📌ቲክቶክ ላይ ቪዲዮ post እንዴት እናደርጋለን / How to post Tik Tok video 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 53

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 2 года назад +1

    ዋዉዉ አሪፍና ቀለል ያለ እናመሠግናለን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 20 дней назад

    ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @ዘላለምበጅሩ
    @ዘላለምበጅሩ 2 года назад +3

    አንደኛ ነክ ብሮ

  • @Mulugeta-s4i
    @Mulugeta-s4i Год назад +3

    upload saderg mslu ena dmtsu ekul ayhonm malet dmtsu betam yfetnal

  • @MesiZenebe-y6k
    @MesiZenebe-y6k 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @ZaharaKamile
    @ZaharaKamile 6 месяцев назад +1

    እኔ ጥያቄ አለኝ ካወቃችሁ መልሱልኝ
    ኮሜንት አውጥተን እንዴት ቪድዮ እንሰራለን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @workiegataye7732
    @workiegataye7732 11 месяцев назад

    abi techelalh fetari tebebune yabzalh brta

  • @ኤልሳNega
    @ኤልሳNega 2 месяца назад

    Wooooow

  • @احمدالعنزي-ض7م
    @احمدالعنزي-ض7م 11 месяцев назад +2

    መልስልኝ የሠወቹን ኮሜትሣ ፊት ለፊት አርጎ ለመስራት እደትነዉ

    • @PoPo-h1d5b
      @PoPo-h1d5b 7 месяцев назад

      የተጻፈዉን ኮሜት መጫን ነዉ ክዛ ቀይ ምልክት ተኮሜቱ አጠገብ አለ እሷን መጫን ክዛ ቪዲዮ ምስራት ነዉ በጣም ቀላል ነዉ እኮ ።

  • @SelamshYenza
    @SelamshYenza 3 месяца назад

    የማንፈልገውን part ከመሀል ቆርጦ ለማውጣት please ንገረኝ

  • @_susuneg
    @_susuneg 5 месяцев назад

    Shkuren

  • @AbebaAyele-xr3ep
    @AbebaAyele-xr3ep 3 месяца назад

    ስላምውድ ውድም
    በእግዚአብሔር አትለፈኝ አዲስነኝ ለቤትህ❤❤❤ ትክቶክ ላይ ኮመትቆርጭ የማወጣው እዴትነው

  • @DjckckdSigixjo
    @DjckckdSigixjo Месяц назад

    እረ ሀቢቢ አሳየኝማ ፕሊስቶር ቲክቶክ ዳዉሎድ አላደርግም ብሎኝ ነዉ

  • @nahomefrem7831
    @nahomefrem7831 2 года назад +1

    በናእናት ስፖስት እንቢ እያለኝ ነው ለምንድነው እና ምፖስተው ወደ ቁልፍ ውስጥ ነው ሚገባው እና ምንድነው?

  • @saratube7323
    @saratube7323 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @hikmasebsb
    @hikmasebsb Год назад

    ወዲም ዬምፖስተው ዳውሎዲ እዳይደረግ ምን ላዲርግ እዳታልፈኚ❤❤❤❤❤

  • @DemsuTesfahun
    @DemsuTesfahun 7 месяцев назад

    ቴክቶክ ላይ video ስለቅ
    Community
    Guidelines
    Violation
    እያለ አስቸገረኝ መፍትየ ካለ ተባበረኝ????

  • @MesertArgawi
    @MesertArgawi 3 месяца назад

  • @Samiatostrength
    @Samiatostrength 2 года назад +1

    bertaln

  • @samirawetlule3862
    @samirawetlule3862 Год назад

    ሰላም አቢ tik tok የራሴን ፎቶ አድርጌ የሌላ ሰው ድምጽ ስሰራ ደቂቀ በጣም ያጥርብኛል አይጨረስልኝም 60 ላይ አድርጌ በጣም አጭር ነው እጠብቅሃለሁ መልስልኝ❤🙏

  • @krn9643
    @krn9643 9 месяцев назад

    እረ ሰሞኑን የኔ ፖስት አላደርግ አለኝ ምን ሆኖ ነዉ እስከ 97 ይቆጥርና ይመልሰዋል አትለፈኝ ብሮ😢😢

  • @temulove3172
    @temulove3172 2 года назад

    infinix smart 6 ላይ ቪዲየውን ብቻ ነው የሚለቀው እንጅ አንተ እንዳረከው አያረግም ለምንድን ነው በናትህ ለዚ መልስልኝ

  • @arsemaadugna3233
    @arsemaadugna3233 2 года назад

    Picture insert lamadrg endt nwe wendem

  • @hayatallahyetbkhewedaje3429
    @hayatallahyetbkhewedaje3429 2 года назад +2

    የሌላ ሰው ቪዲዮ ለመልቀቅ ቴክስቱን እንዴት ማጥፋት ይቻላል

  • @YaredBirara-k2k
    @YaredBirara-k2k 3 месяца назад

    gena 500k tgebalh gn betam berta

  • @GEZEMIDIYA
    @GEZEMIDIYA 2 года назад

    Nise

  • @getachewniguse1999
    @getachewniguse1999 Месяц назад

    እንዴት እንደልት

  • @amanawitmenber3405
    @amanawitmenber3405 2 года назад

    ለእኔ ግን ጭራሽ የካሜራ ምልክቱም አይመጣልኝም እባክህ ንገረኝ አቢ በማርያም ገና እየጀመርኩ ነው እና ቪዲዩ መልቀቅ አልቻልኩም

  • @seidabdu5781
    @seidabdu5781 2 года назад

    የሰውን በቪድዮ መልቀቅ ይችላል ?

  • @azidireart
    @azidireart 2 года назад +1

    እረ በናትህ ሰው ቲክቶክ ላይ ስገባ ጊፍት ቦክስ አይታየኝም ለምን?

  • @rawelali2083
    @rawelali2083 2 года назад +5

    ቪዲዬ ስለቅ የምፈልገውን ሙዚቃ አያስመርጠኝም ለምንድነው

  • @firebekele3615
    @firebekele3615 2 года назад

    be text endet mesrat yichalal bezefen argo plz sraln

  • @sonamkre2393
    @sonamkre2393 2 года назад

    የኔ እይታ ቀንሶብኛል ምለቀው ቪዲዬ ምን ላድርገው እባክህ?

    • @AbiMediaአቢሚዲያ
      @AbiMediaአቢሚዲያ  2 года назад +1

      ቪዲዮ ስትለቂ #እየተጠቀምሽ ልቀቂ እና ሰውን የሚስብ ቪዲዮ ስሪ

  • @GiasBd12-ip8jr
    @GiasBd12-ip8jr 8 месяцев назад

    አይከፍትልኝአለ

  • @المهديالرويلي-ت1ح
    @المهديالرويلي-ت1ح 9 месяцев назад

    ወድሜ የማንፈልገዉን ፖስት ለመደለት መልስልኝ

  • @happytube8830
    @happytube8830 2 года назад

    አረ ሊቭ ተገብቶ video እንዴት ይለቀቃል