ፋኖ ለ4ኪሎ አደገኛውን ሰነድ አወጣ? | ትግራዋያን ወደ አ/አ እየጎረፉ ነው | ከጀቡቲ ሰይፍ ጀርባ ያለው አካል | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 40

  • @musiegubramariam5114
    @musiegubramariam5114 2 часа назад

    ማመቻመች ሳይሆን ኢትዮጵያን የመሰረታትን ሀገር ጥሎ አይደለም አማራ መገንጠል አይደለም ሀሳባቸው

  • @Yacobብ
    @Yacobብ 4 часа назад +3

    የኤርትራን ቀይ-ባህር ጥሶ የገባ የአዘርባጃን መርከቦችን ዋጋቸውን እያገኙ ነው። አሳዛኝዋ ኢትዮጵያ ግን መቀለጃ የድሮን መላማመጃ ሆና ቁማ ቀረች።

    • @ccasiisismaciil8406
      @ccasiisismaciil8406 17 минут назад

      ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ሰዎች ተንታኝ በሆነበት እንዴት ያልፈለታል

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 Час назад

    የኦነጉ አማኑኤልና የጭን ገረዶቹ

  • @MkAndualem
    @MkAndualem 4 часа назад +1

    ደረጀ በጣም ጎበዝ እይታ ያለሄ ጋዜጠኛ ነህ ።

  • @AbdulhafizTemam-d9p
    @AbdulhafizTemam-d9p 4 часа назад +1

    ጎበዝ መተንተን በመረጃ ነው? አማን

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 5 часов назад +1

    እስክንድር ባልደራስ የአማራን ህዝብ
    አይወክልም አለቀ።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 5 часов назад

    ትክክል!

  • @twbm7811
    @twbm7811 5 часов назад +2

    Ethiopianism at the end of the day will win, example beginning of PM Dr Abiy to power. People organized under Ethiopianism shall win because we are many.

  • @musiegubramariam5114
    @musiegubramariam5114 2 часа назад

    አማራ የወያኔን ዘረኝነት አይደግመውም ወይንም ቀበሌኛ ልክ እንደወያኔ የአድዋ ጓረቤታሞች ብቻ ትግራይን ወይንም የጓጃም ጔጠኛ ኢትዮጵያን ወይንም ሌላውን አማራ መጨፍለቅ አይችልም

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 4 часа назад

    መቸም እውነቱን ላለመናገር ዳር ዳር እያላችሁ እንደሆችሁ
    አድማጮቻችሁ እየታዘቡ ነው: ከፀረ ህዝቡ የሆነ ሰው እያለ: ዳር ዳር ማለታችሁ እንረዳለን::

  • @MkAndualem
    @MkAndualem 4 часа назад

    በጣም የመንግስት ተከፋይ !! አማን

  • @CCM1789
    @CCM1789 5 часов назад +1

    እስክንድር እንዲህ ነው እኮ። ሽብልቅ ነው። ግራ የገባው።

  • @ደናሁኚኚ
    @ደናሁኚኚ 5 часов назад

    አማን ከደሬ ተማር ለመደመጥ ማድመጥ የሚባልነገር አለ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 5 часов назад

    ጃል እስክንድር እንግሊዝኛ ስላወራች እውቀት ያላት መስሏቸው 'ታላቁ' አላሏትም!?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 5 часов назад

    የእነ እስክንድር ድርጅት እራሱን ነጥሎ የአማራ ፋኖን ሳይወክል ከብልፅግና ጋር ለመደራደር ደፋ ቀና ቢልም 95 % የአማራ ፋኖን ያላካተተ በመሆኑ ክንቱ ቅጀት ነው ዋናው መሪ የአማራ ፋኖ ምድራዊ ሀይል መሬት ላይ እየተዋደቀ ይገኞል

