Geny I like all your show very strong woman but one thing this is a weak up call for all youtuber one day ty stop paying so u need to have back up business coz the world change fast now days.
When something happens in your life don’t ask why everything happens for reason. Maybe to teach you a lesson trust God may be for better knowledge or wisdom. There are so many very known around the world been hacked and get back. All I can say is don’t give up carry on you can do it.🙏🙏👍👍
ruclips.net/video/l6M92nyqVhc/видео.htmlsi=uizyKRp-5-Gpw-13 አዲሱን ቻናል ሰብስክራይብ እያደረጉ ከጎኔ ይሁኑ
ገኒ ሀሳብ አይግባሽ ከበፊቱ የበለጠ ሰብስክራይ አርገንም እናስደርጋለን ምርጥ ምሳሌያችን ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጀግና በርቺ እግ/ ር ይመልስልሸ ቤተሰቦችን ይጠብቅልሸ ድንግል ማርያም የድካም የልፋትሸ ዋጋ ስለሆነ ትመልስልሻለች የልቦናሸን መሻት ይፈፅምልሸ በርቺ እራስሸን ጠብቂ
አይዞሽ ገኒዬ አንቺ ብርቱ ሰዉ ነሽ የብዙ ሰዎች Hack ተደርጎ እንደተመለሰ 100% የአንቺም ይመለሳል!! በርቺ እግዚያብሔር ከአንቺ ጋር ነዉ❤❤❤
አይዞሽ ገኒዬ አላህ አለሽ ጠንክሪ
🎉🎉🎉🎉🎉 ገኒ እመኝኝ ለበጎ ነዉ እግ/ር የበለጠ ከፍ ሊያደርግሸ ነዉ በርቺ እግ/ር መልካም ነዉ አይዞሸ
ገኒዬ የኔ ብርቱ ሴት እንኳን ወደሰላምሽ ተመለሽ አየሽ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚያብሄር ይመስገን ከጎንሽ ሆነው ያገዙሽን ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ መሲዬም ተባረኪ ዳይ ወደፊት ብቻ።
ገንዬ እወድሽለሁ በርቺ የሰዉ ወሬ አትስሚ
Amen Gobez yene ehete berechi sele lebe mulat bedeneb selemawek yemelesal
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ነዉ ያልኝ ትንሺ ቢሆን ተስፋ ስለስጠሺኝ
አይዞሽ ገኒየ እግዚአብሔር ይርዳሽ አሜን አገራችንን ሠላም ያድርግልን
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ከአንቺ ጋር ይሁን የለመረጃ እንኳንም አልተነዳሽ ብታገኚው አንኳን በዝግታ ተባረኩ አንቺና ቤተሰቦችሽ !
ሁሉም ለበጎ ነው የመክሊት እናት ድሮም ጀግኛ ነሽ ኣሁንም ጀግና ነሽ ቻነሉን እንጂ ጭንቅላትሽ ኣልወሰዱብሽ እና በርቺ❤❤❤❤ ጥሩ ነገር የሚሰራ ፈተናው ብዙ ነውና. ... በዚ እንዳትቆሚ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤
አሽቃባጭ
Berichi Geniye wede hala yelew wedefit Allah yagizishi ❤❤❤.
