🔴ነፍሰጡር ገንፎ አይበላም እኔና ባለቤቴ ተጣላን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 95

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 6 месяцев назад +9

    የኔ ውድ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤🎉

  • @Cope-f1z
    @Cope-f1z 6 месяцев назад +7

    አይ እሙዬ ለማንኛውም ወርሸ ከገባ ገንፎ አትብይ ቅመሺ ❤እመብረሃን በሰላም ትገላግልሸ የኔውድ ❤

  • @fish618
    @fish618 5 месяцев назад +1

    ወንድሜ! ደሱ እኔ የልጅ አባት ከሆንኩኝ 47 ቀኔ ነው
    ልጄ ተወልዶ እስካየው ድረስ እንዴት እንደምጓጓለት የነበረው
    እጅግ ደስ ብሎኛል
    ጤነኛ ልጅ ነው❤❤❤❤
    አንተንም ደስ ይብልህ ደሱዬ
    የወልደያ የመልካቆሌ የቀድሞ ተማሪ የእዜት በሩ ልጅ ነኝ
    ፍስሀ ከካናዳ

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 6 месяцев назад +1

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ እኮ የእውነት🤗💗💗 አየ እናት መላጣ ይሆናል አላለም ደሱየ 😂😂🙊🙈 ደግሞ አብራችሁ ያለችው አሳራሽ መስላኛለች አብራ ቀርባ ሰላሳያችሁን በእውነት እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ ብዙወች ሰራተኛቸውን አያሳዩምና 💗💗💗

  • @sikosilo5627
    @sikosilo5627 6 месяцев назад +8

    ወላሂ በጣም ነዉ የምወዳቹህ ተልተሎ ስሩ

  • @SaraMekryaw-gx5fs
    @SaraMekryaw-gx5fs 6 месяцев назад +3

    ታድለሽ የምር እኔም ሀገር ገብቸ ይህን ቀን እማይበት ቀን እንደት እንደናፍቀኝ ማርያምን

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 6 месяцев назад +1

    እሙየ የኔ ውድ እመብርሃን ትቅረብሽ ፈታየ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል አይለሽ የኔ እናት 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg 6 месяцев назад +2

    የኔውዶች ጠፍታችሗን በውነት 😢😢እሙየ የኔውድእመቤቴ ትገላግልሽ❤የኔሴት በጣነውየምወዳችሁ ማርያምን😍😍😍🤗😇😇

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 6 месяцев назад +1

    ደሱ መላጣ ልታደርገው ነው ልጀን አላለም 😂😂😂 እመብርሀን ትቅረብሽ እሙየ የኔ ውድ ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 6 месяцев назад +9

    ግንኮ መውለጃዋ ቀን ከተቃረበ ትኩስ ገፎ አይበላም ይላከክበታን ከልጁ ሲሉ እሰማለሁ እናቶቻችን ተልባ ጠጭበት ስታምጭ ሙልቅ ብሎ እድወጣልሽ❤❤❤😍😍😍

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 6 месяцев назад

      አባባል ነው የኔ ውድ ❤❤❤

    • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
      @محمدعبدالله-ج5ه8ج 6 месяцев назад

      @@Tube-lv7sb እሽ

    • @kalyoutube8786
      @kalyoutube8786 6 месяцев назад

      እውነት ነው እህቴ ገፎና ሙዝ አይመከርም መውለጃዋ ከተዳርሰ​@@Tube-lv7sb

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ. ❤❤❤❤እንዴት ደስ እንዳለኝ ስወድሽ

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 6 месяцев назад +2

    እሙየ የኔቆጅ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ደርባባ❤❤

  • @DihejDbjdj
    @DihejDbjdj 6 месяцев назад +1

    እሙየ እመብርሀን ትቅረብሺ❤❤❤❤❤

  • @ብርቴየራያዋ
    @ብርቴየራያዋ 6 месяцев назад +1

    ደስ ስትሉ 😍
    እመቤቴ ትቅረብሽ እሙዬ 🥰🥰

  • @kalyoutube8786
    @kalyoutube8786 6 месяцев назад +1

    የኔውድ የአጥር ወፍ አትስማሽ😍❤😘

  • @Iemlem-c8w
    @Iemlem-c8w 4 месяца назад

    😅😅😅ሚስክንከዚህቤትመብላትአይችልምአለ😅😅🤣🤣🤣

  • @sairaroy6182
    @sairaroy6182 5 месяцев назад

    እሙዬ እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt 5 месяцев назад

    የኔ ውድ እመቤቴ ትቅረብሽ🎉❤🎉🎉❤

  • @saeedsaeed9044
    @saeedsaeed9044 6 месяцев назад +1

    የኔ ሰሰቶች እሙየ❤❤

  • @Habtam21
    @Habtam21 6 месяцев назад

    የኔ ዉድ እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ❤❤❤

  • @አራጋው
    @አራጋው 6 месяцев назад +2

    ለፕራኩ ድምቀት እጅ አይበላም ያለው ደሡ ጧት በልቸ ማታ ወልጃለሁ ለመንኛው አበጫበጭካቸው 😂😂😂😂

  • @Iemlem-c8w
    @Iemlem-c8w 4 месяца назад

    ማሪያምንእዎነትነውየመሠለኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Kobo7089
    @Kobo7089 6 месяцев назад +1

