የዶሮ እርባታ የቤት አሰራር መስፈርቶች ! የብዙ ሰው ጥያቄ በዚህ ቪዲዮ መልስ ያገኛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ይህን ሳትሰሙ ዶሮ መጀመር ትርፉ ኪሳራ ነው እወቁት!! ሙሉ መረጃዎችን ያገኛሉ
    ደሮ እርባታ ለጀማሪዎች,ጫጬት,ዶሮ,ዶሮ,የስጋ ዶሮ,doro,doro erbata,ethiopian music,erbata,doro erbata,lejemariwoch,ethiopian poultry farm,ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች,doro erbata,chicken,doro,ላም,farming,ዶሮ,Ethiopia,የዶሮ ማርባት,በግ,ዶሮ አርብተው ማትረፍ ይፈልጋሉ?,doro erbata lejemariwoch,poultry farm business,jemari,agriculture,farm,africhick,lejemariwoch,ethiopian music,ethiochicken,alema,ethiooiqn poultry farm,poultry,the,ethio,ethiopia,ethiopian,ermi,Ethiopian,erbata,ermi the ethiopian,poultry farming,amharic,#ermitheethiopia,business ideas,ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች,#ermi

Комментарии • 200

  • @namename2997
    @namename2997 3 года назад +60

    ቶሎ አጠር አድርገህ ፍሬ ሀሳቡን ብቻ አቅርብልን በቻልከው መጠን ውድም ስለቤት አሰራር ከሆን ስለሱ ብቻ አውራን እሺ ካጠፋው ይቅርታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

    • @hakitube9299
      @hakitube9299 3 года назад

      በያ አው አዛ አረገን

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 2 года назад +52

    ክሠድት መልስ ይህ ሥራ ነው ምኞት ነው እግዚአብሔር ያሣካልሽ በሉኝ

    • @solomongudisa8460
      @solomongudisa8460 2 года назад

      አተታክ በዛ መልክትህን አጠር አጠር አርገው

    • @SoSomo-sd9dp
      @SoSomo-sd9dp Год назад

      ያሳካልን ያረብ። የኔም ምኞቴነው

    • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
      @አዲስህይወት-ኀ1ኰ Год назад

      አኔም❤

    • @meskeremabebe1735
      @meskeremabebe1735 Год назад

      ጠንካራ ከሆንሽ ፈጣሪ ስለሚረዳሽ ይሳካልሻል አይዞሽ።

    • @Tigist-s3u
      @Tigist-s3u Год назад

      አይዞሽ ይሳካልሻል ግን በእውቀት መሆን አለበት ,ትለወጭበታለሽ

  • @munaahmed6033
    @munaahmed6033 3 года назад +3

    አባቴ አንተ መልካም ስው ነህ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥ እኔ ኢንሻ አላህ ከአረብ ሀገር እንደገባሁ ቀጥታ ለስልጠና አንተ ጋር ነው ምመጣው ኢንሻ አላህ ገንዘብ ይዥ ምን ግራ ገብቶኝ ነበር ምን መስራት እንዳለብኝ

  • @ኣባቴሂወቴ
    @ኣባቴሂወቴ 3 года назад +9

    እግዛብሄር ይስጥልን ስፈልገው ነበር ምርጥ ነህ እናመሰግናለን

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 3 года назад +7

    አይንሽት ጎበዝ ለስራ ያለህ ፍላጎትና ጥንካሬ ግሩም ነው ማሻአሏህ ብያለው ጎበዝ ታታሪ ወጣት ውስጤ ነው በርታ እኔ የዶሮ ስራ ውስጤ ፍቅሩ እንዲኖር አድርገህኛል እና ኢትዮ ስመጣ ይህንን ስራ ካንተ ውጪ የማማክረው የለም
    ስዎች ግን ትገርሙኛላችሁ እያያችሁ like ለምን አታደርጉም ብር አትከፍሉ ይሄኔ prank ምናምን እያለ ቢቀባጥር ስለማይጠቅም ነገር ትሰበሰቡ ነበር ለነገሩ ሰው መጥፊያውን ነው የሚቀለው

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 года назад +6

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በርታ ወንድማችን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን፣ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Afecom_systems
    @Afecom_systems Год назад +2

    እረ ቶሎ ወደገደለው ግባ እንዴ 10 ደቂቃ ሙሉ ሌላ ነገር 🙏🙏

  • @MntesnotDesalegn
    @MntesnotDesalegn Год назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @derejebelayexcavatorcrushe5672
    @derejebelayexcavatorcrushe5672 3 года назад +3

    አመሠግናለው ወንድማችን ጥያቄዬ:-
    1, የዘመናዊ ዶሮ እርባታ የቤት አሰራር ተደራራቢ ቤትን ያበረታታል ወይ ከሳይንሱ አኳያ እንዴት ነው ?

