I have no words to thank you enough. What a blessing job you did. The happiness you give to our brother is celebrated by so many people who watched this video. May a god give you back more and more. Edi Mubarak!!!!
May Allah rewards ur prince....good job Dudud. One of the best RUclips clips. I was so happy to see the ambassador being once happy at his home and thanking to Allah. Thanx alot...everybody who participated in changing the life of the ambassador...
I have to congratulate Dudu’s design for making a brother’s unsafe living condition into a livable place. I commend and respect you for changing his life I am sure he will forever be grateful as well. Good job!
Keid I must say that your humility and simplicity touched a lot of us. You taught us how one should be appreciative and grateful. Wishing you all the very best in your personal and professional life. Dudu Design you deserve unconditional recognition for your good deed! Big respect ✊
ልጁን በአካል ስለማውቀው የእኔ ደስታ ደግሞ እጥፍ ድርብ ነው የሆነው። ይህ እንዲሆን የተባበራችሁ በሙሉ እድሜ ይስጥልኝ ብዬ መርቅያለሁ።
የሰውን ልጅ ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል።
የሰው ደስታን እደማየት የሜሰደስት ምንም ነገር የለም በእውነት ለኔ እደሆነ ነው በደስታ ያለቀስኩ
እጅግ በጣም ፣
እያለቀስኩ ነው
Selam Lemma ምሽአልዱስይልልውውውውውው
ደስታ ያስለቅሳል በእውነት እግዝያብሔር ይመሰገን በጎደለው እግዜር ይሙላላቹ
በጣም በእውነት ያስለቅሣል
ያአላ አላ ድንያ አኬራችዉንም ያሳምርላቹ
Dudu ዲዛይኖች ደስ የሚል ሀሳብ ነው ይዛቹ የመጣችሁት በርቱ
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ኡፍፍ--_--ሰው ሲደሰት ማየት እንዴት ደስ ይላል
ደስታህን ያብዛልክ
ዱዱዬ ተባረኪ እመቤታችን ፀሎትሽን ትቀበልሽ
አነጋገሮች እራሱ የተረጋጉ እውነት ልጁ ደስ ሲል እኔ ለሱ ምን ያህል እንደተደሰትኩ🙏
This is what Ethiopiansm means in short - great work by Dudu. God bless Ethiopia & our people.
This is so heart touching....I am not Muslim but I want to say Alhamdulillah
ማሻአላህ
Same here
የሰውን ልጅ ደስታ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም ደስ የሚል ኘሮግራም Art tv thank you👍🙏
Ewnet new sew esksle bidest
እንደዚህ የወደቀ የሚስኪንን ቤት ስታድሱ ከባለቤቱም ይልቅ ይኸው ተመልካቹም ይደሰታል ክበሩልኝ
በጣም ውዴ ሁሌም ሰው ሲደሰት ሳይ ውስጤ በሃሴት ትሞላለች እግዝአብሔር ይስጣቸው
በጣም ደስስስ የሚል ተግባር ኢትዬጵያዊነት እንዲህ ነው ከይዶን በጣም አውቀዋለሁ የሰው ልጅ የዘራውን ነው ሚያጭደው ህይወቱን ለሰው ሲኖር የነበረ ልጅ ነው በዚህ ተግባር ለተሰማራቹህ ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ እንዲህ ነው ትውልድን በጥሩ ሁኔታ መቅረጽ ረጅም እድሜ ለሁላቹህም በርቱልን
በቃ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ነት
ላለው ማሸርገድ አደለም
እኳን ደስ አለህ ካሊድ፣
The guy is legendary....his words are impressive and powerful.
አስለቀሱን አላህ እረዥም እድሜ የኔ ጀግናዎች❤❤❤😥⛪⛪🕌🕌🕌🕌🕌🕌
ይህንን ፕሮግራም አሁን ነው ያየሁት ዱዱ ተባረኩ እግዚያብሄር ጨምሮ ይስጣችሁ እንደዚህ አይነት ሰው ስትረዱ በጣም ደስ የሚል ነው ልጁን አላውቀውም የትግራይ ክልል ልጅ ነኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ በእውነት ጥሩ ለሚያደርግ ሁሉ እግዚያብሄር መልሶ ይሰጣል ተባረኩ
በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ የደስታ እባ ነው ያስነባሀኝ ዱዱየ አንችንም ሳላመሰግን አላልፍም የኔ ቆንጆ አሚን አላሁመ አሚን
ቃላት የለኝም በእውነት !ሰው ሲደሰት ማየት ለካ ያስለቅሳል ብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!
