እነ ጎሽሜ ቅመሜን አስከፏት | ቅመም ጎሽሜ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии •

  • @tesfa
    @tesfa  2 дня назад +27

    ላይክ እያደረጋችሁ ቤተሰቦቻችን 😁እናመሰግናለን

    • @hawaa112
      @hawaa112 День назад

      @@tesfa ላይክ እናደርጋለን

    • @natnealbahre9321
      @natnealbahre9321 23 часа назад

      Bertuuuuuu wendmocheeee❤❤

  • @SiragSirag-ws5ri
    @SiragSirag-ws5ri 2 дня назад +48

    ሀቅ ነዉ የማወራ ባልጠቆርክ ያዳላል ወላሂ እሁን ስማኚ እሮመዳን መጣ ለቅመም አሰፈላጊ ነገር አርግላት ዋ።

    • @sheshegberehun
      @sheshegberehun 2 дня назад +2

      😂ይሷን ለማስቀናትነዉጅ እርግጠኛ ነኝ ይሷንም ያሽሞነሙኗታል❤
      የሳቄ ምንጪ ስወዳቸዉ😅

    • @Aumseberin
      @Aumseberin 2 дня назад +2

      አይባልም ለሷስ ወደፊት ምን እንዳሰበ በምን አወክ

    • @SiragSirag-ws5ri
      @SiragSirag-ws5ri 2 дня назад

      @Aumseberin በዉ ባክህ ወሬ

    • @Toyba-k5p
      @Toyba-k5p 2 дня назад

      🤣🤣🤣🤣

    • @wina-663
      @wina-663 2 дня назад +1

      Y fitari yalhu bemayagban senegba eko 😂😂

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 2 дня назад +20

    አሪፍ ተጫዋቶች ናችሁ በሉ በነካ እጃጅሁ ቅመሜንም አሽሞንሙንልንና እንያት እደምታደርጉትም እርግጠኛ ነኝ ባልጠቆርክ እጠብቅሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 2 дня назад +11

    ቅመም የራሰሺ ውበት ይበቃሻል ማንም አይደረሰብሺም ❤❤❤❤አይዞሺ

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه День назад +2

    አፈር ስሆንልህ ባልጠቆርክዬ ቅመሜን ውበት ሳሎን ውሰዳትና እንያት🎉😂😂

  • @maryamtadse2481
    @maryamtadse2481 День назад +2

    ባልጠቆርክ ነግሬካለዉ ቅመሜን አሳምርልኝ የኔቆንጆ አበባ እኮናት❤❤❤ጎሽሜ እምር ብሎበታል❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 2 дня назад +4

    ቅመም የምር ምንም አያስፈልግሽ አደራ ሜካፕ ነክተሽ እንዳመጭ ደግሞ ደስ ስትሉ ሴትን ሰላም ምናምን ስለማሰሩ ደስ ይላል እንደዚሁ እንዳመረባችሁ ቀጥሉ🎉🎉🎉

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472 День назад +2

    ለቅመሜ ስጦታ ይሰጣት

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 2 дня назад +3

    የኔ ቅመም የኔናት አይዞሽ አይክፍሽ የኔ ቆጆ ጎሽሜ ቅመሜን አታስቀይም እሷው ትሻልሀለች ጎሽሜ አልተቻለችም ወይኔ ቅመሜ ስንት መግስት የጣለ ነው

  • @SadaSeid-i2z
    @SadaSeid-i2z День назад +2

    ቅመሜን ቅመሜን ቅመሜን ቅመሜን አለባብስልኝ የኔማር ስወዳት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 День назад +1

    መሰልጠን መሰይጠን ነዉ😂😂 ትክክል የኛ ምረጦች🎉🎉🎉

  • @FaFtmh
    @FaFtmh День назад +2

    ቅመምዬ ግን አሳዘነችኝ😢😢 ባልጠቆርክ ግን ታደላለህ😢 ለምን ቅመሜስ ሳታሽሞረሙራት ቀራችሁ😢

  • @mameali5612
    @mameali5612 2 дня назад +4

    የበፊቱ እስታይል ነው ጎሽሜ የሚያምረው እንዳቀጥልበት

  • @tubetube2195
    @tubetube2195 День назад +2

    ደስ ሲሎ😘😘😘😘

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 День назад +2

    ጎሽሜ አምሮበት 😘😍😍ቅመሜ😅😅😅😘😘😘

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 День назад +3

    ቅመምዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 2 дня назад +3

    ጎሺሜ የዛሬው ይለያል ፈታ ብሎል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alshamsi2272
    @alshamsi2272 2 дня назад +8

