Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀይሌ ትልቅ ሰው በራሱ የሚተማመን አለኝ ብሎ የማይተብይ ንግግሩ እራሱ ቀጥተኛ ነው እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የጲትዮጲያ ፀጋ ክብር ሞገሳችን ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክቡር ሃይሌ ዘርህ ይባረክ እድሜ ይስጥህ
ሀይሌ ከሩጫ ባልተናነሰ ጀግና ነህ ትለያለህ ቃላት የለኝም
ዮሴፍ፣ እስቲ ስልክህን ላክልኝ! ስለ ኃይሌ ያልተነገሩ ነገሮችን እነግርሀለሁ፣ ምንአልባትም በሚቀጥለው ቃለምልልስ ላይ ትጠይቀዋለህ! የሚደነቅ ምርጥ ኢትየዮጵያዊ እኮ ነው!
ወይ መታደል አይ ሀይሌ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ።
ጆሲ እንኮን ደህና መጣህ፣ሀይሌ፣ ሁለት ምርጥ ሰዎች
We Love you
ጆስየ፣ስላየሁህ፣ደስብሎኛል፣በአላህ፣እዮለት፣እናሳድገው፣አይከፈልበት፣ሼርአርጉለት🎉
የቆየ ነው Before 5 Years🤷🏽♀️
ደስ የሚል አስተማሪ መልስ ነውእባክህ ሀይሌ በመፀሀፍ መልክ ታሪክህን ዕይታህን ብትፅፍልን ትውልድ ይማርበታል
ጆሲዬ.የኔ.እናት.እኳን.በደልና.መጣክክክክክ
ጆሲዬ ፕሮቶኮልህ የሚያምረው ኖርማሉን ካልሲ ስትለብስ ነው ይሄኛው ካልሲ ያስጠላብሀል ወንድሜ
ጆስዬ እንኳን ሳክልኝ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል
ሀይሌ በጣም የማደንቀው ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው ደፋር ነው በጀመረው መንገድ ሁሉ ተሳክቶለታል ኢትዮጵያን ከልብ ይወዳል ነገር ግን ደካማ ጎንም አለው በውጭ አገር የሚኖሩ የኛ ሰዎች ልጆቻቸውን የሀገራቸውን ባህልና ቋንቋ እያስተማሯቸው አማርኛ ይናገራሉ የሀይሌ ልጆች ግን አማርኛ ብዙ አይችሉም በዚህ ጉዳይ ሀይሌ ዋሽቷል አዲስ አበባ እንደመወለዳቸው አያወሩም
Asu beterme yaakababele godaye ya legochu interest yewosenawole
ምን አይነት ነፃ የሆነ ሰው ነው ጀግና
Jose well come back to the show again
ጆሲ ለምንድን ነው ሁሉም እንግዶች ላይ ቆርጣችሁ እምታሳዩን❤❤ ኸረ ሙሉውን❤
ሃይሌ ምርጥ ዕንቁ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው እንደውም እሱ ቢመራን ሀገራችን ታድግ ነበር ! ሃይሌ ይምራን የምትሉ ❤
እጅግ በጣም የምውደው እና የማከብርው ትልቅ ሰው ነው
Hayelo a lot love and respect our her Anthony from Boston
ኃይሌ ጀግናችን ስልኩን ባገኝ የማወረው አለኝ ከሀገር ዉጭ ነኝ ❤️
ጆሲ ሀይሌን በማቅረብህ ደስ ብሎኛልሀይሌና አበበ ደራርቱ የመሳሰሉት ከአድዋ ቀጥሎ ሀገራችንን በዓለም ዙሪያ ያስተዋወቁ ናቸዉናጆሲ በቴሌቪዥን ስራህ ወቅት የሰራሀው ደግ ስራ በብዙዎች ዘንድ አይደበዝዝምፈጣሪ በድጋሚ በሚያስገመግም ቲቪ ስቱድዬ እንድትመለስ እምነቴም ፀሎቴም ነው
The hero!
Josse humble men well come back❤❤❤❤
Haile you already our KING. You don't need to be a president.
