በግብጽ ላይ የወዳጅ ሃገራት ክህደት ቱርክና ሱማሊያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 80

  • @salihabdulkadirhussen3962
    @salihabdulkadirhussen3962 Месяц назад +14

    ፈጣሪ ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ሁለም ሰላም እና አሸናፊነት ለእርሱ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇹🇷🇹🇷🇹🇷❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇪🇹

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +6

    እናምስግንሐለን ኦስታዝ ጀማል በሺር በድጋሚ እምዪ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር Have A good night Ethiopia.

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 Месяц назад +10

    እነዚህ። ሰዎች ብልጦች ቢሆኑ ከኢትዮዽያ ጋር ሰላም። መፍጠር እንደሚሻላቸው። ይገነዘቡ ነበር። ሰላም ለኢትዮዽያና ሰላምን ለሚወዳ ሁሉ ።

  • @Black-2024
    @Black-2024 Месяц назад +4

    Thank you #Ustaz #Jemal | #Kings of #Abay
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +3

    Thanks Ethiopia Thanks Ustas Gemal beshr For All Thanks our brother. ስለ ኢትዮጵያ ብቻ እናምስግንሐለን ኦስታዝ ጀማል በሺር ።

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 Месяц назад +1

    Victory for Ethiopia , Somali land as well as for Somali 💯💯💯💯💯

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +4

    Thanks so much The Heroes Ethiopian people Army forces. እናምስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ።

  • @KidaneAmbaye
    @KidaneAmbaye Месяц назад +3

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 Месяц назад +3

    ድል ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord Месяц назад +2

    Uztaz you are really the best that Ethiopia has. Thank you for being Ethiopian and loving Ethiopia.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +3

    Thanks so much The Heroes Ethiopian people prime menester Dr Abiy Ahemed and then Long life For you and your family. እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ።

  • @wengelwengel-i5s
    @wengelwengel-i5s 29 дней назад

    ወንድማችን ኡስታዝ ጀማል አንተ ቅን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተን ሳይህ ዘር ፣ ጎሳ ፣ ቋንቋ ፣ ኃይማኖት ሳይሆን ንጹህ አዕምሮ ያለው መልካምና ቅን ልብ ያለው ኢትዮጵያዊን ነው ወዳጄ በጣም ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbaynehZegeye
    @AbaynehZegeye Месяц назад +3

    ኡስታዝ፡ጀማል፡በሽር፡እድምህን፡ያርዝምልን፡ተባረክ፡

  • @salihabdulkadirhussen3962
    @salihabdulkadirhussen3962 Месяц назад +2

    ustaz jamal Bashir Respect ❤❤❤❤

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Месяц назад +1

    ኢትዮጵያ የሚሸንፍ ሀይል አልተፈጠረም ግብጽ የፍራዮን አሻራ ናት ስለዚህ ጠንኮል ሳይሆን ሀቅ ያሸንፋል

  • @eiyobabiyot3939
    @eiyobabiyot3939 Месяц назад +1

    እነዚህ ግብፆች ፣ጤነኛ አይመስሉኝም ።የእግዚአብሔር መአት ይውረድባት ።

  • @meseretbikila1810
    @meseretbikila1810 Месяц назад +1

    Thanks!

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Месяц назад +2

    አተጀግናነክ እግዝአቢሔር ይጠብቅ ከልብእመሰግናለን ተባረክ ለምልም

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 Месяц назад

    ኡስታዝ ጀማል ሰላም ለአንተ ይሁን በርታ ወንድማችን፡፡

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 Месяц назад +5

    ግብጾች ገረቤት ሀገሮችን። የምትበጠብጠው። ባንዳ። በመቅጠር ነው

  • @gotrip1-t8y
    @gotrip1-t8y Месяц назад +2

    ረጀብ ጠይብ❤❤

  • @tamratcherqoslol6002
    @tamratcherqoslol6002 Месяц назад +2

    I admire your effort for years with patience and dedication..and we ethiopians thanks for that. so deeply. I have a simple suggestion and i hope u will take it postively. While you interpratingg the vidoes, it is sometimes difficult to know wheather it is yours or the presesnter´s view, It is unquestionable that Your assesement is important , specially for listeners in Ethiopia. But it is also good for the viewrs to hear the exact translation. which helps the viewrs to understand clearly what the arab world rhink.
    Stay blessed bro.