    ባልጠቆርክግን ቅመሜንም አንድቀን ካሣት አሣዘነችን

    • @Sintayw-i2e
      @Sintayw-i2e День назад

      ቅመም የኔ ቅጆ ስታምሪ ስወድሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Marss1565
    @Marss1565 День назад +1

    ቅ =ቅንነት ፣ መ=መልካም፣ምርጥ ።ጎ =ጎጆ፣ሽ=ሽፈራዉ ፣ሜ=ሜኖ ። 💓💓💓የቅንነት መልካም ምርጥ ጎጆ ቤት ለሽፈራዉ ሜኖ ጣፋጭ ነዉ ፍቅር በርቱልኝ 💝💝💝💝

  • @bati2858
    @bati2858 2 дня назад +5

    አረተዉ ባልጠቆርክ ቅመሜን ደረኝእና ውጭሀገርልዉሰዳት ዛሬ ሶስተኛነዉ የጣፍኩልህ የኔን ኮሜንትግን አታይም አንተደነዝ

    • @kokokko8695
      @kokokko8695 2 дня назад

      ብዙውን አያነብም ስልኩን ተቀበል

  • @Jeishul-Dr6tv
    @Jeishul-Dr6tv День назад +2

    አውነት ነው ስማ ባልጠቆርክ አላማህ ትክክለኛውን የገጠር የሚጣፋጠውን ለሰዎች ሰው ሁኖ መገኘትን የሚያንፀባርቀውን ባህልና ወግ መሰመራቸውን ለሳትና መረዳት ለገበዳቸው ሰዎች ለማሳየት ከሆነ ሌላ የከተማ አባባል አታስገባ ጎሽሜ ያለህ በቂ ነው ካልሆነ ግን ባትረጂሰው ጥሩ ነው መሽይጠን ነው ያለህ ይግባህ

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 2 дня назад +2

    ቅመምዪባትዘንጪምቆጆነሺ❤🎉🎉🎉ውይጎሽሜ😂😂😂😂

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 2 дня назад +1

    ቅመምና ጎሽሜ የሳቅ ምንጮች ናቸው ፥ ቅመም _ እንድርክኝ ተበሳጭታባችኋለች ፤ እርሷንም እንደ ጎሽሜ ወስዳችሁ አሳምሩዋት 😍😍😍

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 дня назад +3

    🎉🎉🎉 ትክክል ብላችኋል ከወለዱ ባይለያዩ መልካም ነው።።።።።።

  • @FrezerGezahegn-eh5bd
    @FrezerGezahegn-eh5bd День назад +2

    ቅመምዬ የኔ ውድ ፏ ትያለሽ አትስሚያቸው

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer День назад +3

    መግቢያችሁ ሆደን እያሸበረኝ ነው😢😢😢

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 2 дня назад +6

    ቅመሜ😂😂😂😂😂😂😂

  • @DhJs-i9c
    @DhJs-i9c День назад +1

    አቤት ስትመቹኝኮ ቅመሜ የኔ ልእልት❤❤❤❤

  • @FufaYaddessa
    @FufaYaddessa 22 часа назад +1

    ከፍንፍኔ( አ አ) ነኝ ! ቅመሜን ላግባት በናታችሁ!

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 15 часов назад

      ፊን ፊኔ የፍልውሃ ሰፈር ስም ነው አዲስ አበባ መናገሻ በራራ ይባላሉ ስሞቿ። ከሌላው ህዝብ መቃረን ለምን ትወዳላችሁ?

  • @MerymAsfa
    @MerymAsfa День назад +1

    የኔ ቅመም ባትለባብሽም ቅመምነሽ የኔ ፓፓያ

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri День назад +1

    ተው ቢት ተቀጠለ በልጠቆርክ😂😂😂😂😂😂

  • @seadamohammed8549
    @seadamohammed8549 14 часов назад

    ቅመምዬ❤

  • @HalimaMuhee
    @HalimaMuhee 2 дня назад +4

    ዉዶቼ ፋጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 😘😘😘

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 2 дня назад +3

    💚💚💚💚ቅመሜ ልእልቷ. 😮😮ማሻአላህ እኮነሽ ድቡሼ

    • @MakAsser
      @MakAsser День назад

      ሣህ❤❤❤❤❤

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo 2 дня назад +1

    ስትመንግስት በጠርባ ብሎወ የጣለነው አለች አይቅመሜየ 😂❤❤

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 День назад +1

    😂😂😂 የኔ ቅመም በሉ እሷንም ፏ አድርጉልን እንደ ጎሹ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 2 дня назад +3

