት

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 8 дней назад +6

    ልዑልና ዘሌ የእኛ እንቁዎች እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እውነትን ይዛችሁ የምትጋፈጡ እውነት እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር እውነት ነው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 9 дней назад +72

    እልልልልልል ጌታ ሆይ ተመስገን ይህ ክፋ ሰው መገኘቱ ደስታዬ ወደር የለውም ልዑል ዘመንህ ይባረክ

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 9 дней назад +159

    ልኡል እራስክን ጠብቅአተን የወለደች እናት መሀፀኗን ይባረክ ጀግናነክ እኮ ያተንስ ነገር ከቅሜበላይ ሆነብኝ እመብርሀን ትጠብቅህ

    • @abrashGari
      @abrashGari 9 дней назад +1

      Aman ❤❤❤

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 9 дней назад +2

      አሜን እንዲት እንደምሳሳለት የኔ የዋህ ወንድም❤❤❤

    • @asegedechkidane6944
      @asegedechkidane6944 9 дней назад

      Amen amen amen❤❤💪💪💪

    • @VgG-u4u
      @VgG-u4u 9 дней назад

      LoAole.rashene.tebeke

    • @Sara2030Sara
      @Sara2030Sara 9 дней назад

      የሰውሀቅእረፈትይነሳል❤❤❤❤❤❤

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 9 дней назад +80

    ልዑል የኔ ጀግና በእውነት
    እንኳን ተወለድክ ሁሌም እራስህን እየጠበቅህ አደራህን

  • @AdanechKassie
    @AdanechKassie 8 дней назад +2

    ልዑል እና ዘላለም ዘገየ ጀግና ክፉ አያግኝችሁ መልካም ስራችሁን በልጅ ልጆቻችሁ አግኙ ቃላት አጣሁ ተባረኩልኝ

  • @ZerituMimi
    @ZerituMimi 9 дней назад +18

    የኔ ጀግና እራስህን እየጠበቅክ አደራ ወደ ፍፃሜዉ እየደረስክ ነዉ አቶ ጌታነህ ለምን ግርማ ተባለ የልጆቹ አባት ማን ይባላል ይህ ሰዉ ሁሉም ነገር ያለዉ አሱ ጋር ነዉ ልዑል ዉሽቱን ነዉ ሌሎች አሉ የሚለዉ እሱ ላይ ትኩረት አድርጉ አንተም ዘላለምም እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 9 дней назад +53

    የንስር አይን ይሄ ሠዉዬ ነዉ ዋናዉ ልጆቹ በርግጠኝነት እሡ ጋር ናቸዉ ፈጣሪ ይርዳህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CuziBogale
    @CuziBogale 9 дней назад +27

    ይገርማል ይገርማል ይገርማል
    እናንተ ሁለት ሰዎች በዚህ በክፉ ዘመን ተአምር ሰራችሁ
    እግዚአብሔር ጠባቂ መልአክ ያቁምላችሁ

  • @GenetMisgan-qu4cg
    @GenetMisgan-qu4cg 8 дней назад +1

    በጣም በጣም አደገኛ ሰዎች ናቸው እራሳችሁን ጠብቁ ጀግኖቻችን ዘሌ እና ልኡሌ እመብርሃን ትከተላቹ ወድሞቼ ልኡሌ❤❤❤❤

  • @sikosilo7990
    @sikosilo7990 9 дней назад +71

    ይህን ጀግና በቃላት መግለጥ አልችልም ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @קיברטהרטה
    @קיברטהרטה 9 дней назад +15

    ልዑል ጠንካራ ጎበዝ በትግስት የተሞላ አስተሳሰብ ያለህ የዚህ ትውልድ ጀግና

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 9 дней назад +70

    እልልልልልልልልልልልልል እኳን አገኘኸው ጀግናችን አንበሳችን ልዑላችን እመብረሀን ትጠብቅልን❤❤❤❤

  • @MeseretBerhanu-u6l
    @MeseretBerhanu-u6l 9 дней назад +10

    ሰላም ልዑል በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ ጀግና ሆናችሁ ስላየኃችህ
    ሰውዬ በመያዙ በጣም ነው ደስ ያለኝ ነገር ግን ብዙ ጉዳዮቹን በጣም ያውቃል ስለሰወቹም ጠንቅቆ ያውቃል መናገር ስላልፈለገ ነው ብዙ ምርመራዎችን አድርጉበት ቀላል ሰው አይደለም