    የተባርከ የተቀደሰ ይሁንላችሁ የኔራያወች ❤❤❤❤

  • @ቀብራራውወሎየ-ጰ3ፈ
    @ቀብራራውወሎየ-ጰ3ፈ 3 месяца назад

    ዋው እሙየ አሁንኳ ወልደሻል ደስይላል ድቡሸ አቺን የመሰለቺ ሚስት አለቺኝ በጣም የምወዳት እርጉዝናት ዱአአድርጉልኝ በደህና ትወለድ❤

    • @RahatAli-fj3ci
      @RahatAli-fj3ci 3 месяца назад

      በደህና ትገላገልልህ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 6 месяцев назад

    የኔ ማር 😂😂አሳዘነችኝ በርቱ ውዶቸ❤❤

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 6 месяцев назад

    ዶማ ያለው ተመቸኝ የምር የኔም ስድብ ዶማ ነው የምለው😁😁 የድምፅ ጥራት የለውም ደሱ አስተካክሉ እሽ አሌክስ አከለ የሌለበት ቪድዮ ደስ አይለም 😢❤

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 5 месяцев назад

    በጣም ነው እምወዳችሁ ወልደያ ናችሁ ግን ❤❤❤እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @Hiwot-ui3pq
    @Hiwot-ui3pq 6 месяцев назад +2

    እመቤቴ ትቅርብሽ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GhffvVhgvh
    @GhffvVhgvh 6 месяцев назад

    ዶማ ያለውነው የተሰማኝ😂😂😂የባሌስድብ ምርር እሚረገኝ ስድብ 😂😂

  • @Frhot-p3i
    @Frhot-p3i 3 месяца назад

    የኔውዱችሰውዳችሁ❤❤❤❤

  • @Weldielema
    @Weldielema 6 месяцев назад +1

    ድንግል በሠላም አገላገለሸ

  • @MeesiNebro
    @MeesiNebro 5 месяцев назад

    የአጥር ወፍ አትስማሽ ❤🎉

  • @TastyTasty-e1b
    @TastyTasty-e1b 6 месяцев назад

    የኔማር ስወድሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 6 месяцев назад

    በሰላም ውለጅ🎉❤❤❤

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu7866 6 месяцев назад +1

    ስታምሩ በሠላም ተገላገይ

  • @adbozz1450
    @adbozz1450 5 месяцев назад

    በፈጣሪ ስም እዳታልፈኝ ባለቤትህ አልወለደይም ወይ❤❤

  • @ToybaMuhammed-sn4hv
    @ToybaMuhammed-sn4hv 6 месяцев назад +1

    ውይይይ የኔ ማር ❤❤❤

  • @ሀላሌንናፍቄአማራነትይቅደ
    @ሀላሌንናፍቄአማራነትይቅደ 6 месяцев назад +3

    ስትጀምር ጀምሬ አለሁ ደሱ መቶሽ ስትገባ እመጣለሁ ሀገራችሁ ለማያት ያምርኛል አካባባቢዉ የጊራና ልጅነኝ ቢርቅም አልቀር ሲምሩኝ አላህ ሁለት ያረግሽ የኔ ቆንጆ ቤተሰብ አሳድጉቸዉ ተዉ ❤

    • @MmMm-ek8qs
      @MmMm-ek8qs 6 месяцев назад

      እኔጋር እንሔዳለን እኔም ዉርጌሳ ነኝ ያገሬ ልጅ😊

    • @ሀላሌንናፍቄአማራነትይቅደ
      @ሀላሌንናፍቄአማራነትይቅደ 6 месяцев назад

      @@MmMm-ek8qs እንሄዳል ራያ ሁሉንም ለማያት ወላሂ

    • @EkrmiAlmu
      @EkrmiAlmu 6 месяцев назад

      እኔም የውርጌሳልጂነኚ ግን ባል ራያነው እኔእቀበላችሁ አላሁ ኑ❤❤❤❤​@@MmMm-ek8qs

  • @Cope-f1z
    @Cope-f1z 6 месяцев назад +1

    በገዛ ገንፎንሽ አቁለጨለጩሽ ክክክክክክክክ አሳቃችሁኝ ስትወልጂ ትበቀይዋለሽ ገንፎን አብሸሪ

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 6 месяцев назад

    ትዝልምደው ወይኔ በሳቅ 😂😂😂 ስወደችሁ

  • @AsdAsd-cg3bh
    @AsdAsd-cg3bh 6 месяцев назад

    ሸጋ ወርቁ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የሸጋ ዘር❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 6 месяцев назад +1

    የምወዳችሁ ወልዳችሁ ሳሙ🎉

  • @HabtamAsfi
    @HabtamAsfi 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ስታምሪ❤❤