እንኳን ደህና መጣህ ጆሲ
ስራ ነው የሚያዝናናው ትክክል
Think Jose will come
well come Josi
ጆሲ ወደሚድያ ስለተመለስክ ደስ አለኝ ጠላትህ ሰይጣን ይቃጠል መቼም በሰው ክፋትን የሚሰራ ሰይጣነውና በርታ ጠክር
እኔ ግን ስልጣን ቢኖረኝ የውጭ ሀገር ዜጋ ለምግብ ለሆቴል ለሌላም አገልግሎቶች ተጨማሪ እንዲከፍል የሚጠየቀውን አስቆም ነበር:: እንዴት ነው ቱሪዝም እናስፋፋለን እያልን እንደዚ ቢላዋ ይዘን ሰው ለመጋጥ የምንጠብቀው? ብዙ ሀገር ሄጃለው ይሄንን ነገር አላየሁም:: በጣም ይደብራል:: ስግብግብነት ነው እንጂ ሌላ ምንም ምክንያት የለውም:: ሀገራችን ዶላር ይዘው መምጣታቸው ብቻ በቂ ነው:: አጥፍተውት ነው የሚሄዱት ለምን መዱዳት አስፈለገ? የሚመጣው የውጭ ሀገር ጎብኝ በብዛት ሀብታም አይደለም:: ሰርቶ ደክሞ ቆጥቦ ነው ሀገራችንን ሊያይ የሚመጣው::
ጆሲየ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል
Josie will come. Long time no see.❤❤
ዛሬ እሁድ 18/9/2016 ከኃይሌ ጋር ከአአ በአንድ አውሮፕላን መጣን።በአጋጣም ትንሿ ልጄ አብራ ፎቶ ለመነሣት ፈልጋ ጂማ ስንደርስ ከአውሮ ፕላኑ ወጥቶ የሄደበት ፍጥነት ይገርማል ።ጊዜ ያለው አይመስልም ።
❤❤❤
"Egir chinkilat ayhonim" Meles Zenawi
ጆሲ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ
ሀይልዬ ❤❤❤❤❤ምርጥ ስው
ሀይሌ እንደንተ እድለኛ የለም፣ሀብትና ፣ለሰው ደግሞ ቀለል ብለህ ነው የምትቀርብ።
ሀይልሽ ምን ይጎለዋል እንደው ከብሄርና አማርኛ ጋር ስለምታያይዙት እንጅ። ስንት አገሮች የሚመኙት እንቁ እኮ ነው። እንዳውም የማህበራዊ አማካሪ አሱ ነበር መሆን ያለበት ለውጭ ጉዳይ ሚንስተር እማ አሁን ከተሾመው ያንሳል። ውጭ ሰክሮ ሲበጫበጭ የነበረ ሰው ነው ታሪኩን እወቁ። ምን መሆን ትፈልጋለህ ብባል ሀይሌን እላለሁ አስተሳሰቡን ነው ገንዘቡን አይምሰላችሁ።
አይ እግር እንጂ የምራት ሰው አይደለም ሰው የየራሱ ተሰጥቶ አለው ውጭ ጉዳይ ግን በአራዳ ቃንቃ አብይ አህመድ ኢትዮጽያ እንዳረጋት ያተራምሳታል እና ጭውትው እግር ብቻ
መንግስት ቢሆን ህዝብ በልቶ ይጨርሳል ፍልጥ
ጆሲ እንኳን መጣህ
ዘሜ❤❤❤❤
17:26
ሀይሌ ገብረ ስላሴን ወሬውን አልጠግበውም ለሩጫ ብቻ ሳይሆን ለጨዋታም ተሰጥዎው ዋው ነው አዳምጡት ትወዱታላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😅😅😅😅
You are hero God bless you more and more. I wish you all the best to be Ethiopian President. God protect you, long life.❤❤
በህይወቴ ኢትዮጵያ ውስጥ መሪ ሆነው ማየት የምሻው ብቁ ናቸው ብዬ የማምንባቸው ሰዎች ሁለት ናቸው። ኃይሌ ገብረስላሴ እና ቴዲ ኣፍሮ።።
😂
❤❤❤ትክክል
@@user-qi2np9wv2u ቴዲ፡5ኛ፡ጨ፡😆
መልሱ አነጋገሩ ጨዋነቱ ይመቻል ።
አዎ ባጣ ባጣ አምስት ሰው አላጣም አዎ ዲሽታ ግና ሰላም ዘመረ ብሎ ለምን ያለ ጨዋ
ሃይሌ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆን ኖሮ ከበሻሻው ዱርዬ በተሻለ ሁኔታ 1000% ሀገሪቷን የተሻለ ቦታ ያደርሳት ነበር::
ክፋት ስለሌለው ፀጉሩ እራሱ እንደ ወጣት ነው አልተመለጠም ሀይላችን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤
Hailey dont opne mouth politics.