  • @amberyene4468
    @amberyene4468 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @berisozewdie8718
    @berisozewdie8718 2 года назад

    ጥሩ ተትምህርት ነው

  • @saeidngatu2711
    @saeidngatu2711 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም 👍👍👍👍👍

  • @Woinshet-s8c
    @Woinshet-s8c Месяц назад

    እናመሠግናለው ወድሜ

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 года назад

    እናመሰግናለን ለሰጠህን መረጃ

  • @tarekegnwoldesalfako4730
    @tarekegnwoldesalfako4730 Год назад +2

    በመኖሪያ ግቢ ውስጥ የሚሰራ ቤት ምን አይነት መሆን አለበት??

  • @berhanuhaile2888
    @berhanuhaile2888 2 месяца назад

    ወደ ዋናው ጉዳይ ለመግባት በጣም ትቸገራል ።ሰዓቱ አለቀ

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 3 года назад

    በጣም.እናመሰግናለን

  • @soe96563
    @soe96563 Год назад

    thank you I will come soon for the 3 days training

  • @TeweldeasegedTeweldeaseged
    @TeweldeasegedTeweldeaseged 5 месяцев назад

    በጣም ነዉ ያናደድከኝ ምን ታራዝሞዋለ ምትቅ ከሆነ ወደ ገድለዉ ግብ

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 года назад +3

    በአጭር ብታስረዳን ጥሩ ነው ጊዜ ወርቅ ነው

  • @FerinaTijo
    @FerinaTijo 2 месяца назад

    Le mabrariyaw inamaseginallen inna yallen bota bttm tinish new le menoriya kirbnewna mn ladrig bttm guest allege gin capital bzum ylgnm tekerayiche lemesrat

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ትንሽ ስለ ሀበሻ ዶሮዎች እምታውቀው ነገር ካለ ትንሽ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል በተረፈ በርታ ።

  • @fitsumtadious3069
    @fitsumtadious3069 8 месяцев назад

    400 yea emkulalal doro lemesrat bate alege fersay legasihon akabbi ne w batu tesertwal endat modifay merge ychala ? tank you for every information you gave us.

  • @Zakir-x1h
    @Zakir-x1h Месяц назад

    የዶሮ ቤት አሰራራ እንዴት ነው

  • @ኩንፈየኩን-ተ6ኰ
    @ኩንፈየኩን-ተ6ኰ 3 года назад

    እናመሠግናለን ወዲሜ በርታ

  • @hghd6563
    @hghd6563 2 года назад

    እናመሰግናለን በርታ

  • @hanabintahmedin5409
    @hanabintahmedin5409 3 года назад +6

    እር ይሔ ልጅ ቡዙ ተከታይ ሰብስክራይብ የለዉም በሐቅ እኔ እከታተልሐልዉ ግን ኮሜንት መፃፈ አልዎድም ኮሜን አነባለዉ ግን ሰዉ የሚጨመር ነገር የለም እንተ በጣም ማንም ያልስራዉ ጠቃሚ ነገረ ነብር የምታቀርብለኝ ያዉ ሰዎች ስንባል እኛ ሚጠቅመን እና ሚጎዳን ባለ ማወቃችነ ነዉ ሰዉ ሚበዛዉ ቀልድ ቦታ ነዉ ከኔም ጭምር ስለዚ ታላላቅ ይቱበሮች ያሥተዋዉቅልሕ ንገራቸዉ ምን ችግር አለዉ