  • @yilmaseyoummafegna
    @yilmaseyoummafegna Месяц назад +1

    For ur information we import a lot of food and other items from Egypt including wheat flour.

    • @kidistgetachew6960
      @kidistgetachew6960 25 дней назад

      Hahahah that you get from USA 🇺🇸 right? Entire world knows that Egypt can’t exist without American and other countries support,you should have accept your loss 😂😂😂 because we are Ethiopians 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @ergetietilaye2640
    @ergetietilaye2640 Месяц назад +1

    KEEP IT UP USTAZ J

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu Месяц назад

    ኑርልን የኛ ውዱ ጀግናችን

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 Месяц назад +6

    ኢትዮዽያ። ትልቅ። ድል። ለሱማሌላንድ። ለሱማልያ። ጥቅም። ያስገኛል። ኢትዮ ን ሱማሌላንድን። ሶማሌን። ለሚወዱ። ታላቅ። ደስታ። ነው።

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 Месяц назад +5

    Mr jemal ሠላም ላንተ ይሁን ይሄንን ሃሳቤን በሌላ ጊዜ አንድትመልስልኝ ተስፋ አለኝ
    ለመሆኑ ግብፅ ራቅ ብላ ብታስብ የ ኢትዮጵያ ጦር በ ሶማሌ land ጦር ኃይል ቢኖረው በጣም ጥቅም ገቢ ያለው ግብፅ ናት ምክንአቱም በ ኢትዮጵያ ባህር ኃይል አርዳታ የልዩልዩ ሃገራት መርከቦች ብሰላም ግብፅ መድረስ ታላቅ የቀረጥ ገቢ አትራፊ ናት ነገር ግን በ ደቡብ አፍሪካ በኩል ፈርተው ዞረው ከተጉአዙ ኪሳራው የግብፅ ነው አንድአውም ለ ኢትዮጵያ ባህር ኃይል መርዳት ግብፅ ጥቅሟ ነው የ abay ወሃ አየተጠቀሙ
    1x ቢሆን ለ አንቦች ፅዳት ጠ ረጋ ከፍለው አያውቁም ይሄንን ወንድማችን ሞሐመድ አለ አሩሲ
    ለ ውይይት የአረብ tv ቢጋበዝ
    ለ አንቦች ጠረጋ የሰጡትን አርዳታ ወይ ገንዘብ facture
    ማረጋገጭአ ይጠይቅልን በርታ ወንድም ጀማል 🙏🙏
    ከ Belgium

  • @tesfuasmare3088
    @tesfuasmare3088 Месяц назад

    በርታ ወንድማችን። ። ።

  • @fekaduaynekulu499
    @fekaduaynekulu499 27 дней назад

    ህዝብን የሚያከብር አገሩን የሚወድ ለእድገትና ለልማት የሚተጋ መሬ ስናገኝ ለአባይ ገባር የሆኑ ወንዞቻችንን በመገደብና ለልማት በማዋል የአባይን ፍሰት በፍፁም በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ እንደምንችል አያውቁም ይህንን የምናደርግበት ጊዜ ደግሞ ሩቅ አይደለም ፡፡

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj Месяц назад

    አላህ ከእውነተኞች ነዉ, እውነት ደሞ አሸናፊ ነዉ, ❤️❤️❤️

  • @OumarEbroAbdi
    @OumarEbroAbdi Месяц назад +1

    ኢትዮጵያ ተሸንፈለች,

  • @edekumakodeko7767
    @edekumakodeko7767 Месяц назад +3

    ወደ ታዛኒያ የሙከራ ስርጭት ተጃመረ። የሚል ዜና፣ አለ። ግብፅ ፣ ለታዛኒያ፣ የሠራችው ፣ የሀይል ማመንጫ ኢትዮጵያ ሀይል ከመሸጥ አላገዳትም። ይኸም ፣ ሌላ መርዶ ነው።

  • @AMAREYIMAM-e7m
    @AMAREYIMAM-e7m Месяц назад

    ወገኖቼ ለግብፃዊያንና ለመሰሎቹዎ ስለ አኢት/ያ ክፉ አመለካከት ላላቸዉ እግ/ር በጎ ልቦና እንዲሰጣቸዉ እንደ እምነታችን እንፀልይላቸዉ🙏🙏🙏