Why you have women’s or Barbe room??? The colour alll😂😂😂😂
ጆሲ፡አንተ፡ነህ?ወይስ፡ፈቃድ፡ሠጥተህ፡ነው?የድሮ፡ፕሮግራም፡ደግማችሁ፡የምታሣዩት?ምክንያቱን፡ብታሳዉቁን
ሃይሌ የጠ/ሚ ቢሆን ኖሮ ሀገራችን በሁሉ አቅጣጫ በእኩልነት: በሀገር እድገት: በሰላም የት ትደርስ ነበር:: ጠ/ሚ አብይ ለአንተ ሰው ስልጣኑን እንደለቀቀልህ የያዝከውን ስልጣን ለሀይሌ ልቀቅለት:: የኢትዮጵያ ህዝብ ለውጥ ይፈልጋል:: ሰላም ይፈልጋል::
This interview is 10 years ago
አረ ሀይሌ በቋንቋ ያለህ አተያይ ግን አልስማማም።ሀገራዊ ማንነት የሚጀምረዉ ከቋንቋ ባህል አሴቶች ጋር ይያያዛል።
ዮሴፍ ገብሬ የኢትዮጵያን ህዝብ እንደገና ልትፎግረው ነው።ጄ ሪዞርት አዳማ ሸርሙጣ ከባለስልጣናት ጋር እየደለልክ ግፉ በጭንቅላትህ ሲደፋህና ስትከስር አርቴፊሻል ወደሆነው ገፀባህሪህ ተመለስክ።አንተ ማለትኮ መጋዝ ነህ ስትሄድም ስትመለስም ትቆርጣለህ።No more cheating Ethiopians you don't deserve to interview Our hero Haile Gebreselassie!!
ኃይለ እኮ.ሻለቃ ነው ከአምስት ጥይት.አንድ መግደል አይሳነኝም ያለ ወታደር ነው ኃይሌ እኮ ኢትዮጵያ ማለት ተራራ ሜዳ ነው ብሎ የተናገረ ወታደር ነው እኔ ግን ኢትዮጵያ.ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ሕዝብ ነው እንጂ ተራራና.ሜዳ.ኢትዮጵያ አይደለም
you're welcome your right
Hayle mind is dead on alive.
ሁሉም አይቅርብኝ ነው! ቲቪ ራዲዮ አሁን ደግሞ ሶሻል ሜዲያ! እይ ስግብግብነት! አንዱን በአግባቡ ለምን አትይዝም! እንደገባን ከሆነ አንተ ጥሩ የፖለቲካ መሳሪያ ነህ! ሕዝባችን እያለቀ አንተ ትንሳኤ እያልክ ታላግጣለህ! አማራ እና ትግሬ ሲያልቅ ያንተ ራዲዮ ትንሳኤ እያለ ሲጮህ ነው የኖረው! ያንተ ትንሳኤ!!!!!!
አንተ ንፍጥ ጭንቅላት ጆሲ የመላዉ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነዉ ብሄር ገለመሌ የማያዉቅ ሚዛናዊ ወጣት ነዉ
@@kefilm ውሻ!
