ቅጣት ክፍል 163 | Kitat episode 163
HTML-код
- Опубликовано: 7 ноя 2024
- ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RUclips Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
በሰዉ የተገፋ ሰዉ ተንሸራቶ የሚወድቀዉ በፈጣሪ እጅ ላይ ነዉ🙏😍
ሙቃዲስ ግን ረሳት ያሳሪን በሰጣት ብር ለምን መናፈሻ ያለው ቤት አትገዛም እና አቶጣም 🧐 የት ቀብራው ነው ብሩን 😅 ስዎቹ እኮ በገዛ ቤታቸው ሰላማቸውን አጡ ☹️
ነገር ስታባርር ጠፋትደ
Aygermim aniem endesu yasebku neber 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ከዛ ሰዉየው ጋር ሆና ራሂም ላይ ስትማግጥ ጨረሰችው እች ዉስ ዋስ የሆነች ሴትዮ የተመታች ነች እንዴ አቃጠለቺኝ ፊልሙ ሊያልቅ ነው 🙆😂😂
😂😂😂😂😂@@Amarech-y5i
እውነተኛ ጓደኛ ማለት እደ ስዳር አይነት ሰው ነው
ቅዳሜኛ እሁድም ይለቀቅልን
ሊያለቅነወ
ሌላ ቆንጆ ካለ ንገሩኝ ውዶቼ @@fatmaali7750
ይለቀቅ 😮😮😮😮❤❤
165 ያልቃል😮😮😮ማሰላማ
ሥራ ኣለብን😅😢
እኔን የገረመኝ የፋትማኩልና የከሪም መፈራራት እንደዚህ አልነበረም የጠበኳቸው እንደበፊቱ ደስተኛ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ
እኔም ገርሞኛል ምን ይሆን?
ወላሂእኔም😅😅
ያዉ ጨዎታዉ ላይ ነዉ kk sis 😂
😅😅
ሙቃዲስ የሰፈረ ነገረኛ 😂😂
አቃጥላ ልደፋኝ ነዉ ሙቃዲስ😊
😂😂@@fatmaibrahim7027
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሙስጠፍ እውነተኛ አፍቃሪ ቢሆን በየደረሰበት ቀበቶውን አይፈታም ነበር
ለሁሉም ነገር ቁጡብ ይሆን ነበር እሡ ግን አጋሰስ ራስ ወዳድ ነው መመት ነበረበት
አይ ጉድ የ2012 ድራማ በ2024 ሰስታችሁ ቅዳሜ እና እሁድን ትቀጡናላችሁ😂😂😂 እድሜ ለኤርዶን ይህ ድራማ የተሰራበትን አመተምህረት አሳየን😂😂😂
እይታ😂😂😂😂
እኔ በ2012ነው ያየሁት 😂ያኔ ሳኡዲ አዲሥ መጥቸ ከመዳምጋ ነበር ያየሁት በአረብኛ ርእሱ ፋጡማ ጉል ነበር
2012 ል ጅ ነበርኩ😅
@@firemoges7985 እና ያረጀ ያፈጀ ፊልም ነው ለካ ሃሃሃ
😂😂😂😂
ከሪምና ፋጡማጉል ሲሳሳሙ የኔአይን መጨፈን ምንይሉታል ቱ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂ቆይ ግን ምን አስጨፈነሽ
@@hyatthyatt2003 ሳቂልኝ የሚስቅ ሰዉነዉ የጠፋዉ ፈቅር
@@العن-ز4ق እሺ የኔ ውድ ስደት ካልሳቅን ከባድ ነው
@@العن-ز4ق እደኔ😂😂😂
እኮ እኔ እራሱ 🫢🫢😁😁😁😁
የሀጂራ ታሪክ እና የኔም ታሪክ ይመሳሰላል💔
😢 ayzoshi ehita
ኣይዞሽ እህት