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa Месяц назад

    ሰላም ኡስታዝ ፕሮግራምህን በተመቸኝ ግዜ እከታተላለሁ እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርታ...። በዛሬ ፕሮግራምህ ግብፆች እውነትም ከታሪካዊ ጠላትነት ቃል በላይካለ ይገባታል ...ስለዚህ የውጪ ፖሊሳችን ላይ በግልፅ ግብፅ ታሪካዊ ጠላታችን ናት ተብሎ መፃፍ አለበት ብዬ አስባለው...... በዲፕሎማሲው መንገድ ትክክል ነው አይደለም አላቅም የኔ ሀሳብ ነው..... ። ሌለው ከሀገራችን ተነስተው ወደ ጎረቤት ሀገር የሚፈሱ ወንዞችን ሁሉ ገድቦ ግብፅን ከጎረቤት ሀገራት ተባባሪ፣ወዳጅ ሀገራት ማሳጣት ነው......። ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን !!! مرحبًا أستاذ، أتابع برنامجك كلما استطعت، إنه جيد جدًا، بيرثا.... في برنامجكم اليوم مصر تستحق فعلا أكثر من مجرد كلام عداوة تاريخية.. ولذلك أعتقد أنه يجب أن يكتب بوضوح على شرطتنا الخارجية أن مصر هي عدونا التاريخي.. وهذا صحيح على الطريقة الدبلوماسية، ولكن ليس رأيي ..... والآخر هو حصر كافة الأنهار التي تتدفق من بلادنا إلى دول الجوار وحرمان مصر من الدول الحليفة والصديقة لدول الجوار. النصر لقواتنا المسلحة !!

  • @GaromsaN
    @GaromsaN Месяц назад +1

    ብልሁ መሪያችን አብይ ኑርልን፣

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +1

    እኛያልነዉእሩቅከመናፈቅበደምያፀናችሽጎረቤትኢትዩጵያበሁሉምትቀርብሻለችሶሞሊያሆይብለንነበርአሁንገብቶትተቀበለችግብፅብሆየአይዞንላይሆንደከምሽአይይይአይዞን

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @miratayala1622
    @miratayala1622 Месяц назад

    ግብፅ ውስጥ ብዙ ሱማሌ አሉ።ማን ረድቶ የውቃል ግብፅች😢😢 እኔ ምኖሮ ግብፅ ነው

  • @miratayala1622
    @miratayala1622 Месяц назад

    ሀይ ሱማሌውች ግን አለቹ? እንዴት ሱማሌውችን ይቀላደል ግብፅ😢😢😢😢 ንቁ የራሰቹ ሀገር አስከበሩ።

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Месяц назад

    ዬዲል፣ቹቦ፣ቃርቦሃላ፣ኣባይ፣ትልቅ፣ዲል፣ዎዳቢካግ፣ጋኛን፣ማንሚ፣ባዳ፣፣ዎቹንና፣ፋራሶቹን፣ኣ፣ባኣፍጫ፣ሽቦ፣ጫሚራን፣ዎዳፋላጋንባት፣እንጎትታሌን፣ኣይቃርሚ፣ዲሉ፣ዬኛ፣ናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosefkamil3179
    @yosefkamil3179 Месяц назад +1

    ኡስታዝ ከፍ የለ ምስጋና ላንተ ;ስምምነቱ ለአገረችን ከፍተኛ የፐለቲካ የበላይነት መረጋገጡን ጫጨታቸዉ ምስክር ይሆነል

  • @NETSANETKASSA-k8p
    @NETSANETKASSA-k8p Месяц назад +3

    የሀገር ኩራት ነህ!!

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Месяц назад +3

    ሲሲና ሽማግሌው ኢሳያስ ከሶማሊያ ጎን የቆምነው ለግዛት አንድነቷ ነው ብለውን ነበር ዛሬ ምነው ሱማሊያ ግዛቷን ባከበረ መንገድ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት መድረሷ ምነው ሃዘን አስቀመጣቸው ጠቅላያችን የሱማሌ ላንድየመጫወቻ ካርዱን በመጠቀም ሱማሊያ ወደ ስምምነት መድረሷ ተገዳ እንጂ ወዳ አይደለ ግብፅ ለራሷ ጥቅም ሻቢያም ምቀኝነት ይዘው እንጂ መጀመሪያንም መች ለሱማሌ አስበው ነው

  • @yilmaseyoummafegna
    @yilmaseyoummafegna Месяц назад +1

    Ethiopia had a large strech of sea coast. Was that any threat to our Egyptian brothers ?