የጊዜ ጉዳይ ሆኖ በዚያ ምስኪን ትላንት በ ሱ ኣሸናፊነት : ( የኢትዮጲያ ኣሸናፊነት) ከፍ ያደረገውን የትግራይን ህዝብ ላይ የቦምብ ናዳ ይወርድ ዘንድ ሜዳ ድረስ ወርዶ ኣርማጌዶን የፈረደበት ግለሰብ ኣክብረህ መጋበዝህ ከ ኣንተከምወደው ሾው መሰናበቴ ላይጎዳህ ቢችልም : ጊዜ በሄደ ቁጥር ተሰናባችህ መብዛቱ ብቻ ሳይሆን ፀፀትህን ሳስበው ይቀፋል :: ተባብራቹህ ግደሉን ኣስገድሉን በዚህም ደስ ይበላቹህ!!
የትግራይ ህዝብ ተለምነው ለሆዳቸዉ ያደሩ ባንዳዎች አሻፈረኝ ብለዉ ሀገርን እና ህዝብን የምጠብቁ የሰሜን እዝን በተኛበት ያረደ አዉሬ ህዝብ ነዉ ስንት ወኔድሞቻችንን አጣን አረመኔዎች ሽምግልና እንብ ብሎ አሸፈረኝ ያለ ገዳይ ቡድን ወደ ገደል ገባ
የጦርነት ጀማሪወቹን የናተን መሪወች ለምን አትወቅሡም የነደብረፂወንና የነጌች ፋከራና ድንፋታ ለዛ ሁሉ ለትግራይ ልጅ ለአፋር ለአማራ ልጅ እልቂት ግንባር ቀደም ተጠያቂ ናቸዉ..
መጀመርያ ጦርነቱ ሣይጀመር ኤሊኮፍተር ተከራይቶ ሽማግሌ ይዞ ከጉልበታቸው ወድቆ ለመነ እንብኝ አሉ እሔን አታነሡም
27 amet eskahunim l hagerachin ezih medres woiane yetebalew awure Egizaibher eieferedebet new teketaiochum chimir .yetigrai hizib b torenet yecheresew yasrabew woiane new serawitun k jerba yarede
@@abduyimam8930tifatachew bedelachew min tekotro yalkal
ሀይሌ ትልቅ ሰው በራሱ የሚተማመን አለኝ ብሎ የማይተብይ ንግግሩ እራሱ ቀጥተኛ ነው እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የጲትዮጲያ ፀጋ ክብር ሞገሳችን ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክቡር ሃይሌ ዘርህ ይባረክ እድሜ ይስጥህ
ሀይሌ ከሩጫ ባልተናነሰ ጀግና ነህ ትለያለህ ቃላት የለኝም
ዮሴፍ፣ እስቲ ስልክህን ላክልኝ! ስለ ኃይሌ ያልተነገሩ ነገሮችን እነግርሀለሁ፣ ምንአልባትም በሚቀጥለው ቃለምልልስ ላይ ትጠይቀዋለህ! የሚደነቅ ምርጥ ኢትየዮጵያዊ እኮ ነው!
