ኩላሊቱን ስለሰጣት ተበድላ መኖር የለባትም ፍቅር በውለታ አይሆንም !!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 45

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 дня назад +9

    ሰዉ ሲለያይ በምክኒያት ነዉ መዋሽት ግን ለምን አስፈለገ ስለመለያየታቸዉ ማስረዳት ትችል ነበር

  • @powercablespracticallectur5457
    @powercablespracticallectur5457 2 дня назад +7

    ለምን ተለያዩ ለምን ካደችው ስለሚለው ጉዳይ መፍረድ አልፈልግም ግን ለምን አልተለያየንም አለች?

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 дня назад +7

    የኮመንት እና የአሽቃባጭ ወሬ እንክዋን።ኩላሊት ምራቅ የሚስጥ የለም ኩላሊት ማለት ነፍስ አድኖ ይህይከፈለዋል ለግለስቡ

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 2 дня назад +2

    ሃሳብሽን ወደነዋል። ከሁለቱም ወገን ያለውን ሁኔታ መስማት ብቻ ሳይሆን ቢቻል መመርመር ይኖርብናል። እስከዚያው ግን በተፈጠረው ነገር መደንገጣችን እንደተጠበቀ ሆኖ። "15 ደቂቃ የሻይ ሰዓት ስጡን" "በዊንተር ቡትስ አናቷ ላይ ነው የምቆመው" - ተመችቶኛል።

  • @Hela259
    @Hela259 2 дня назад +5

    እሱ ኩላሊቴን ሰጥቻት እንዴት ትለየኛለች ብሎ ሚዲያ ላይ አልወጣ።ያለው አብረን ሳንሆን አብረን ነን ብላ እንዴት ትዋሻለች ነዉ ጥያቄው።እንዳንድ ሰው ነገሩን በጥሞና ሳያጤን የተለየ ሀሳብ በማምጣቱ ሚዛናዊ የሚባል ይመስለዋል።መጀመሪያ ይሄን ርዕስ ከመስጠታችሁ በፊት ጉዳዩን ተርዱት።

  • @bibahoney
    @bibahoney 2 дня назад +3

    ስለ ኩላሊት መስጠትና ኣለመስጠት ኣደለም ጉዳዩ ፡ እህቴ ትንሽ የተሳሰትሽው ነገር ፡ እስዋ ኣንድ ላይ ነው ያለነው እንድያውም እስከ ሂወቴ ሙሉ ለሱ እገዛሎህ እያለች ነበር፡ ጥያቄው በውለታ ተገድዳ ትኑር ሳይሆን መዋሸቱ ለምን ኣስፈለገ፡ ሁለተኛው ፊልም እንዲሰራ ታስበዋል የሚል ግምት ኣለኝ ይህ በፊልም ደረጃ ምን ያስተምራል? የሴቶች ክህደት፡ ሰው ጥሩ ነገር እንዳያደርግ ወ.ዘ.ተ ስለዚህ እውነት ከሆነ መለያየታቸው ምንም የሚያስተምረው ነገር የለውም። ዋነኛው ጥያቀ ለሰይፉ ነው ምክንያቱም ጀግናው እኮ ወንዱ( ሃብታሙ) ነው ግን በshow ኣልመጣም ለምን ኣልመጣም? ስላልተጠራ? እስዋ ስላልፈለገች? እሱ ስላልፈለገ? ብዙ ጥያቄዎች ኣሉ መልሱ እንደሚያሰየን ተስፋ ኣረጋሎህ።

  • @abenetakalewold2943
    @abenetakalewold2943 2 дня назад +5

    አንቺ ባሌጌ ህይወቱን አሳልፎ የሰጠን ሰው እንደሚልክ ትያለሽ

    • @LemlenBaye
      @LemlenBaye 2 дня назад

      አትፈረዱ አናዉቅም ወሰጡን

  • @filoadam97
    @filoadam97 2 дня назад +2

    እውነትና ውሸት እኮ መለየት አቃተን የራስዋ ጥፊት መጋለጥ አይከብድም ለዛውም በሰየፉ ሾው መዓት ሰው ነው የሚያየው መዓት ይውረድባት ለዛ ነው ማመን ያቃተን።😂😂