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +1

    Yes Ustas Gemal beshr No Free in Ethiopia 😅 ስጥቶ መቀበል ነው ።

  • @AbdurohmanAli-z8n
    @AbdurohmanAli-z8n Месяц назад +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @AbdurohmanAli-z8n
    @AbdurohmanAli-z8n Месяц назад +2

    💪✨🇪🇹🌟🇪🇹✨🇪🇹🌟🇪🇹✨💪

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Месяц назад

    የግብጽ ሉኣላዊነት መከበር የግድ ኡትዩጲያን በጦርነት መማቀቅ አለባት ማለት ነው???
    ለግብጵ ሰላም ኡትዩጲያ መከፈፈል፣መገዳደል፣ ወይም ከጎረቤት ሀገር ጋር መፃፃር አለብን ብለው ልጁን ያስባሉ።
    የግብፅ ስላም ያለው ፊታቸውን ወደ ኢትዩጲያ በንፁህ ልብ ማዞር ብቻ ነው።

  • @alhamdumuhajir193
    @alhamdumuhajir193 Месяц назад +2

    Ay Egypt 🇪🇬 hulem ke kit kitachn atefam😂😂😂😂😂😂

  • @mengistuwolde4599
    @mengistuwolde4599 Месяц назад

    ግብጽ የራሷ ያልሆነውን፡ የኔ ነው ብላ መከራከሯ ምንም የሚገር አይደለም ፈርኦን አይሁድን አለቅም
    ብሎ ከእግዚአብሔርን የተገዳደረ ትእቢተኛ ነበር መጨረሻው ግን ውርደት ነበር
    አሁንምከዚያ የተለየአይደለም
    ውሃው የኛ ነው የሚመነጨው ከኢትዮጵያ ተራሮች ነው
    እኛ ከጠጣን ቡሃላ እናንተም ትጠጣላችሁ
    በፉከራ ምንም አያመጡም ማውራት ይቻላል ኢትዮጵያ እራሱዋን መከላከል ትችላለች

  • @fethanegestbezabih1001
    @fethanegestbezabih1001 Месяц назад

    ግብፆች ታሪካዊ ጠላቶቻችን በመሆናቸው ትውልድ ላይ ትኩረት ሠጥተን ልንሠራ ይገባል።የዋህ አስተሳሰብ ኖሮን በቸልተኝነት ማየት የለብንም ልጆቻችንን የለሰጅልጆቻችንን ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍላል።ትውልዱን ቀጣይነትና ተከታታይ በሆነ መልኩ ልናዘጋጀው የምንችለው በትምህርት ሥርዓቱ በአንድ የክፍል ደአጃ በሚኖሩ የትምህርት ዓይነቶች ተለጣጣቂነት፣በተለያዩ የክፍል ደረጃዎች ደግም ተከታታይነት ባለው መልኩ ተቀርፆ ትምህርት በትኩረት ሊሠጥ ይገባል የሚመለከታችሁ ሁሉ በደንብ ልታሰቡበት ይገባል።የዚህ ክፍል አዘጋጅና አቅራቢወንድሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እንኳን ወንድሜ ሆንህ እወዳሀለሁ አከብርህ አለሁ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይሥጥህ!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +2

    ተፎካካሪ ወይም ለመብለጥ በሐይል መስለኝ የሚለው መስሪው የነሱን አረቢኛ አውቀዋለሑ ኦስታዝ ጀማል በሺር ካንተ ባልበልጥም ውሽታሞች ናቸው ግብፆች ለዚሕም ነው እውነትን እውቀትን ይዞ ኢትዮጽያን ከፍተኛ ማማ ላይ ለማውጣት ሕዝብ የመረጠው የኢትዮጵያ ሕዝብ መግሥት አላማ ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከአልሲሲ በጭንቅላት በልጦታል ።

  • @fekaduaynekulu499
    @fekaduaynekulu499 27 дней назад

    When we find a land that respects the people, loves the country, strives for growth and development Our rivers that are tributaries to the Nile the Wanqa River, the Bashilo River, the Walaqa River, the Wanchet River, the Jamma River, the Muger River, the Guder River, the Agwel River, the Nedi River, the Didessa River and the Dabus River. Those on the right side, also in downstream order, include the Handassa, Tul, Abaya, Sade, Tammi, Cha, Shita, Suha, Muga, Gulla, Temcha, Bachat, Katlan, Jiba, Chamoga, Weter and the Beles.[3] Limiting and spending on development. They do not know that we can reduce the flow of the Nile to a great extent? The time to do this is not far off.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +2

