የወቅቱ ተመራጭ የሳሎን ቤት ቀለሞች -Dudu's Design
HTML-код
- Опубликовано: 18 фев 2022
- የወቅቱ ተመራጭ የሳሎን ቤት ቀለሞች -Dudu's Design
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World Видеоклипы
ምርጥ ነሽ ተባረኪ ከ ዳርኩ ውጪ ሁሉም ምርጥ ነው ለኔ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ዱዱ በ1 ክፍል ጠባብ የኪራይ ቤት ውስጥ እንዴት እቃ ማስቀመጥ እችላለሁ the basic
የኪችን እቃ ,አልጋ, ቲቪ ስታንድ , መቀመጫዎችን please
የመጀመሪያውን ወድጄዋለሁ! እናመሰግናለን!!
የጂብሰም የኮርኒሥ ድዛይን ብታሣይን
Hey duduye can you show us how to make loft room
የመጀመሪያዉ ተመችቶኛል ነገ እቀበዋለዉ
No 4 i like it
የግድግዳን ሻጋታን እንዴት መከላከል ይቻላል መፍትሄዎች ብትነግሪን
ስለ sage green video ብሰሪልን
አመሠግናለሁ እህቴ
Hulum Kongo nachew yeni mircha gin nech new amesegnalehu
ምትሰሩት ስራ በጣም ያምራል ስልካቹን ብታስቀምጡልኝ
4 arif nw
አራተኛው አሪፍ
ያኔ ፍለጎት ሰሎን ቤቴ የራሴ መኖሪያ ነጭ በቀይ መስቀበት ፈልጌ ነበር እስኪ በፎቶ አሰይኝ ብፌ ነጭ ነዉ ቲቪ እስታድ ነጭ ነዉ መጅሊስ አራቢ ነጭ በቀይ ነዉ የአንቺንም አስታያት ንገሪኝ ሱካሪ ከለር ይሸለል ከነጭ መልሽልኝ ገነ ልገዘዉ የቀድኩት ነዉ አንቺስ ምን ቲይኛለሽ በጥብቅ ነዉ ምጠብቅሽ መር እሺ
አድራሻችሁን ብትገልፁ ኝ
Selam yena ebata yalaw sofa Ena magarj nw yalaw Mena ayenat Kalam betakam yemartal
ወይን ጠጅ ከለር በነጭ ለሰሎን ቦግ ያላ ይመስለል
አድራሻሁን ገለፁልን
blue
ሰልክ ቁጥረ ላክልን
እኔ አረጓዴዉ ወድጄዋለሁ
እስኪ 4በ4 ቤት እንዴት ማሳመር እንችላለን ፕሊስ እርጂኝ❤❤
Gresh beta yamral endet endemidebalq gn alawqm belela program besefiw btasayign ebaksh
ቤቴን ምን አይነት ቀለም እደምቀባ ግራ ገብቶኛል ምን ላድርግ
እኔም
እኔምተውንገሩኝ
Arenguade konjo new
adersha yet nw duduye yet nw metegnegut
👍👍👍🇷🇺🇪🇹