#EBC

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Комментарии • 67

  • @user-jv5cg6bk3i
    @user-jv5cg6bk3i 6 лет назад +10

    ወያኔ።የስራህን።ይስጥህ።ወድሞቸ።አይዛችሁ።አድቀን።ቀን።ይወጣላችሀን😢😢😢😢😢

  • @AddisababaEthiopia2024
    @AddisababaEthiopia2024 6 лет назад +5

    ያሣዝናል! ሠው በጣም ነው ያሥጠላኝ

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 6 лет назад +4

    ሀስብን አላህ ወናመን ወኪል ወገኖ ቼ። አላህ ኢድረስ ላችው

  • @ggt1732
    @ggt1732 6 лет назад +5

    እፍ እፍ እኔ እኔ ወገኖቼ አላህ ይደርሰላቹ

  • @user-wu7hj3nq3n
    @user-wu7hj3nq3n 6 лет назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው የሜያሳዝኑት የሰው ልጅ እንዴት ብልታቸውን ያበላሻሉ እፖሌሴች ላይ ምርመራ መርግ አላባችሁ መቀጣት አለባቸው እያንዳንዳቸው። ያዛዝናል በጣም እንደዚህ ያለ ቅጣት እንኮን አገር ልጅ ላይ ቀርቶ አደለም ለጥላትም አልመኝው ፍትህህህህህ ለእስርኞች

  • @samiramousa3598
    @samiramousa3598 6 лет назад +3

    ሀስቢነአላህ ወኒመል ወኪል እዉነትም የቀን ጅቦች የስራቹን ይስጣቹ የሰዉ ልጅ ክቡር ነዉ በዚህ መልክ የሚቀጡት ለምን? *አላህ ሱ፡ዐ* ይድረስላቹ ሀገራችን ፀሀይ እየወጣላት ነዉ አብሽሩ በጣም ያማል በራስ ሀገር በራስ ሀገር ልጅ ይህ ሁሉ ስቃይ ለምን?

  • @user-ky1dz5tm1t
    @user-ky1dz5tm1t 6 лет назад +13

    ኢቲቪ እውነት መናገር ቻለ

    • @october2612
      @october2612 6 лет назад

      አሚታዬ የሀፍትሽ አዎ ማሽቃበጥ ቀረ ገና በዘመነ አብይ ገና ብዙ ለውጥ እናየለን

    • @ibrahimkadi6285
      @ibrahimkadi6285 6 лет назад

      አሚታዬ የሀፍትሽ

  • @ayubdebebegizaw7997
    @ayubdebebegizaw7997 6 лет назад +9

    ኢቲቪ ነፍስ ዘራችሁ

    • @ethmy779
      @ethmy779 6 лет назад

      ማልኮሜክስ ኤክስ ኢቲቪ ከእስር ቤት ተፈቷል

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 6 лет назад

    I love the new EBC, no censorship anymore. God bless our country and future!

  • @meseretalem6022
    @meseretalem6022 6 лет назад +3

    Go head ETV . I become love you .

  • @michealgutema9520
    @michealgutema9520 6 лет назад +1

    bravo ETV keep it up

  • @eyasushanklo5585
    @eyasushanklo5585 2 года назад

    ዝዋይ ባቱ በ2010 ዓ ም ላይ የደረሰብን የሰባዊ መብት ጥሰት ያልተመለሰ ጥያቄዎች 😭😭
    ይድረስ ለሰራዊቱ ጌታ እግዚአብሔር
    ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር
    ይድረስ ለኦሮሚያ መንግስት
    ይድረስ ለኦሮሚያ ፓሊስ ዝዋይ ባቱ
    ይድረስ ዝዋይ ባቱ ከተማ አስተዳደር
    ይድረስ ዝዋይ ባቱ ፍትህ ብሮ

  • @user-yz8we7rl5k
    @user-yz8we7rl5k 6 лет назад +1

    ወይኔ አለህ ይድረስለቹህ በጠም ግፍ በዝቶብን ነበር እኔም ወንድሜ ተስሮብኘል አለህ ነስሩን የቅርብለቹህ

  • @zd..zd...881
    @zd..zd...881 5 лет назад

    ውይይይይይ ያማል የወንድ ልጅ መስቃየት እረባካችሁ እያያችሆቸው አላህን ፍሩ
    ፈጣሪን ፍሩ እባካችሁ ጤናቸውን የሚጎዳ ድርጊት አታርጉ ነገ ለነሱቀንይወጣናየናተም ተራ ሊደርስ ይችላል
    እባካችሁ pelss አታንከራቷቸው ??