    ቅመሜ ብድረሽንማ መልሺ የኔ ቦቦሊኑ

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 День назад

    ባልጠቆርክ ቅመሜን ቀጣይ የውሎ አልባሳት ከልብሱ እስከማጌጫው ሹርቤ አሰርታችሁ ጎፍታዋን ጣል አርጋ አሳዩን እቴጌ መነን ትሆናለች ጎሽሜ😊😊😊

  • @Zinat-sm9st
    @Zinat-sm9st 2 дня назад +2

    ቅመምየ እንደት እንደሳኩ ስንት መንግስ በጠረባ ብሎ የጣለነው አላለችም
    እንደው ስዳት ባልጠቆርክ ኮሜንቴን ካነበብክ እንደምወዳት ንገርልኝ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied День назад +1

    ቅመምዬንም ፏአርግልን❤

  • @toybamohammed2247
    @toybamohammed2247 2 дня назад +2

    ስጠብቅነበር😂😂😂😂😂መጣችሁልን

  • @njadnjad3902
    @njadnjad3902 День назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂አንዴት ፀዳላቹ😂😂😂ይቺ ምች

  • @ethio640
    @ethio640 День назад +2

    ይሄ ቻናል ለምን በ 100ሽወች እንደማይታይ ይገርመኛል

  • @GjbggFgcch
    @GjbggFgcch 12 часов назад

    ንገርልኝ ቅመሜን እወድሻለሁ በጣም በልልኝ ሙሉ በቁመታቸው ቢዶ ይስሩልን

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 21 час назад

    ኧረ ቅመም አልተቻለችም 😂
    ለጎሽሜ እድሜ ....ስንት መንግስት በጠረባ ብሎ የጣለ 😂🙈🤣

  • @HawaadedHussen-n3i
    @HawaadedHussen-n3i 2 дня назад +2

    ባልጠቆርክ ግን ስነስርአትያዝ ቅመሜን

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri День назад +1

    ቅመም❤❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 День назад +1

    ስለትዳረ ያነሱት ሀሳብ እፋፋፋ😢😢😢😢😢ቅመምየ❤❤❤❤❤ጎሽሜ❤❤❤❤❤ባልጠቆረክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sauditaif1413
    @sauditaif1413 2 дня назад +3

    ጎሽሜ❤

  • @Taamreseid
    @Taamreseid 2 дня назад +1

    ቅመሜ ስወዳት❤❤❤❤❤

  • @hna512
    @hna512 2 часа назад

    ጎሸሜን አግብቼ ወደ ውጪ ሉሰደው ❤❤❤

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh День назад +1

    ቦታው የት ነው ግን

  • @ሀዩ-05979
    @ሀዩ-05979 2 дня назад +1

    ተናፍቃችሁነበርመጣችሁልን🎉🎉🎉🎉
    እወዳችሃል

  • @AminatYimer
    @AminatYimer 2 дня назад +1

    ቅመምየ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kadirmesgan2997
    @kadirmesgan2997 2 дня назад +1

    ቅመምየ ወላሂ ቀንታለች

  • @YabsraWondimu
    @YabsraWondimu 5 часов назад

    ስወዳቹ መገን ወሎ ❤❤❤

  • @حبشيلحبوش
    @حبشيلحبوش 2 дня назад +1

    እኳንደህናመጣቺሁ❤❤❤

  • @abebe7532
    @abebe7532 День назад

    Kememe denim 😂😂🤣😁

  • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
    @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 2 дня назад +1

    ክክክክክ ደስ ስትሉ

  • @tesfayeassefa2020
    @tesfayeassefa2020 День назад

    The best reality TV ever excellent cast good photographer good host 💕💕 u

  • @seidmuheWalloo
    @seidmuheWalloo День назад

    ባልጠቆርክ ቅመሜን ዳረኝ ❤❤❤

  • @Emahakmthawalt
    @Emahakmthawalt День назад +1

    አህለን

  • @ZerihunHabeta-j6z
    @ZerihunHabeta-j6z 2 дня назад

    Enkoane ba selam maxu kemame & ghosume

  • @ZerihunHabeta-j6z
    @ZerihunHabeta-j6z 2 дня назад

    Please tasfa la kimame ena lgezate

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp День назад

    😀😀😀😀🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️unet indet Indasakachuhyi