  • @TigestDubai
    @TigestDubai 9 дней назад +47

    አራ ልዑልዬ የአንተ ትዕግስት በጣም ገሪሞኝል የምር ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 9 дней назад +67

    የኔውድ ልዑሌ እንኳን ደስአለህ እልል እልል እልል ውዱ ዘላለም ዘገየ የኔ ጌታ የልዑል የልብ ወንድም እንኳን ደስ አለህ። ጠላቶቻችሁን እንኳን እግራችሁ ስር ጣለላችሁ። 🙏🙏🙏

  • @Qedisetmerega
    @Qedisetmerega 9 дней назад +27

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል የኢትዮጵያ አዉሬ ዘንዶ ተያዘ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ ጅግኖቼ እናንተ የኔ የኢትዮጵያ ጅግኖችእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @leliselemi9794
    @leliselemi9794 8 дней назад +12

    የንስር ዓይን ጀግና ነህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዛብሄር ሁሌ ካንተ ጋር ይሁን

    • @MuleKassahun-v7g
      @MuleKassahun-v7g 8 дней назад

      Enant eko ynser ayen lemengest serra ymetakalelu mehonachun ena chana eykensachu new betam new yemetemesgenu tadeya tenkeje eyalchu eshe teru sera le hager eylfachu mehuonun manem selmeyawek bertu gena yemengest haylm ke enate gara asemaruna bertu egzabher kenant gar yhun eshe ❤

    • @MuleKassahun-v7g
      @MuleKassahun-v7g 8 дней назад

      Endenzzh aynt swoch yesekelu len hegen eyteyken new ke hekg endemayameltu temehert ygenulen eneteykaln.😊

    • @MuleKassahun-v7g
      @MuleKassahun-v7g 8 дней назад

      Susehun serth astenged esktemot mengesten atasetelashe denxe 👨.

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 9 дней назад +32

    ይህን ጀግናችን ሁለት መቶ ሺ እናስገባው የኛ ጀግና አተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑርልህ ❤❤❤

    • @EeEe-kq8ic
      @EeEe-kq8ic 9 дней назад +1

      ትክክል ምን የማይቅመው አድምሌን ገበተዋል

  • @SeadamohamedAli
    @SeadamohamedAli 9 дней назад +92

    ልኡልዬ ጀግናው ፈጣሪ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ የአመቱ ጀግና ዘልዬና አንተ መናበባቸው ደስ ይላል በረቱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu 9 дней назад +37

    ወንድሜ ከአንተ የማምለጥ የማይታሰብ ነው የእባብ ጉርጓድ ውሰጥ ቢገባ እንኳን አያምልጥም ጀግናው አናብሰቱ መለኩ ቅዱሰ ገብርኤል ዋሰ ጠበቃ ይሆንልህ የናትህ አምላክ ይጠብቅህ ወንድም አለም አንተኳ ከፈጣሪ የተላክህ መላዕክትህ

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 9 дней назад +1

      ደምርኝ❤❤❤

    • @Sara-w8l8l
      @Sara-w8l8l 9 дней назад +2

      ቀጣም😢😢😢😢😢ማምለጥ የለም😢😢😢😢

    • @MendereBojer
      @MendereBojer 8 дней назад

      ከዎቹየልጆቹ አጎት ነወው

    • @MendereBojer
      @MendereBojer 8 дней назад

      ዋኖቹ አጎትየው ነው

    • @MendereBojer
      @MendereBojer 8 дней назад

      ግርማ ትንሽ ቸብቸብ ያስፈልገዋል ያለዝያ አይናገርም

  • @woinshetabebe8417
    @woinshetabebe8417 8 дней назад +2

    ልዑል አይዞህ ወንድማችን እራስን እያረጋጋህ ውሃም እየጠጣህ የጎዱህ ይጎዱ ብድሩ ይድረሳቸው የአመቱ ምርጥ የወንጀል ምርመራ ጋዜጠኞች ልዑል እና ዘላለም ዘገየ የምትሉ በላይክ አጨናንቁት