  • @huhjaj9123
    @huhjaj9123 Год назад +1

    ከስደት ስትመለስ አሳቢ እግዚአብሄር ከፈቀደ ጌታ ከካባቢ ነው ኖሩት

  • @RahelGebrie
    @RahelGebrie 9 месяцев назад

    ሰላም ወንድሜ ስለ መረጃህ በጣም አመሰግናለው እኔም የዶሮ ቤት ሰርቼ ነበር ፎቶውን እልክልሀለው አስተያየት ትሰጠኛለህ ምክርህን እፈልጋለው

  • @ትርሲተማርያም
    @ትርሲተማርያም 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ያክብርልን እኔ 1 ወር በኃላ ሀገር እገባለው ግን ሁሌ ነው የምከታተለው እናም ለመስራት እፈልጋለው ቦታ አለኝ እንዴት መስራት እዳለብኝ ብትተባበረኝ ስመጣ ፓኬጁንም እወስዳለው

  • @firomsamekonnin6163
    @firomsamekonnin6163 2 года назад

    Thanks so much 🙏

  • @Amel-xf5bv
    @Amel-xf5bv 6 месяцев назад

    1 የዶሮ እስኬጅ ጥቅም እንዳለው ጉዳት ይኖረዋል
    እንቁላል ጣይ ልጀምር ነው 60 ካሬ ላይ በምን አይንት የቤት አሰራር መሆን አለበት

  • @RakikYaregal-fr9uf
    @RakikYaregal-fr9uf Год назад +1

    እሽ ሰላም ወድሜ ይትነዉ አደርሽዉ

  • @AlemsegedAbate
    @AlemsegedAbate 11 месяцев назад

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ለመጀመር ሀሳብ አለኝ።

  • @tigestbalay8260
    @tigestbalay8260 Год назад

    እኔም በጣም ማወቅ የምፈልገው ነው

  • @fusumtesfaizgi6977
    @fusumtesfaizgi6977 3 года назад

    Tebarek

  • @setotamelekotmesfin4863
    @setotamelekotmesfin4863 2 года назад +1

    hello.. first i want to tankyou for ur all informations on the behalf of this channal viewers i wanna say keep it up... and i have a question .. how much does it matter ' girgdawn bechika binaregew'?

  • @አሰቴርእሸቴ
    @አሰቴርእሸቴ 3 года назад

    እናመሠግናለን

  • @birahanubire7629
    @birahanubire7629 Год назад

    የዶሮ እርባታ አዲስ አበባ ወንዝ ዳርቻ ቅዝቃዜ ችግር የለውም ወይ

  • @beatalemariamny7312
    @beatalemariamny7312 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ የልብህን ሐሣብ ሁሉ ይፈጽምልህ በቅርብ ቀን የዶሮ እርባታ ለመጀመር ሕዝብ እለኝ ፡

  • @ሐይልየስላሴ
    @ሐይልየስላሴ Год назад

    የአበሻ ዶሮ እና የፈረዶቹ ዶሮች ምድነው ልዩነታቸው ? ነው የእቁላል ብዛት ኑሮት ነው

  • @yohaneshafa3056
    @yohaneshafa3056 2 года назад

    selam btm arif mereja new yakerebkew gn meretu afer new siminto new mihonew?

  • @abebagebeyehu4691
    @abebagebeyehu4691 Год назад

    ሰላም እንዴት ነህ ገለፃህ በጣም ተመችቶኛል እኔ የዶሮ ስራ መስራት እቅድ አለኝ ምን ትመክረኛለህ

  • @Adubaba-sz4jq
    @Adubaba-sz4jq 10 месяцев назад

    እኔ ያለውት ድሬደዋ ነው ቦታው ሞቃታማ እና መስራት ያሰብነው የእንቁላል ዶሮዎች ነው እና ብትመክረኝ ብዬ ነበረ

  • @samrawityilmanadew8304
    @samrawityilmanadew8304 8 месяцев назад

    Le 100 Doro mn yahil capital ena bet yasifeligal le jemari .... beterafe arif new amesegenalehu

  • @mhmmadali5351
    @mhmmadali5351 2 года назад

    እናመሰግንአለን

  • @WondimuWolde-j6c
    @WondimuWolde-j6c 10 месяцев назад

    ከዶሮ እርባታ ጎን ለጎን የከብት እና የፍየል እርባታ ቢስራ ምን ጉዳት ይኖረዋል?