  • @mameali5612
    @mameali5612 2 дня назад +1

    ቅመሜ ዛሬ ወጣብሽ

  • @zedtube-xe6zh
    @zedtube-xe6zh 21 час назад

    ወየው በሳቅ ክክክክ

  • @Fatumatube3599
    @Fatumatube3599 День назад

    መሰልጠን መሰይጠን😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SemiraAli-g1r
    @SemiraAli-g1r 22 часа назад

    ባልጠቆር ስወድህ ❤😒

  • @Abdullah-ps6bu
    @Abdullah-ps6bu День назад +2

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 2 дня назад +1

    ባልጠቆርክ በቀጣይ ደግሞ ቅመሜን አስደስቱልን

  • @رحيمهمحمد-و1ع
    @رحيمهمحمد-و1ع День назад

    አራፉ መዝናኛ

  • @LikuLiku-s9m
    @LikuLiku-s9m День назад

    አረ ይመቻችሁ አቦ

  • @FatumaMohamed-sm8zu
    @FatumaMohamed-sm8zu День назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @susunegiselemtiwa
    @susunegiselemtiwa 2 дня назад

    ስታወሩ ተደማመጡ ስለ ትዳር ያነሳችሁት ነገር ደስ ይላል ፍቺይቁም

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 дня назад

    እውነት ነው ቅመምዬን ውሰዷት😂😂😂😂😂የቤት ሽያጭ ነው አላለችም

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 2 дня назад

    ቅመሜ ጎሽሜ ❤️❤️❤️🎄🌲

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 2 дня назад

    ውሀ የለም እደ ቅመምየ ሊጢቱን ያላጠብሻት ጎሽሜ ተርጋጋ😂😂😂

  • @AzaluDejene
    @AzaluDejene День назад

    Yene miskin qimamee ❤️❤️🥰🥰

  • @mahseid7243
    @mahseid7243 День назад

    Kmeme wofershi sport Sri 😂😂

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 2 дня назад

    Kememen wesdek euwanem fuwaaa adrrgat beterefe yemechachu

  • @mameali5612
    @mameali5612 2 дня назад +1

    ኪስ ባዶ ከሆነ ክክክክክክ

  • @HawaadedHussen-n3i
    @HawaadedHussen-n3i 2 дня назад +1

    ቅመሜን አታስቀይማት

  • @wina-663
    @wina-663 2 дня назад

    Setamru ❤ ❤ ❤

  • @ZainabZainab-x2o
    @ZainabZainab-x2o 2 дня назад

    የኔዉዶቺ እኳን ሰላም መጣቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaAssefa-ll3rk
    @ZeharaAssefa-ll3rk 2 дня назад

    ሴትናት ያለይው😂😂😂😂

  • @HadhiyaEmmam
    @HadhiyaEmmam 2 дня назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤

  • @MersalHbash-p8k
    @MersalHbash-p8k 2 дня назад

    ❤🎉ቅመም❤❤❤❤

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ

    😂😂❤❤❤ቅመም ስወድሽ

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 дня назад

    ቅመሜ ግን እዉነተኛ የገጠር ነዋሪናት ወይስ ለድራማዉ ነዉ?

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 21 час назад

    ለምንድነው የማንም ክፍት አፍ የፃፈውን ኮሜንት ለቅመም የምትነግራት ? ልክ አይደለህም

  • @AbduKerim-yj9dt
    @AbduKerim-yj9dt День назад

    ውይ ሙዳን አጠፋቹት በአላ ካሶት

  • @ሀናንብንትKeta-j1o
    @ሀናንብንትKeta-j1o День назад

    ባልጠቆርክ፡ግንታዳላለህ።ቅመሜንሥ።አሥደሥታት።

  • @AmbassadorTmariam
    @AmbassadorTmariam День назад

    ቅሜመን,እንደዝህ,አሳምራት

  • @mameali5612
    @mameali5612 2 дня назад

    አንደኛ

  • @ዜድነኝየዴሴዋ
    @ዜድነኝየዴሴዋ День назад

    ቅመምንሞ ሙሩዳት😂😂😂😂

  • @tayebasayed5432
    @tayebasayed5432 22 часа назад

    😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @wollokocha
    @wollokocha 2 дня назад

    ቅመምየ የኔ ኦርጂናል ማር ነሽ ዝም በያቸው

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 2 дня назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍❤️❤️❤️

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 2 дня назад

    አራዳ አራዳ አጫወተሽ ጎሽሜ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