Zemarit Enkusilase Gossa "Ye Ewunet Menfes" የእውነት መንፈስ (Lyrics Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 дек 2024

Комментарии •

  • @henimak2727
    @henimak2727 10 часов назад +1

    እብሮ አደጌ በቤቱ ያጽናሽ ዝማሪዬ መላእክትን ያሰማልን እቁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Ruhma-e2d
    @Ruhma-e2d 7 дней назад +9

    የእውነት መንፈስ
    የጰጋ ባለቤት
    መንፈስ ቅዱስ መሪ❤
    መንፈስ ቅዱስ አባት❤
    በቃልህ አበርታኝ
    አጰናኝ በጵድቅ ህይወት
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እቁየ ተባረኪ ጵጋውን ያብዛልሽ የኔ ተወዳጂ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @chewatube702
    @chewatube702 10 часов назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ እንቁዬ😍

  • @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ
    @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ 11 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 7 дней назад +9

    እንቁዬ ጥፋት አጠፋሽ በደንብ ማስታወቂያ ሳንሰራለት ለምን ተለቀቀ እህቴ ብዙ ሰው ጋር መድረስ አለበት❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😊😊😊

  • @TesfayeAyano
    @TesfayeAyano 14 часов назад +1

    ዘመንሽ ይባረክ ❤ ዉስጤ ረሰረሰ ተባረኪልኝ

  • @EndalekassaEk
    @EndalekassaEk 19 часов назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ እንቁዬ

  • @NigstAdmase
    @NigstAdmase 2 дня назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 🩵🩵🩵በርች 🌿🌿🌿🌿🩷🩷🌹🌹🌹💐💐💐

  • @yenugabru8186
    @yenugabru8186 3 дня назад +2

    አማን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልሽ የእኔ እናት 🙏 በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤

  • @EdenAserat
    @EdenAserat 3 дня назад

    እንቁዬ ተባረኪ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @Selam1927
    @Selam1927 2 дня назад +2

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ሁሉ ያብዛልሽ እህቴ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @bettyadugna1846
    @bettyadugna1846 3 дня назад

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እቁዬ ፀጋውን ያብዛልሽ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaikt Yasemaln Ehtachn 😇🥰🙏🏾😍🥹💕✝️✝️✝️

  • @Nohom-k4s
    @Nohom-k4s День назад

    ከፊቴ ተራመድ
    መድርሻዬን እንዳውቅ
    ለመግሥቱ መንገድ
    ሁነኝ የነፍስ ስንቅ
    ድኩሟ
    ልበርታ
    መጽንኢ ነህ
    አጽናኝ
    በነበልባል
    ላንቃ
    በእሳት አትመኝ 🙏🙏🙏እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @ine-h3
    @ine-h3 4 дня назад +2

    አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማል ህፃን እንቁ ስላሴ በቤቱ ያፅናሽ

  • @AshuEtsay
    @AshuEtsay 7 дней назад +1

    Zemari melakten yasemalen egzabhre menfes kidus tsgawen yabezalesh endih yazemresh amlak yemesgn 🙏🙏

  • @worknehnegash-q2p
    @worknehnegash-q2p 3 дня назад

    የተዋህዶ እንቁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በክብሩ መንበር ፊት ከመላእክቱ ጋር የምትዘምሪ ያድርግሽ ፣ ተጨማሪ ጥዑም ዝማሬዎችን እንጠብቃለን እግዚያብሄር ያበርታሽ✝✝✝

  • @NigatuTemesgen-fo1nn
    @NigatuTemesgen-fo1nn День назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዷ እህታችን

  • @TsigerdaAgizawe
    @TsigerdaAgizawe 3 дня назад +1

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንቁዬ የኔ ሴት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🥰❤❤

  • @mhiretgirma8703
    @mhiretgirma8703 6 дней назад +1

    ግሩም መዝሙር! የሚያረጋጋ፣የሚያጸና፣ ንጹሕ የሚያደረግ፣ ደስታን የሚሰጥ እና ምስጢርን የሚገልጥ የእውነትን መንፈስ (መንፈስ ቅዱስ) ነው ያካፈልሽን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @natanemtube1
    @natanemtube1 6 дней назад

    የ ኦርቶዶክስ እንቁአችን የ አገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ

  • @peacetube1099
    @peacetube1099 3 дня назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ

  • @AkliluGebru-w3l
    @AkliluGebru-w3l 5 дней назад

    እንቁዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እደጊልኝ ❤❤❤❤

  • @Betty12195
    @Betty12195 7 дней назад +8

    Amen amen amen

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 дня назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏🤲🤲🤲🤲🌼🌷🌻🌻🌷🌼

  • @ጉየ
    @ጉየ 7 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እንቁ ሥላሴ❤ ከቤቱ አያርቅሽ ድምፀ መረዋ ሄፃኗ እንቁ ❤❤

  • @yonask4734
    @yonask4734 6 дней назад +2

    The spirit of Truth -- a lovely message and voice. Zimare melakt yasemaln, Enkusilasie Gossa.