በስማም ደስ ሲል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለሱ እኔ ደስ አለኝ ለካ ቤት በተለቀ አይደለም አያያዝና ማሳመሩ ነው ደስ እሚል ልጅ ነው እራሱ የሰላም የደስታ ቤት ያድርገው ተባረኩ ያሳመራችሁለት ሁሉ❤
Of MY GOD THANK U JESUS አቦ ተባረኩ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል ስላንተ ወንድም አይዞን የዘራህውን አምላክ ሰጠህ
I’m surprised wow❤❤❤
ለማነጋር ቃላት ያንሠኛል እግዚአብሔር ይሥጣችሁ
ለሁሉ ዘመን አለው እንደሚል ቅዱስ መፅሐፍ በእውነት ላንተ ስለሆነው የኔ ደስታ እጅግ ትልቅ ነው ለካ እግዚአብሔር እድል ይሰጣል በርታ ወንድም ውስጥህ ያለው talent ይውጣ ብሩህ ዘመን ይሀንልህ እናንተም ተባረኩ።
You deserve this man....and thank you so much DUDU’s for this kindness
ዱዱስ ዲዛይኖች በእውነት እመብርሃን ትጠብቃችሁ ሌላ ምንም አልልም አለቀስሁ በእውነት! ድርጅታችሁን እግዚአብሄ ያስፋላችሁ! !!!!!!።።።።።።
እግዚአብሔር በጎደለው ይሙላላቹ ትልቅ በጎ ስራ ነው እውነት አንድም ምስኪን በጣም የተቸገሩ በልባቸሁ የሚጓዙ አቅም ደካማ አሉ ቤታቸሁ እላያቸሁ ላይ የፈረስ እንደሁ ብትረዷቸው እኔም የምችለሁ አደርግ ነበር
እውነት ለመናገር በጣም ደሥ ይላል
አያችሁ መልካምነት ምን ያክል እንደሚያስደስት በእውነት የሁላችንም በጎነት ካለ የማይለወጥ ቤት የማይቀየር ሰው የለም በእውነት የመጨረሻው ቃል ለሁላችንም ትልቅ መልዕክት ነው እለወጣለሁ ተለውጬ ታዩኛላችሁ መለወጥን ያለብን ነገር ካለ ትልቅ ለውጥ ነው ከተደረገለት የበለጠ መለወጡን አስምሮበታል ይህ ነው ትልቅነት።
በእውነት የሚገርም ስራ ነው እናንተንአለማድነቅ አይቻልም በርቱ የልጁ ሁኔታ እንዴት እዳስለቀሰኝ ሰው ደስታውን በቃ በፈጣሪው ስር ወድቆ ማመስገን ነው ።ተባረኩ የደስታ ቤት ያድርግልህ ።
አላላሁ አክበር አንጀቴን በላኝ አስለቀሰኝ ተባረኩ እንዳስደሰታችሁት በልጆቻችሁ በሀያታችሁ ሁሉ ተደሠቱ
Thank you Dudu’s Design🙏🏽
Good job
ማሻአላህውላሂእንብይንመቆጣጠርነውያቃተኝ
ከይድን በአካል አላውቀውም ነገር ግን በጣም ቅን ሰው ደግ ሰው ትሁት እንደሆነ ለመረዳት ቀላል ነው:: kudos to Dudu’s design. God Bless your endeavor!
I have no words to thank you enough. What a blessing job you did. The happiness you give to our brother is celebrated by so many people who watched this video.
May a god give you back more and more.
Edi Mubarak!!!!
May Allah rewards ur prince....good job Dudud. One of the best RUclips clips. I was so happy to see the ambassador being once happy at his home and thanking to Allah. Thanx alot...everybody who participated in changing the life of the ambassador...
እኔጃ ቃላት ያጥረኛል አብዝቶ አብዝቶ እግዛብሄር ይስጣቹ ስራቹ ፈጠራቹ ሀሳባቹ በጣም ጉሩም ነዉ።👏👏👏
Thank you Dudu's design
Mashaallah bro am so happy Alhamdulillah for your happiness
ጥሩነት ተደብቆ አይቀርም አንድ ቀን ይክሳል ጥሩ ስለሆንክ ነዉ ጥሩዎቹ ያጋጠሙህ እናመሰግናለን ዲዛይነሮች በወጣ ይተካላቹ
ወንድሜ ኬኢዱ እንኳን ደስ አለህ ምኞትህን አላህ ያሳካልህ
ዱዱስ ተባረኩ አላህ ይጨምርላችሁ አቦ ጥሩ ሰዎች ብዙልን እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ
ሱጁድ ሲያደርግ ወላሂ እንባዬ ሳላቀው ወረደ ዱዱስ በድጋሚ ብሩክ ሁኑ
ስራችሁ የሚደንቅ ነው ማሻ አላህ
አላህ ከረዘቀኝ ወደፊት እደውልላችኋለሁ እንድትሰሩልኝ 😄😄 ኢንሻ አላህ
ዱዱ ዲዛይን በእውነት እጅግ የምትድንቁ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንባዬን ምቆጣጠር አቃትኝ ልጁን ባላቀውም ደሰታው አስልክስኝ ርጅም እድሜ ለቤቱ ባለቤትም ለናትም
በጣም ከመደሰቴ የተነሳ እንባ ተናነቀኝ ብራቮ ዱዱ። ኢትዩጵያ ማለት እንዲህ ነወ ቃላት አጠጠረኝ ዱዱ። ዱዱ
እጅግ በጣም ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
የአላህ የአላህ አቤት ደስ ሲል ኢነመአል ኡስሪ ዩስራ ማለት እንዲህ ነው
ሥራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!!!