  • @FasikaGes
    @FasikaGes День назад +1

    ይች ዉሻ ምንም ቢያርጋት ህይወቱን ነዉ የሰጣት

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 2 дня назад +1

    ትክክል እህቴ ፈጣሪ የሰው እጅ አያሳያችሁ በራሳችሁ ይለፍላችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ እንጂ ሰው ካረገላችሁ ሁሌ ይሄን እርጌ ተብሎ መረገጥ ነው ከሰው እጅ ያውጣችሁ

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 2 дня назад +1

      Tadya eswa mech bedelegn alech mech abren nen lemin tlalech

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 2 дня назад +2

    ችግሮቻቸውን ተነጋግረው ፍቅራቸውን ማስቀጠል ካቃታቸው መለያየት ግድ ነው አንድ ነገር ግን መስጠት ይሄ አደለም የሠጣት መቀበል ፈልጎ ነው ክርስቶስ እኮ ሳንሆነው ሳናከብረው ከኛ ሳይጠብቅ መሰለኝ አንድያ ነፍሱን የሠጠን??❤❤❤ ከሱ ምንማረው መስጠት እዚ ፍቅር ውስጥ አልታየኝም ጎበዝ እናናናናናማ አኛ ኑሮ የፈተፈተን ይበቃናል በሌላ ጉዳይ አታስፈትፍቱን ???😭😭😭

  • @LemlenBaye
    @LemlenBaye 2 дня назад +2

    የሴቶ ሀሳብ ልክ ነች እንረጋጋ

    • @ElsabetGeto
      @ElsabetGeto День назад

      Setoch ema weshetamoch nachew🎉

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 2 дня назад +1

    ልክነሽ እኔ አሳብሽን እደግፋለው የሶንም እንስማ ባዬ ነኝ ግን የሜዳ ሰወች ለያ ለሰሜወች አስቡን አድ ሰው ስታቀርቦ ለሜዴያ ሜመጥንና ከውሸት የጠሮ ይሆን

  • @mulugetat2263
    @mulugetat2263 2 дня назад +3

    Ewnet new kulalit enji chinqilat alsetatim

  • @simretaraya1969
    @simretaraya1969 2 дня назад +2

    Omg😭😭😭

  • @Sosi_13
    @Sosi_13 2 дня назад +2

    Menem altewatelegnem ye liju excuse ena why they separated. Tinish yedebekew tarik ale

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 2 дня назад +1

    የሚወዳት ከሆነ ግልፅ ያለ ነገር እስከእለተ ሞቷ ውስጧ እኮ ነው የሚኖረው ከዚ በላይ መታደል አለ?? ሞኝ ነው ወይም ዲቤያም

  • @SmmAzanaw-b2n
    @SmmAzanaw-b2n 2 дня назад +1

    ፍቅርን በውለታ መውደድን በገንዘብ ልግዛሽ ትለኝ እና እንዳንተዛዘብ አለች ፀደንያ ገብረማርቆስ መፋረድ አልፈልግም ጥያቄው ሁለቱ ጋ ነው ግን ፍቅር ነው ውለታ ?

  • @TedyTefeta
    @TedyTefeta 2 дня назад +1

    አችግን ከየት ነሺ ???