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 9 дней назад +61

    ልኡል የኛ የኢትዮጵያ ጀግና ተስፋ እንዳንቆርት በሀገራችን እናንተን እያየን ተስፋ እናደርጋለን የኛ እንቁዎች የኛ ጀግና እራሳቹሁን ጠቡቁ የጌታየ እናት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @SaraSara-oh7no
    @SaraSara-oh7no 9 дней назад +22

    ዋው ድቅ ነው ይሄ ሰውዬ ብዙ የደበቀው ነገር አለ በጣም ነው የሚስቱ መጥፋት ጀርባ በተለይ ይገርማል ሰው እዴት በዚህ ልክ ክፉ ይሆናል

  • @ermiasmeketa4230
    @ermiasmeketa4230 9 дней назад +12

    ልዑልዬ እንዲት እንደምወድህ አምላክ በእጅህ ያሰገባልህ ይህ ወንጀል የተጨማለቀ ሰዉዬ የአንተ የልጆቹ መሰቃየት አምላክ እራሱ ነው እናንተን ላከበት

  • @bizunehbushaka7413
    @bizunehbushaka7413 8 дней назад +2

    ተዓምር ነው!! በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው! እውነት እግዚአብሄር ይርዳቹ! እነዚያን ምስኪን ልጆች እግዚአብሄር በሰላም በእጃችሁ ይባርካችሁ!!

  • @destawakjira2652
    @destawakjira2652 9 дней назад +21

    ልዑል ጀግናችን እንኳን ደስ አለህ ጠላቶችህን በእጅህ አያስገባህ ስለሆነ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @lillyschultheis8557
    @lillyschultheis8557 9 дней назад +13

    ልዑል እና ዘላለም የኢትዬጲያ ጀግኖች ብለናችኋል ። ማመን የሚያቅት እኮ ነው !!!!!!!
    ግብ ላይ እየደረሳችሁ ነው። በርቱ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 9 дней назад +34

    ልዑል ጀግና ነህ ከባድ ጥያቂዎች በመጠዬቅ የወንጀለኞችን ቅስም የምትሰብር ጀግና ልጅ ነህ ከፖሊሶች ሁለት እጅ ትበልጣለህ

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 8 дней назад +1

    ልዑል ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ለተጎዱ ወገኖቻችን ሁሉ መፍትሔ ልታመጣላቸው እግዚአብሔር መርጦሀል እና አይዞህ በርታ

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 9 дней назад +13

    ጅግና ሉለ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልዑልና ዘሌ የኢትዮጵያ ጀግኖች ጌታ ይርዳችሁ እግዚአብሔር ይጠበቃልችህ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 9 дней назад +97

    ትናትም ዛሬም ስጠብቅ ነው የዋልኩት
    ፈጣሬ ሆይ ቸር አሰማኝ❤❤❤❤
    እንኳን ሰላም መጣህ ልኡላችን የኛ ጅግና እስቲ ላዳምጠው❤❤❤❤

  • @AbrshaShemsuali
    @AbrshaShemsuali 9 дней назад +12

    ❤❤❤❤❤❤ሉኡል ጀግና እራስህን ጠብቅ እንደ ባለፈ እዳትሆኑ ጀግና ለናትህ ሺ ሁን ከነዚ ከሆድ አደሮች ከሰው በሌሎች ይጠብቃቹ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 9 дней назад +2

    ልኡሌ የዘመናችን ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ ጠላቶችህን አፈር ይብሉ እናትህን እድሜና ጤና ይስጣቸው በርታልን ❤❤❤

  • @tilahunteferi-h4e
    @tilahunteferi-h4e 9 дней назад +22

    አንተን የወለደች እናት ማሀፀኗ ይባረክ ፈጣረ ይጠብቅህ ፡፡

  • @NigatNigo
    @NigatNigo 9 дней назад +18

    ሉዑሌ አንተ ጀግና ትለያለህ በጣም ስሜታዊ ሆነህ ስትጮህ ያን ሁሉ ስቃይ ያሳለፍከው እፊትህ ድቅን እያለብህ እንደሆነ እንረዳሀለን ወንድሜ በርታ