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 3 года назад

    እውነት ደስ ሚል ነገር ነው

  • @DastaGaenore
    @DastaGaenore Год назад

    ይህን.ሥረ.ለመጀመር..ፈልገገለሁ.የተሠረቤትም.አለኝ.ቦታም.አለኝ.የተሟለ..መሠረተ.ልመት.ይጎልብኘል.በቅረቡ.የሟለሉ.የዕንቁለል.ዶሮንነ.ቄቦቹን.ፈልገለሁ።ቦታው.የት.ነው?

  • @Eyosi-u9b
    @Eyosi-u9b Год назад

    ጥሮ ትምህርት ወሰጃለሁ አሁን ለግዜው ጋምቤላ ነው ያለሁት ግን ኮምቦልቻ ካልከውም የአየር ፀባይ በቅር ብቀን ከጎናችሁ ነኝ የቤት አሰራሩንም በደንብ ተርዲቻለሁ

  • @biskutadugna7181
    @biskutadugna7181 2 года назад

    እሺ ወንድሜ ስለሰጠከው ማብራሪያ በቅድሚያ አመሰግናለው::
    እኔ አዲስ ለመጀመር ያሰብኩ ነኝ ለዶሮ ቤት ይሆናል ብዬ ያሰብኩት በትንሹ 3'4ክፍል ቤት ነው ቤቱ ለምኖሪያ የተሰራ ሰውም ሲኖርበት የነበረ ነው
    ነገር ግን እሁን ከትምህርት እንደተረዳውት ምኖሪያ አከባቢ መሆን እንደሎለበት ነው መሬቱ ልብ ነው ለብቻው ያለ ክፍል ነው ንፋስ እንዲገባ መስኮቶችን ላመቻች ነበር ነገር ግን ከሙያ አንጻር ምን ልትመክረኝ ይሆን
    ሌላው በትንሹ ጀምሬ ውጤቱን ካወኩ ሰፋ አድርጌ ለመስራት እቅድ አለኝ ማርባት ምፍልገው የእንቁላል ዶሮ ነው የምኖረው ሀዋሳ ነው የመስራት ፍላጎት እና ከእንቁላል ውድነት የተነሳ መጠቀም እችላለሁ ብዬ ስላሰብኩ ነው ገለጻህ በጣም ተመችቶኛል

  • @kumeyalayewyibeltal1448
    @kumeyalayewyibeltal1448 Год назад

    Meratoe mene mehene albete

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад

    ከሰደት ሰመለሰ ዶሮ ማርባት እፍልጋለው

  • @habtomamel9055
    @habtomamel9055 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነገር ነው 15ሜትር በ8 ሜትር በሆነ ቤት ውስጥ ስንት የዕንቁላል ዶሮ ማርባት እችላለሁ?

  • @halimahalima5578
    @halimahalima5578 3 года назад

    Wondimee bexam ameseginalehu yihen siraa lemesrat bexam filagotee cemeree fexarii yixebiqih

  • @NatiShanka
    @NatiShanka 3 месяца назад

    Enamesegenaln

  • @ermiaswogayehu185
    @ermiaswogayehu185 3 года назад

    ለ ድሬዳዋ ነዉ የዶሮ እርባታ የፈለኩት አየሩ ሞቃታማ ነው ለመስራት ይሆናል ወይ እንቁላል ጣይና የሰጋ ዶሮ

  • @molofantay26
    @molofantay26 3 года назад

    በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ጥያቄ ሰዳፋ ቤት ሰርቻለሁ ትርፍ ቤታ አለኝ እዛላ ቀልጠፍ ባለ አሰራር ማርባት እችላሁ ወይ ወድሜ ?

  • @fitsumtadious3069
    @fitsumtadious3069 8 месяцев назад

    I am follow your chanal the last one years. I will start after two months and I will ask you how can I start?

  • @bezawittilahun9552
    @bezawittilahun9552 Год назад

    የኔ ጥያቄ
    ቤቴ ፎቅ ነው 3ኛ ፈቅ ለይ ስፋቱ 3*9የሆነ ቴራዝ ቦታ አለኙ በዚህ ቦታ መሥራት ይቻላል! ከተቻለ በ27 ካሪ ስንት የእንቁላል ዶሮ ማርባት ይቻላል አመሰግናለሁ ፣

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 2 года назад

    እግዚአብሔር ያክብርህ ብርታ ጎብዝ ነህ

  • @WubalemWubalem-ek1fl
    @WubalemWubalem-ek1fl 7 месяцев назад

    ibaki ine sirawun iyeserawu new gin shelemetimat aschegeregn min yishalegnal mela belegn ibaki

  • @yemsrachsifraw8806
    @yemsrachsifraw8806 Год назад

    Men yahele bota yasefelegal 100 doro ?