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 5 часов назад

    ሲጀመር እስክንድር እንዴት ነው ከባልደራስ ለቆ ተሰዶ ወደ አማራ ፋኖ ከተቀላቀለ ወደ ትግሉ እሱ ሄደ እንጅ የፋኖ ትግል ወደ እስክንድር አልመጣም ስለዚህ እስክንድር የአማራ ፋኖን መሪ ሆኖ መደራደር አይችልም

  • @teshomemassebo9222
    @teshomemassebo9222 Час назад

    Aman right where ever u go in the world no ethinic federalism .citizenship is enough

  • @HAYATHASEN-n8n
    @HAYATHASEN-n8n 4 часа назад

    እናተ ብሎ ተታኝ ኡኡ ቴ

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 5 часов назад

    ተወደደም ተጠላም የአማራ ህዝብ መከራውን ግፉን አስወግዶ እራሱን ከብልፅግና ወራሪ ቡድን ነፃ አስጥቶ ወደፊት መገስገሱ ፍፁም አይቀሬ ነው ብልፅግና ንቆ አልደራደርም መለቃቀም ነው የቀረን እያለ በፍፁም መሬት ላይ ያለው የአማራ ፋኖ ትግሉን እያሳደገ ወደ መሪነት ጉዞ እየመጣ ነው

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 5 часов назад

    አማን ብጥርቄ!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MogesAmeshe-s7d
    @MogesAmeshe-s7d 5 часов назад

    አማን ዉስጥሽ ምን እንደሚያስብ በግልፅ ይታወቃል።

  • @ደናሁኚኚ
    @ደናሁኚኚ 5 часов назад

    አማኑኤል ለምን ትከራከራለክ ሪስክቤት ይኑርህ ካንተ አይጠበቅም።

  • @gmekonnen397
    @gmekonnen397 5 часов назад +1

    your contract with Eritrea is over
    No one can trust Ethiopian leaders any more

  • @gmekonnen397
    @gmekonnen397 5 часов назад +1

    To begin with. Ethiopia has no. ability. to fight with France

  • @gmekonnen397
    @gmekonnen397 5 часов назад +1

    Why you blame Djibouti. while your Abiy gave permission to Djibouti ???
    Why don’t ask your PM why he gave permission. to attack Ethiopia ??

  • @eskendershiferaw
    @eskendershiferaw Час назад

    pro abiy media

  • @HabteTisasse-hq5my
    @HabteTisasse-hq5my 5 часов назад

    Why we fear unity in diversity than focussing on leaving z citizenships ?

  • @ፀረጎጠኛ
    @ፀረጎጠኛ 5 часов назад

    ረቂቅ እኮ ነው ሰውየው ገና ብዙ የሚስተካከል መሆኑን አልተረዳህም

  • @ፀረጎጠኛ
    @ፀረጎጠኛ 5 часов назад

    ረቂቅ ነው አትዘባርቁ

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 Час назад

    ተረኛው ተብታባ ነገ ስትደግማት እናያለን

  • @BelachewAbate-f8z
    @BelachewAbate-f8z 4 часа назад

    ያው፡እጅ፡ስጡ፡፡

  • @alexjohn996
    @alexjohn996 40 минут назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 qit atabiwoch...wagachu tagegnalachu fano kegeba kkkkk

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 3 часа назад

    ሰላም 1 አፍታ ጠያቂውና ደረጀ ምትቀባዥሩ ትመስሉኛላችሁ የዘመነ ልጆች ጎጠኞች ናችሁ ።በሽግግር መንግስት ህገ- መንግስት ይቀረፃልእያሉ ነው።

  • @MkAndualem
    @MkAndualem 4 часа назад +1

    አማን ፣አንተ ከፖለቲካ ትንተናው ብትወጣ ይሻላል ። በጣም ባለጊ ሰው ነህ ።
    ስታወራ እንኳን ወረፋ አትሰጥም።

  • @musiegubramariam5114
    @musiegubramariam5114 2 часа назад

    ማመቻመች ሳይሆን ኢትዮጵያን የመሰረታትን ሀገር ጥሎ አይደለም አማራ መገንጠል አይደለም ሀሳባቸው