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 4 дня назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን እህታችን በርችልን❤❤❤

  • @abeba1
    @abeba1 6 дней назад

    እንቁዬ የእውነት መንፈስ ፀጋ ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኪልኝ😢❤🫶🏽

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ

    አሜን ዝማሬ መላእክ ያስማልን የአገልግሎት ዘመነሽ ይባረክ የተዋህዶ እንቁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaesS-s5t
    @uaesS-s5t 3 дня назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @Tewahedo27
    @Tewahedo27 7 дней назад +1

    ቃለ ሂውት ያሰማልን መንግስቱ እርስቱን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ☦️🛐🤲

  • @EmanuelAbrha
    @EmanuelAbrha 7 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @DagmaweAkelelu
    @DagmaweAkelelu 3 дня назад

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውንያብበ

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 7 дней назад +1

    መንፈስ ቅዱሰ አፅናኙ ወደ እውነት ሁሉ ይምራን ተባረኪ እህቴ

    • @redualex7077
      @redualex7077 6 дней назад

      Enkuye yene tinish ehit bebetu yatnash

  • @የማታወርቅ
    @የማታወርቅ 2 дня назад

    ፀጋውን ያብዛልሸ በቤቱ ያኑርሸ ፍፃሜሸን ያሳምረው

  • @ሪናrina
    @ሪናrina 4 дня назад

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ❤❤

  • @Frewe771
    @Frewe771 7 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yabsirabirhanu5356
    @yabsirabirhanu5356 6 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በቤቱ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው እንቁዬ። 🙏 🙏🙏👍

  • @itefagemechubilisuma440
    @itefagemechubilisuma440 2 дня назад

    Ye Ewunet Menfes Qiddus Meriyachin Beqaleh Abertan

  • @MestawetFiseha-m6g
    @MestawetFiseha-m6g 4 дня назад +1

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን እሕታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Weletesilase-qh9col
    @Weletesilase-qh9col 3 дня назад

    Ameeen ameen ameen zimare melaykt yasamalin🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏

  • @Yorilua
    @Yorilua 7 дней назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተወዳጅ አገልጋይ አሁንም በዘመን ተሻጋሪ ዝማሪዋችን አድርሺን አትጥፊብን❤️

  • @HanaTadesse-m1v
    @HanaTadesse-m1v День назад

    Zemaremelaktyasemalnberchi❤❤❤❤👍👍👍

  • @estifanosengidawork5867
    @estifanosengidawork5867 7 дней назад +1

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን🙏

  • @alemtsehayseife6103
    @alemtsehayseife6103 3 дня назад

    አሜን በቃሉ ያበርታን 🤲🤲
    እንቁዬ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @samsonteferi7711
    @samsonteferi7711 6 дней назад

    እርሱ የእውነት መንፈስ በቤቱ ያፅናሽ ውድ እህቴ🙏

  • @Besu-v3s
    @Besu-v3s 7 дней назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @atsedemariyam1142
    @atsedemariyam1142 7 дней назад +1

    የቀናዉን መንፈስ በዉስጤ አድስልኝ አብረከኝ ስራና ስራየን ባርክልኝ🙏

  • @meselemesele9777
    @meselemesele9777 2 дня назад

    እንቁዬ ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🥰🙏

  • @Tamirat-ys3ye
    @Tamirat-ys3ye 3 дня назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BetelihamKetema-xn9um
    @BetelihamKetema-xn9um 3 дня назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህትዬ ❤❤❤❤

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 3 дня назад

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እንቁዬ ተባረኪልን

  • @Teddydemeke-np1qh
    @Teddydemeke-np1qh 2 дня назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እንቁየ ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት እግዚአብሔር ቅዱስ መንፈሱን ያሳድርብን።❤❤❤❤

  • @MelatFekade
    @MelatFekade 6 дней назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በቤቱ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው እንቁዬ።

  • @askaluabebe
    @askaluabebe 3 дня назад

    Amen ❤

  • @EmebetGezahagni
    @EmebetGezahagni 3 дня назад

    🎉🎉🎉🎉Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SiloGoat
    @SiloGoat 2 дня назад

    Amen 🙏

  • @SolaneAdinsa
    @SolaneAdinsa 4 дня назад

    Tium ye melaikt zemare yasemaln yene wud 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @jjjudaaanbesa
    @jjjudaaanbesa 7 дней назад