  • @mekdesadane8924
    @mekdesadane8924 9 дней назад +32

    ልኡል እኔ ቃላትያንሰኛል ለተገፉ መሰዎት እየሆንክ ነው ምን አለ ሁሉም ወንድ እንዳተ ጀግና ቢሆን በጣም ነው የማደንቅህ አንተን የወልደች እናት የተባረከች ትሁን👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 9 дней назад +1

    አይ እናት ልዑል አሉህ ለጀግና የሚገባ ስም እውነትም ልዑል እመብርሃን ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @yordanosyemane2817
    @yordanosyemane2817 9 дней назад +21

    አንተን የወለደች እናት ማህጸንዋ ይባረክ 🇪🇷

  • @hawaseid2881
    @hawaseid2881 9 дней назад +26

    አቤት ጀግንነት እናንተ ሁለት ጀግኖች በምን ቃል ልግለፃችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያግዛችሁ የማይነካ ሠው ነክተው ፈርዶባቸው እነዚህ አረመኔወች አላህ ይድፋቸውና

  • @NajatNajat-w4z
    @NajatNajat-w4z 9 дней назад +46

    አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እናት እንቁ ልጆች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asterabgaze9936
    @asterabgaze9936 9 дней назад +2

    ልኡሌ ምንም !!!!ልበልህ !!!የኔ ጀግኖች💪👏 ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ እንኳን ደስ አለክ በጅህ ገባልህ

  • @Tade2119
    @Tade2119 9 дней назад +30

    ዋው ምን እንደምልክ አላቅም ልዑልየ ዛረ 18 የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰብያ እለት ነውና ሰማእቱ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @Susu-n3r
    @Susu-n3r 9 дней назад +46

    የኛ ጀግና ልኡሌ አላህ ይጠብቅህ አምናለሁ ወጀለኞችን የጃቸውን እደምትሰጣቸው

  • @ያምሮትማስረሻ
    @ያምሮትማስረሻ 9 дней назад +12

    ልኡሉ እግዚአብሔር ይመስገን አተ በህወት ኑረህ ያተን ጥላት እደዚህ ጉሮሮው ላይ እድትቆም ያደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mizermesele362
    @mizermesele362 9 дней назад +2

    ልኡል የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ የናትህ ፀሎት በሄድክበት ይከተልህ። እመቤቴ ማርያም ልጅሽን ጠብቂው

  • @zamzam372
    @zamzam372 9 дней назад +25

    ሲጀመር ከእነዚህ ውጪ ሌላ አካል ያለ አይመስለኝም ምክንያቱም ወንድሙ የተናገረው ሌላ እሱ ያለው ሌላ እራሳቸው ናቸው ለመውረስ ሲሉ ይሄን ሁሉ ወንጀል ያሴሩት ልዑሌ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 9 дней назад

      አይታወቅም ይኖራል ቀርሞ ዘበኛ መሥሎ እድገባ ያናገረው አለ እደት አውቋቸው ቀርሞ ሰወቹ በጣም ጥልቅቅቅ ናቸው

    • @sdsd3951
      @sdsd3951 9 дней назад

      Selam lezelalem yehe Hulu wenjel halafi agotachew alu belot neber bebatachew benatachew teteyko alwkim ale

    • @sdsd3951
      @sdsd3951 9 дней назад

      Yosef beteyaze wekt

  • @memohmo4116
    @memohmo4116 9 дней назад +20

    አለ እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እግዚአቤኤር ይመስገን እግዚአቤኤር ይመስገን አቤቱ ጌታሆይ ስራህ ድንቅነው

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 9 дней назад +53

    የኔ ምርጥ ጀግና እንዳንተ አይነት ወንድም ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ ጌታ ምስክሬ ለሁለተኛ ጊዜ ጠላትህን በእጅህ አንቀህ ሥቲዝ ቃል አጣሁልህ ፈጣሪ ሁሌም በደሙ ይሸፍንህ