  • @mulatgismie9504
    @mulatgismie9504 2 года назад

    Thanks

  • @MihertGirma-ts7hq
    @MihertGirma-ts7hq 11 месяцев назад

    ሰላም

  • @etaferahumamo9085
    @etaferahumamo9085 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስፈልገው ነበር አመሰግናለሁ የእንቁላል ድሮ የማርባት ፍላጎት አለኝ ግን ማርባት የምፈልገወ ከመኖሪያ ቤቴ ነው ቦታ አለኝ ወደጎን 4 ሜትር ስፋት እና 5 ሜትር እርዝመት ያለው ቆረቆሮ በቆርቆሮ የተሰራ ቤት አለኝ ወለሉ ሊሾመሆን አለበት ወይ ምን ያህል ደሮስ ማርባት እችላለሁ

  • @zakiraniwarnurishifa6650
    @zakiraniwarnurishifa6650 3 года назад +1

    በገጠር መኖሪያ ቤት አከበብ ምን ችግር አሌ ሌላ አንድ ገለጣ ቦታ አሌኝ ወጣ ብሎ ለእቁለል ጠይ ዶሮ ነው ምፋልገው

  • @sabaasefa6657
    @sabaasefa6657 2 года назад

    ስለዚ መሬቱ ጀታታ መሆን አለበት?

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад

    SHALOM !
    ስላካፈልከን እናመሰግናለን የት አከባቢ ነው ቦታው እባክህ ?

  • @entertainment0182
    @entertainment0182 3 года назад +2

    ዮትበር ነኝ ዶሮ ልጀምር ነው ምን ትመክረኛለህ አዋራኝ

  • @AbityTagese
    @AbityTagese 11 месяцев назад

    30 ዶሮ የሚሆን ቤት ልገዛ ነበር ትንሽዬ የጣውላ ቤት ልገዛ ነው እንዴት ነው የምትለው ነገር አለ ወይ አከባቢው መተሀራ ነው?? ወንድሜ ስለምሰጠው ምክር አመሰግናለው በርታ

  • @ydhrhuruhdhdhhdh7584
    @ydhrhuruhdhdhhdh7584 3 года назад +1

    የት ነው አድራሻችሁ

  • @bekeledaniel5007
    @bekeledaniel5007 Год назад

    yetenzaza akerareb

  • @haymanotteka4677
    @haymanotteka4677 2 года назад +1

    Gen enante yete new megegnachu

  • @demissinte5374
    @demissinte5374 Год назад

    መኖ አዘጋጃጀቱን ብታካፍልኝ ደስ ይለኛል

  • @lovemeaza1377
    @lovemeaza1377 3 года назад +2

    እንቁላል መጣል ሲጀምሩ ምን አይነት ቦታ ላይ ነው ሚሆኑ ?

  • @fathumaali1560
    @fathumaali1560 Год назад

    ሰፋርጉ ማለት ማሰብ ማለት ምድነው

  • @MariamAaa-mp6hf
    @MariamAaa-mp6hf Год назад

    Wow

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube 3 года назад

    እኔ መሬቱን ገዝቻለሁ ወደ ደብረ ብረሃን አካባቢ የዶሮውን ቤት አላሰራሁትም ገና መጀመር የፈለኩት በቄብ ዶሮዎች ነው እና ለቄብ ዶሮዎች ምን አይነት ቤት ነው ሊሆን የሚችለው ከአካባቢው አየር ጋር በተያያዘ የሚለውን ብትነግረኝ እጅግ በጣም ደስተኛ እሆናለሁ ?

  • @readseead6590
    @readseead6590 Год назад

    500 የእንቁላል ዶሮ ለማርባት ምን ያክል ገንዘብ ያስፈልገኛል የምሰራውስ ቤት ምን ያክል መሆን አለበት ስፋቱ ወይም ስንት ቅጠል ቆርቆሮ ??
    እናንተ ደሴ ማምጣት ትችላላችሁ?

