Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሄሉን እንባ ማየት የማትፈልጉ እስኪ በላይክ
❤❤❤❤❤
እዳልክ ሄሉዬን ዳግም እዳሰብራት ያምትሉ ለይክ😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ አስታዋይ
ምን ብሎ ይሰብራትል ፍቅርኛው አላደለይ
ምን፡ማለትነው፡እዳሠብራት፡ፍቅረኛ፡እያላት፡በውነት፡እዳልክ፡ጥሩልጂ፡ነው፡ፍቅረኛ፡እያላት፡እሳን፡ይከባከባታን፡ሌላሠው፡ቢሆን፡ዘወር፡ብሎ፡አያያትም፡
ናቲ ጋር እኮ አልተለያየሁም እያለች ነው
@@saadasadada505 ትክክል እሶግን ገባየዋን እየዘጋቺ ነው
የኔ ውድ አታልቅሽ ስከፍሻ አልወዳም እንዳልክዬ እንተርቪው ስላርካት እናመሰግናለን❤
ይሄን የምታነቢው እናትሽ ሽ አመት ትኑርልሽ❤
አሜን ❤❤❤😢
አሚንንን ያረብ🎉🎉😢
አሚን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን 3❤
ሄሉዬ ስለአባትሽ እኔም አባቴን በጣም ስለምወድ እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ እግዚአብሄር ይፋውስልሽ አይዞሽ
አይዞሽ ሄሉዬ እግዚአብሔር ይማርልሽ😢😢❤❤❤❤❤❤
እውነትሽን ነው ሄሉየ የሰው ልጅ ማንም አይጣ የእውነት ማጣት ከባድ ነው ያለም ሰው በሙሉ አይጣ በእውነት ከባድ ነው እያየሁት ነው ማጣትን አይዞሽ ሄሉየ
ሄሉዬ የኔ አስተዋይ ጎበዝ ጠንካራ ሴትነሽ በራስሽ የምትተማመኚ ጎበዝነሽ እግዚአብሔር አምላክ ያለፈውን እደትምህርት አርጎ የወደፊቱን ጥሩ መልካምነገር ይግጠምሽ❤❤❤❤❤
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን የተመመን አላህ ያሻርው የተችገርን አላህ ይፍርጅው ያርብ
አሚንንንንንን ያአላህ
እውነትም ጀግና እናትና አባት ነው ያሉሽ አባትሽን እግዚአብሔር ይማራቸው አንቺም ጀግና ነሽ በርች እህቴ
እህት እና ወንዲሞች አሞኛል በሥደት ጉፋንም የከብዳል ዱአ አረጉልኝ በአላህ
Fatare yemareshe
አለህ ያሽረሽ እህቴ
Fetari ymaresh yene wudd ❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ
አላህ ያሽርሽ
አይዞሽ ሄሎዬ የኔ ጠንካራ በርቺ አሁን እዳልክ አለልሽ ተጎኑ ሆንላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ስታለቅሺ ማየት አንፈልግም ሁሌም ሳቂ🎉🎉🎉🎉
ሄሉዬ አታልቅሺ ሁሉም ያልፎል እግዚአብሔር አምላክ አባትሺን ይማርልሺ❤❤❤
ማነው እደኔ ከትናት ጀምሮ ሲጠብቅ የቆየ ግጩኝ
አባትሽን እግዚአብሔር ያሽርልሽ❤🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
የተንቢ ወይም ለምለም የሄደችበት ለም አይወሰዱትም ወዶ ገነት
ፀበል ዉሰጃቸዉ እባክሽ እባክሽ, ስንት ጊዜ እፅፋለሁ ,, እኔ ራሴዉ አካሒድሻለሁ,, ሔሉ
የኔማር 😢አይዞሽ ዉዴ ሁሉም ያልፋል😢😢😢
ሄሉየ አባትሽ እግዚአብሄር ይማረዉ
