አስገራሚ ውድድር ተደገመ ባዷቼውን አስቀረሗቼው😂😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 67

  • @ነኝስደተኛዋ-ኸ2ቘ
    @ነኝስደተኛዋ-ኸ2ቘ Год назад +1

    በጣም ደስትላላችሁ ያሸነፈው ደሱ ነው በርቱ በተረፈ እወዳችሀለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopiaethiopia1641
    @ethiopiaethiopia1641 Год назад +2

    ❤❤❤የኔ የዋህ ይቻላል ማጉረስአለች 😂😂😂 ጨረስከው ሁለት ቆንጆ ትራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤😊

  • @ቲጅየራያአራዱሟ
    @ቲጅየራያአራዱሟ Год назад +5

    እመቤቴን ስትል እዴት ደስ እደምትል ቅድስት ድግል ማሪያም ትጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @ሀብታምጎንደርዋ
    @ሀብታምጎንደርዋ Год назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ደሱ ነዉ ያሸነፋ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    እመቤቴን ስትል ደስ ስትል ሚካኤልን 😊❤በተረፈ ታምራላቹህ ቀጥሉበት ❤

  • @ወይንሸትወይን
    @ወይንሸትወይን Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደሰ ትላላችሁ በርቱ ደሞ ፈታ አረጋችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 Год назад +2

    😂😂😂ፈጀቀችሁኮ 😢😢እሰኪልየውጨረሺ ከመ ጀመር ያው ግን ሊፈጀውነው😮

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 Год назад +1

    ❤❤❤በጣም ደስ ትላላችሁ ደሱየ

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 Год назад

    ወይኔ ልጅቷ አሳዘነችኝ የኔ ቢጤ ናት ቀሰ ያለች ናት አረ አጉርሷት 😂 በተረፈ ደሰ ትላላችሁ ብል አፊያ❤❤❤❤❤❤

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 Год назад

    *እድልህ የተለየ ነው ሸበላው* _የተለያዩ ነገሮች ጀርብ_ 😋😋

  • @MeremaMekonn
    @MeremaMekonn Год назад

    የኔውዶቺ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ የጠብቃችሁ❤❤❤

  • @hbhh2985
    @hbhh2985 Год назад

    በጣምደስትላላችሀ👍👍👍👍👌👌👌

  • @mekiyamerewo1625
    @mekiyamerewo1625 Год назад

    በእዉነት ታምራላችሁ ፈጣሪ። ይጠብቃችሁ ደስየ

  • @zinajkl6542
    @zinajkl6542 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ ስወዳች ሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤❤

  • @Hayat-ft5il
    @Hayat-ft5il Год назад

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛዉ❤❤❤❤

  • @maremtube1553
    @maremtube1553 Год назад +1

    ደስ ይላን ሁለየም የበላይነቱ ለወዶችነው 🥰🥰

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    ደብቀውት ነው ደሱየ ከተላጃው ቱ የኔ ነገር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 Год назад +1

    ባዶዋን ቀረች ብየ ነበር እግዚአብሔር እረዳት 😂የቀረው ነገር አለሙ ሴቶች ከወንዶች ስትወዳደሩ ነው 😅😂😂

  • @Ethio_daily2-r2n
    @Ethio_daily2-r2n Год назад

    ❤❤❤❤ ዋው ምርጥ ጨዋታ በርታ ደሱ

  • @የድንግልልጅ-ፐ5ፀ
    @የድንግልልጅ-ፐ5ፀ Год назад

    ውይ ደሱ ተመቸከኝ የእውነት❤❤❤😂

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jy Год назад

    ስወዳቹሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 Год назад +1

    የመቤቴንስምእንደምትጥራትሁሉእመቤቴትጥብቃቹህ❤❤🙏🙏🙏

  • @ለምለሚቱራያራዩማ

    እረ ደሱየ እሙዬ ያአለም ጦርነት ነው ደሱ ያአዘዘው አሳዘናቹህኝ😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @saeedsaeed9044
    @saeedsaeed9044 Год назад +2

    ዉቦች ሰወዳችሁ

  • @Tegest2024
    @Tegest2024 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እማናፍቀሽኛል-ሐ5ዘ

