Anchor update የብልጽግና ሰልፍ ከሽፏል፡ በባህርዳር ከፍተኛ ውጥረት አለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 267

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад +101

    እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Месяц назад +1

      ሳተናው ወንድማችን መሳይ ትንታግ

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 Месяц назад +1

      Kayte nawe eyazagbke yalehwe kala ethiopia alche enda ? Ara efru😂😂😂😂😂😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Месяц назад

      @@senaitsenait4711 ፋኖ ወንድማችን እግር በእግር እየተከታተለ እውነታዋን ፍንትው እዛ ሰፈር ነፈስ አጠራቸው ኡኡኡ

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w Месяц назад +9

    ትንታጉ ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ ለአማራ ህዝብ እንዲሁም ለተጨቆነው ለኢትዮጵያውያን ድምፅ ስለሆንክ እናመስግናለን🙏❤️ ድሉ ቅርብ ነው
    ድሉ ለነበልባሉ ፋኖ 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @Ethiopia-xr8zb
    @Ethiopia-xr8zb Месяц назад +53

    እናመሰግናለን እንቁ መሳያችን!! ለመላው ለተጎዳው ለኢትዮጵያ ድምፅ ስለሆንክ።

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Месяц назад

    መሳይ አንተጀግና! ልጅ ይውጣልህ ! ዘርህ ይባረክ!

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 Месяц назад +56

    መሳይ እንቅልፍህን አጥተህ የምትታገለው ውጤቱ ቅርብ ቀን ነው ❤

  • @TadesseWorku-q2x
    @TadesseWorku-q2x Месяц назад

    ለእውነት የምትታገል አንቂ ተባረክ❤

  • @TsedalGg
    @TsedalGg Месяц назад +30

    ጎንደር እብናት ተማሪዎች የግደሉኝ ሰልፉን በድንጋይ በትነውታል

  • @aemerebaylie2846
    @aemerebaylie2846 Месяц назад +20

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ!!!ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @Haregedamss
    @Haregedamss Месяц назад +13

    እግዚአብሔር ይርዳህ ለአማራ ህዝብ ድሞፅ ሰለሆንክ

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 Месяц назад +18

    መሳይ ወድማች እናመሰግናለን እንቁ የማራ ልጂ ሽ አመት ኑረልን

  • @sele-s8u
    @sele-s8u Месяц назад +16

    ኑርልን መሣይየ አሁን ወሎ እየተደረገ ያለዉን መረጃ ልንገርህ ከተመቸህ

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Месяц назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን መሳይ በርታልን💚💛❤🙏💚💛❤👍💪💪💪

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet Месяц назад +3

    ድል ለተሰቃየው አማራ ህዝብ ፋኖያሸንፋል🙏❤️

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Месяц назад +7

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @MedinaAbera-x9x
    @MedinaAbera-x9x Месяц назад +16

    ድል ለተገፍው ህዝብ

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 Месяц назад +22

    ሰልፍ የሚወጣ አማራ መኖር የለበትም!አደራ!መሳይ ጀግናችን በርታልን የሱለይማን ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ? ደግም አማራዬ አንድ ሁኑ አንድነት ኃይል ነው የዘብሩ ገብርኤል ይከተላችሁ ድል ለአማራ ፋኖ

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 Месяц назад +2

      ውይ ሰልፍ ብቻ? ሽፍቶችን አዋረደ እንጂ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AbelTeferi-f6t
      @AbelTeferi-f6t Месяц назад +1

      gin eko wetewal teblo be tv eyetaye new lemen atawegzachewem😢

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 Месяц назад

      Gabriel kalboche gare ayetbabrem yagbrieln seme attre

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 Месяц назад

      @@AbelTeferi-f6t ኧረ በደንብ ወጥተዋል

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Месяц назад

      @@gakitdebubu7655 ይሄን ሰልፍ መንግስት የፈለገው ለድጋፍ ነበር ግን 😛😛😛😛 ለድጋፍ ነው እንዴ የወጡት? ተቃውዎ እያሰሙ መስሎኝ 😂😂😂😂

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه Месяц назад +10

    ድል ለህዝብ ልጅ ለአማራ ፋኖኖየ❤❤❤❤❤ወደፊት ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +26

    ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏 ሞትለሰው በላው አብይ

  • @meloamhara8614
    @meloamhara8614 Месяц назад +2

    ጎበዝ አምሓራ ህዝብ መሪያችን ፋኖ ነዉVictory for Fano Amhara

  • @KingMekdes
    @KingMekdes Месяц назад

    ሰልፍ ድሮ ቀረ። ከዚህ በኋላ ሰልፍ የምንወጣ ከሆነ ፍኖ ለማመስገን እና ብአዴንን ለማውገዝ ነው

  • @EfremSamuel-p4u
    @EfremSamuel-p4u Месяц назад +8

    ኦሮሞ ነኝ ድል ለአማራ ለተገፋው

    • @EThioLife-i4x
      @EThioLife-i4x Месяц назад +1

      ትግሉ የአማራ ብቻ አይደለም በኦሮሚያ እየተጠጨፈጨፍን ነው

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Месяц назад

      @@EfremSamuel-p4u አስተዋይ ሰው ተገኘ የኦሮሞን ወጣት አማራ ክልል እያስገባ እያስጨረሳቸው ነው ስለዚህ ይሄን መንግስት ልትቃወሙ ይገባል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      ትክክል ድል ለሚጨፈጨፈዉ አማራና ኦሮሞ!

  • @fbmobike3296
    @fbmobike3296 Месяц назад +4

    እየገደሉ ደግፈኝ ኧረ ይሄ ትልቅ ድፍረት ነው

  • @mariamenate21
    @mariamenate21 Месяц назад +14

    አይ አማራየ ፋኖየ ጀግናው

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss Месяц назад +18

    የማራህዝብ.ሆይ. ለሞት. ተዳርገናል. ተፋኖጎን. ቁም መጨረሻ ነን ይህነው

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Месяц назад +16

    ትግላችን ለማሸነፍ እንጂ ለውድቀት አይደለም እናሸንፋለን አንጠራጠርም

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Месяц назад +4

    ሸዋ ፣ ቤተ አማራ ፣ ጎጃም ፣ ጎንደር አንድ አማራ አንድ ፋኖ። አማራ እራሱ አንድ ነው ሀይላችንም አንድ ስንሆን ነው። አጠገብህ ያለውን አማራ አይንህን ከፍተህ ተመልከት ተደራጅ። እኛ ወንድሞቻችን ሀገሬ ብለን ኖረን አሁን የገጠመን ክህደትና ፍፁም ጥላቻ ነው። የሚመጣው አሁን ካለው ይብሳል ። ስርአቱ ያለ የሌለን ሀይሉን ሰብስቦ አማራን ለመስበር ተነስቷል። እኛ ያባቶቻችን ልጆች ደግሞ እንደዚህ አይነቱን የባርነት አካሄድ አንቀበለውም እስከመጨረሻውም መታገል ይኖርብናል።

  • @DagnachewAssefa-ys7bh
    @DagnachewAssefa-ys7bh Месяц назад

    Long live 2 U mesay

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Месяц назад +12

    ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️

  • @Woyni-zp9jm
    @Woyni-zp9jm Месяц назад +55

    ወይ ዘንድሮ ሰልፍ ዉጡ ማለቱ በራሱ ድፍረት ነው

  • @MakiaFacebook
    @MakiaFacebook Месяц назад +6

    አንበሳችን. መሳይ በርታ. ከኦሮሞ ክልል ከሸዋ ጭምር ቡዙ ካድሬዎች ገብተዋሉ ሰላማዊ ሰልፍ. ሊወጣ. ገብቶዋል

  • @userasnakech
    @userasnakech Месяц назад +26

    ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ💚💛❤ፋኖ😍😍😍

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ Месяц назад +22

    ሰልፍ ወጡ አልወጡ ጉዳያችን አይደለም ድል ለፋኖ ❤🙏

  • @KetemaKetema-w9c
    @KetemaKetema-w9c Месяц назад +6

    ድል ለፋኖ !!!