እኛንም ግራ አታጋቡን እደ የተጠየቅሽዉ ሌላ የምታወሪዉ ሌላ
Nuule warraa biyyaa Ormmaa jiruu yaa waqayyoo atti Nagan biyyaa kenyati nu galchi maatii Kenyan Wal nua agarsiisi 🙏😢
Amiin haadhoo koo💕
እኔ ግልፅ አልሆነልኝም ጋይስ እንደኔ የተወዛገብ ላይክ ክክክ
እኔ ባለፈው እዳልክ ከድሮ ሂውትሽ ወተሻል ወይ ሲላት አወ አለች አሁን ደሞ እናቲጋ እያወራን ነውአለች ወይስ ውራማነው እኛ ላይ የሚሰሩት
እመቤቴ ማርያም ከኩፉ ነገር ትጠብቅሺ እግዚአብሔር አምላክ መገድሺን ይምራሺ❤❤❤
አይዞሽ እህቴ ሄሉ እግዚአብሔር አምላክ አብትሽን በሙሉ ጤንነት ያስብልኝ 🙏❤❤❤
ሄሉ ምንም ግልፅ አይደለም የምትናገረው ሁሉ ነገር ከመደጋገም ውጪ ለጠየቀሽ ጥያቄ ግልፅ አይደለም ።ሲቀጥል ናቲን ስለምታፈቅሪው የውጭ ፕሮሰስ አብርአችሁ ጀመራችሁ ከዚያ የሱ ሲሳካ ሂድ አልሽው ከዚያ ሲሳካ አንቺ ልትሄጂ እናም ደግሞ አሁንም ከእሱ ጋ ታወራላችሁ ግን ደግሞ እንዳልክን ከፕሮሰሱ አስቀረሽው እናም አብረን እንሂድ ሲልሽ እምቢ አልሽው እንደውም ምክንያትሽን ያደረግሽው አባቴን ትቼ አልሄድም ነው ያልሽው አልፎም ከሴት ጋ እንዳላይህ አልሽው ይህ ነገር ልክ እንደሆንሽ ነው የምታስቢው?ሲበዛ ራስ ወዳድ እንደሆንሽ ነው የሚያሳየው ነገ እኮ የናቲ ቢሳካ ልትሄጂ ባክሳካ እንዳልክን እንደ መጠባበቂያ ወይስ እንደ መያዣ ነው ሁሉንም ግልፅ አድርገው ቢያንስ እዚህ ጋ ላንቺ ሲል ዋጋ እየከፈለ ያለ ሰው አለ እክብሮት ይኑርሽ ናቲ እራሱን እና እራሱን ስለሚወድ ሄደ እና አስቢበት ለእንዳልክም።
ይህንን ሀሳብ እኔም እጋራለሁምክንያቱም እንዳልክ በጣም መልካም ሰው ከመሆኑ የተነሳና ከከፋለልሽ ዋጋ የተነሳ እኛንም ወደተሳሳተ መንገድ እንድናስብ አርገሽናል እውነት እንዳልክ ከመጅመርያ ፍቅረኛሽ ጋር ጨርሰሻል ወተሻል ሲልሽ አዎ ትንሽ ነው የቀረኝ እንጂ ጨርሻለሁ አልሽ እንደገና ደግሞ ከናቲ ጋር ስትጀናጀኚ እንዳልክን ባጣ ቆየኝ ልታደርግ ነው በመጀመርያ እንዳልክ ሰብሮኝ ሄደ አልሽ አንቺ ይህንን ሁሉ ስታደርጊ ተመልካች ሁሉ እየወረደበት ነበር አንቺ ትክክለኛና ሀቀኛ ከሆንሽ የዛሬው ኢንተርቪው ሌላ የበፉት ከእንዳልክ ጋር ስታወሪናን ስትሆን የነበረው ሌላ ዛሬ በጣም ተናድጄብሻለሁ እንዳልክ አንተ የምትገኝ መልካም ሰው ላደረገልሽ እንኩዋን ዋጋ መስጠት ነበረብሽ እንዳልክ ከዚህ በፉት የምታወሬው ሌላ የምትሆኚው ሌላ ብሎ ገልፆሻል አሁንም ይህንን ኢንተርቪው እንታስተካክዬና ይቅርታን መጠየቅ አንብብ መንፋሳችንን አቆሽሸሻል መንገር ሰላለብን ነው ያለበለዝያ ግን ስተቱ መቀጠል ስለሌለበት ነው አመሰግናለሁ በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ ግለፁላት
የምር ደነገጥኩ ሄሉ ግን ይሄንንን Enter view በድጋሚ አዳምጪው ምን እያልሽ ነው
እስካሁን ስነሰራ የነበረዉ ድራማ ነዉ ማለታቸዉኮ ነዉ የኔ እህት
