ከቆሻሻ ቅርጫት የተገኘ ግጥም - ደሱ ፍቅርኤል ከጎንደር ጠበቃ እና የደባርቅ ዩኒቨርስቲ መምህር /Tobiya /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 39

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 2 года назад +10

    እየኮረኮመ የሚያዝናና ድንቅ ሥነ ግጥም ነው። በርታልን ወንድማችን ።

  • @almazmekonnen5528
    @almazmekonnen5528 2 года назад +10

    በርታ ምርጥ ቅኔ ነዉ ለገባዉ

  • @sossina5495
    @sossina5495 2 года назад +2

    ድንቅ ግጥም ነው ለሚማርበት

  • @amsalemerra580
    @amsalemerra580 Год назад +1

    ተባረክልን። ለየት ያለ ስጦታ ነዉ።

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ 2 года назад +6

    ጀግና ነህ በርታ

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b Год назад

    ያው የተማረ ይግደለኝ እያልን ፊደል ቆጠርኩ ያለ ነቅሎ ገሎ ጨረሰን💔

  • @getachewadane9115
    @getachewadane9115 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ በአንድ ግጥም አንድ መጽሀፍ የማሳየት ብቃት

  • @danielasmelash6900
    @danielasmelash6900 2 года назад +3

    😘🥰ከልብ ትቀኘዋለህ .....ቢሆንም ቢሆንም የዘመኔ ሰዎች ቅኔን ለመረዳት ኢንጂሩ ስለሆን ሰሚ መኖሩን እንጃ👂👂👂🦻🦻

  • @yohannesyohannes5769
    @yohannesyohannes5769 2 года назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @liseyassanchase5261
    @liseyassanchase5261 2 года назад +3

    ድንቅ, ድንቅ ይሕ ከአንድ ጨዋ አፍሪካዊ ገምጋሚ የሚጠበቅ ትምሕርታዊ ቀስቃሽ።

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Год назад

    ቸር ያሰማን

  • @yonwake
    @yonwake Год назад

    ❤❤መልክህም ፀባይህም ❤

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 2 года назад +1

    ኣብዝቶ ይባርክህ ኣቮ 💓💓💓

  • @makdasdasali9673
    @makdasdasali9673 Год назад

    ከቃል በላይ ምርጥ...ዋው

  • @AmsalAmsalsilthan-vl2zh
    @AmsalAmsalsilthan-vl2zh Год назад

    God bless you💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 Год назад

    ዋዉ ፣ድንቅ ፣ድንቅ ፣ድንቅ

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 2 года назад

    ድንቅ ነው ።

  • @Silsnku
    @Silsnku 4 месяца назад

    ግጥም ሲጥም በዚሁ አየሁ💪💪💪🙋🙋

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 Год назад

    ድንቅ ፣ነዉ

  • @amsalemerra580
    @amsalemerra580 Год назад

    Wow God bless you

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 года назад

    ድንቅ ግጥም ጎበዝ ወንድሜ መቼም አሁን ኢትዮጵያ እጃቸው ላይ የወደቀችላቸው የዘር በሽታ ታማሚዎች ምን ይሉ ይሆን

  • @Lala-xb9db
    @Lala-xb9db Год назад

    ጎበዝጀግኔነሕበርታወንድሜ

  • @wubet9973
    @wubet9973 Год назад

    ጀግና

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 Год назад

    ደሱ የአባቶችህ ልጅ በደንብ በቅኔ ጠዝጥልኝ ግን ቅኔው የሚገባው ስንቱ ነው? በርታ

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm 2 года назад

    ጀግና ግጥም

  • @henoslakew3132
    @henoslakew3132 2 года назад

    great poet

  • @sntayehuyrdiyanos3288
    @sntayehuyrdiyanos3288 2 года назад

    አቦ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @beklebekle1847
    @beklebekle1847 2 года назад

    በርታ ወንድም

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 Год назад

    እእእእ ይሰማል አዎ እናንተ

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    በላቅኔው።

  • @memeabebe1337
    @memeabebe1337 2 года назад

    WOW..........

  • @tombolaabebaw1703
    @tombolaabebaw1703 2 года назад +2

    የልቦናህ አይን እንዴት ቢገለጥ ነው እንዲህ ማየት የቻልክበት!

  • @alemayewhayilu1715
    @alemayewhayilu1715 2 года назад

    Almaywuu

  • @Dagnachewyeshu
    @Dagnachewyeshu 2 года назад +3

    ማር ወተቱ ቢፈስ!
    ህብስቱ ቢዘንብም በከነዓን ምድር
    ባርያ የሆነ ሰው!
    የግብፅን ዱባ ነው ሲናፍቅ የሚያድር።

  • @Makuye
    @Makuye 2 года назад +1

    abo yimechih. hagere sew yihponalu bila alfa telat yehonuatin kebtoch yane anka hilalin bihon noro endezih balaredun neber.

  • @ketti2384
    @ketti2384 2 года назад

    መምህር ኑሮውም የደቆሠው ለምን ወቀስክ ፖሊሲ እንዳቸ ያለ ተቺ ነው የቀረፀው ዱቄት ያላስፈጨ አፋሹ ነው ከመምህሪቷ

  • @henoslakew3132
    @henoslakew3132 2 года назад

    great poet