ወይ መታደል አይ ሀይሌ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ።
ጆሲ እንኮን ደህና መጣህ፣ሀይሌ፣ ሁለት ምርጥ ሰዎች
We Love you
ጆስየ፣ስላየሁህ፣ደስብሎኛል፣በአላህ፣እዮለት፣እናሳድገው፣አይከፈልበት፣ሼርአርጉለት🎉
የቆየ ነው Before 5 Years🤷🏽♀️
ደስ የሚል አስተማሪ መልስ ነው
እባክህ ሀይሌ በመፀሀፍ መልክ ታሪክህን ዕይታህን ብትፅፍልን ትውልድ ይማርበታል
ጆሲዬ.የኔ.እናት.እኳን.በደልና.መጣክክክክክ
ጆሲዬ ፕሮቶኮልህ የሚያምረው ኖርማሉን ካልሲ ስትለብስ ነው ይሄኛው ካልሲ ያስጠላብሀል ወንድሜ
ጆስዬ እንኳን ሳክልኝ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል
የቆየ ነው Before 5 Years🤷🏽♀️
ሀይሌ በጣም የማደንቀው ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው ደፋር ነው በጀመረው መንገድ ሁሉ ተሳክቶለታል ኢትዮጵያን ከልብ ይወዳል ነገር ግን ደካማ ጎንም አለው በውጭ አገር የሚኖሩ የኛ ሰዎች ልጆቻቸውን የሀገራቸውን ባህልና ቋንቋ እያስተማሯቸው አማርኛ ይናገራሉ የሀይሌ ልጆች ግን አማርኛ ብዙ አይችሉም በዚህ ጉዳይ ሀይሌ ዋሽቷል አዲስ አበባ እንደመወለዳቸው አያወሩም
Asu beterme yaakababele godaye ya legochu interest yewosenawole
ምን አይነት ነፃ የሆነ ሰው ነው ጀግና
Jose well come back to the show again
ጆሲ ለምንድን ነው ሁሉም እንግዶች ላይ ቆርጣችሁ እምታሳዩን❤❤ ኸረ ሙሉውን❤
ሃይሌ ምርጥ ዕንቁ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው እንደውም እሱ ቢመራን ሀገራችን ታድግ ነበር ! ሃይሌ ይምራን የምትሉ ❤
እጅግ በጣም የምውደው እና የማከብርው ትልቅ ሰው ነው
Hayelo a lot love and respect our her Anthony from Boston
ኃይሌ ጀግናችን ስልኩን ባገኝ የማወረው አለኝ ከሀገር ዉጭ ነኝ ❤️
ጆሲ ሀይሌን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል
ሀይሌና አበበ ደራርቱ የመሳሰሉት ከአድዋ ቀጥሎ ሀገራችንን በዓለም ዙሪያ ያስተዋወቁ ናቸዉና
ጆሲ በቴሌቪዥን ስራህ ወቅት የሰራሀው ደግ ስራ በብዙዎች ዘንድ አይደበዝዝም
ፈጣሪ በድጋሚ በሚያስገመግም ቲቪ ስቱድዬ እንድትመለስ እምነቴም ፀሎቴም ነው
The hero!
Josse humble men well come back❤❤❤❤
Haile you already our KING. You don't need to be a president.
እንኳን ደህና መጣህ ጆሲ
ስራ ነው የሚያዝናናው ትክክል
Think Jose will come
well come Josi
ጆሲ ወደሚድያ ስለተመለስክ ደስ አለኝ ጠላትህ ሰይጣን ይቃጠል መቼም በሰው ክፋትን የሚሰራ ሰይጣነውና በርታ ጠክር
እኔ ግን ስልጣን ቢኖረኝ የውጭ ሀገር ዜጋ ለምግብ ለሆቴል ለሌላም አገልግሎቶች ተጨማሪ እንዲከፍል የሚጠየቀውን አስቆም ነበር:: እንዴት ነው ቱሪዝም እናስፋፋለን እያልን እንደዚ ቢላዋ ይዘን ሰው ለመጋጥ የምንጠብቀው? ብዙ ሀገር ሄጃለው ይሄንን ነገር አላየሁም:: በጣም ይደብራል:: ስግብግብነት ነው እንጂ ሌላ ምንም ምክንያት የለውም:: ሀገራችን ዶላር ይዘው መምጣታቸው ብቻ በቂ ነው:: አጥፍተውት ነው የሚሄዱት ለምን መዱዳት አስፈለገ? የሚመጣው የውጭ ሀገር ጎብኝ በብዛት ሀብታም አይደለም:: ሰርቶ ደክሞ ቆጥቦ ነው ሀገራችንን ሊያይ የሚመጣው::
ጆሲየ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል
Josie will come. Long time no see.❤❤