  • @zozomuhnd8252
    @zozomuhnd8252 6 лет назад +2

    እንደው ወያኔ የሰራችሁን ይሰጣችሁ
    እንድትፈቱ እንመኛለን

  • @zebenaysetet2160
    @zebenaysetet2160 6 лет назад

    ኢቲቪ እውነት ለሀቅ፡መስራት ጀመረ በጣም ጥሩ ነው

  • @dxbuae2702
    @dxbuae2702 5 лет назад

    አላይ ይድረስላችሁ ወገኔ የናተ ስቃይ ያማል

  • @mamitubirru3057
    @mamitubirru3057 5 лет назад

    የእናተ እባ መሬት አይወድቅም አይዟችሁ ፈጣሪ እየተቀበለላችሁ ነው

  • @user-eq3cq8cn2j
    @user-eq3cq8cn2j 6 лет назад

    አይዞን ወገኖቻችን አውን ጥሩ ተስፋ እያየን ነው እድሜ ለአብይ እንባቹን እግዚአብሔር ያብስላቹ አብይን ያኑርልን ፈጣሪ

  • @user-jz6hz3wi9x
    @user-jz6hz3wi9x 6 лет назад

    የእውነት በጣም ነው አንጀት ሚበሉት እስረኞች 😭

  • @zebenaysetet2160
    @zebenaysetet2160 6 лет назад

    እድሜ ለዶክተር አብይ አህመድ በትክክል መስራት ጀመራችሁ፡ኢቲቪ

  • @alihmadiyalikhil2732
    @alihmadiyalikhil2732 6 лет назад

    አለህ ያስራቹን ይስጣቹ ወድሞቸችን ስቀይ አሰያቸቻዉ

  • @mololeron6874
    @mololeron6874 6 лет назад

    እመብርሀን ጨላማ ያግባችሁ በስው ላይ ግፍ

  • @fmn8633
    @fmn8633 6 лет назад

    በወገን ላይ በወንዲም ላይ

  • @user-sp5bp8jj5b
    @user-sp5bp8jj5b 6 лет назад

    እግዚአብሂር አለ ለሁሉ ሀይዙችሁ

  • @mesretmamo7446
    @mesretmamo7446 5 лет назад

    This is hell not a prison oh God please help i havd never heard this in ethiopia

  • @Aboshemane1
    @Aboshemane1 6 лет назад

    We need reform our prisons

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh5716 3 года назад

    ኢትዮጵያ😭😭😭

  • @RubelMia-og2qf
    @RubelMia-og2qf 4 года назад

    Uuuuffff
    Ayizachu😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍💞💞💞💞💞👍

  • @RubelMia-og2qf
    @RubelMia-og2qf 4 года назад

    Uuuuuuuuuufffffff
    Ayizok___wandimme😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amharalivestockoffice
    @amharalivestockoffice 6 лет назад

    betam yasazenal enezehe budawochi yejacewun magegeti albachwu endati endehe yadergal begeta

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t 6 лет назад

    አየይ ወገኖቸ

  • @hunyhuny3987
    @hunyhuny3987 6 лет назад

    Allha yerdcuu amnee

  • @kehaliyusitotayekehaliyusi4292
    @kehaliyusitotayekehaliyusi4292 6 лет назад +1

    etv new weys keayne new

  • @rahimakheder7641
    @rahimakheder7641 5 лет назад

    😢😢😢😢

  • @user-vv7mc2zf4q
    @user-vv7mc2zf4q 6 лет назад

    ውይይይይይይይይይ ቀይ የለበሰው አንጀቴን በላው

  • @elhammohammed7323
    @elhammohammed7323 6 лет назад

    etv ተቀየረ የማይታመን ነው

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu528 6 лет назад

    እናተ መልስ አታጡ ሲያሳዝኑ ኡፍ

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot1848 6 лет назад

    😭😭

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 5 лет назад

    አይ አብይ አላህ እድሜክን ያርዝመው ስንቱን ጉዳጉድ አወጣህው ወያኔ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ እናት ሌቦች በዜጎቻችሁ ላይ ይህን ያክል ጭካኔ ሰው አይደላችሁም እናት አህዪች ጊዜያችሁ አልቋል በዜጎቻሁ ላይ እንዲህ መበደል ውይ ጨካኞች ናችሁ

