ፒዛን ያስናቀዉ አነባበሮ | "በቀጨኔ ኑሮ ልክ እንድድሮ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ቀጨኔን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ?
    ወራጅ አለ ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 1፡00 በቃና
    Join TG on this episode of Weraj Ale as she explores the renowned neighbourhood of Kechene in Addis Ababa!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Weraj_Ale #Kechene
    #Explore_Addis #Tigist_Woldeab #Addis_Street_Exploration #Ethiopia #Amharic
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 18

  • @WhereisThelove-fx5gp
    @WhereisThelove-fx5gp 6 месяцев назад +1

    The host did a very good job . She has everything to be the best TV host she really is excited for what she is seeing which is great for a TV host and adds something unique . Keep it up

  • @zewdinehbirkineh6891
    @zewdinehbirkineh6891 6 месяцев назад +1

    እውንትም ፒዛ የሚያስንቅ!!! ምርጥ ነው 👏

  • @mikiyaszemed1860
    @mikiyaszemed1860 6 месяцев назад

    በጣም ፒዛን ያስንቃል እሚገርም አነባበሮ ነው፡፡
    አለምዬ እጅሽ ይባረክ ❤

  • @shegawatube
    @shegawatube 6 месяцев назад +1

    Welcome

  • @Tad6790
    @Tad6790 6 месяцев назад +1

    አለምዬ፣ ጥሩ ገለፃ ነው። እግረ መንገድሽን ግን ጋዜጠኛዋ ማወቅ ስለፈለገችው ስለ እርጥ ትንሽ ብታብራሪላት ጥሩ ነበር። አንቺ የተካንሽበት አነባበሮ ከፒዛ ተነፃፃሪ ሲሆን፣ እርጥ ደግሞ ተነባባሪዎቹ ከፍ ያሉ፣ በአብዛኛው በጤፍ የሚሰራ፣ ከላይ የሚለቀለቀውም ወፈር ያለ እጅግ ጣፋጭና ለጤና ተስማሚ ነው። እርጥ፣ አንጀቴን ቁርጥ ይባል የለ

  • @AddisTsegaye-eg6ns
    @AddisTsegaye-eg6ns 3 месяца назад

    እባክሽ አለባበስሽ አስተካክይ ወጣቱ ካንቺ ምን ይማር

  • @user-wr5vf2ih6m
    @user-wr5vf2ih6m 6 месяцев назад

    ጎበዝ አቅራቢ ባለሙያ ነሽ በርቺ

  • @mickynigussie8419
    @mickynigussie8419 6 месяцев назад

    መጥቶ ያላየ ሰው መናገር አይችልም........ ዓለም ፒዛ.....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiagebreselasse7563
    @lidiagebreselasse7563 6 месяцев назад

    Betam awikewalehu

  • @21MarYam
    @21MarYam 6 месяцев назад

    ዋዉ ❤

  • @girumageri2599
    @girumageri2599 4 месяца назад

    ሲቦካ እርሾ ይገባል ??እናም ደሞ ተቦክቶ ማደር አለበት እንዴ

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 6 месяцев назад

    አረ ቅጣት part 25 ልቀቁልን አረ ስራችሁን በስርዓቱ ስሩ በ እግዚአብሔር

  • @Sofanit_zemed
    @Sofanit_zemed 6 месяцев назад

    Miret nw berchi👍

  • @awoketiztizazu
    @awoketiztizazu 6 месяцев назад

    Ramoooooo

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at 6 месяцев назад

    ወደ ዳሞት አከባቢ አነባብሮ የሚባል ነገር ሰምቼ የማቀው, አሁን ደግሞ እዚህ

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 6 месяцев назад

    አረ ቅጣት part 25 ልቀቁልን አረ ስራችሁን በስርዓቱ ስሩ በ እግዚአብሔር

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 6 месяцев назад

    አረ ቅጣት part 25 ልቀቁልን አረ ስራችሁን በስርዓቱ ስሩ በ እግዚአብሔር

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 6 месяцев назад

    አረ ቅጣት part 25 ልቀቁልን አረ ስራችሁን በስርዓቱ ስሩ በ እግዚአብሔር