  • @AmanYetwale-gt1zg
    @AmanYetwale-gt1zg Месяц назад

    ይመቻችሁ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Месяц назад

    ድል ለተገፋው መከራ እየወረደበት ላለው አማራ ሁሉ ይሁን እግዝአብሔር የዚህን ህዝብ በደል ስቃይ ይፍረድ እጅግ ያሳዝናል እየገደልኩህ ሰብልህን ቤትህን ልጅህን እየደፈርኩ ቤትህን እያቃጠልኩ ከብትህን እየገደልኩ ዘርህን እያጠፈሁ ሰልፍ ወጥተህ ደግፈኝ ይህ ከግፍም በላይ ግፍ ነው ፈጣሪ ሆይ የዚህን ህዝብህን መከራ በቃ በል 🙏🏽😭😭😭

  • @TinsayeshNafekeje-f8q
    @TinsayeshNafekeje-f8q Месяц назад

    ይሄ ነዉ አማራ ! አንድነት ሀይል ነዉ!!!

  • @TamratSesai-nf5uq
    @TamratSesai-nf5uq Месяц назад +13

    ፋኖ እንቅስቃሴውን ወደ ደሴ ማድረግ አለበት ብልጽግና ሴሉ ያለው ደሴ ነው የሚገደለው የወሎ አማራ ነክ እየተባለ ነው እየተገደለ ያለው እንዴት ይሄ አይገባውም ግደለኝ ብሉ ስልፍ ራሱላይ እንዴት ይወጣል ምንድነው ህዝቡ የነካው አረወገኔ ንቃ የፈናቀለው የተገደለውን ወለጋ መቶ ማየት ይቻላል አረበቃ እንበል

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 Месяц назад +20

    ለፋኖ የድጋፍ ሰልፍ ይፈቀድ።

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw Месяц назад +2

    ዲል. ለፋኖ ይሁን ውዲቀት. ለጠላት

  • @GebrehiwotDagnaw
    @GebrehiwotDagnaw Месяц назад +14

    መሳይ መኮነን በርታልን

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Месяц назад +12

    ፈጣሪ ይዋጋልናል የአብይ ስራክ ይፍረስ ፈጣሪ ሀይል ነው 2017 አያልፍም ድል ለፋኖ

  • @amsaleatraga1929
    @amsaleatraga1929 Месяц назад

    Mesaye I’ve never seen Shameless government before try to rule with out people interests . Thanks Mesaye

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Месяц назад

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት ሞት ለባንዶች

  • @AdemMalik-k5f
    @AdemMalik-k5f Месяц назад

    we thankyou for the news ,,, anchor ,, ato mesay ,,,.

  • @KebretGatachew
    @KebretGatachew Месяц назад +2

    ጀግኖች አሰጨነቁት

  • @Malrt-o7l
    @Malrt-o7l Месяц назад +10

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያቸነፋል

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 Месяц назад

    Thank you, Anchor Media !!

  • @Ambassel
    @Ambassel Месяц назад +3

    የአማራ ሕዝብ ወደ ከፍታውና ልእልናው ይመለሳል ምንም ጥርጥር የለንም::

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Месяц назад +2

    Mesay blessed ❤❤❤❤

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት Месяц назад +2

    ጀግና ቀልድ የለም

  • @kopra6447
    @kopra6447 Месяц назад +3

    መሣይ❤❤❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Месяц назад +1

    ሰላም ወገኖች

  • @AbiKassa-dw5xn
    @AbiKassa-dw5xn Месяц назад

    እግዛብሄር የስራቹን ይስጣቹ

  • @AlexteshomeAlemayehu
    @AlexteshomeAlemayehu Месяц назад

    ስርአቱ ይፈርሳል በቅርብ

  • @GetawAgedew
    @GetawAgedew Месяц назад

    ፋኖ ያሸንፋል፣ የብልፅግና እና የአማራ ሕዝብ እንዳይቀጠል ሆኖ ተበጥሷል።

  • @mesianbesa1887
    @mesianbesa1887 Месяц назад +5

    ድል ለአማራ ፋኖ🟩🟨🟥!

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 Месяц назад +8

    መሳይ እናመሰግናለን🙏
    ፋኖ ይችላል💪💪💪💪💪💪💪

  • @ጄጄጄጄ-ሐ9መ
    @ጄጄጄጄ-ሐ9መ Месяц назад +2

    አማራ ሀገር እንጅ ክልል የለውም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      ትክክል ! የኢትዮጵያ መሬት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው።

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 Месяц назад +1

    መታሰቡስ

  • @samicheay8706
    @samicheay8706 Месяц назад

    I stand with amara fano🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Anisnap-f6v
    @Anisnap-f6v Месяц назад +2