  • @fatumaadrees2102
    @fatumaadrees2102 6 лет назад

    Ayzowchu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ff3rs2hx5t
    @user-ff3rs2hx5t 6 лет назад

    ኡፍፍ..መንግስት..የሄን..አያይምእንደ

  • @solomondbleay
    @solomondbleay 6 лет назад

    betam yasazenaw wegen lay endh maderag

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 6 лет назад

    ወይይይ EBC ታሪክ ተለወጠ እልልል ለዘመ ነ አብይ

  • @user-tg2ek5wx5l
    @user-tg2ek5wx5l 6 лет назад

    እደው ከአጀል ተጠቀቁ

  • @benyams8014
    @benyams8014 6 лет назад

    የትግራይ ህዝብ የኢትዮፒያ ህዝብ ያልተረዳው በጣም መልካም ብሄር >>> በነዚህ ጅቦች ስሙ ሊጠራ ባልተገባ ነበር

  • @fatumayesuf155
    @fatumayesuf155 6 лет назад +1

    የረብ አሌህ ይሽፍኩም

  • @ghhhghu6859
    @ghhhghu6859 6 лет назад

    Er be geta gefe feru tewu

  • @susuebrahim152
    @susuebrahim152 5 лет назад

    Are yehanenes kemesmatm kemayetm mot yeshalal are agerachen motuwal

  • @madenabintkihar7092
    @madenabintkihar7092 6 лет назад

    supan allha nagrachin birhn new yamtalin sinti makra ayitan nabra

  • @sofiyasofiya8004
    @sofiyasofiya8004 6 лет назад

    Ye sew demi techiwchi /yekenjibi/

  • @birhanushiferaw4662
    @birhanushiferaw4662 6 лет назад

    Ye koshasha lij hulu tigrewech bemulu yetalu ahun lemin comment atisetum ????????? Enante seyitanoch koy
    Ene tigre emibal bemulu koy

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 5 лет назад

    Highland wuha Egzio lmhireth
    yhin sira
    Satan/ Diabilos inquan yemiyawkew aymeslenim
    who crated and who is the master mind of this EVILE ACTand which prison startedvfirst please someone investigate and bring them to justice ASAP.
    Wegenoche Egziabhare yefewisachiu yadinachiumal.....

  • @zinawberhanu1935
    @zinawberhanu1935 6 лет назад

    the next revolution goes to this hell jail ,until we bring freedom and humanity in Ethiopia.
    human being is respected as a human the other thing is comes after betake care of humanity ,in this 21 century peoples are care for animal but why that of human .......

  • @muluneshadmasu6372
    @muluneshadmasu6372 6 лет назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 azuyi

  • @zamzamjamal7887
    @zamzamjamal7887 6 лет назад

    እፊፊፊፊፊፊ

  • @october2612
    @october2612 6 лет назад

    ሰብዓዊ ሰብዓዊ መብት ትላላችሁ ተግባር ዜሮ ወረኞች ሌቦች የሰው ደም መጣጭ ቫንፓየሮች

  • @CocoTiti-vh9rl
    @CocoTiti-vh9rl 3 месяца назад

    inanité.bitiwadedu.biti.tezazenu.maniym.ayiderisibachihum.neber.gin.iris.beras.tichokkonalachihu.andachihu.landachihu.minm.atitezazenumtichekakenalachihu..hagerachin.layi.andisewu.tinish.siltan.kagene.manin.ligudabet.newusirachihu.

  • @sofiyasofiya8004
    @sofiyasofiya8004 6 лет назад

    😂😂😂😂😂👎👎👎👎👎👎👎weyane

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 5 лет назад

    እስረኛም መብት አለው። የሰው ልጅ ናቸው።
    ቶርቸር ሕገወጥ ነው። መብታቸው ይጠበቅላቸው።

  • @eyasushanklo5585
    @eyasushanklo5585 2 года назад

    ዝዋይ ባቱ በ2010 ዓ ም ላይ የደረሰብን የሰባዊ መብት ጥሰት ያልተመለሰ ጥያቄዎች 😭😭
    ይድረስ ለሰራዊቱ ጌታ እግዚአብሔር
    ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር
    ይድረስ ለኦሮሚያ መንግስት
    ይድረስ ለኦሮሚያ ፓሊስ ዝዋይ ባቱ
    ይድረስ ዝዋይ ባቱ ከተማ አስተዳደር
    ይድረስ ዝዋይ ባቱ ፍትህ ብሮ

  • @znetmohammed4533
    @znetmohammed4533 6 лет назад

    😢