የፋጡማ ጎል እና የከሪም ነገር ላስረዳችሁ የተደባበሩበትን እሱአ ለምን ድግልናየ ሄደ በፊቱ ያው ተድራየ ለከሪም ነበር የሚገባው ነው ሀሳቡአ ከሪም ደሞ የጎዳት መሰለው አለቀ😂 እኔም አልገባኝም ነበር እህቴ ነግራኝ ነው ያው እዛው ስለነበረች😁
😂😂😂😂
kkk sis ያዉ ጨዎታዉ sex ይመስለኛል 😴😂
የዛሬ 10 አመት ነው ያየሁት በአረበኛ ዝም ብዬ ነው የምደግመው😊
kkkk 😂😴
ውድ የስደት እህት ወድሞቸ ሰብስክራይብ አድረጎኘ 😢😢 የመዳም ሸቅል ስልችት ነው ያለኘ
ሰላም ዉዶቼ መልካም በአል በአዲስ አመት ፋቱማጉል ታገባለች ስርግ የሚሄድ አለ❤❤😂😂❤❤
ቃናወች ድፍት ያርጋችሁ የዛሬ 4አመት የተፈፀመ ድራማ ቅዳሜና እሁድ መቅጣት ምን ይሉታል የኑሮ ዉድነት ይቅጣችሁ እኛን እደቀጣችሁ😂
😅😅😅😅😅😅😅አሚን አቦ
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
ውይ ክፉ እርግማን ነው
😂😂
የ ሀገሬ ልጆች ሀሳባቹን እፈልጋለው ሁለት መቶ ሺ 200.000አለኝ በዚ ብር አዲስ አበባ ላይ ምን መስራት እችላለው ሀሳባቹን አጋሩኝ 😢
ሠላም እሕቴ እንዴኔ ሐሳብ ሐገርሺ አቅራቢያ የሖነ ሡቅ ቁርስ ቤት ወይ ጁዝ ቤት ብትከፍች ይሻላል
አንስተኛ ምግብ ቤት መክፈት ይችላል
ምንም
እጀራ ጋግርሽ ለሆቴል ለሱቅ አቅሪቢ አትክልት ቤት ክፍች ሙያው ካለሽ ዳቦ ቤት ክፍች ከነዚህ ውስጥ አንዱን ስሪ በራስሽ ሙያ ደህና ገዘብ ሲኖርሽ ደሞ በስራተኛ እሚስሩ ነገሮች ትስሪያለሽ፡
@@aal2561 ❤🙏
ኧረ ከሪም እና ፋጡማጉል በህግ አምላክ😡😏 ተደሰቱ እንጅ ውይይይ
ወፈየምር ሢያሥጠሉ ሢብቅ ይኖራልዴ ጀዝቫ ነውጅ😂😂😂
@@HhdGhf-t6h ምንም ያልገቡኝ ነገርስ 😒😂😂
አይ ፋጡማ ጉልና ከሬም እናንተ፣ብሎ አድሥ ሙሽራ ቱፍ ቱፋችሁን ጄመራችሁ😂😂😂
😅😅😅😅😅
መህመት የፍቅር መቀስ😂😂😂😂
ወይኔ ሙቃዲስ የወሬ ጥማት😂😂😂😂😂
አንዳንዴም ሐቅ አለባት❤❤❤
@@meseretdibabe8020 ቢሆንም ግን ታበዛዋለች
@@meseretdibabe8020 ❤❤❤❤❤
በአለ ሰውዲ የለቹ ተበበሩኝ 15 ብር ከርድ ለኩልኝ ከሰምንት ቦሀለ እመልሰለው ፐኬጅ ነበር አይሰረም እበከቹ አትለፍኝ
ውዶቼ ማነው እደኔ ፍቅር እሰከ መቃብር የተመቸው አድሱ ድራማ❤
እምን ላይ ነው yala ንገሪኝ ቶሎ በይ 🏃♀️🏃♀️👈🙄😁🥰🥰
@@Amarech-y5iይቱብ ላይ አለ ማሬ ፅፈሽ ታገኘዋለሽ❤
የካሪም እህት ከወንዶች መሀል ውጭ እንጅ😅 ሁኔታቸው እንዳልገባሽ አትሁኝ ደሞ ባንቺ ምክንያት ሌላ መዘዝ ይምጣ?😆
አይቀርም
@@meseretdibabe8020 😅😅😅
ተቃጠልኩ፣ትግሰቱን
እንኳን አደረሳችሁ ለ2017 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💆💆💆💆 መልካም አዲስ አመት ይሁንልን🙏🙏🙏
A❤❤❤
ኣሜን🙏🙏🙏
ተመስገን ኣምላኬ❤ 31:29
ተጋሩዋይ ኣለክዶ ❤❤❤
ኣለና ጓል ዓደይ ሳብስክራይብ በሉኒ ተጋሩ ዋይ