ዛሬ እሁድ 18/9/2016 ከኃይሌ ጋር ከአአ በአንድ አውሮፕላን መጣን።በአጋጣም ትንሿ ልጄ አብራ ፎቶ ለመነሣት ፈልጋ ጂማ ስንደርስ ከአውሮ ፕላኑ ወጥቶ የሄደበት ፍጥነት ይገርማል ።ጊዜ ያለው አይመስልም ።
❤❤❤
"Egir chinkilat ayhonim" Meles Zenawi
ጆሲ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ
ሀይልዬ ❤❤❤❤❤ምርጥ ስው
ሀይሌ እንደንተ እድለኛ የለም፣ሀብትና ፣ለሰው ደግሞ ቀለል ብለህ ነው የምትቀርብ።
ሀይልሽ ምን ይጎለዋል እንደው ከብሄርና አማርኛ ጋር ስለምታያይዙት እንጅ። ስንት አገሮች የሚመኙት እንቁ እኮ ነው። እንዳውም የማህበራዊ አማካሪ አሱ ነበር መሆን ያለበት ለውጭ ጉዳይ ሚንስተር እማ አሁን ከተሾመው ያንሳል። ውጭ ሰክሮ ሲበጫበጭ የነበረ ሰው ነው ታሪኩን እወቁ። ምን መሆን ትፈልጋለህ ብባል ሀይሌን እላለሁ አስተሳሰቡን ነው ገንዘቡን አይምሰላችሁ።
አይ እግር እንጂ የምራት ሰው አይደለም ሰው የየራሱ ተሰጥቶ አለው ውጭ ጉዳይ ግን በአራዳ ቃንቃ አብይ አህመድ ኢትዮጽያ እንዳረጋት ያተራምሳታል እና ጭውትው እግር ብቻ
መንግስት ቢሆን ህዝብ በልቶ ይጨርሳል ፍልጥ
ጆሲ እንኳን መጣህ
የቆየ ነው Before 5 Years🤷🏽♀️
ዘሜ❤❤❤❤
17:26
ሀይሌ ገብረ ስላሴን ወሬውን አልጠግበውም ለሩጫ ብቻ ሳይሆን ለጨዋታም ተሰጥዎው ዋው ነው አዳምጡት ትወዱታላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😅😅😅😅
You are hero God bless you more and more. I wish you all the best to be Ethiopian President. God protect you, long life.❤❤
በህይወቴ ኢትዮጵያ ውስጥ መሪ ሆነው ማየት የምሻው ብቁ ናቸው ብዬ የማምንባቸው ሰዎች ሁለት ናቸው። ኃይሌ ገብረስላሴ እና
ቴዲ ኣፍሮ።።
😂
❤❤❤ትክክል
@@user-qi2np9wv2u ቴዲ፡5ኛ፡ጨ፡😆
መልሱ አነጋገሩ ጨዋነቱ ይመቻል ።
አዎ ባጣ ባጣ አምስት ሰው አላጣም አዎ ዲሽታ ግና ሰላም ዘመረ ብሎ ለምን ያለ ጨዋ
ሃይሌ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆን ኖሮ ከበሻሻው ዱርዬ በተሻለ ሁኔታ 1000% ሀገሪቷን የተሻለ ቦታ ያደርሳት ነበር::
ክፋት ስለሌለው ፀጉሩ እራሱ እንደ ወጣት ነው አልተመለጠም ሀይላችን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤
Hailey dont opne mouth politics.
Why you have women’s or Barbe room??? The colour alll😂😂😂😂
ጆሲ፡አንተ፡ነህ?ወይስ፡ፈቃድ፡ሠጥተህ፡ነው?የድሮ፡ፕሮግራም፡ደግማችሁ፡የምታሣዩት?ምክንያቱን፡ብታሳዉቁን
ሃይሌ የጠ/ሚ ቢሆን ኖሮ ሀገራችን በሁሉ አቅጣጫ በእኩልነት: በሀገር እድገት: በሰላም የት ትደርስ ነበር:: ጠ/ሚ አብይ ለአንተ ሰው ስልጣኑን እንደለቀቀልህ የያዝከውን ስልጣን ለሀይሌ ልቀቅለት:: የኢትዮጵያ ህዝብ ለውጥ ይፈልጋል:: ሰላም ይፈልጋል::
This interview is 10 years ago
አረ ሀይሌ በቋንቋ ያለህ አተያይ ግን አልስማማም።
ሀገራዊ ማንነት የሚጀምረዉ ከቋንቋ ባህል አሴቶች ጋር ይያያዛል።
ዮሴፍ ገብሬ የኢትዮጵያን ህዝብ እንደገና ልትፎግረው ነው።ጄ ሪዞርት አዳማ ሸርሙጣ ከባለስልጣናት ጋር እየደለልክ ግፉ በጭንቅላትህ ሲደፋህና ስትከስር አርቴፊሻል ወደሆነው ገፀባህሪህ ተመለስክ።አንተ ማለትኮ መጋዝ ነህ ስትሄድም ስትመለስም ትቆርጣለህ።No more cheating Ethiopians you don't deserve to interview Our hero Haile Gebreselassie!!