በጣም ደሰ ይላል እግዛብሔር ይሰጣችሁ ድርጅታቻሁ ይባርክ አግኙ ሺ ይሁን ድርጅታችሁ ለመናገር ቃላት የለኝም
This is how we Ethiopia's love to each other
💚💛❤
የኔ እመቤት እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ መልካም በዓል የኔ ጌታ የእጅህን ነው የሰጠህ
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ መልካም ማድረግ ለራስ ነው
Thank you Arts TV
እ/ር ይባርካቹ
Wow dudus betam yegermal egzabhre yebarkachu
ዱዱስ ዲዛይን እግዚአብሔር ትልቅ ያድርግሽ የበለጠዉን ይስጥሽ
አይ ኑሮ ኑሮ ሲሉት መቃብር ይሞቃል አሉ ወንድሚ ግን በጣም ጌታ ረዳህ ስንቶቻችን ይሆን እንዲህ እይነት ህይወት የምንኖረው ቤት ይቁጠረው ለማንኛውም እናንተም ጌታ ይባርካችሁ👌👌👌
Wow wow I have no words May God bless you all.,Keep up a blessed work 🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
Betam gobez set nech akirabiwa. She is really working very hard and got brilliant ideas. Thumbs-up Dudu's Design
Mashaallah thank you dudu.s design
ዶዶሶች ክፍ ያለ ምስጋና ይገባችሁል ይህ ነው ስው በጠፉ ስእት ሰው ሆኖ መገኝት ወንድማችን ስው የስራውን ይክፈለዋል አይደል ነገሩ በርታ ጎደኞችህ እንዳሉት ቤት ክተባለ ስንቱን እስክእውቀቱ ድብቃ ትይዛለች
ሁላችሁንም ላመሰግናችሁ ልትመሰግኑ ይገባል ይህ ነው ወንድማማችነት ፈጣሪ ይባርካችሁ ጥሩ ሰው በመሆኑ ፈጣሪ ያዘዘለት የኢድ በረከት ስጦታ ነው ስለሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ።
I have to congratulate Dudu’s design for making a brother’s unsafe living condition into a livable place. I commend and respect you for changing his life I am sure he will forever be grateful as well. Good job!
No word! Masha'allah!!!
duduye you are blessed. i don't have any words except this.
ውይ ሰውን ማስደሰት እንደት ደስ ይላል በወጣው እግዚያብሄር ይተካችሁ
Dudus design tank you so much for your eid gift it’s so good to help . This is the best part it’s makes me cry 😢
Betam des yelale be ewnet dudu ,s design tebarku yemidenek sira new
እግዛብሄር ይባርካችው ደስ የሚል ስራ ነው የምትስሩት የደግነትህ ዋጋ ነው ያገየሀው እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በወጣ ይተካ Dudu's design ❤❤❤❤❤❤
Ed Mubarak ለሁላችውም❤❤
የዚህን ሰው ደስታ ማየት ምንኛ ያስደስት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን በርቺልን አንቺ ጀግና ነሽ ለኔ ሁላችሁም ተባረኩ ።
ተመስገን ነው ሀገሬ ሳቅሽን ልየው እውነት ይሄንንም በሽታ ከ አለም ላይ ፈጣሪ ይጥረግልን ዲዛይኖች እጃቹ ይባረክ
"ተባረኩ" ጥበብ ይጨመርላቹ!!🙏🙏🌞🌞
የምይታመን ታአምር ነው
አልሃምዱሊላህ አላህ ይባርካችሁ
fetari ejachehun yebark dudu's
በጣም ደስ ይላል እመብርሀን ትባርካችሁ
በጣም ጠንካራ የአላማ ሠው የልጁ ስብዕና ይማርካል እሔንን በጎ ሰራ ለሰራቹ በሙሉ ምስጋና ይገባቹሀል በርቱ
ጊዜው ይቆያል እጂ. ስጦታ ከላይ ነው የእውነት በጣምምምም ደስስ የሚል ለውጥ ነው እመቤቴ ትጠብቃችሁ. እውነት አስለቀሰኝ እና ሁላችሁንም ስለእውነት. እናመሰግናለን. ከካሜራ ማኑ ሁላችሁም በመጣ ይተካ
መልካም መስራት ያስደስታል አንተ መልካም ነህ አንተም መመስገን አለብህ ኢድ ሙባረክ
ወላሂ. እኔ. እራሱ. እንባየ መጣ. ምን. ማለት. እንዳለብኝ ብቻ. አላውቅም. አላህ ይስጣችሁ. አላህ ይህን መልካም ልባችሁን አይቶ. ትክክለኛውን ምንገድ. ይምራችሁ ይህን ስል ሊከፋችሁ ይችል ይሆናል. እኔ ግን በጣም ስለተደስትኩባችሁ ነው. አላህ ያክብራችሁ. ቅድሜ. እንኳን ደስ. አለህ ያንተ ደስታ የኛም ደስታ ነው
እንደዝ ተጀመረ ዋው በጣም ደስ የሚል ነው የሰዋች ደስ የሚል ነው እግዝያብሔር ይስጣቹ
Enkuwan des aleh Egzabher aderegelih yeserutim yibareku.