ውዶቼ የቃና ዘበኛ ሁኜላችኋለሁ😂ከክፍል 1 እስከ 162 በ3 ሳምቴ ደረስኩባችሁ😮የክፋቱ አርብ ቀን አለቀብኝ😢
እኔ በሁለት ሳምንት ደረስኩባችሁ
ስራ የላችሁም
@@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ ኧረ አለኝ ግን😂መዳም ነኝ😮
@@ፍቅርከራያልጂ 😜😝 እደዛ ነው
😂😂.😂😂😂
Wudoche Zare Lidate Nw Iko Ar Happy Birthday Balugn Inji😍
HBD🎉🎉
I wish you a Happy birthday and long live🎉🎉🎉🎂🎂🎊🎊🎊🥳🥳🎈🎈♥️
Thanks A lot 😍😍😍😍
Happy birthday 🎉🎉
@@Desta-nk3ou ❤
ተቃጠል ያለውሰው አለሙኒር
መቸም ኩነኔ እየገባን ነው ያለነው በቃና ሙቃድስ መርየምን ስጨቀጭቃት በቢለዋው በያት እያልኩ ነበር /የከሪም እህት ልታፋጃቸው ነው እንደ ጉድ😂😂
ማህመት የኔ ሚሰኩን
አንተ ከሪም ትፈልጋለች ጠጋ በላት አትፍራ ፈሪ😂😂😂
ያሳቀኝ ኮመት😅😅😅
@@aar4858 ኧረ እሔ ሞኝ ሌላቀን ይላል ዝምብሎ
😅😅😅
በጣም ነው የሚፈራት😂😂😂😂ምስኪን
😂😂😂😂😂😂
ሙስጠፋ ጎደኛ አሳዘነኝ😢
መጀመሪያ ለምን አሳበቀ ያውም እያመነው ገንዘብም ስጥቶት ፀፀት ማለት ይሄ ነው
ሙስጠፋ አሳዘንኝ ከምር
አይ ፍቅር
አባቱን አጣ እናቱንም አጣ ፋጡማን አጣ ከማንንም ሳይሆን አንድ ቀን ደስተኛ ሳይሆን ሞተ😢😢😢😢
ሙስጠፋ 😢😢
እኔእምለዉበቃሌላፊልምየለምበቃቃናወችተጨመማለቁ
አይይ ሙቃደስ ማብራት እደበራና እዳልበራ አለለይም
😂😂😂😂😂😂😂😂 የወሬ ሱስ እኮ ነው
@@hyatthyatt2003 የሷ ደግሞ የጠና ነው
😅😅
ሙስጠፋ😢😢😢
እየጠበቅነው ልቀቁት እናተ ድንጋይ እራርጅሶች😂😂😂😂
😮😂😂😂😂😂🎉🎉
🤣🤣🤣🤣
የተመታ ኮሜት😂😂😂😂
ባንሳደብ ይሻላል
@meseretdibabeትክክል ሰአቱን መጠበቅ አለብን 8020
manewu inde ine yemadami bete sira cheriso gena lemayete mimete😊👍👍
መቃደስየቤትአይጥ
መስጠፍ ምስኪን ሁሉ ሰወ ጥልዎ😢🥺
የሙስጠፋ ሚስቶች አላህ ያዞብራችሁ
ባየህዋቸው ፊልሞች ብፍቅር ነው ምከባለለው ቅጣት ላይ ግን ከማንም ፍቅር ኣልያዘኝም ተመስገን በስራቸው ብቻ ኣደንቃችዋለው😂😂😂
@@Helenhelen-l5d እኔ ሲጀመር አይዘኝም ግን ስራቸው ብቻ ያስደምማን
😮😂😂😂😂😂
መብርቅ የልቅቅ
እንደት እንደጠበኩኝ 😂😂 በጉጉት ነው
ዛሬ ቅዳሚ ነዉ ይለቁት አይመሥለኝም😅😅😅😅
መቼ ነው የምያልቀው
የኔም ጥያቄ ነው
መስጠፋ ኣሕዝንኒ😢
ኣይ ሙቃድስ ፋጥማ ጉል ኣሳብደሽ ሳይበቃሽ ኣሁን ደሞ ወደ ዴኒዝ መጣሽ😂😂😂
ሙስጠፋ ኣሳዘነኝ😢
እኔም ሙስጠፋ በጣም ነው ያሳዘነኝ ለፍቅር የከፈለው ዋጋ ነው ሁሉም ጥፋት እስዋን ስለነጠቁት በብስጭት የሆናናነው ግን በሙስጠፋ የተነሳደራሲውን ጠላሁት ለምን ፋጡማጉልን ሳያገባት እንዲሞት አደረገው በጣም ያናድዳል
