መዘሙረ ያሬድን ያስገረመው ጉዳይ/ቀለሜ ሲያቅተው ፓስተር ሀይሌ ተተካ/ዘማርያም/አክሊለ/gadisa/ሐዋርያዊ መልስ/ልደተ/answer/ORTHODOX tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 23

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 18 дней назад +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 18 дней назад +3

    ያሬዶም ይልሐል❤❤❤❤

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 11 дней назад

    በስመአብ መናፍቃን ሁሉ በአንድ አይነት ምች ተመቱ እግዞኦ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች እንደው የድንግል ማረያም ልጅ ትዕግስቱን ይስጣቹ

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 18 дней назад +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistderes
    @tigistderes 18 дней назад +1

    ❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤

  • @tigistderes
    @tigistderes 18 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @tigistderes
    @tigistderes 18 дней назад

    ❤❤❤ ኑ ብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤

  • @habbey2735
    @habbey2735 18 дней назад +3

    እኔ እኮ አንድ የኦርቶዶክስ ዲያቆን እድሜዉን በሙሉ የመጽሐፍ ቅዱስ አዋቂ ነኝ ብሎ ስራቀቅ የኖረዉን ፕሮቴስታንት ፓስተር እንደዚህ መገተር ይገርመኛል፡፡

    • @TewodrosYierdaw
      @TewodrosYierdaw 18 дней назад

      ወንድሜ ዴቆን ማለት ሙሉ ነው ማለት አደለም ሊቃወንት የመፅሀፍት መምህር እነሱ ናቸው ሙሉ እውቀት ያላቸው

  • @chafowelchafo9568
    @chafowelchafo9568 18 дней назад

    የሰውን ባህርይ ማወቅ አለባችሁ ይህኸውም የስጋ ባህርይ ውሱንነት ነው የነፍስ ባህርይ ደግሞ ለባዊነት ነው ሰው በአካለ ነፍስ ለባዊ ነው (አዋቂ ነው) ስለዚህ በአካለ ንፍስ ስንሆን እውቀት እይከፍልብንም እና ሁሉን ማወቅ ይችላሉ መወስን በአካለ ስጋ የመሆን ባህርይ ነው ::

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 18 дней назад +1

    ምድነው ምድነው በአማርኛ ተናገርጴንጤ ኢትዮጵያ ነው ያለህው

  • @pamagranetfruit3592
    @pamagranetfruit3592 19 дней назад +4

    አይ ቀለሜ እስከመቼ ከአእውነት ሸሽተህ ትኖራለህ ? አሯሯጥህ እንዳትሰበር ብቻ 😂😂😂😂 ቀለሜ ከባልቴት ወሬ ዉጣ በፈጠረህ

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q 18 дней назад

      ቀለሜኮ እውነቱን ልቡ ያውቀዋል ነገር ግን እውነቱን አምኖ መቀበል አይፈልግም ልቦና ይስጠው

  • @HiwotMolla-h6v
    @HiwotMolla-h6v 19 дней назад

    Hylish Amnehal'ko

  • @minichel1523
    @minichel1523 18 дней назад

    mels sitefa mn ysanewal yesenef mrkuz nech

  • @nigatuabera4762
    @nigatuabera4762 18 дней назад

    የጴንጤ ክርክር ምሳሌ:_ ሶላ ስክርፕ ቸርቻራ😁
    መጀመሪያ : -በመጽሐፋ ዉሃ ጠጡ የሚል ስለሌለ ውሃ መጠጣት አልተፈቀደም ብሎ ይከራከራል ። ከዛ ዉሃ ጠጡ የሚል ጥቅስ አምጣ ይላል:: ሳምራዊቷን ዉሃ እንድትሰጠዉ ጠይቆታል ስትለዉ። ዉሃዉን ተቀብሎ ጠጣ የሚል አልተጻፈም ይልሃል።
    እሺ ከዚያስ ስትለዉ ፡፡፡፡፡
    በእምነታችን ብቻ ሕይወትን ስላገኘን አሁን ዉሃ የምንጠጣዉ ለመኖር ሳይሆን ሕይወትን ለማሰብ ነዉ። ብሎ እርፋ:: ሶላ ፌዴ መሆኑ ነዉ። 😃

  • @Tst-p1p
    @Tst-p1p 19 дней назад

    Ene estelyalehu echilalehu kidusan gin ayichilumm alalem😂😂😂😂😂 ere protestants egziabher lbachihun yimelslachihu

  • @HiwotMolla-h6v
    @HiwotMolla-h6v 19 дней назад

    Hailu ant rasu'ko degagimhi eyalkew nwu u are rational gin bqinineti tmelketew..... MEZMURE eyalhi yalhi ahunim kEgiziabher tsega yetenesa nwu eyalhi yalwu

  • @Tst-p1p
    @Tst-p1p 19 дней назад

    Wene wondimoche tigstun yistachihu melsu senegrachewum mamen ayifelgum hulum pente andi nachewu metyk nw enj mawok ayifelgum wondimoche kalehetn yasemalen bebetu yastnaln nu bebrhanu temelalesu orthodox lezelalem tinur deginetu benesu tiyake egna eyetmarn new

  • @TemesgenNuri-i4z
    @TemesgenNuri-i4z 19 дней назад

    መመልከትና ማየት መናገር እራስ የኦነው የክርስቶስ ነው።የአካል ብልቶች ግንዛቢው ነው የሚቀርላቸው።ሁሉን ማወቅ የመለኮት ነው።አታምታታ!!! ያሪድ

    • @be-liever
      @be-liever 19 дней назад +2

      @@TemesgenNuri-i4z መመለከትና መየት መናገር እራስ የሆነወ የክርስቶስ ነው ማነው አይደለም ያለው? ነገርግን በመንፈስቅዱስ ፀጋ ስጦታ ብዙ ነገር ማወቅ ማድረግ ይችላሉ። ለመለኮት ሁሉን ማውቅ የባህሪው ነው ለሰው ለቅዱሳን ሰውች ግን የማወቅ ችሎታው በፀጋ የሚሰጣቸው።

    • @be-liever
      @be-liever 19 дней назад +1

      ለምን ያልተባለውን ነገር ታወራላቹ 🤔ቅዱሳኑ በፀጋ እውቀትን ችሎታን አላቸው።