ገኒ አንቺ ብርቱ ነሽ ሰርተሽ ነው እዚህ የደረሽው ታደርጊዋለሽ የተሻለ እና ምርጥ ዩትበር ትከፍቺያለሽ
አይዞሽ ገኒ ወደፊት
ገንዬ ምን መሰለሽ ሰዎች ስትበልጫቸዉ ቅናት ወይም ለመነሳት ስታሰራሬ ባካባቢሽ አንቺን የሚከታተሉ ሰዎች ለምን አደገች ክፋት ነዉ ጠላትሽ ዉስጥሽ ያለሰዉ ነዉ ተጠንቀቂ አንቺ ልጆችሽ ደሕና አሜን
ገንዬ የኔ እህት አይዞሽ በርቼ ታገኝዋለ ሽ የአባትሽ ምርቃት እንድትወድቄ እንዳትሽነፊ ከፊትሽ ቀድሞ ይጠብቅሻል
አይዛሸ ገኒ❤❤❤ሁሉ ለበጎነው
አይዞሽ ገኒ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል በሱ ታመኚ አንቺ ጀግኒት እናት ነሽ
እግዚያአብሔር ይርዳሽ ገንዬ በጣም ጀግና እናት ነሽ
አይዞሽ ገኒ❤❤❤❤
እናንተ ብሩካን ቤታሳቦች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በእግዚአብሔር ብቻ ታመኚ እርሱ ይረዳሻል❤❤❤
ገንዬ ይሄ የመጀመሪያው ቻናልሽ አይደል እንዴ ? ወይ ጉድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አይዞሽ እህቴ ለአንቺ ያለው ምን ግዜም ያንቺ ነው ሰራቂዎች ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር እጃችሁን አይናችሁን ምላሳችሁን ለዘላለም እስር ያድርግልን ...🙏🙏🙏
ገኒየ አይዞሽ ዋናው ጤና ነው
ምቀኞች ናቸው አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል
Amen
Amen
Amen
❤❤❤
⛪⛪⛪⛪⛪
🙏🙏❤❤❤
Genye yanch tehutena Webet honoshal.keep it up
እግዛብሔር ይርዳሽ❤❤❤❤
በጣም ገራሚ ሌቦች ምንም አደል አዳደየ በሂወት የመጣ በገንዘብ ያልፋል እህቴ
Ayzoch sister.....God bless you 🙏
አብሽሪ ይመለሳል🎉በርች
ገንየእንኮንደህናመጣሺአላህይጠብቅሺ
ደነዞች ለሚጠይቁት ጥያቄ እኮ መልስ አይሰጥም ገኒ !!!
Good luck. ❤️🙏🏾
ይቅናሽ በርቺ ።
አይዞሽ እናት❗️
tef tef beyi enatu..kuch bileeeesh..foo
ገንየ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Genya yena le,elt egziabehar yeredashe
ገኒዬ ፀጉርሽን እዲህ ስታደርጊው ዶ/ር እሌኒን መሰልሽ ያምርብሻል❤
ሠይድን ጠይቂዉ. እሱ. ቻናልሽን ያስመልስልሻል. የቡዙ ልጆቹን. አስመልሷል
ገኒዪ ዪቱብሸ ተሰረቀ 🤔😪 ወይኔ ዛሬ ነው የሰማሁት
ስለሆነውም ስላልሆነውም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🏾
Le'wedefet tinikake enidetarege .... naw, egezehaber yihen challenge yesetesh. Without challenge we don't grow ❤ bereche
❤❤❤❤❤የኔ እንናት አይዞሽ
Selam Selam 💓💓💓💓💓
ሡብሀን አላህ ግን ምን አይነት ምቀኞች ናቼው ሥንት እሚዘጋ ቻናል እያለ
Well done coming back .
የአዶትን ቲውብ ን ሀክ ተደርጎ ተመልሶል ይመለስልሻል
We love you berchi ignore them
Ende eyetetekemechiw kehone mnun tewesede
የትኛው ፕሮግራም ነው ትውልድን የታደገ የተለመደ የቤተሰብ ልፍያ ነው ፕሮግራማቹ
Geny I like all your show very strong woman but one thing this is a weak up call for all youtuber one day ty stop paying so u need to have back up business coz the world change fast now days.
አይዛሽ!!
ጀግኒት አይዞኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሽሪ
💪 jegnit
6:55
ለዚ እኮ ነዉ ጠቅላይ ሚንስትሩ የኮዲንግ ኢትዮጵያን በነፃ እንዲማሩ እድል የከፈቱት ትዉልድ ካለተማረ የከፉ ነገር ሲገጥመን እጥብ አርገዉ ሲዘርፎን መየት ብቻ ይሆናል። ማለት ነዉ
Ayzoshoi yen konjo egzabher menged alew sew eko kefu new
እውነት ነው ሁሉ ለበጎ ነው
⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
Jegena set
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የተወሳሰበ ከሆነ ሃክ የተደረገው የአንቺ ብቻ ላይሆን ይችላል! ብዙ ሰዎች ላይ የተቃጣ የሳይቨር ጥቃት ሊሆን ይችላል!