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel 2 дня назад +1

    እሷ ግን መዋሸት አልነበረባትም ባለጌ ናት ከተለያዩ የተለያዩበትን ምክንያት መናገር ነበረባት

  • @TedyTefeta
    @TedyTefeta 2 дня назад

    አስመልሱለት እኩላሊቱን በናታችሁ

  • @user-od1wy3wo9d
    @user-od1wy3wo9d 2 дня назад

    ማነሸ አቺ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 дня назад

    ወይኔ ወንድሜ አይዞክ ሰይፉ ልጅን ማቅርብ አለበት ይቺ አይጥ ነፍሱን ሰጥቶሸ እውነት ከሆነ አንቺ የመጨርሻ ውሻ ነሸ አንጀትሸን መዘርገፍ ነው😢😢😢

  • @hirutlema6964
    @hirutlema6964 21 час назад

    ለምን ትዋሻለች ሰይፊላይ ምናለው አሁን ተለያይተናል አብረን አይደለንም ብትል ምን ነበረበት.ወይ ደሞ ማን አስገደዳት ባትቀርብስ ትልቁኢሹ እኮ ሰይፉ ያቀረባት የሱ ደግነት ለመግለጽ እኮብሎ ነው ያቀረባት

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 День назад

    Awo keswam mesmat alebin keswa befit sus neberew ahun beswa mikiniyat sus yazegne ale 🤔

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 2 дня назад

    It's not all about the type of price or sacrifice one makes to sustain good relationships, but just real love and good resources.

  • @She12-e5t
    @She12-e5t День назад

    ይህን ሬፖርት ሰማንው ምንድነው Copy Copy Copy ስማነው ሰማነው አዲስ ነግት አላመጣህም ????

  • @Wubshetgetachewu4839
    @Wubshetgetachewu4839 День назад

    ገንዘብ በቲክቶክ ሰበረሳቢው ጀነጀናት እንዴ?

  • @HfidiIdjejj-by5lu
    @HfidiIdjejj-by5lu 2 дня назад

    Balega shewa shew felegeche

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 2 дня назад

    sigemere minoe ayto andafekerate this is loss

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ

    ምን አባሺ. ትለፈለፊያለሺ አሺቃባጭ ነሽ. ምላስሽን ያዢ

  • @misrakmendaye6635
    @misrakmendaye6635 2 дня назад

    No, she was wrong . She is lying, which is she shouldn't

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 дня назад

    🚨እኔ ማወቅ የምፈልገው ለኮላሊት ታማሚዋ በ tick-tock ከተሰበሰበው ገንዘብ 30% የወሰደባቸውን tick-tock እር ብቻ ነው። እግዚአብሔር የሷን በሽታ ይስጠው። ሀበሻ የግፍ እና ጭካኔ ጥግ ሰማይ ደርሷል። እስከመቺ ነው የታመሙትን ሰወች ሲቀሙ የምናየው😡

  • @MINA-u7q3t
    @MINA-u7q3t 2 дня назад

    Ante erasu kezichi atishalem

  • @bebebi09876
    @bebebi09876 2 дня назад

    There is no need of wating her , whatever she said, its clearly shows that she used him. Don't get me wrong, the relationship may not work, and she has every reason to separate. But the audacity she has to say "I want to live for him" on national TV for the relationship that she ended 3 months ago is cruel .She should have asked Seifu not to ask her about her marriage.

  • @MohmedAlay-h3u
    @MohmedAlay-h3u День назад

    ኩላሊቱን ስለሠጣት ተበድላ መኖር የለባትም ፍቅር በዉለታ አይቀየርም 😳😳አላልክም ርእስ አወጣህ በቃ ተዉ እንጅ ዳግም እኮነዉ የወለዳት በማን ሆነና ዛሬን ያለችዉ ከሀዲነትን አታስፋፋ በነገነትም ፋሚሊ ያልሆነ ቃል ስትል ነበር እንደ ትልቅ ሰዉ አስብ ከረሜላ አይደለም ወይም ቁስ ህይወት ነዉ የሠጣት ኦኬ

    • @awtar_media
      @awtar_media  День назад +1

      እኔ ሳልሆን ዉስጥ የተናገረችው ሴት ናት ያለችው ለሌላ ጊዜ አዳምጠህ ኮመንት ለመስጠት ሞክር አለበለዚያ ስህተት ትሰራለህ ።🙏