❤155ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦ ሲጋራ እያጨሰ የሚያገለግል በምን ተቀሰፈ= ደብተራ ሆኖ ሰዶማዊነት የማይቀር ርኩሰት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 553

  • @museramos5613
    @museramos5613 16 дней назад +93

    ምን አይነት ግልፅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ ያለ አስተማሪ ነገር ወጥተህ በግልፅ በመናገርህ ሳላደንቅህ አላልፍም።

  • @SolAyu-zr6tp
    @SolAyu-zr6tp 15 дней назад +59

    እኔ በጣም ተምሬበታለሁ አገልጋይ ነኝ እናየወደፊት አገልግሎቴንም እግዚአብሔርን በመፍራት እንዳገለግል ያደርገኛል ሁላችሁም የመምህር ተማሪዎች ወ/ሐዋርያት ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ ሰይጣን ሊጥለኝ ብዙ እየለፋ እየፈተነኝ ነውና

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 14 дней назад +1

      አይዞህ በርታ ወንድሜ መፈተንህን ዋጋ ታገኝበታለህ ብቻ እሱ እንዳይጥልህ ቅዱሳንን ይዘህ ተዋጋ እኞ ሰዎች ደካማነን እግዚአብሔር ይርዳህ ያስብህ❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 14 дней назад +2

      ሰይፈ ስላሴ ፀልይ ስገድበት አብዝተህ ወንድማለም እናንተንማ በደንብ ነዉ የሚፋለማችሁ በተለይ ጠቋርን ተጠንቀቀዉ

    • @Betel-w6f
      @Betel-w6f 14 дней назад +1

      ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

    • @Nwlulu
      @Nwlulu 12 дней назад

      Egezeabeer yasebeh wendem

    • @በምህረት.ኗሪ
      @በምህረት.ኗሪ 10 дней назад

      እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @andualemgetachew4034
    @andualemgetachew4034 15 дней назад +24

    የእኔን አገልግሎት ጊዜ አስታወስከኝ ስንት ነገር ወደ ኃላ ሄጄ አስታወስኩ ለእኔ ነው ይህ ፕሮግራም የቀረበው እስከምል ድረስ ብቻ ፈጣሪ አምላክ ንስሀህ ይቀበልክ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልኸ

  • @Elshaday-te7hn
    @Elshaday-te7hn 16 дней назад +41

    መምህር እደዚህ አይነት ገጠመኝ ስሰማ ምህረቱ የበዛ መዓቱ የራቀ አምላክ መሆኑን እጥፍ እየተረዳው መጣሁ !!!ጌዜ ለንሰሀ ተሰቶኛልና

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 15 дней назад +26

    መምህር ከክፉ ይጠብቅህ ሁሌም ጸሎቴ ነው፡፡ ከዚህ ወንድማችን የምንማረው ከመንፈሱ ሴራ በተጨማሪ በራሳችን ቤተክርስቲያንን ስንላመድ የምናደርገው የድፍረት ሐጢአት መተው እንዳለብንና ሁሌም ወደ ቤተክርስቲያን ስንገባ በፍርሃት እና በረዓድ መሆን እንዳለበት በደንብ አይቻለሁ፡፡ ከድፍረት ሐጢዓት እግዚአብሔር ይጠብቀን፡፡ አሜን. *ሒሩተ ስላሴ* የመምህር ልጆች በጸሎታችሁ አስቡኝ፡፡

  • @Tizitabekele-dn6xq
    @Tizitabekele-dn6xq 16 дней назад +15

    ማነው እንደኔ የመምህ ተስፋዬን ገጠመኝ በጉጉት የሚጠበቀው መምህሬ እመብርሀን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

    • @LesenaL-i1m
      @LesenaL-i1m 14 дней назад +1

      እኔ ውሥጤ ሁሉ ይረጋጋል እድሜ ይሥጣቸው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebahiluf459
    @abebahiluf459 16 дней назад +87

    የመምሕር ተማርዎች እህቶቼ ወንድማቼ እንኳን ለቅዱስ ቄርቆስ እና ቅድስት እየሉጣ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🤲🎚
    የእውነት ትናት ክፍል(፩)በጣም ነበረ የሚገርመው በዝህ ሁሉ ውስጥ የ#እግዚአብሔር መሕረቱ ቸርነቱ ትእግስቱ ይደቃል ይገርማል 😢
    ቸሩ አምላካችን የእማ ፈፍቅር ልጅ #እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን((፫))🤲🎚

    • @WayiniiMoges
      @WayiniiMoges 16 дней назад +3

      የመምህር ትክክለኛ ስልክ ቁጥር ስጭኝ እህቴ

    • @abebahiluf459
      @abebahiluf459 16 дней назад +2

      @WayiniiMoges እሽ

    • @MarrySharou
      @MarrySharou 16 дней назад +1

      አሜንንን❤

    • @belynshme5452
      @belynshme5452 16 дней назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 16 дней назад +2

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

  • @Miaphysite-ተዋህዶ-Orthodoxy
    @Miaphysite-ተዋህዶ-Orthodoxy 16 дней назад +14

    ምስክርነት የሰጠው ወንድማችን ካለፈው አስከፊ ሕይወቱን ተመልሶ እንደዚህ መመስከሩ ደስ ይላል። ለሁሉም እግዛብሔር እንደ ምህረቱ አስተዋይ ልቦና ይስጥ። ቤተክርስትያንን የሚደፋፈሩ የቤተክርስትያን አባቶችም ድያቆናትም አግዛብሔር ልቦና ይስጣቸው።። ስንት ጉድ ነው ያለው። አግዝዪ ማሃረነ ክርስቶስ!!

