Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የህዝብ ዝምታ እውነት ነው በጣም ያስፈራል። እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ የኑሮ ውድነቱ፣ የቤት ኪራዩ፣ የእቃ ውድነት በእውነት ግራ ያጋባል። መንግስት ሆይ ዞር ብለህ ተመልከተን፣ ማፈናቀሉ ይብቃ፣ ችግራችንን የሚቀርፍ መፍትሄ አምጣልን
በአንድ ቃል፣ ግሩም ድንቅ!!! ለካ እውነት ተናጋሪና አቅራቢም አሁንም አሉ❤ እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ።
እናመሰግናለን ወንድማችን እንደአንተ ያሉትን ፈጣሪ በቸርነቱ ለሀገራችን ያብዛል።
He is a man of truth. He speaks straight forward and powerful.We need this kind of man to participate in our broken political system.
🌟እንዴት አደራችሁ ኢትዮጵያውያን🌟 🙏የተባረቀ ቀን ይሁንላችሁ🙏 ❤እስኪ ቤተሰብ እንሁን❤
አብይ ከደርግ መንግሥት በላይ በእሱ አስተዳደር ስው ይገደላል ብሎ በአደባባይ ነግሮናል። እየሆነ ያለው ይህ ነው።
የደህንነቱ መ/ቤት ሥራው ምን ይሆን? አዲስ አበባ ያለውን ነዋሪ ከመሠለል ለምን ወደየክልሉ ትኩረት አያደርጉም? ጠቅላይ ሚኒስትራችን እውነት ይቺን አገር ፈር ማስያዝ አቅትዎት ነው?? እኛም ያገር ናፍቆት ገደለን መግባቱንም ፈራን😒
ወላሂ፦ሁለተኛ አማራ አልሆንም! ይህ ቃል የትግላችን ነዳጂና አርማ ነው
የበሻሻው ዱርይ የመንደር ሚኒሻ አይደለውም ብሎናል እሱ ሰልጣኑን ጠንቅቆ እየሰራ ነው እሱም ዘረፋ እና አማራን ማፃዳት ነው😢
ወንድሜ ; በተናገርኸው ሁሉ እስማማለሁ ፤ ሆኖም ግን የችግሩ ምንጭ ላይ ትኩረትህን ቀንሰሃል ባይ ነኝ ; # እንደኔ ይህ የቆየና ስር የሰደደ በሽታ በዚ ልክ ተነግሮ አይበቃም ; ትናንት እንዲህ እንድንሆን ሲሰሩ ባሉበት የምናይበት ምልከታ በጥልቀት ማየት ይጠይቃል ።# እውነት ነው ; መሪውም ተመሪውም ያው እኛው ነን ።ጥንቃቄ ፡፡፡፡ጥንቃቄ:::::ጥንቃቄ ።
😢😢😢 I want saying appreciate your viewing strategy point all Ethiopian standing together, however who are crippling Ethiopian economic crisis 86% will have become poor not only that how long will affect to live affordable less than expect to eating
ወንድሜ ይህ የኢትዮጵያ መንግስት አይደለም:: ቢሆንማ ይሰሙን ነበር:: Think of the alternative truth.
አቶ ንጉሴ ብርሀኑ በሰላም ነው የጠፋት??? ወይስ ይሄ ሰውበላ መንግስት ነኝ ባይ ዱርዬ በላቸው
Ye’migerm’new ETHIOPIA Ye’3000 + 4000 + 5000 Ye’SILTANE TARIK Ye’tebale Ye’USHET TARIK Si’neger indalnebere :: Zare’demo ‘’’ZERINET + TORINET + MUSINA + ZIRFIYA ‘’’ Ye’tebale’new :: Tadias Yet’Geba Ye’3000 + 4000 + 5000 Ye’USHET ( YE’ETHIOPIA Ye’SILTANE ) TARIK ????? SILTANE Malet Min Malet’new Le’ETHIOPIA’wian ????.........
ተጠያቅው ህዝብ ነው በውስጣቻው ወንበደዎችን የደበቁት ከአንተ ጭምር አመፅ እና ገዳይን ይሚያበረታታ
እንዴ ያንተ ዕውቀት ደግሞ ከለብለብ ነው የወጣኸው?እንዴ ህዝብን በጅምላ ሰተፈርጅ ገርሞኝ ነው።ህዝብ ያን እንኳ አድርጓል ብለህ ካሰብ እንዴት ሌላውን ያንተን ጌታ ጨፍጫፊውን ምን ቢሆን/ቢያደርግ ነው እንዲህ ህዝብ የጠላው ብለህ ጠይቀሃል?በምንሰ ችሎታህ ሆዳም ሆድህን አሰብ እንጂ ሰለህዝብህና ሰለሀገርህ ምን ያሳሰብሃል።
የህዝብ ዝምታ እውነት ነው በጣም ያስፈራል። እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ የኑሮ ውድነቱ፣ የቤት ኪራዩ፣ የእቃ ውድነት በእውነት ግራ ያጋባል። መንግስት ሆይ ዞር ብለህ ተመልከተን፣ ማፈናቀሉ ይብቃ፣ ችግራችንን የሚቀርፍ መፍትሄ አምጣልን
በአንድ ቃል፣ ግሩም ድንቅ!!! ለካ እውነት ተናጋሪና አቅራቢም አሁንም አሉ❤ እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ።
እናመሰግናለን ወንድማችን እንደአንተ ያሉትን ፈጣሪ በቸርነቱ ለሀገራችን ያብዛል።
He is a man of truth. He speaks straight forward and powerful.
We need this kind of man to participate in our broken political system.
🌟እንዴት አደራችሁ ኢትዮጵያውያን🌟
🙏የተባረቀ ቀን ይሁንላችሁ🙏
❤እስኪ ቤተሰብ እንሁን❤
አብይ ከደርግ መንግሥት በላይ በእሱ አስተዳደር ስው ይገደላል ብሎ በአደባባይ ነግሮናል። እየሆነ ያለው ይህ ነው።
የደህንነቱ መ/ቤት ሥራው ምን ይሆን? አዲስ አበባ ያለውን ነዋሪ ከመሠለል ለምን ወደየክልሉ ትኩረት አያደርጉም? ጠቅላይ ሚኒስትራችን እውነት ይቺን አገር ፈር ማስያዝ አቅትዎት ነው?? እኛም ያገር ናፍቆት ገደለን መግባቱንም ፈራን😒
ወላሂ፦ሁለተኛ አማራ አልሆንም! ይህ ቃል የትግላችን ነዳጂና አርማ ነው
የበሻሻው ዱርይ የመንደር ሚኒሻ አይደለውም ብሎናል እሱ ሰልጣኑን ጠንቅቆ እየሰራ ነው እሱም ዘረፋ እና አማራን ማፃዳት ነው😢
ወንድሜ ; በተናገርኸው ሁሉ እስማማለሁ ፤ ሆኖም ግን የችግሩ ምንጭ ላይ ትኩረትህን ቀንሰሃል ባይ ነኝ ;
# እንደኔ ይህ የቆየና ስር የሰደደ በሽታ በዚ ልክ ተነግሮ አይበቃም ; ትናንት እንዲህ እንድንሆን ሲሰሩ ባሉበት የምናይበት ምልከታ በጥልቀት ማየት ይጠይቃል ።
# እውነት ነው ; መሪውም ተመሪውም ያው እኛው ነን ።
ጥንቃቄ ፡፡፡፡ጥንቃቄ:::::ጥንቃቄ ።