  • @WoineshetMese
    @WoineshetMese 8 дней назад +3

    የኔ ጎበዝ እመቤቴ እቅፍ ደግፍ አድርጋ እንደ ትላንቱ ትጠብቅህ የማርያም ልጅ ነህ

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ 9 дней назад +21

    ጀግኖቺ ጀግኖቺ
    የኢትዮጵያ ጀግኖቺ ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳቺሁ

  • @tesffayyeabbie164
    @tesffayyeabbie164 9 дней назад +13

    ልዑልዬ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን። የተሰጠህ መክልትህ ስለሆነ ውጤታማ ያደረገህ ፈጣሪ ነው። ተባረክ፣ ዕድሜህ ይስጥህ፣ አሁንም ከክፉ ይጠብቅህ፣ ሁልጊዜ ስትገባ ስትወጣ ሁሉ ያለጥበቃ አትንቀሳቀስ፣ ለቤተሰቦችህም ከለላ ያሰፈልጋቸዋል። በጣም ደስ ብሎኛል፣ አንተንም ሆነ ዘላለምን እግ/ር ይጠብቃችሁ፣ እንወዳችኋለን።

  • @FikerYohanes-m7m
    @FikerYohanes-m7m 9 дней назад +19

    ልኡልና ዘሌ እናንተን የወለደች እናት ትባረክ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 8 дней назад +3

    ልዑል ❤ የኔ ጀግና አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር !!!! አንተን መሪ ንጉስ ሚያደርግልን እፍፍፍፍ

  • @BeminetTeklu
    @BeminetTeklu 9 дней назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ልኡልዬ እጅግ አስተዋይ ሰው ነህ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል
    ይሄንን አውሬ ሰውዬ ከልጁ ጋር ግን ፊትለፊት አገናኘው እና ሰለ እናቱ ይጠይቀው በእውነት

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 9 дней назад +15

    የኔ ጀግና ካንተ የሚያመልጥ እዉነት የለም ትለያለክ ፈጣሪ ከለላ ይሁንክ እመቤቴ ትጠብቅክ ሰዉ እየበደላቹ እናንተ እንደበሬ የምትደልቡ ድልቦች ፈጣሪ ዘራቹት ልክ እንድታጭዱ ያድረጋቹ የሰዉ እንባ እሳት ነዉ እሳት ሆኖ ይብላቹ 😢😢😢

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 9 дней назад +8

    ልዑል ጀግናዬ አላህ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ እራስክን ጠብቅ ❤❤❤ዉዱ ወንድሜ አላህ ከጠላቶች ይጠብቅህ

  • @asterzebene1557
    @asterzebene1557 8 дней назад +2

    እውነትም አንተ ጀግና ነህ አንበሳ የናትህ ልጅ እራሳቸውን ሰማይ ላይ የሰቀሉትን አወረድክ ለሊላውም ትልቅ ትምርት ነው፡፡

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 9 дней назад +21

    ልዑሌ ጀግናው በጣም ይገርማል አንድ ነግር ጀምረህ እንቅልፍ የለህም አነተን የወለደች እናት ታድላ ማሚዬ ታደለሸል የሄ አረመኔ ተገኝ በቃ እውነት ተደበቃ የትም አትቀረም እኔ ይሄ አረመኔ በመያዙ በጣም ደሰ ብሎኛል እልልልልልልልልልል

  • @Tewhid-kz7fr
    @Tewhid-kz7fr 9 дней назад +40

    ይህ ቀን ነበር የናፈቀን እንኳንም ለዚህ አበቃህ ልዑል ጅግናው ጥላትህን ማንቆርቱን ለመያዝ

  • @hayatdamtew7016
    @hayatdamtew7016 9 дней назад +29

    _በሄድክበት ሁሉ አላህይጠብቅህ የኛ ብርቅየ ወንድም ተባረክ_

  • @faizahassen2900
    @faizahassen2900 9 дней назад +3

    እናት ወለደች አንተን ማሻአሏህ
    አሏህ ይጠብቅህ!! እራስህን ጠብቅ የስው በላ አውሬዎች ናቸው የናትህ ዱአ ይከተልህ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 9 дней назад +14

    እግዚአብሔር ይመስገን !! እንደው ምናባቴን ላርግ የኔ ጀግና እውነትም ልዑል ስወድህ!!❤❤❤❤

  • @belayneshdegefa6504
    @belayneshdegefa6504 9 дней назад +11

    ጀግናው ልዑል! ፈጣሪ አይለይህ የእናትህ ፀሎት አይለይህ ድሉ ካንተና ከወንድምህ ዘላለም ጋር ይሁን እፀልያለሁ!