    10qw Mesay

  • @awulewmekie-t5i
    @awulewmekie-t5i Месяц назад +5

    አማራጫችን ከቤት መቀመጥ ስለሆ እሳከሁን አልወጣንም ባህርዳሮች እስከአፍጫው የታጠቀ አጃቢ ይዞ ያላመለጠ ብአዴን እኛን ማን ሊያስቀረን ነው ሰልፍ ምንወጣ።

  • @BizuhanDemeke
    @BizuhanDemeke Месяц назад +6

    ድልለአማራፋኖ

  • @AbCd-e8n4d
    @AbCd-e8n4d Месяц назад +2

    Dlllll legegnaw fanooooooo❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yif66
    @Yif66 Месяц назад

    Bravo Amhara

  • @JoHaile-n7y
    @JoHaile-n7y Месяц назад +2

    Messing with wrong PEOPLE & REGION can cause serious consequences !

  • @remlaahmed654
    @remlaahmed654 Месяц назад

    Yesssssssssss

  • @abugida794
    @abugida794 Месяц назад +2

    ድልለፋኖ ውድቀት ለግብረሰዶሙ አብይ አህመድ

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu Месяц назад +2

    መሳይ ጀግናዉ እንቅልፍ የለሺዉ ጀግናዉ ጋዘጤኛዉ አማራኛ እሚችሉ የወሮሞን ሴቶችን የጎንደር ቀሜስ አልብሰዉ መፈክር እያሰሙነዉ አማራ አደሉም

  • @ethiopia6703
    @ethiopia6703 Месяц назад +1

    መሳይ እናመሰግናለን 🙏🙏
    እኔ ቤተሰቦቼን እንዳይወጡ አስተንቂቃለሁ! እደማይወጡ ባውቅም ‼️ የአሳድን እጣ ፋንታ ለሌባው አብይ ‼️

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 Месяц назад +1

      Labwe abiy ways banda masye😂😂😂😂😂😂😂

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Месяц назад

    እውነት ለመናገር ሁሉም በጠረቤዛ ዙሪያ ይነጋገሩ የሁሉም ስለጣን እንዳለ በሀላፊነት በጠረቤዛ ዙሪያ ይነጋገሩ ሁሉም ከነ ሀላፊነታየው ወንድም ወንድሙን አይግጀል ሁሉም ኢትዬጵያዊ ናቸው

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 Месяц назад +1

    FANO 🦅

  • @Galaxy-g5n
    @Galaxy-g5n Месяц назад +4

    ድልለአማራፋኖበርታመሳይ

  • @EliasSeifu-l9w
    @EliasSeifu-l9w Месяц назад +1

    ሠልፉ እንደ ምናየው አባቶች ቄሶች እና ኡስታዞች እደተሳተፉበት አይተናል አንተ ደግሞ አልተደረገም አልክ ማንን እንመን አንተን ወይስ አይናችን እንመን

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu Месяц назад +7

    የአማራ ብልግና መጥፋት አለበት። ፋኖ ወደፊት።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Месяц назад +5

    በጣም ደስ የሚል ዜና ነው፣ ይህ ነውረኛ የሚሰራው ግፍና መከራ አንሶ ለሚሰራው ግፍና መከራም ድጋፍ አድርጉልኝ በሚል ትእቢት ተነፍቶ ሊፈጽመው ለነበረው እኩይ ስራ መክሸፉ ደስ ይላል።

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 Месяц назад

    💪❤️💪❤️💪❤️💪

  • @Yif66
    @Yif66 Месяц назад +2

    ፋኖ ካድሬን ማፅዳት አለበት

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Месяц назад

    Wendm Mesay bertaln jegnachn Fano ychlal

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 Месяц назад +12

    አልሀምዱሊላህ፣ህዝቤ፣ነቅቷል፣ንቃ፣አማራ፣

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 Месяц назад +1

      Awo naktole labochen banda endhonu 😂😂😂😂😂

  • @natenaeltewderos5490
    @natenaeltewderos5490 Месяц назад +3

    1st

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 Месяц назад +2

    መሣይ ጀግናው በርታ

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z Месяц назад +4

    አማራን የአሣማ ስብስብ ሊያበረክከው ፈፅሞ አይችልም።እስቲ አማራን ለማጥፋት ያልተጠቀመው ነገር ኒኩለር ቦብቻነው።እሡም እጃቼው ላይ ስሌለነው።ምድረገነት አምሀራ።

