Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
😭😭እኛ የምንመኘው የምንፈልገው ሰላምን ነው ።ዱላ ድብድብ ምናምን አይደለም ሐገር እንደሚመሩ ተረድተው የድሀውን ሰቆቃ እንግልት ይስሙ፣ ይህ ዝብም ነው የመረጣቸው ።አለዚያ ባንኩም ታንኩም የኛ ነው እያሉ በማስፈራራት መግዛት የጊዜ ጉዳይ እንጂ ይህ ሆድ የባሰው ህዝበ ማእበበል ማንም አይመልሰውም‼️ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አለዚያ‼️‼️‼️‼️‼️
😭😭እኛ የምንመኘው የምንፈልገው ሰላምን ነው ።ዱላ ድብድብ ምናምን አይደለም
ሐገር እንደሚመሩ ተረድተው የድሀውን ሰቆቃ እንግልት ይስሙ፣ ይህ ዝብም ነው የመረጣቸው ።አለዚያ ባንኩም ታንኩም የኛ ነው እያሉ በማስፈራራት መግዛት የጊዜ ጉዳይ እንጂ ይህ ሆድ የባሰው ህዝበ ማእበበል ማንም አይመልሰውም‼️ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አለዚያ‼️‼️‼️‼️‼️