  • @ሲሳይፍቅሩ
    @ሲሳይፍቅሩ 9 дней назад +38

    ልዑል ቅዱስ ገብርኤል በምትወጣበት በምትገባበት በመገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ጥላ ከላ ይሁንህ❤❤🙏🙏🙏

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 9 дней назад +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

    • @Nemaadblh
      @Nemaadblh 7 дней назад +1

    • @Nemaadblh
      @Nemaadblh 7 дней назад +1

      ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 9 дней назад +2

    ልኡል ( የንስራ አይን ) የጆግኖች ጀግና አላህ ይጠብቀህ ለራሳቹ ጠናቀቅ በሉ ከነዚ ሙጅሪሞችና አዉሪዎች 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Aynay-q9h
    @Aynay-q9h 9 дней назад +31

    ቸሩ መዳንአለም በደሙ ይሸፍናቹ ልኡልዬ ዘሌ ሁሉም የስራ ባልደረቧቻቹ እግዚሐብሔር ይጠብቃቹ ጀግና ነህ እንኳን ደስ አለ አገኘህው ወድማችን

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 9 дней назад +9

    ጀግናዬ እመብርሐን ትርዳህ እራስህን ጠብቅ የህግ አካላት አብረውህ ይሁኑ

  • @MyLoev-mh6tt
    @MyLoev-mh6tt 9 дней назад +59

    ውነትም ልኡል ጀግና የጀግና ልጂ አላህ ይጠብቅህ የኔ ማር

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 9 дней назад +2

    አንተን ያተረፈህ ዬእናትህ አምላክ ነዉ አሁንም እግዚያብሄር ይጠብቅህ ፈጣሪ ደግ ስራህ ነዉ ያተረፈህ እንደነሱ ቢሆን እንኳን ገለዉሃል ክፉ ሰሪ ፈጣሪ ያጠፈዋል አይዞህ ወንድሜ በርታ❤

  • @الحمدلله-غ6ز8ز
    @الحمدلله-غ6ز8ز 9 дней назад +29

    ልዑል ከመሬትበታች ቢሆኑምእኳን ያወጣቸዋል ዘላለምና ልዑል እዴእናቴልጅ ወዱሞቸ ነውየምወዳቸው

  • @bbn8210
    @bbn8210 9 дней назад +13

    ስናፍቃት የነበርች ቀን ይች ቀን ነበርች ልኡልዬ እኳን ደስስስ አለህ ጀግናዬ እራስህን ጠብቅ የሰው ሐይል ያስፈልጋችሃል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @ZinetMuhamed-o2w
    @ZinetMuhamed-o2w 9 дней назад +6

    እንኳንደና መጣህ ትላት ሥጠፋ ጨቆኝ ነበር ልኡላችን እራሣችሁን ጠብቁ ጀግናችን ትለያለህ አንተ ለህይወትየ የማትሣሣ ለእውነት የቆምክ አላህ ይጠብቅህ

  • @AssefaAyele-u6r
    @AssefaAyele-u6r 8 дней назад +2

    ልዑልሰገድ እንኳን ሥምህን አወኩ የእኔ ጀግና እንደአንተና እንደወንድም ዘላለም አገሬ ኢትዮጽያ ቢኖራት ጥቂት ሠው ምን ያህል በታደሰ ነበር ፈጣሪን ከእኔ እድሜ ተቀንሶ እናንተን ያኑርልኝ