    ተወው ይዘባርቅ 😅 ግብፁ ቱርኮች እና ኢትዮጽያኖች ግንኙነት መቶ ዓመታት ነው የግብፅ ፒራሚዶች እኮ የተስሩት በኢትዮጽያኖች በቱርኮች በደርበሾች ነው ። ተማሩ አሑን ኢትዮጵያ ሕዝብ የመረጠው መንግሥት አላት ግድ የለም ይቀጥላል ኢትዮጽያን እያበለፀገ ይቀጥላል ።

  • @salamsselmon1621
    @salamsselmon1621 Месяц назад

    ሆስታስ ወንድሜ ይቅርታ እርግልኝ እኔ ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ አልፈልግም ብዙ ኢትዮጵያውያኖች እንደኔ አልፈልግም አንፈልግም አራት ነጥብ No No

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Месяц назад

    🇪🇹❤️
    مصر ليست أم الدنيا‼️
    عندما يريد الغرب الدخول إلى الشرق الأوسط عبر مصر، يستخدمون مقولة "مصر أم الدنيا".
    وعلى فكرة مصر مش أم الدنيا. الدولة التي تستحق أن تسمى أم الدنيا هي إثيوبيا، حيث نشأ أول جنس بشري.
    تحيا إثيوبيا أم النيل وشريان الحياة لمصر‼️
    🇪🇹❤️

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q Месяц назад

    ጀዛካላሁ ኸይር

  • @teklemariamgoadegisew7733
    @teklemariamgoadegisew7733 Месяц назад

    ይህ ግብፃዊ ሥራ የፈታ እና ፖለቲካው የተምታታበት እንስሳ ነዉ :: ንግግሩ በራሱ እርስ በርስ ይጠላለፋል :: ምቀኛ ብቻ ነዉ ::

  • @solbrh8302
    @solbrh8302 Месяц назад

    Jemal: The Correction of the Name relay not in the Complate name, but you say it falsh the last Name. Thats the reason people try to correct you. its Called. E R D O G A N not Ordogan as you pronounce it.

    • @ethiopiahagere7962
      @ethiopiahagere7962 Месяц назад

      የዘመን በትክክል አለ መጥራት it is not a big dile

  • @bniculo5144
    @bniculo5144 Месяц назад

    Political view calculate..betam goguchalew min endemifeter..

  • @Takalign-nh6dq
    @Takalign-nh6dq Месяц назад

    ስታዎራ ፋጣን አርጎ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +1

    Ustas Gemal beshr በቃ እኮ ኢትዮጵያ እርቃለች ከግብፆች እናም ይሔ ስውዪ የሚያወራው ተረት ተረት ነው 😅 በአጭሩ ።

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 Месяц назад

    ድል ለግብጽ ብለው ሲጨፍሩ የነበሩ የአገር ውስጥ ባንዳዎች ፍርፋሪ ለቃሚ ወዴት ናችሁ?? ምነው ምላሳችሁን ዋጣችሁት እንዴ? ልክ እንደሰላሙ ሁሉ የወደቡም ስምምነት ይቀጥላል፡፡ ምን ይሔ ብቻ ሌላም ወደብ ይቀጥላል ህልማችን ትልቅ ነው፡፡

  • @tesfuasmare3088
    @tesfuasmare3088 Месяц назад

    የግብፅ ዉሸት ቡዙ ጊዜ ተሰሚነት ስላለዉ እዉነትን ተጭኖ ይኖራል።

  • @nurbilquis4006
    @nurbilquis4006 Месяц назад

    Turkish playing double standard twist Abey win over him stupidity ! so America they will kick in all the game beginning Somaliland soon

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q Месяц назад

    የፊስኖቡክ ፔጂክ ኡስታዝ

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q Месяц назад

    የድሞቻችን ሱማሌወች አረቦች አሽቃወቻችን የሚሉትን በቅፅበት ረሱት😂😂😂

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q Месяц назад

    አሺቃወቻችን

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q Месяц назад

    😂😂ላኢላሀኢላህ ተቃጥለው ሞቱ ሰው ሲታረቅ የማይደሰተው ሰይጣን ነው🤔

  • @bokilenjiso8881
    @bokilenjiso8881 Месяц назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @bniculo5144
    @bniculo5144 Месяц назад

    Political view calculate..betam goguchalew min endemifeter..