Keid I must say that your humility and simplicity touched a lot of us. You taught us how one should be appreciative and grateful. Wishing you all the very best in your personal and professional life. Dudu Design you deserve unconditional recognition for your good deed! Big respect ✊
ዋው መልካምነት ለራስ ነው አሏህ ውለታቹህን ይክፈላቹህ
እንደዛሬ አልቅሼም ተደስቼም አላውቅም ዱዱስ እግዚአብሔር አምላክ በወጣ ይተካላችሁ ተባረኩ 🙏😘❤😘
በጣም ነው ደስ ያስባላችሁኝ አላህ ያስደስታችሁ የኔ ነው የመሰለኝ
ማሸአላህ ወላሂ ደስታምያስለቅሳል ምንእንደምልአላቅም ብቻ ይሀንአስባችሁ የሰራችሁ አላህያስደስታችሁ
ማአሻአላህ
"Kindness is a virtue" Well done Dudu's Design!!
This is real our culture..help each other God bless you gys🙏🏻
አግዚአብሔር ይሥጥሽ ዱዱስዬ
ኡፍ እዴት ደስ ይላል አቦ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ
እኔ አናንተን የሚገልፅልኝ ቃላት አጣሁኝ ።ብቻ እቅዳችሁ ካሠባቹት በላይ አላህ ያሳካላቹ ።ችግር አላህ ከእናንተ ያርቃት ።ለሠው ክፍ የሚያስቡ ኢሔን የመሠለ ደስታ እያለ ለሠው ሀዘንን እየጋበዙ የሠውን ደስታ የሚያጠፉ ሰዎች ኢሔን የመሠለ ደግነት ተማሩበት ።እና በጣም በጣም እናመሠግናለን ወገኖቼ
really love u betam. God bless u. the best design dudu s
abooo temechachuye
masha Allah Siyamir 🙏🙏
እንዲ ነበር ባሕላችን. ዘረ እርኩሱች አጠፎት እንጂ
ትውልዱ መቃታት እለበት
አሏህ ያስደሳችሁ ወላሂ
Very interesting. God bless to everyone participated. Real Addis Ababa.
ማሻላህ አላህ ይጨምረልከ የአላህ ሰም ሰትሰለው ወሰጤን ደሰ አለው
የኣላህ ጌታ እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን
????
Maasha Allah dudu's design Allah yistachu
ማሻሀላ ጥሩ ስራ ነዉ
አላህ ማኮም ያርብ
😭😭😭😭😭የደስታ ነው ያለቀስኩት ተባረኪ የኔ ቆንጆ ወንድም ቢኖረኝ ኑሮ አንቺ ነበር የምድረው እምቢ እንኳን ብትይ በህግ የተከለከለውን ጠለፋ ጠልፌ እድርሽ ነበር 🤣🤣🤣 ተርፈሻል ዱዱዬ ምክንያቱም ወንድም የለኝ። ውድድድድ ዱዱዬ።!!!
ምን አይነት አስተያየት ነው ነፈዝ አንቺ የቸገረሽ ወንድ ነው? ጥርብ መሀይም
ፈታ ያለ ደስ የሚል ሰው ነው እንኳን ደስ አለህ
Good bless you guys great job..
በጣም ድንቅ ስራ ነው። በጎነት ለራስ ነው።