    አቤት ለውጥ አቤት እድገት በቤቱ ያፅናሽ እህቴ

  • @mehanaymzeorthodox
    @mehanaymzeorthodox 7 дней назад +3

    እንቁ ❤

  • @Alemayehu-lh3bs
    @Alemayehu-lh3bs 4 дня назад

    Enkuye siwadesh tsegawin yabizalish

  • @Ye_Kidusan_Mahibere
    @Ye_Kidusan_Mahibere 7 дней назад +1

    ፀጋውን ያብዛልሽ ውድ የቤተክርስቲያን እንቁ ❤❤❤

  • @ابانشابانش
    @ابانشابانش 3 дня назад

    እንቁዬ ለምን ቶሎ ለቀቅሽው ማስታወቂያ ሳንሰራለት እንዋድሻለን በርቺልን ደሞ ጠፍተሻል🎉❤

  • @nardin3g845
    @nardin3g845 6 дней назад +1

    zmare melakt yamesmaln yene eht😍

  • @YordanosWorku-r9i
    @YordanosWorku-r9i 7 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ'ኣችን❤

  • @YeabseraKasahun-kg1qz
    @YeabseraKasahun-kg1qz 7 дней назад +1

    Be gugut stebkew neber😊
    Zmare melaektn yasemaln🙏

  • @atsedemariyam1142
    @atsedemariyam1142 7 дней назад +1

    ተባረኪ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን🙏

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek 3 дня назад

    አሜን ❤❤❤❤❤አሜን ❤❤❤❤አሜን ❤❤❤

  • @ZemariYeabkalDesalegn
    @ZemariYeabkalDesalegn 7 дней назад +2

    ፀጋውን ያብዛልሽ እንቁዬ❤❤❤❤

  • @danielniguse-nu4fl
    @danielniguse-nu4fl 7 дней назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉በርቺልን

  • @MuleMule-gw6dp
    @MuleMule-gw6dp 2 дня назад

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ ወደልቤ ግባ

  • @Felenatan263
    @Felenatan263 2 дня назад

    በርቺልን እንቋችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamawit-d9l
    @Selamawit-d9l 4 дня назад +1

    May you hear the hymns of the angles.❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤God bless you😊❤😊❤😊

  • @hermelasisay8507
    @hermelasisay8507 7 дней назад +1

    Zemare mlake yasemalen ❤❤❤

  • @BdhaasaaLaggasaa-gk8mr
    @BdhaasaaLaggasaa-gk8mr День назад

    ❤❤❤❤❤ wuyi
    ዬእዉነት መንፈስ

  • @DawitsemaDawitsema
    @DawitsemaDawitsema 6 дней назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @sarashewadeg4341
    @sarashewadeg4341 3 дня назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 6 дней назад

    አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን ውዴ❤❤❤❤

  • @MesiMesi-u3j
    @MesiMesi-u3j 4 дня назад

    Enkuye egziabher yeagelglot zemenshin yibarkew

  • @TgBokona
    @TgBokona 7 дней назад +1

    Zemare malykte yasamalen

  • @almaztamiru9130
    @almaztamiru9130 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️

  • @nebiyatkefelegn9242
    @nebiyatkefelegn9242 7 дней назад +1

    Zemare mlake yasemalen 🙏🙏

  • @WubalemBalderas
    @WubalemBalderas 7 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DawitAsefa-o8o
    @DawitAsefa-o8o 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤Yene Wd eht enkuan lezich ken abekash abekan...ahunm amlak lebzu kbr yabkash❤❤❤❤

  • @kidstቅድስትስለሽየኪዳነም

    አሜንአሜንአሜን

  • @ErmiasGezahegn-p2k
    @ErmiasGezahegn-p2k 7 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @YitbarekZelalem-q7g
    @YitbarekZelalem-q7g 3 дня назад

    Tiru zema new

  • @gebmit808
    @gebmit808 7 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @MelatFekade
    @MelatFekade 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hayelomaraya1749
    @hayelomaraya1749 2 дня назад

    qalehywet yasemaln

  • @selamawitfasil6719
    @selamawitfasil6719 7 дней назад

    Sewedesh Eko

  • @Kidanemihiret-qp4br
    @Kidanemihiret-qp4br 7 дней назад

    Zimare melaikt yasemàlin ehite ersu yagizish enat I like you

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 7 дней назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏿❤️❤️

  • @Salam-xd1wt
    @Salam-xd1wt 3 дня назад

    AMEN AMEN AMEN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamriMulugeta-y9s
    @SamriMulugeta-y9s 2 дня назад

    amen amen 🙏😥😥

  • @AbeMesi
    @AbeMesi 4 дня назад

    Aman amen amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @enzemrtubeab_21zimare.
    @enzemrtubeab_21zimare. 4 дня назад +1

    😍😍😍😍😍

  • @MemeMeme-hb8gm
    @MemeMeme-hb8gm 3 дня назад

    Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen