የቲክቶክ አጫጭር ቪዲዮ በተለያዩ እስታይሎች ለማቀናበር የሚገርም አፕ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 42

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወድማችን እንኳን ደና መጣህ ሰላምህ ይብዛ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ አፕ ነው ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው ሽኩረን

  • @genetwollotube
    @genetwollotube 2 года назад

    ሰላም የኔ ጀግና ወድም በርታልኝ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 2 года назад

    ሰላም ሰላም ወንድማች እንኳን በሰላም መጣህ ዋው በጣም ጥሩ ደሰ የሚል ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንልን

  • @ሰላምሰውሀበሻ
    @ሰላምሰውሀበሻ 2 года назад +1

    በጣም ምርጥ ስላስተማርከን እናመሰግናለን

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 2 года назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ወድማችን እንኮን ሰላም መጣህ አህለን ብለናል አርፍ ቆይታነበር እናመሰግነለን አርፍነወ እንሞክረሰዋለን በቀጣይበበለጥ እጠብቃለን አብሽር👍🍰🍹👍👍👍

  • @mudayyoutube5243
    @mudayyoutube5243 2 года назад

    መሻላ ተባርክ እረህማን እላህ ይጨምርልህ ጠቃሚ ነገር ነቸው ሁላቸዉም ቢደወቹህ በርቲልን ወዲም አገራቺነን ሠላም የርግልን የረብ

  • @aminat-2
    @aminat-2 21 день назад

    ዋአለይኩም እሰላም ጀዛክ አላህ ኸይር ወድሜ ሳቤን መልስ ሌላው ቲክቶክላይ ቢደው እያየን እደት ነው ስምፃችነጋ እዛው እያየን ማደናበር የምንችል ከቻል❤

  • @subject231
    @subject231 Год назад +1

    እንደትነዉ ቲክቶክላይ የምንፈልገዉን ሰዉ ፎቶ እና ለዛሰዉዬ ግጥም ገጥመን ከዛም ሙዙቃ ማስገባትየምንችለዉ በዛዉ በአንድ ላይ

  • @ጆጆአህመድ
    @ጆጆአህመድ 2 года назад

    መሰሸአላህ አሪፍ ትምህርት ነው በርተሰ ጅምሪአለሁ

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 2 года назад

    አስለማሊኩም አብዱሻ ማሻ አላህ እናመስግናለን ስላለህ እውቀት ስላከፍልከን እናመስግናለን

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ ጎበዝ ልጅ

  • @tube-yx5uh
    @tube-yx5uh 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን በርታልን ወድማችን

  • @fatema7
    @fatema7 2 года назад

    አሰለሞአለይኩምወራህመቱላሂበርካቱ መሸአላህበጣምአሪፋትምህረትነዉወድሚ እናመሰግናለን

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 2 года назад

    እናመሰግናለን ውድም በቪዴዬ አሳየን

  • @ZAMZAM-dz6dr
    @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ
    ማሻአላህ
    እናመሠግናለን

  • @ftube564
    @ftube564 2 года назад

    Aslam aleyekum wrabmethulahi woberekathu enamesegnalen wondim👍👍👍👍

  • @melektube
    @melektube 2 года назад

    ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁ ዋውአሪፍነው

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 года назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን እኛንም በያለንበት እግዚአብሔር አምላካችን ጥብቃው አይለዬን አሜን በውጭም ዓለም ያለነውን ያለለሣብ ያለጭቀትበሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን አሜን🙏💚💛❤👍👍👍😘😘😘

  • @tube6088
    @tube6088 2 года назад

    አሠላሙ አለይኩምም ማሻአላህህ እናመሠግናለን የምፈልገዉ ነገረነበረረረ

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
    @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 года назад

    ሰላምአሊኩም እደትናችሁልኝ ያብዱቤተሰቦች መልካምሰውበርታ

  • @وضحىراشد-ش2ب
    @وضحىراشد-ش2ب Год назад

    ፎቶዬን እዴት ነው ቲክቶክ ላይ እማቀናብረው

  • @seniy4518
    @seniy4518 2 года назад

    ዎለይኩምሰላሞ ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ሰላሞህ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሀሪፍና አስተማሪነዉ ወድም

  • @fedilatube3812
    @fedilatube3812 2 года назад

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ عحلا جزاك اللهُ‎ خیرا 👍👍👍👍✅👍✅👍✅👍✅👍

  • @lijabinatube1483
    @lijabinatube1483 2 года назад

    ሰላም አቡዲ እንዴት አድርገክ ነው የቆየ ቪድዮ ላይቭ ላይ ያደረከው ???

    • @abudiapp
      @abudiapp  2 года назад

      ሰላም አቢና እደት ነሽልኝ ለሙከራ ገብቸ ነበር እደት እዳረኩትም አላውቅ 😂😂

    • @lijabinatube1483
      @lijabinatube1483 2 года назад

      ክክክክክክ እሺ በደንብ ተለማመድ እና ታሳየናለክ ደሞ

    • @abudiapp
      @abudiapp  2 года назад

      @@lijabinatube1483 ማታ እገባለሁ

    • @lijabinatube1483
      @lijabinatube1483 2 года назад

      ስንት ሰሀት?

    • @abudiapp
      @abudiapp  2 года назад

      @@lijabinatube1483 ከኢሻ ሶላት በኋላ

  • @ሂራያባቴልጂ
    @ሂራያባቴልጂ 2 года назад

    Masha Allah Bertalen

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 2 года назад

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ ም አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔውዶች በያላችሁበትሰላማችሂይብዛልኝ ውድየሀገሬልጆች ወድም ከልብእናመሰግናለን

  • @AbdlaSyid
    @AbdlaSyid Год назад +1

    😍

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 2 года назад

    አሰላምአለምኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን

  • @ኤክራምYouTube
    @ኤክራምYouTube 2 года назад

    አሰለማሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @ሀሊማወሎዪቱቢ
    @ሀሊማወሎዪቱቢ 2 года назад

    አሰላሙአለይኩምእነደትናችሁወደያገሬልጅችበያላችሁበትሠላማችሁየበዛ

  • @WeletewahdeWahde
    @WeletewahdeWahde Год назад

    berta amesegnalehu

  • @Tube-pe8op
    @Tube-pe8op 2 года назад

    ዋለይኩም እሰላም ሰላም ለሀግሬ ሰላም ለወግኔ ይሁን

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd 5 месяцев назад

    10q

  • @trty4991
    @trty4991 2 года назад

    ሠላምህ ይብዛ ወድሜ የሚያስቀዉን ማቀናበሪያ ስሙን በዚሁ በኮሜት ንገረኝ ተይቅርታጋ VFLY ይሄ አብሉ ኬሽን አለኝ የሚያስቀዉን ስሙን ንገረኝ

    • @abudiapp
      @abudiapp  2 года назад

      ሰላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልሽ ሰርች አድርጌ እነግርሻለሁ ለግዜው አላውቀውም ይቅርታ 😘

    • @trty4991
      @trty4991 2 года назад

      እሽ

  • @YordanoseAbera
    @YordanoseAbera 10 месяцев назад