"በቀንደኛ ደጋፊነቴ ተሸልሜ አውቃለሁ" የቀድሞዋ የኢቲቪ ዜና አንባቢ ሀውለት አህመድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 окт 2022
  • "በቀንደኛ ደጋፊነቴ ተሸልሜ አውቃለሁ" የቀድሞዋ የኢቲቪ ዜና አንባቢ ሀውለት አህመድ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 8

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Год назад +1

    ማሻአላህ የሴት ጀግና ❤️❤️❤️❤️

  • @yurayaYouTube
    @yurayaYouTube Год назад

    ማሻአላህ ጀግና ሴት
    እንደ እኛ ሙስሊሞች አንድ አምላክን እንጂ ጫት ቅጠሉን አናመልክም እባካችሁ ጭፍን ጥላቻ ይብቃ ወገኖቸ ሙስሊም ማለት ለማንም ለምንም የማይስግድ የማያማልክ መሆኑን እወቁ ከአላህ ስበሀነሁ ወተአላ ውጭ ማንንም ምንንም አናመልክም ። ማወቅ መልካም ነው ግን ብዙው ሰው ስለስልምና ያለው አመለካከት መለውጥ አለበት እኛ ሙስሊሞች የሰውን ልጂ በሙሉ የምንወድ መሆኑን እወቁልን አልሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ አላህ ሆይ እርዳን

  • @sarahmunashahrukh4266
    @sarahmunashahrukh4266 Год назад

    ተወዳጅ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Год назад

    super active and beautiful

  • @semiraseid2434
    @semiraseid2434 Год назад

    Khewli techawachem neshe mashallaah ❤️
    Hijabb bemayilebsu ehitoch tesaffaa alemequretnn astemereshenal jezakilahikhyeren

  • @mubarekbirhanu6341
    @mubarekbirhanu6341 Год назад

    ሣትቅም ከመጣህ ግን ታናዳለህ

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f Год назад

    ሀውለት የጅማ ዩንቨርስቲ ኮኮብ!

  • @user-vk2tw1kl3b
    @user-vk2tw1kl3b 5 дней назад

    ጅህልናሽ ነው የዲን እውቀት ቢኖርሽ እድትህ አትይም ነበር. አባያ የሁሉም ሙስሊም ልብስ ነው