ድራማም ቢሆን ከዚህ በሁዋላ ምንም ብትል ማን ያምናታል እድል ክስ ምን አድርግ በጠፋችበት ቦታ ፈልጉዋት ሲሄድ አንተ ምንም አልተረዳህኝም ስትለው ነበር ስለዚህ አሁን እኛ የተረዳነው ያንቺን በፍቅር ውስጥ መወዛግብ ነው ደግሞ ሁልግዜ የሚደርስልሽ ብለሽ መረዳት ያለብሽ የህይወትን ዋጋ የከፋለልሽእየሱስ ክርስቶስ ነው
ሄሉየ. አታልቅሺ. ወድ ቢሀድ ወድ ይመጣል 🎉🎉🎉🎉
የኔዉድ ሄሉዬ አታልቅሽ ዉዴ እንኳንም ጠንካራ ሆንሽ አሁንም እመብርሃን የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ አይዞን❤
ሔሉዬ አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነሽ አባትሽ ፈጣሪ ይማርልሽ አታልቅሺ
ደምርኝ ውዴ🥰
ወይ ሄሉ ያረብ ሁሌ ደስታሽን የምመኝ እህት ነኝ ደምሩኝ
የኔ ውድ የኔ ማር ሁሉም ነገርለበጎነው አታልቅሽ ስታለቅሽ በጣምነው እሚከፋኝ
አይዞሽ ሔሉዬ ሁሉም ነገር ላያስችል አይሰጥም😢😢አባትሽም እግዚአብሔር ይማራቸው🤲🤲🤲ዋናው በፅሎት መበረታት ነው ❤❤❤
ሄሉ የኔ ውድ አታልቅሺ አባትሽ እግዚአብሔር ይማረው
የኔ ማር ስታምር ሄልዬ አፍሽ ሲጣፍጥ እርግት ያልሽ ልጅ ነሽ እወድሻለዉ
ምስጋና ለእንዳልክ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️🍾🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ማሻአላህ የኔ ቆጆ ቆጅዬ ነሽ አስተዋይ ውብ የሆነ ልብ አለሽ 🥰ትንሽ ስብር ነው የምቀርሽ እሱን ቀስ እያልሽ አስተከክይ በመቀጠል ጀግና ሴት ነሽ በርች 💪
የኔውድ አታልቅሽ አባትሽንም አላህያሽርልሽ😢😢😢😢
ሠአድየ ደምሪኝ❤
አይዞሽ እረሰ መጥፋት በጣም ከብዳ ሰው መገደል ቀለለ ነው ሰው ከገደለሸ ንሰሐ ትግቢልሸ እረሰሸ ከጠፈሸ ንሰሐ የለም
ሄሉዬ የናሂ ድምቀት የናሂ ኢትዮብ ያሳድግሸ አንቺ ነሽ ሄሉዬ የሁሉም ድምቀት የሄድሽበት ሁሉም ይደምቃል❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት አይዞሽ ያገሬ ስውርዋ ማርያም ሁሉን ትፈታለች❤❤❤
ሂሉ የሚባሉ ልጆች በጣም ጀግና ናቸው ስንደራላዋ ሂሉ ና አንች አንድ ላይ በትገናኙ ግንእንድት ደስ ይላል ❤
ትክክል❤❤❤
Sah❤🎉
ፈጣሪ የተማኛሹውን የአባትሽን ህመም ያቅላላቸው❤😔
ሄልዬ አይዞሽ ሁሉ ነገር የሚደረስበት ነዉ የሆላሽን ትተሽ ወደፊት ማሰብ ነው እሺ ሄሉዬ❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ጀግና ገና ከዚህም በላይ ከፍትያለሽ የኔ ቆንጆ እንዳልክዬ ሄሉዬን አደራ እወዳችዋለሁኝ ገና ከናንተ ብዙ እጠብቃለሁኝ አይለያችሁ የኔ ልዮዎች❤❤❤❤❤
ሄሉዬ አብሽሪ አላህ ጤናውን ይመልስልሽ
ሄሉ ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ነገር ግን የአባትሽን ነገር ስሰማ ውስጤ ተሰምቶኝ ነው እግዚአብሔር ይማራቸው በርሜል ጊዮርጊስ ውሰዷቸው ይድናሉ