    Wawww❤❤😂😂😂

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ

    ማጎረስ ይቻላልኮ አላለችም 😂😂 አንተየ አጎርሳቸው ምን ጉድ ነህ 😅

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Год назад

    😳😳😳😳😳😳ባዳቹህን ልቀሩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Год назад

    ስጠግብ አውቀህ ተውልን የጨነቀለት😜😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @GgGg-b1w
    @GgGg-b1w 6 месяцев назад

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሜዲያ
    @ሜዲያ Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي Год назад

    አሣዝናኝ ነበር

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 Год назад +2

    ልዮናችሁ. ሰሙኝማግን ይቅርታና ሁለታችሁ ባልና ማሰትናችሁ ወይሰ እህትነወድም አድሷ ልጅ ሳኳን ይችኛዋ ሰማቸውን ሠለማላወቀውነው ?የማያገባኝን ከተየቅሁ ይቅርታ😮❤

    • @Hanan-cx7zh
      @Hanan-cx7zh Год назад

      ❤ባልናሚስትናቸውማሬ

  • @milkamnadew979
    @milkamnadew979 Год назад

    ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @AzmreFnet-ox8qc
    @AzmreFnet-ox8qc Год назад

    እየበላች

  • @giasbd1227
    @giasbd1227 Год назад +1

    ታምራላችሁ እነሸጋ

  • @HhhseirAser
    @HhhseirAser Год назад

    ወይኔደሥሥትሉ❤❤❤❤❤

  • @hanaaabera364
    @hanaaabera364 Год назад

    ወይኔ ልጅቷ አሳዘነችኝ እረ አጉርሷት

  • @iridjjdjjs5592
    @iridjjdjjs5592 Год назад

    በመብላት የፈጀ ያፍጅ😂😂😂

  • @የራያዋ04
    @የራያዋ04 Год назад

    ባዷቸውን አስቀራሀቸውኮ ሸጋ አከለ😂😂

  • @TUBE-TG-q2v
    @TUBE-TG-q2v Год назад

    ስታምሩ

  • @Jamela-t2q
    @Jamela-t2q Год назад

    ❤❤❤

  • @جميلهجج-ع8م
    @جميلهجج-ع8م Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Год назад

    በሳቅ😂😂

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ

    ኦማይጋድ አትበሉ ክርስቲያን ሁናችሁ በርፈ በርቱልኝ እወዳችሁ አለሁ

  • @ahmedahmed-vw4qc
    @ahmedahmed-vw4qc Год назад

    ላክ

  • @hawabintdowed3006
    @hawabintdowed3006 Год назад

    😃😃😃😃😃

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ

    ኑሮውማ አልተወደደም ደሱ

  • @hdjjd5993
    @hdjjd5993 Год назад

    👍👍👍😂😂😂😂

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    ቱ ደሱ ክፋትህ 😂😂😂😂ምናለ ብተውላቸው 😢😂😂😂

  • @AzmreFnet-ox8qc
    @AzmreFnet-ox8qc Год назад +1

    ጨረስክባች ምግቡን አካፍላቸው

    • @desutube5417
      @desutube5417  Год назад

      እሺ አዝመርቃ አካፍያቼዋለሁ

  • @hawabintdowed3006
    @hawabintdowed3006 Год назад +1

    እራጭረሰከብቻው

  • @Kemila223
    @Kemila223 Год назад +1

    አይ ኪያየ 😂😂 ደሱ ይችን ጫዋታ እኔጋ ቢሆን አልቆልክ ነበር 😅

  • @asnitube900
    @asnitube900 Год назад

    ምስኪን ሳንዱቹን ጨረሰባችሁ😅

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Год назад +1

    እዴት እደምወዳችሁ❤

  • @tigi1997
    @tigi1997 Год назад

    ሠላም ወድ የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ዴሱዬና እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ከልቤነው የኔ ቆጆ እሰኪ እሙ ወይም ዴሱ የራያ ቀሚስ ላኩልኝ ያለሁት ዱባይነው ግን እናተጋ ማስመጣት የምፈልግ በቅርቡ የመጣች እህታ አለች ለሷ ላኩልኝ በማርያም ግን የልብስ ምርጫ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ በሰላም ካገሬ ስገባ ብዙ ዴበያ አፈራላችኇለሁ ፈቃዴኛ ከሆናችሁ ዋሳብ ወይም ቴሌግራም አውሩኝ

    • @desutube5417
      @desutube5417  Год назад

      ደስ ይለናል እህታችን ችግር የለውም ደውይልን በዋትሳፕ. 0913561908/0925075090

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