  • @danielworku4849
    @danielworku4849 2 года назад

    enia ba kiab daro lijamer nbr gen yalagne bat yachika la sawu manoria tasbo yatasara nw en endat adrgia lastakakelawu

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад

    ቦታው የትናው

  • @memealmeme8946
    @memealmeme8946 3 месяца назад

    እኔ ይህንን ስራ ምስራት እፈልጋለሁ ብታውም አለኝ ግን እውቀቱ ግን የለኝም እስቲ አማክሩኝ ስደት ይብቃኝ🙏

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 2 года назад

    የሥጋ ዶሮ ለማርባት ምን ያስፈልጋል

  • @AffectionateCamperVan-ff3ck
    @AffectionateCamperVan-ff3ck 2 месяца назад

    ያለኝ ቦታ ቆላ ስለሆነ ምን ዓይነት ቤት መሥራት አለብኝ

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 3 года назад

    አይንሸት እናመሰግናለን ወንድም አለም
    ቤትም ቦታም መጥቼ ፈልጌ ሳገኝ እነግርሀለሁ🤣

  • @NebanebaNebyutamrat
    @NebanebaNebyutamrat 3 месяца назад

    Ye enkulal doro mejemer felge new yalehut keketema wchi new wede chancho akababi tnshi nfas ybezal ayeru yetewesene menderochi alu akababew lay gn tktk yale adelem

  • @ayalewbokila6792
    @ayalewbokila6792 2 года назад

    Asbalit akebabi yihonal bota /mengedi lay

  • @wasihunfanthun2643
    @wasihunfanthun2643 3 года назад

    እርጥበት ያለው ባታ ነው ያለኝ እንዴት ልስራ
    የወተት ላም አለ ቦታው ላይ ምን ላድርግ?

  • @martatsefaye6474
    @martatsefaye6474 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እሽ እኔ ለምሳሌ ግቢዬ ውስጥ ቦታ አለኝ እና መስራት እፈልጋለሁ ስልጠናው ለምሳሌ ቤታችን እሩቅ ከሆነ እንዴት ነው ተምላልሰን የምንማረው ?

  • @classicaltubenature8766
    @classicaltubenature8766 2 года назад

    wede welkite akababj lenesrat mn aybet bet yasdrlgak.. and ke wha lku bwlay yalew mereb yet new migegnew

  • @NuruNuruahmde-g1w
    @NuruNuruahmde-g1w 3 дня назад

    የት ናችሁ

  • @meteku7301
    @meteku7301 2 года назад

    ለ 100 ዶሮ ስንት በሥንት ቤት ያስፈልጋል እናም ያለሁበት ቦታ ቁሚ የአየር ንብረት የለዉም ስለዚህ ምን አይነት ቤት ይሁን ግን ገና አልጀመርኩም ግንዛቤዉ ኖሮኝ ለመጀመር ነዉ

  • @merideshetu4112
    @merideshetu4112 2 года назад

    Yebet aserari capital Le 1000 doro sint kre yasi feligal 2, ye siga doro Ina ye inkulali and layi masirat yi chalali. Capital min ahali yesi feligal Le silitan zigiju neng adirash Adams neng . Melisi feligalewu

  • @yaredthetruth7191
    @yaredthetruth7191 2 года назад

    kezekaza bota laye mn ayent bet ena zede nw metekem yaleben

  • @reduyekidyalji7193
    @reduyekidyalji7193 2 года назад +1

    በናታችሁ እኔን አደራጁኝ ከአረብ ሀገር ገብቼ ግራ ገብቶኛል ተባበሩኝ

  • @nolawiትዝታዎቻችን
    @nolawiትዝታዎቻችን 2 года назад +1

    አሰልቺ ነህ በጣም ። ቀጥታ ወደጉዳዩ አትገባምንዴ

  • @Africanreport-np2ew
    @Africanreport-np2ew 3 года назад

    good job bravo

  • @ethiopiaabunepetros3481
    @ethiopiaabunepetros3481 Год назад

    የቁላልጣይ እፈልጋለሑ

  • @Ephethio5833
    @Ephethio5833 2 года назад

    10Q bro