ናቲ እንኳን ላንች ለተመልካችም የሚናፍቅ ልጂ ነው አላህ በሠላም ያገናኛችሁ ሄሉየ አባትሽንም አላህ ያሽራቸው
አላህ ከመጀመራያ እሲከመጨረሻ አብሬንየምቆይፍቅርስጠን
የኔ ጀግና በጣም ልዩ ነሸ ጎበዝ ብርቱ ሴት ነሸ አይዞሸ ያልፍል ሁሉም
ሄሉ አይዞሽ በርሜል ፀበል ውሰዱት
እግዚአብሔር ለአባትሽ እናትሽ ቤተሰቦችሽ እድሜ ጤናውን ይስጥልሽ የአሰብሹን የተመኘሽው ሁሉ ያሳክልሽ ❤❤
እኔ እንደ ሚመስለኝ ናቴ አይወድሽም እሱ ቢያፈቅርሽ ጥሎሽ አይሔድም ነበር ምክንያቱም የሱ ባይሳካ ያንቼ ቢሳካ አንቼ አትሔጄም ነበረ ለምን ታፈቅሬዋለሽ እህቴ አትጠብቄው አሁን እግዚአብሔር አጠገብብ እንዳልክ አለ እግዚአብሔር ነው የሰጠሽ ወደካናዳ መምጣት የምትፈልገው ከሆነ ከእንዳልክ ጋር በቀላሉ በሕጋዊ መንገድ 5ወር የሚያልቅበት መንገድ እነግራችኋለሁ ካናዳ በጣም አሪፍ ሀገር ናት ፕሮሰስ ማለቴ ነው
ሄሉዬ ሱዉር ማርያም ውሳዳች ይድናል 🙏🙏
እየሱስ ያድናል
አይዞሽ ሄሉሻ ሁሉም ነገር በ አግዚአብሔር ዘንድ ነው አብትሽ ፈጣሪ ጨሪሶ ይማር❤️❤️❤️ 🥹🥹
አይዞሽ ሄሉዬ ሀሉም ለሄይርነው አሁንደሞ እዳልኬ አለለሽ 😢😢😢
ሄሉሻ የእንዳልክ እንግዳ ሆነሽ ስላየንሽ ደስ ይላል አባትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬአታልቅሽበሂወትላይብዙነገርአለ
በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ዉሰዱት ይድናል አባታሽ😢❤❤
Denkoro nachaw aysemum endeza sebalu betsbu betklala
የዎደቃን ምየነሰ ምየጣነክር አንድ አለህ ሱበሀነሁ ዎታአለ ብቻነ ብቻነው
ሔሉ ክርስቲያን ይፈተናል ምክንያቱም እኛ በክርስቶስ ክርስቲያን ነን ፈተናን ያስተማረን መድሐኒአለም ከነእናቱ በዚች ምድር ሲኖሩ እስከ መስቀሉ ድረስ ተፈትነዋል ስለዚህ እኛም የነሱ ልጆች ነንእና መፈተን ግዴታ ነው ነገርግን ያንን ፈተና ለማለፍ ጀግና መሆን ነው ይኼውም 1ኛ መጽናት፣2ኛ በፀሎት መትጋት 3ኛ ወደቤተክርስቲያንን ማዘውተር እና ሁሉን ነገርሽን ለእግዚአብሔር መንገር ብቻ ነው ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳሽ።
ሠብልየ አስረጂ አረ የሂሉ ነገር እውነት ለማውጣት ፈርታ ነው እንጂ በዚህ መልኩ እንዳልክ ጋር አየተለጣጠፏ እንዴት ነው ከናቲ ጋር የምትለው እና እሱ አይደብረውም❤❤
ሄሉ አባትሽን እገዚአብሔር ይማርልሽ ጥያቄና መልሱ ጥሩ ነው ግን የጠየቀሽን ብዙዉን አልመለሽም ፍቅረኛሽ የት እንዳለ አልመለሽም ብዙውን ደጋግመሻል ይሁን ምንም አይደል እኔ ግን ሁለታችሁ ምትዋደዱ ይመስለኝ ነበር ግን እንዳልክ የራሱ ሕይወት እንዳለዉ በስነስርአት ያስታዉቃል ከለለዉ ከሱ ጋር ብትሆኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ዉጭ ያለን ፍቅረኛ መጠበቅ በጣም ሚከብድ ይመስለኛል እናንተ ሁለቱ አብራችሁ ብትሆኑ 100% እኛ ተመልካቾች ደሰተኛ ነን ካልሆነ ባላችሁበት ይመቻችሁ....