  • @zozyhabashi8030
    @zozyhabashi8030 6 месяцев назад +1

    የኔቆጆደህናይልቀቅሺወፍአይሥማሺሢቀጥልየላክሺልኚእቃደርሶኛልአመሠግናለሁከረያድ❤❤

  • @سميرهحبشه-ش6ز
    @سميرهحبشه-ش6ز 3 месяца назад

    ❤❤❤❤😊

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 6 месяцев назад

    ውሸት ነው እኔ በልቻለሁ ችግር የለም ብየ ያገሬ ልጂ

  • @WwrwtTsysyy
    @WwrwtTsysyy 6 месяцев назад

    ስወዳችሁ😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 6 месяцев назад

    የኔ ማሮቺ ስታምሩ ❤❤❤❤❤

  • @hndndhjdjs6790
    @hndndhjdjs6790 3 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Kemila223
    @Kemila223 6 месяцев назад +1

    ሰስፔንስ ይልሻል😂😂

  • @MdI-ub8oj
    @MdI-ub8oj 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adbozz1450
    @adbozz1450 6 месяцев назад

    አታካብድ ትብላ ተዋት❤❤

  • @Iemlem-c8w
    @Iemlem-c8w 4 месяца назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈

  • @اااا-ذ4ت3ل
    @اااا-ذ4ت3ل 6 месяцев назад

    የኔውድች ቹቹ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 6 месяцев назад

    የኔዉዶች❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @DhdbxbSjdbdb
    @DhdbxbSjdbdb 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mahle-v1o
    @Mahle-v1o 6 месяцев назад

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ❤😅😅

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 6 месяцев назад

    😂😂😂😂ኧረ በሳቅ

  • @roozmarwan8670
    @roozmarwan8670 5 месяцев назад

    ለምን ግን 50k አናስገባችውም የማዳም ቅመሞች❤❤ ሳብ አድርጎችው

  • @samera1201
    @samera1201 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @HxxgdhdgDd
    @HxxgdhdgDd 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 6 месяцев назад

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እንድታድጉ እየቆያችሁ አትልቀቁ

  • @AyalBeyene-u7y
    @AyalBeyene-u7y 5 месяцев назад

    Ybelal

  • @taba9136
    @taba9136 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EyuYemareyime151
    @EyuYemareyime151 6 месяцев назад

    እመ ብርሀን ትቅረብሽ

  • @صفيةص-ش9ذ
    @صفيةص-ش9ذ 6 месяцев назад

    👍👍👍

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Hanan-cx7zh
    @Hanan-cx7zh 6 месяцев назад

    በሳቅ😂😂😂😂

  • @GjFg-wv8xr
    @GjFg-wv8xr 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዐ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዐ 6 месяцев назад

    የኔውዶይ

  • @AppAll-bl8mp
    @AppAll-bl8mp 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 6 месяцев назад

    አወ ደሱ የምሩነው ገብርኤልን እርጉዝ ገንፎ አይበላም ጥሩ አይደለም የሚልሽን ስሚው እኔም ደርሶብኝ አይቼዋልሁ ጥሩ አይደለም እህት ባልሽ ባልሽነው ከእሱ በላይ የሚያስብልሽ የለም ልክነው ጥሩ አይደለም አለቀ ስሚው ልጁ ይለጠፍበታል ይበላዋል ከዛላይ ሲወለድ ተለጥፎ ነው የምታይው የምር

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 6 месяцев назад

      ኧረ አባባል ነው ማማየ ጭራጭ ገና አንድ ወር

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 6 месяцев назад

    ክክክክ😅❤

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @ZemzemBerihun
    @ZemzemBerihun 6 месяцев назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ❤

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 6 месяцев назад

    ለባአል ልብስ እፈልጋለሁ የባህል ቀሚስ??

  • @habibajemal2042
    @habibajemal2042 6 месяцев назад

    ገንፎው ላይ ግን ምንድነው የጨመራቹት

    • @desutube5417
      @desutube5417  6 месяцев назад +4

      ልትቀምሽልን ነው😂😂😂 ቅቤና አይብ ነው

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 6 месяцев назад +1

      ​@@desutube5417እኔ የሸዎ ልጅ ነኝ ወሎ እና ጎንደር ጎጃም ሂጃለሁ ብዙ ግዜ አይብ ይቀይጣሉ ይገርመኛል ይጣፍጣል ግን እኛ የምንበላው በተነጠረ ቅቤ እና በሰሊጥ ነው

  • @mrn3878
    @mrn3878 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤💞💞💞💞😍😍😂😂👍👍👍

  • @AminaFantha-os3fc
    @AminaFantha-os3fc 5 месяцев назад

    መሻአላህእህቴዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RwdwfttyRtww
    @RwdwfttyRtww 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Reemanski
    @Reemanski 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @VffHyh-ih6ev
    @VffHyh-ih6ev 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm-tz6xz
    @amaamm-tz6xz 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SikoSalo-yg4fv
    @SikoSalo-yg4fv 4 месяца назад

    ❤❤❤😂