ኃይለ እኮ.ሻለቃ ነው ከአምስት ጥይት.አንድ መግደል አይሳነኝም ያለ ወታደር ነው ኃይሌ እኮ ኢትዮጵያ ማለት ተራራ ሜዳ ነው ብሎ የተናገረ ወታደር ነው እኔ ግን ኢትዮጵያ.ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ሕዝብ ነው እንጂ ተራራና.ሜዳ.ኢትዮጵያ አይደለም
you're welcome your right
Hayle mind is dead on alive.
ሁሉም አይቅርብኝ ነው! ቲቪ ራዲዮ አሁን ደግሞ ሶሻል ሜዲያ! እይ ስግብግብነት! አንዱን በአግባቡ ለምን አትይዝም! እንደገባን ከሆነ አንተ ጥሩ የፖለቲካ መሳሪያ ነህ! ሕዝባችን እያለቀ አንተ ትንሳኤ እያልክ ታላግጣለህ! አማራ እና ትግሬ ሲያልቅ ያንተ ራዲዮ ትንሳኤ እያለ ሲጮህ ነው የኖረው! ያንተ ትንሳኤ!!!!!!
አንተ ንፍጥ ጭንቅላት ጆሲ የመላዉ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነዉ ብሄር ገለመሌ የማያዉቅ ሚዛናዊ ወጣት ነዉ
@@kefilm ውሻ!
የጊዜ ጉዳይ ሆኖ በዚያ ምስኪን ትላንት በ ሱ ኣሸናፊነት : ( የኢትዮጲያ ኣሸናፊነት) ከፍ ያደረገውን የትግራይን ህዝብ ላይ የቦምብ ናዳ ይወርድ ዘንድ ሜዳ ድረስ ወርዶ ኣርማጌዶን የፈረደበት ግለሰብ ኣክብረህ መጋበዝህ ከ ኣንተከምወደው ሾው መሰናበቴ ላይጎዳህ ቢችልም : ጊዜ በሄደ ቁጥር ተሰናባችህ መብዛቱ ብቻ ሳይሆን ፀፀትህን ሳስበው ይቀፋል :: ተባብራቹህ ግደሉን ኣስገድሉን በዚህም ደስ ይበላቹህ!!
የትግራይ ህዝብ ተለምነው ለሆዳቸዉ ያደሩ ባንዳዎች አሻፈረኝ ብለዉ ሀገርን እና ህዝብን የምጠብቁ የሰሜን እዝን በተኛበት ያረደ አዉሬ ህዝብ ነዉ ስንት ወኔድሞቻችንን አጣን አረመኔዎች ሽምግልና እንብ ብሎ አሸፈረኝ ያለ ገዳይ ቡድን ወደ ገደል ገባ
የጦርነት ጀማሪወቹን የናተን መሪወች ለምን አትወቅሡም የነደብረፂወንና የነጌች ፋከራና ድንፋታ ለዛ ሁሉ ለትግራይ ልጅ ለአፋር ለአማራ ልጅ እልቂት ግንባር ቀደም ተጠያቂ ናቸዉ..
መጀመርያ ጦርነቱ ሣይጀመር ኤሊኮፍተር ተከራይቶ ሽማግሌ ይዞ ከጉልበታቸው ወድቆ ለመነ እንብኝ አሉ
እሔን አታነሡም