ርረ ሄሉ ማናት ያጠነከረችሽ ስብሀናላ ከባድ ሽርክ የሚያጠነክር አላህዬ ብቻ ነው ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያአላህ መልክተኛ ናቸው❤
ውዴ ደምሪኝ ሰብ
አየሽ እዚጋ መጻህፍት ቅዱስ ምን ይላል በሰዉ መደገፍ መሰበር ነዉ ❤❤❤❤❤
እንደተረዳሁት ከሆነ ናቲ ቶሎ ስለማይመጣ አንቺ አንቺ በሀገርሽ አግብተሽ መውለድ ለቤተሰቦችሽ በቅርብ መሆን❤❤❤❤❤ እንዳልኬ ን ላለማስቀየም እንጂ 😍😍😍ማግባት ዕድሉ ቢሰጥሽ እንዳልኬን ነበር የዉጭው መሄድ ስላልተሳካልሽ ናቲን በተስፋ መጠበቁ አልተዋጠልሽም ወይም ቶሎ መመለስ አይፈልግ ይሆናል በዙም ተስፋ የሰጠሽ አልመሰለኝም አባትሽን ይማርልሽ እንዳልኬ ጋደኛሽ ሆኖ ለጥሩ ሰው ይዳርሽ ናቲንም ከጠበቅሽ አይከፋንም ከዚህ በኋላ ነቃ በይ❤❤❤❤
እኔ የምታወራው አልገባኝም ሽፍንፍን ያለ ወሬ ነው ያወራሽው ሔሉ ድግምግም እያረግሽ ነው የምታወሪው ለጠየቀሽ ትክክለኛ መልስ አልመለስሽሞ የት ነው የሔደው አሁን ያላችሁ ግንኙነትስ እየተደዋወልን ነው አልሽ እና እንዳልክን ለምን ከሴት ጋር አየሁት ብለሽ እሪ ያልሽው😮😮😮😢
ትክክል የኔም ጥያቄ ነው ከናቲጋ እያወራሺ ከሆነ ምን አጨረጨረሺ እዳልክን ከሴትጋ አየሁህ ብለሺ🤔🤔
tikikikl nesh lijtu sheger albat
ለኔም እንዴዛስትለው የነበረው ሁሉ ጋራ አጋብቶኘል በተረፈ አባቷን አላህ ያሽረላት
ሁላችንም ነን ግራ የገባን ሄሉ የእዉነት ምርጥ አክተር ናት ስንቱን ሰዉ በድራማዋ አስለቀሰች።
@@genetmesfin4299 ያሁሉ ነገር ድራማ ነበር ማለት ነዉ ???
❤❤ሄሉዬ የኔናት አታልቅሽ ማማዬ 🎉🎉
አይዛሽ ሄሉዬ አይዛሽ አተል ቅሺ አበትሺ አለሀ አፈያ የረግልሺ😢😢😢🎉❤ እደልኬ ሄሉ አትጉድት 🙏
ሄሉዬ የኔ ማር አታልቅሽ ስታለቅሽ ማየት አንፈልግም 😢😢😢😢😢አባትሽን ፈጣሪ ይማርልሽ 😢
ሄሉየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል አባትሽን ይምርልሻል ❤❤❤
ደምሪኝውዴ❤
እሺ
የኔዉድ ሄሉዬ አይዞሽልኝ አባት ሽንም አላህ ያሽርልሽ 😢😢😢🎉🎉🎉
ሄሉየ እግዚአብሔር እንባሽን በደስታ ይቀይረው እዳልክም እግዚአብሔር ይባርክህ ከጎኗ አትራቅ
Helu yene enati Azoshi❤❤❤❤❤❤ ijoolee keenyaa maatii naafii tahaa
Tole lubuu♥️♥️♥️
❤
Sa'atii dheeraa dhagefachuu hin jaladhuu kan Endalk fi helu nageefadhee fixuun koo naa ajaaibee❤❤❤
ani hunda hin dhaggeeffanne amma maalitti jirure heluf natin gargar bahan mo wlin jiru 😌
@@ክርስቲና857anumaaf gaafiidha Adda baahiin mmoo maaliin gaaruu
@@OlanaaRUclipslakii biyaa bira demee walin demuf yadan garuu ishii caran bira abise malee ada hin banee ❤❤
