German-Amharic:Der,Die and Das ሚስጥሩ ተገለጠ!
HTML-код
- Опубликовано: 2 окт 2024
- ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ቢሆኑ በእርግጠኝነት ተጠቃሚ ኖዎት!
በቀልዶቼና ድምጽ ማስመሰል ዘና እያላችሁ ጠቃሚ መረጃዎችንም ታገኛላችሁ።እንዲሁም ጀርመንኛና እንግሊዘኛ ቋንቋን በአማርኛ ቀለል ባለ አቀራርብ እየተዝናናችሁ በነፃ መማር ትችላላችሁ!
ለሌሎችም በቅንነት ሼር ያድርጉ !ስለትብብርዎ በጣም አመሰግናለሁ!
ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ የዩቱብ ቻናሌን ለማስቀጠል 1000 ሰብስክራይብ ይጠበቅብኛል።ይህን ለማሳካት የእርስዎን ትብብር እሻለሁ።በቀልዶቼና ድምጽ ማስመሰል ዘና እያላችሁ ጠቃሚ መረጃዎችንም ታገኛላችሁ።እንዲሁም ጀርመንኛ ቋንቋን በአማርኛ ቀለል ባለ አቀራርብ እየተዝናናችሁ በነፃ መማር ትችላላችሁ!
ለሌሎችም በቅንነት ሼር ያድርጉ !ስለትብብርዎ በጣም አመሰግናለሁ!
ሰላም ነው እንዴት ነክ እኔ ትምህርት እፈልጋለሁ እንዴት ማግኘት እችላለው
Vielen Dank betam nalayn yazoraw tmrt naw
thanks
❤❤❤
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ዳኒ! በርታልን እንላለን!
አመሰግናለሁ ማቲ እሺ እበረታለሁ
Be blessed Daniyebruk, ere any temarku iskahun, indiyawm gizie alsetehum inji, yiqrta. Bikebdm iyemekerku negnna, desss indaylegn lemeglet yahl newu. Iyesaqku newu yemsemahna yemxfewu. Kelb Des alalegnm newuna degmie ibarkhalehu. Tgathn! Cilotahn! Tihtnahn! iwneteNa astemari wegenoch yemtredana yemtasb liyu sew nehna AMLAK m bekefta liyuiwqet asqemtolih metazezh asgeremegn'na degmie tebarek BeYesus Krstos sm. Bzu wendmociacn bzu amet izih nurewu inkwan liyastemrus siteyequ'nkuan memeles yaselecewalna, yann aycena srmice asgeremkegn. Ayzoh asdesthalehu. Bedemb menagerie sewoc iskigermacewu... Kkkkkkkk
አሜን ውድ እህቴ እግዚያብሔር ያክብርልኝ ።እኔ በደስታ ነው ማደርገው እግዚያብሔር ክብሩ እርሱ ይውሰድ የእርሱ ፈቃድ ነው ይሄ ሁሉ። አንቺም በርቺልኝ🙌
Yene Geta profile picturhin wedigewalehu
Thank you🥰
Der
Vielen dank 🙏🥰
Bitte sehr😊
Hi selame ena betame nawe yehgrge ARTKILE
Ayzon berchi
ዳኒየ አጠገብህ ኮፒተርህ ውስጥ ያለችው እመብርሀን ትጠብቅህ ውለታህን ቅንነትህን አይታ ቤትህን በበረከት ትሙላው የልብህን መሻት ትሙላልህ እውነት እናመሰግናለን በርታልን ፀባይህን አይቀይረው
Amen 🙏
Abo Egezer yestehe, gelagelkegn bekelalu, Tebreke!!!!
Amen
👍👍👍
Betam arif ketelbet bro
Wow dankeschön du bist der beste
ተባረክ በጣም እናመሰግናለን❤❤
Betam konjo. Sera new letbrtata yegbkal💪💪
እሺ ቤቲ አመሰግናለሁ
Aytayim eko
danke dani
Jaremane kamatawe 2 amata nawe gene meneme lgabage alhalme heneke nawe ylge ywenate
አይዞን መሲ በርቺ የኔን ትምህርት በደምብ ደብተር ይዘሽ ተከታተዪ ለውጥ ታያለሽ ።Live ደግሞ ሁሌ ግቢ ከ ምሽቱ 8 ጀምሮ ።በርቺልኝ
Danke dani
hii danye
በጣም እናመሰግናለን
Willkommen mein bruder dakeschon dann helfen
Bitteschön ! Viel spaß beim Lernen!
You're the best
Danke
ጎበዝ በርታልነ
አመሰግናለሁ ሶሲ👍
Eyegbage nwe amsegnalwe
በጣም ሃሪፍ ነው እናመሰግናለን በርታ
Tnx please share
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
አመሰግናለሁ ብርቱካን ሼር አርጊልኝ
በርታልን ዳኒ 🙏🙏
እሺ አመሰግናለሁ
መትፀፈው በደብ አይታይም