  • @ሀረገወይንተፈራ
    @ሀረገወይንተፈራ 9 дней назад +16

    አቤትየግዝአብሔር ምሕረትብዛት ስውየስራውን የጁነውየሚያገኘው እሱስለማይሳሳት ተመስገን ደሳለኝ ስሙይባረክ አንተትልቅነህ ለዘለአልም እልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailugaguro
    @hailugaguro 9 дней назад +10

    የንሶር ልዑል ጀግናው እንኳንም ተሳካልህ።የእናትህም ወኔአቸው ያኔ አንተ ከተገኘህ በኋላመጥቶባቸው ቀጥል ያሉህ ይሄ ድል አድራጊነትህ ታይቷቸው ነበር ማለት ይቻላልና በርታ ሥራህን በጥበብ በጥንቃቄና በምታምንበት የዕውነት አፈላላጠጊነትህ ወኔ ቀጥልበት ጠላቶችህም እግዚአብሔር ልክ እንደረዳት ፕ/ሩ በእጅህ ጥሏቸው አጭበርብረው የዘረፉትን ለመመለስና በሕግ ቅጣታቸውን ሲያገኙ ለማየት ያብቃህ።

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube 9 дней назад +36

    አልሀምዱሊላህ ሰለሁሉም ነገር እዉነት እየወጣ ስለሆነ ደስስስ ብሎኛል ጀግኖቻችንን አላህ ይጠብቅልን

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 8 дней назад

    ጀግናው ልኡል አተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ የምር ጀግና ነህ ቀስ እያልክ እኒህን የተረገሙ ሰወች ከጂህ አስገባህ💪💪❤❤❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 9 дней назад +21

    ልኡልዬ የእኛ እንቁ እመቤቴ ከፊትህ ትቅደም አንተን የወለደች እናት ትባረክ ❤ማህፀነ ለምለም ናት በእውነት እነዚህ ሰው ሳይሆኑ አውሬዎች ናቸው በሰው ብር ለመበልፀግ እንቅልፉ እማይተኙ ልጆቹ በህይወት እንዲኖሩ ምኞቴም ፀሎቴም ነው እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 9 дней назад +47

    እልል የኛ ጀግና ካንተ ማንም እንደማያመልጥ ይወቅ ሁሉም የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 9 дней назад +43

    እልልልልል ወንጀል ሰርቶ መደበቅ አይቻልም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ጀግኖቹ ልኡል እና ዘላለም ረጂም እድሜ ይስጣችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @shimelesmuleta5312
    @shimelesmuleta5312 8 дней назад +2

    ልዑል የነዚህን ሰዎች ሴራ ስሰማ (የአንተን መገደል) ማለቴ ነው ዘላለምን በጣም በጣም እጅግ በጣም ውደደው እኔም ዘሌን ወደድኩት ፡፡ እሱ ለአንተ ህይወት መቀጠል ከአምላክ ቀጥሎ ትልቁን ሚና የተጫወተ ጀግና ነው፡፡ ብቻ እኔ ወደድኳችሁ ፡፡ የአመቱ ምርጥ መርማሪዎ፡፡ ከጀርባችሁ ያሉትን ልጆችንም አድንቁልኝ፡፡

  • @EBJ-w4b
    @EBJ-w4b 9 дней назад +52

    የወለደችህ ብቻ ሳትሆን ያገባችህ እራሱ እድለኛ ነች ልኡሌ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 9 дней назад +23

    ጀግናው ጀግና ነህ የምንልህ በምክናያት ነው እያዳዳቸው ቤት እየሄድክ እያነክ አመጣሀቸው ይመችህ ደስ ብሎናል እንደዛ ያሰቃይተውህ እጂህ ላይ ወደቁ

  • @AynalemAlemayehu
    @AynalemAlemayehu 9 дней назад +31

    የደካሞች ና የተገፍት ጋዛሻ መከታችን ውድ ወንድማችን አቦ አተን የመሰለ ጀግና ወልደህ ለመሳም ያብቃህ

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 9 дней назад +2

    አንበሳው ጀግናው በፍፁም እኮ ካንተ ማምለጥ የለም እኮ እንዲያው በምን ቃል ልግለፅህ ፈጣሪ ሺ ዓመት ያኑሩህ ራስህ ጠብቅ