❤❤❤❤አንተ በእውነት ተስማሚ ነህ፣ እግዚአብሔር አባትህን ይባርክ እና አባትህ ጥሩ ስሜት እንዲሰማው ምኞታችሁን እንዳያመልጥዎ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ሄሉ በመጀመሪያ አኔም እንዳቺ አባቴን በጣም ነወ የምወደዉ ፈጣሪ አባትሽን ይማርልሽ።ሌላዉ ስለናቲ በጣም እንደምትዋደዱ ባንቺ እንደማይደራደር ሰዉ እንኳን ጫፍሽን እንዲነካሽ የሚፈልግ ልጅ አልነበረም ወደህይወትሽም አፍቅሮሽ የመጣዉ እሱ ነዉ ምክንያቱም ከመጀመሪያዉ ጀምሮ ቪዲዮአችሁን እከታተል ነበር አሁን ግን ከእንዳልክ ጋር ስትሰሪ የነበረዉ ድራማ ተዋቶልሻል በጣም ጎበዝ ነሽ ለምን አክተር አትሆኝም ነበር። እኔ በፊትም ገብቶኛል ብቻ ይመቻችሁ። ናቲ የትም ብትሄድ ሄሉን የመሰለ ንጹህ ሴት አታገኝም ቃልህን ብታጥፍ ደግሞ መቼም ቢሆን ደስተኛ ሆነህ አትኖርም ስለዚህ ተረዳት አብረሀት ሁን።
እንዳልኬ ሁሌም ከጎኗ ሁን ታሳዝናለይ ሄሉ ከዉሰጥዋ ብዙ ጪንቀት አለ አባትሸንም የድንግል ማሪያም ልጅ ይማረልሸ ሄሉ ይህም ትልቅ ነገረ ነዉ በህይወት መኞራቸዉም ተመስገን ነዉ እኔ አባቴ እንደዚህ ሁኖ በህይወት ቢኖረልኚ
ሄሉ ጠንካራ ሴት ሆነሽ ነገሽን ማሳመር አለብሽ በዚህ! መሃል ደግሞ ያላፉት ነገሮች ሊሰብሩሽ ሳይሆን አስተምረውሽ ሊያልፉ ነው እሚገባው። በርቺ❤
እዉነት እንዳልክ ከለምንም ጠቅም አሰበህላት ተጎኖሰለሆከ ከብር ይገባሀል እኔ እሰካሁን የሚመሰለኝ ከኛ የተደበቀ ፍቅር ያላቹህ ነበር የመሰለኝ አይቀይረህ ምርጥ ሰው ነህ
እሺ@@ZAMZAM-dz6dr
@@ZAMZAM-dz6drሰብ አርጌሺ አለሁ በርቺ🎉
ጎንደርዬዬዬዬ የቆንጆዎቹ የእናቴ አገር ናፍቀሽኛል🥰
ይገርማል ሄሉየ ድንግል ማርያም እናትችን አኮ ሚስጠረኛችን ናት😢😢ሁሌም ከጎንሽ ትሁን እማየ
ደምርኝ ውዴ 🥰
አቡነ ሀራ ድንግል ፀበል ውሰጃቸው አዲሳባ ወይም ባህርዳር በርግጥ ይሻላችዋል::
እውነት ነው❤❤❤
አይዞሽ እህቴ በሀይማኖትሽ ጠክርይ
ሄሊዬ አይዞሺ አላህ አባትሽ ይማርልሽ
እደዛሬው ከፍቱኚል እኔ እመጠብቀው እዳልኪነበር ከሂሎጋ ግን ሂሎሻ እዳልኪጋ ተጣመሮ ናሂ በቃ እረሺው እምታምሪው እዳልኪጋነው ደሞ እዳትሳደቦ የኔነ አሳብ ነው የገለፅኩት❤❤❤❤❤
አወ የኔ ልዩ
የእኛም ምንነት ነው በተስፋ ከመጠበቅ አጠገቧ እግዚአብሔር የሰጣት ሰው ብትቀበለው መልካም ነው እሱ ሊመጣም ላይመጣም ይችላል
@@ገብሬሏyoutubeአወ እኛ እንዲጣመሩል ነው ማሬ
Baredukoo Ayizoshii dubaritii ta.uunii qoromataa garuu waqayoo kanii ofii jalatuu sifi yaa kenuu❤❤
የኔማር ❤አይዛሽ ዉዴ ሁሉም ያልፋል😢😢😢
ሄሎየ ጠንካራና ጎበዝ ነሽ
Don't worry allha karem about your father I pray 🙏 for your father
ሄሉ ከ ናቲ ጋር ተለያይተናል የሚለውን ቃል መጠቀም አትፈልግም የእውነት ፍቅር እንዲህ ነው❤