Awo geni Lebego newu ayzosh ehite
Genet l am your fan anything l could to help please let me know
When something happens in your life don’t ask why everything happens for reason. Maybe to teach you a lesson trust God may be for better knowledge or wisdom. There are so many very known around the world been hacked and get back. All I can say is don’t give up carry on you can do it.🙏🙏👍👍
ዋው እንካን ተመለስልሽ
Gena eko new altmlsem
😂😂😂😂 ለኮሜት እምቸኩለዉ ነገርስ ተመለሥለኚ እሚል ነገሪ ካፊዋ አልወጣም
ሰርተሽ ብይ ያ በሽተኛ ሴሰኛ የልጆችሽ አባትም ሰርቶ ይብላ ለልጆቻችሁ ልመና አታስተምሩ በ ረ ከ ት የለውምና።
🥰🥰🥰
መቶሰትከተቻለ ቢድዎ ይመለሳል ቲጂ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በእ/ር ገኒ ለምን አትታረቁም ከሙሌ ጋር?
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
Lebego new ayzoshi
Whay don't you ask Solomon ?for me he's IT lecturer or....
Betam new mtdebriw arogit setyo tkuret lemagnet kemenzelazel ljochishn ena balishin sebsbi milasam shuger mam
Ale gena 😂 you tube lay mekolateshen kalakomeshe
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Kkkkkk የትኛዉ ትዉልድ ነው ያዳንሽዉ የራስሽን ልጆች በዚህ እድሜ የቱብ ጡረተኛ አርገሻቸዉ
kkkkkkk ante
አለመኑበትም ለፍተው ነው ተወዳች ያደረኩት ይህ ምቀኝነት ነው ።እንደውም አንተን ጠረጠርኩህ።ግመሎች ይሄዳሉ ውሾች ይጮሀሉ ።ገኒ በርቺ ጅግና ነሽ።እራስሽን የለወጥሽ ሴት ነሽ
Don’t give up, we are still 100% with you.This will teach a lot of us. Thanks for sharing
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁♥️♥️♥️🧨🧨🧨🧨
Of course sheteshewu newu lebba maninim aredashem
የጌኒ በተሠብ ደምሩኝ በፈጠራቹ
እኔም😢አሳዝነሽኝነው😢የደመርኩሽ
ከቀድሞ ባልሽ ጋር በየሚድያው የምትሆኑት፤ ነገር ደስ አይለም አያንጽምም ኮሜንቶችን አንብበሽ ከሆነ አብዛኛው ሰው ደስተኛ አይደልም። መብትሽ ቢሆንም privacy የሚፍልጉ አንዳንድ ጉዳዮች ሊኖሩን ይገባል! የፍቺ ጥሩ የለውም ምንም ያህል ብትዋደዱ አውቃችሁም ይሁን ሳታውቁት ፍቺን new normal እያደጋችሁት ነው! በተረፋ ይቅናሽ!!!
ውይይይ ነገረ ፈጅ እስኪ ይሄ ሁሉ ትንተና ሁላችንም ደስተኞች ነን አውግቸው ነገር ነሽ or ነህ
የኛ ደስተኛ መሆን አለመሆን ሌላ ሚዲያ ላይ ወቶ መናገር ሌላ አሽቄዉ!
You have to stop flirting with You're ex husband. People like you but the way you act with him, it looks like fake.
አሁን ከምታወራው ጋር ምን ያገናኘዋል ፣ እረ ተዉ የሰዉ ህይወት ውስጥ አፍንጫችሁን አትክተቱ
ትክክል
የዛች ምስኪን የቲጂ አምላክ ነው ብዙ ነግደሽባት ነበር ግን አውቃም ይሆናል አሁን ላይ እዳትሸወዱ ቻናል እየሸጡ ቻናላችን ሀክ ተደረገ የሚሉ አሉ ማርያምን
ለምን ክብርሽን ጠብቃሽ አትቀመጪም ለልጆችሽ ምንም የምታስምሪው ነገር የለም ምንምነሽ
❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍✝️✝️✝️📖📖🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍
🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