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 Месяц назад

    peace

  • @SeifuDesale
    @SeifuDesale Месяц назад +2

    ❤❤

  • @ፋኑኤል
    @ፋኑኤል Месяц назад

    ሰልፉ ከሸፏል

  • @abadura9398
    @abadura9398 Месяц назад

    እረ በዚህ ደረጃ መቀደድን ምን አመጣው ባህር ዳር ዕኮ የሀገር ሰው ነው ሰላማዊ ሰልፉን የተካፈለው

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 Месяц назад +1

    ❤❤❤ ለዚህ ቆሻሻ የወረሞ ዘላን አገዛዝ እንዴት ሰልፍ ይወጣል ፣ ያውም የአማራና የኢትዮጲያ ጠላት ለሆነው እውነተኛ ሰይጣን ፣ ጀግናው የአማራ ህዝብ ሰልፍ ሊወጣ አይችልም ❤❤❤

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 Месяц назад

    ቢወጡ ነበር የሚገርመኝ!!

  • @yaradaarada8292
    @yaradaarada8292 Месяц назад

    በሻሻው የበታችነት ስሜቱን ለማከም የማያቋርጥ ምስጋና ሙከሻ የሚወድ ድኩማን ስለሆነ ነፍሱ እስክታልፍ ድረስ ሰልፍና ጭብጨባ ለትንሹ ብሬኑ ትንሽ እርካታ ስለሆነ አሁን ይሚያርገውን እስትንፋሱ እስካልች ድረስ ምክንያት እየፈለገ ያሰልፋል ያስጭበጭባል፣የበታችነት ስሜት ያለበት ሰው ለራሱም ለቤተሰቡም ለጓደኛውም ለአገሩም ጠንቅ ስለሆነ ፣መነቀል አለበት።

  • @emaneman7173
    @emaneman7173 Месяц назад +2

    👍👍👍

  • @teklemariamtekeste2010
    @teklemariamtekeste2010 Месяц назад +1

    Belom 🦾🦾🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @AynalemGebreDegaga
    @AynalemGebreDegaga Месяц назад

    መሳይ፣ስጠብቅ፣ነበርድል፣ለፋኖ፣እውነት፣ያሽንፋል።

  • @AbrehamMelaku-h7l
    @AbrehamMelaku-h7l Месяц назад +2

    የመንግሥት ሰራተኛው ደመወዝ አይከፈላችሁም ሰልፍ ካአልወጣችሁ ስለተባሉ ነው እየጨነቃቸው የወጡት።

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት Месяц назад +2

    💪💪💪💪💪

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 Месяц назад

    እየተጨፈጨፈ ምን ሊያደርግ ነዉ የሱ የድጋፍ ሚወጣ

  • @negeseyesawku
    @negeseyesawku Месяц назад +1

    ወይ ጉድ ግድ ካልደገፋችሁኝ ሰልፍ ወጡ አልወጡ መፍትሄው ምንድን ነው

  • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw

    ፋኖ መሳይ

  • @get-hu1bo
    @get-hu1bo Месяц назад +1

    የሰልፉ ድራማ ይኸን ይመስላል!
    1.ተማሪ ለመማር ሲገባ ት/ት የለም በማለት በሚንሻ አስከብቦ እንደተሰለፈ ነዱት
    2. ሱቅ;የመንግስት መስሪያ ቤት በግድ አዘጉ (ብሄራዊ በዓል እንደሆነ ሁሉ) ;ከዛ የመንግስት ሰራተኛ ካልተሰለፈ የ1 ወር ደሞዝ ይቀጣል አሉ
    3. የሴፍትኔት ተጠቃሚ እናቶችን ካልወጣችሁ አይሰጣችሁም አሉ(ብልጽግና እንደሰጣቸው ሁሉ)
    4.መኪና ;ባጃጅ መንቀሳቀስ አይቻልም አሉ::
    5. በዝህ መልኩ የሰበሰቧቸው ጥቂት ግለሰቦች ሚዲያ ላይ እንዳይታዮ ፊታቸውን ሸፍነው አልያም ፊታቸውን ዙረው ታዮ!
    ሀቅና በወሸት መደበቅ አይቻልም::
    ብልጽግና ገዳይ ነው!