ሄሉያ ሲከፍሽ አልወድም
የኔ ውድ አታልቅሽ ማማዬ😢😢😢ሁሉም ያልፋል 😢
አይዞሽ ሔሉ ሑሉም ለበጎ ነው ውብዬ ክብር ይገባሻል ተባረኪ
Ney wude ❤@@ZAMZAM-dz6dr
Demireshalew
አይዞሽ ሄሉዬ እግዚአብሔር ይማርልሽ አባትሽን 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
አይዞሽ ሄሉ ሁሉም ያልፋል
አዞሽ ሄሉዬ እግዚአብሔር ይማርልሽ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💕💕
ውጭ አለመሄደሽ ለበጎ ነው ፈጣሪ ላንቺ ስለማይሆን ነው የከለከለሽ እና ስለሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን አመሥግኚ
እንዲህ ተረገጋግተሽ ስታወሪ ታምሪያለሽ ዛሬ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማራቸው ተስፋ አትቁረጭ ልቤ ተሰሰበረ በጣም ይቅርታ
እና እዳልክን እደዛ ስኮኒበት የነበረው ለምድን ነው ናቲን እያወራሽው ከሆነ እኔ ደሞ አፍቅረሽው መስሎኝ
ሔሉየ አባትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ
እኔ ያልገባኚ ነገር አለ ተለያይተናል ወይስ አልተለያዪም አሁንም በናቲ ዙሪያ ላይ ያለውን ነገርበደንብ መናገር አልፈለገችም ለምን እንደሆነ አለገበኚም
የሄሉን እንባ ማየት የማትፈልጉ እስኪ በላይክ
❤❤❤❤❤
እዳልክ ሄሉዬን ዳግም እዳሰብራት ያምትሉ ለይክ😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ አስታዋይ
ምን ብሎ ይሰብራትል ፍቅርኛው አላደለይ
ምን፡ማለትነው፡እዳሠብራት፡ፍቅረኛ፡እያላት፡በውነት፡እዳልክ፡ጥሩልጂ፡ነው፡ፍቅረኛ፡እያላት፡እሳን፡ይከባከባታን፡ሌላሠው፡ቢሆን፡ዘወር፡ብሎ፡አያያትም፡
ናቲ ጋር እኮ አልተለያየሁም እያለች ነው
@@saadasadada505 ትክክል እሶግን ገባየዋን እየዘጋቺ ነው
የኔ ውድ አታልቅሽ ስከፍሻ አልወዳም እንዳልክዬ እንተርቪው ስላርካት እናመሰግናለን❤
ይሄን የምታነቢው እናትሽ ሽ አመት ትኑርልሽ❤
አሜን ❤❤❤😢
አሚንንን ያረብ🎉🎉😢
አሚን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን 3❤
ሄሉዬ ስለአባትሽ እኔም አባቴን በጣም ስለምወድ እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ እግዚአብሄር ይፋውስልሽ አይዞሽ
አይዞሽ ሄሉዬ እግዚአብሔር ይማርልሽ😢😢❤❤❤❤❤❤
እውነትሽን ነው ሄሉየ የሰው ልጅ ማንም አይጣ የእውነት ማጣት ከባድ ነው ያለም ሰው በሙሉ አይጣ በእውነት ከባድ ነው እያየሁት ነው ማጣትን አይዞሽ ሄሉየ
ሄሉዬ የኔ አስተዋይ ጎበዝ ጠንካራ ሴትነሽ በራስሽ የምትተማመኚ ጎበዝነሽ እግዚአብሔር አምላክ ያለፈውን እደትምህርት አርጎ የወደፊቱን ጥሩ መልካምነገር ይግጠምሽ❤❤❤❤❤
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን የተመመን አላህ ያሻርው የተችገርን አላህ ይፍርጅው ያርብ