Bazi drama eda mustafa yasaznen yelem
Maqidasi uuuuuu
መህመት አሚር ኣሳቁኝ😂😂😂❤❤❤
Deniz😁😁😁
Meskin 😢mustefa😢yena Kertata
እር ልቀቁልን አታሥጠብቁን
ሙስጠፋ ነብስክን ይማረው😢😢😢 በጣም አሳዘነኝ😢
እንደኔ ያሳዘነው ስው ያለ አይመስለኝም ለፍቅር ብሎ እስከመሞት ዋጋ ከፍልዋል❤❤❤ ነፍሱን ይማረው
@@meseretdibabe8020 😢ትክክለኛ የ ሠው ልጅ ማፍቀር የሚችለው አንዴ ብቻ ነው በሙስጠፋም በኔም ውስጥ አይቼዋለሁ እህቴ
አረ አለ😂😂😂
Zarem yelem😢😢
ውይይይይ ሙቃዲስ የፋጥማጉል አልበቃ ብሎአት ዴኒዝንም ጨቀጨቻት እኮ😂😂😂
እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ሙቃዲሲ
@@hyatthyatt2003 እኮ ጀመረቻትኮ ደም😂😂😂😂😂
❤❤🎉🎉❤❤
😁😁😁😁እኔ ብትለቁት ባትለቁት ቺግር የለብኝም ነበር ግንየሙቃድስ ነገርአሳስቦኝነው
😂😂😂😂😂😂አላለችም😂😂😂😂😂
😊😊😊😊
እረ አዲሰ ፊልም ጀምሩልን
Mustafa😢😢😢😢😢😢😢
Ere liqaquu dabirongal❤❤❤❤❤
ሰኞ እንገናኝ
ሊሽ በሳምት አንዴ ሆነ እዴ
ሁለት ክፍል ነው የቀረው@@hyatthyatt2003
Zare hulum liqaquu ❤❤❤
ዘግተው ቁጭ አሉ ባንጀምር ይሻለናል
😂😂😂
ሙቃዲስ ወላሂ😅😅እዳውወደዛ በወሰዱልኝ አቃጥላ ልደፋኝነው እፍፍአፈር ትብላና ይቺነገረኛ
❤
Welcome ❤❤
ልቀቁትአረ😮😮
እረሙቃደስ ልሞነዉ😂😂😂😂
ለምንጊንኣይታይም😂❤❤😢😢😮
ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ኢትዮ ውስጥ እንደ ፋጡማ ጉል እና ከሪም ደስ የሚል ሰርግ ለመደገስ ስንት ብር ይፈጃል እዳታልፉኝ😊🎉😅
አይዞሽ ዋናዉ ጤና በሠላም ግቢ ብቻ❤😂😂😂
@@ድንግልእናቴነይ እሺ ውዴ🙏❤😜
ፍቅር ስላላቸው ነው የደመቀው እንጂ ብዙ ብር ኣላወጡም 😂
እረፈጣሪሆይ ያሳሬን ቤተሰብ እሚጠፋልኝ በገኘሁ😢😢
ዘሬቂደሜነዉአይለቁትም
ምን አውቄ
😔😔😔
Wusetapni yemiwode sawu ale
163❤❤❤ liqaquu
❤❤❤❤
ዉይ ፍጡማ ጉልና ከሪም
Mahmetina Emir 😂😂😂
እር አታጎጉን ልቀቁት
ለምንድን ነው የማትለቁት😬😬
አይሙቃደስ😂😂😂ነገሮቹንታልነገረችያማታል😂😂😂😂ነገረኛ😅😅😅😌😌😌🙈🙈🙈🙄🙄🙄🙄
❤❤❤🎉
የተጃጃለ ፍልም በተለይ አዲስ ሙሽራዎቹ 🙄
አፍጥኑት
ከሬም ተሳቆ ሞተ 😅😂
ዴመ እንደገና እሯሯሯሯሯሯሯሯ😂😂😂😂
🥰🥰🥰🥰🥰
ደሢ😩አይልምመሢጠፋ😝ተሞተማፊግረግር😉😌😌😔😔
ለምን አለቁትም እጭ
😢😢😢😢😢🎉🎉
😢😢😢😢😢
ሰ
ሙስጠፋ እንዴት ነው ሲኦሉ😂😂
ወይ ሴቶች ልትፈኘዱ ስትሉ ተለቀቀላችሁ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ውይ ሙቃድስ ይድፋሽ ስታቃጥል
ሙቃድስ አቃጥላልደፋኚነው
🙏🙏🙏🙏🙏🎉
Sus onebing iko ere liqaquu😅😅😅