አሚንንንንንን ያአላህ
እውነትም ጀግና እናትና አባት ነው ያሉሽ አባትሽን እግዚአብሔር ይማራቸው አንቺም ጀግና ነሽ በርች እህቴ
እህት እና ወንዲሞች አሞኛል በሥደት ጉፋንም የከብዳል ዱአ አረጉልኝ በአላህ
Fatare yemareshe
አለህ ያሽረሽ እህቴ
Fetari ymaresh yene wudd ❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርሽ
አላህ ያሽርሽ
አይዞሽ ሄሎዬ የኔ ጠንካራ በርቺ አሁን እዳልክ አለልሽ ተጎኑ ሆንላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ስታለቅሺ ማየት አንፈልግም ሁሌም ሳቂ🎉🎉🎉🎉
ሄሉዬ አታልቅሺ ሁሉም ያልፎል እግዚአብሔር አምላክ አባትሺን ይማርልሺ❤❤❤
ማነው እደኔ ከትናት ጀምሮ ሲጠብቅ የቆየ ግጩኝ
አባትሽን እግዚአብሔር ያሽርልሽ❤🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
የተንቢ ወይም ለምለም የሄደችበት ለም አይወሰዱትም ወዶ ገነት
ፀበል ዉሰጃቸዉ እባክሽ እባክሽ, ስንት ጊዜ እፅፋለሁ ,, እኔ ራሴዉ አካሒድሻለሁ,, ሔሉ
የኔማር 😢አይዞሽ ዉዴ ሁሉም ያልፋል😢😢😢
ሄሉየ አባትሽ እግዚአብሄር ይማረዉ
እኛንም ግራ አታጋቡን እደ የተጠየቅሽዉ ሌላ የምታወሪዉ ሌላ
Nuule warraa biyyaa Ormmaa jiruu yaa waqayyoo atti Nagan biyyaa kenyati nu galchi maatii Kenyan Wal nua agarsiisi 🙏😢
Amiin haadhoo koo💕
እኔ ግልፅ አልሆነልኝም ጋይስ እንደኔ የተወዛገብ ላይክ ክክክ
እኔ ባለፈው እዳልክ ከድሮ ሂውትሽ ወተሻል ወይ ሲላት አወ አለች አሁን ደሞ እናቲጋ እያወራን ነውአለች ወይስ ውራማነው እኛ ላይ የሚሰሩት
እመቤቴ ማርያም ከኩፉ ነገር ትጠብቅሺ እግዚአብሔር አምላክ መገድሺን ይምራሺ❤❤❤
አይዞሽ እህቴ ሄሉ እግዚአብሔር አምላክ አብትሽን በሙሉ ጤንነት ያስብልኝ 🙏❤❤❤
ሄሉ ምንም ግልፅ አይደለም የምትናገረው ሁሉ ነገር ከመደጋገም ውጪ ለጠየቀሽ ጥያቄ ግልፅ አይደለም ።
ሲቀጥል ናቲን ስለምታፈቅሪው የውጭ ፕሮሰስ አብርአችሁ ጀመራችሁ ከዚያ የሱ ሲሳካ ሂድ አልሽው ከዚያ ሲሳካ አንቺ ልትሄጂ እናም ደግሞ አሁንም ከእሱ ጋ ታወራላችሁ ግን ደግሞ እንዳልክን ከፕሮሰሱ አስቀረሽው እናም አብረን እንሂድ ሲልሽ እምቢ አልሽው እንደውም ምክንያትሽን ያደረግሽው አባቴን ትቼ አልሄድም ነው ያልሽው አልፎም ከሴት ጋ እንዳላይህ አልሽው ይህ ነገር ልክ እንደሆንሽ ነው የምታስቢው?ሲበዛ ራስ ወዳድ እንደሆንሽ ነው የሚያሳየው ነገ እኮ የናቲ ቢሳካ ልትሄጂ ባክሳካ እንዳልክን እንደ መጠባበቂያ ወይስ እንደ መያዣ ነው ሁሉንም ግልፅ አድርገው ቢያንስ እዚህ ጋ ላንቺ ሲል ዋጋ እየከፈለ ያለ ሰው አለ እክብሮት ይኑርሽ ናቲ እራሱን እና እራሱን ስለሚወድ ሄደ እና አስቢበት ለእንዳልክም።