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 16 дней назад +15

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔን ሀጥያተኛዋንም ማረኝ ማረኝ ማረኝ

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 16 дней назад +74

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው❤

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 16 дней назад

      አለሁ ውዴ

    • @eftah21
      @eftah21 16 дней назад

      😢😢😢የኔዋ😢😢አልደነቀኝም እኔ ለምን የአባቴና የኛ ታሪክ ነዉ😢😢😢

    • @asedMariyame
      @asedMariyame 16 дней назад +1

      @eftah21 .ቅረቢና ተናገሪ መምህር ጋር ብዙ ሰዉ ይማርበታል

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 15 дней назад +7

    እኔ ከዚህ ወንድም የተማርኩት እግዚአብሔር የምህረት አባት እሩህሩህ ነዉ እዉነት መምህር ተስፋዬ እማፍቅር ሁሌም ከፊትህ ትቅደምልህ🙏

  • @manygirma27
    @manygirma27 16 дней назад +9

    ለካ ለዚህ ነው እኔን ከዛ ያራቀኝ; ዲያቆን የመሆን ፍላጎቴ በጣም ከፈተኛ ነበር ግን ለዛ ክብር የበቃሁ አልነበረኩም ለካ; ወንድሜ ብዙ ነገሬን ገለጥክልኝ; አመሰገናለሁ!!!

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 15 дней назад +7

    ወንድማችንንን ሳላዳንቀው አላልፍፍም ተባረክ እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ ወደፊት እግዚአብሔር በወንድ ልጅ ከባረከኝ ዳቆን ይሆናል ብየ አስባለሁ ከባድ ነው እነኝህን አሁን ስላወቅሁ ለልጀ በደንብ እነግረዋለሁ ያወቅሁትን እኔ ሳዳምጥ በጣም ፈራሁ ቀላል አይደለም በእውነት ብዙ ተምሬለሁ እኔ እራሱ ልጅ ሆኘ በልቸ ነው የምቆርበው ምንም አስተምህሮት የለም እማቀው የለም ስለ ሥጋ ወደሙ እዚህ ነው ያወቅሁት

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 16 дней назад +43

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘❤😘❤😘❤😘👍

    • @HdhHxh-l2q
      @HdhHxh-l2q 14 дней назад +2

      Amen

    • @Betel-w6f
      @Betel-w6f 14 дней назад +1

      በመንታ መንታ ይባርክሸ

    • @FjdjxhhNxj-we2bj
      @FjdjxhhNxj-we2bj 13 дней назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ውድ🙏🙏🙏🙏😘💝😘💝😘💝😘​@@Betel-w6f

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ወንድማችን የልብህን ንፅህና አይቶ ይህን ሁሉ ፈተና አመጣ ዳቢሎስ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ነቅተህ ዳቢሎስን አዋረድህው ተበቀልህው በመጨረሻም ደስታው ያንተ ነው አይዞህ. የመምህርን ፈለግ ተከትለህ ዩቱብ ከፍተህ አስተምር የወደቁትን አንሳ ካንተ የባሰ አለና ዋናው መመለስህ ነው እንደጠፋህ ቀርተህ ቢሆንስ😢 አትፀፀት ብዙ ንስሀ ከገባሁ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ወይ ፈተና. ዳቢሎስ እግዚአብሔር ይገስፅህ የስንቱን ህይወት ቀበርህው

  • @Berhan-m3x
    @Berhan-m3x 7 дней назад +1

    እግዛብሄር ይባርክህ አብዝቶ ብዙ ነገር ተምሬበታለዉ .አመሰግናለዉ አሁንም ብዙ መመለስ ያለባቸው አሉ .በቤቱ ሆነዉ የጠፉ ብዙ ናቸው ስለግልፀኝነትህ እናመሰግናለን ባንድ ቀን A-B የሰማዉት ጓጉቼ እግዛብሄር ይባርክህ ፍፃሜህን ያሳምረው

  • @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
    @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ 16 дней назад +7

    ማነው በለቅሶ የሰማው እሄን ገጠመኝ😢😢😢 አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ማህረን ህዝብህን ማር

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 16 дней назад +15

    መምህር ተስፋዬ አገሪ ገብቼ
    አንተን ለማግኘት ያብቃኝ
    በስልክ ለመነጋገር ድፍረት
    የለኝም:: ጌታ እየሱስ ክርስቶስ
    ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ🙏

    • @jshejsvs478
      @jshejsvs478 15 дней назад

      ምሰኪን መቼም የያዝሸው ጭንቀት

  • @AMANUEL-qv9fk
    @AMANUEL-qv9fk 13 дней назад +2

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ። ቅዱስ የሆነ ልጅ ነዉ የእውነት ።የእግዚአብሔር ቸርነት ለኀጢያተኞቹ እንደዚህ ሚስጥር የምትገልጠዉ ንፅህና እና ትህትና ቢኖረን እንዴት ቸርነትህ በታወቀልህ ነበር።የእዉነት ስንርቅህ ሳትንቀን የምትቀርበን አምላክ ዲያብሎስን እንቃወመዉ ዘንድ ኀይል ስጠን እኔ አልሆነልኝም።መዳን እየፈለግሁ ምንም ጠብ የምትል ንፅህና ትህትና የሌለኝ አስመሳይ ፃድቅ መሳይ ሆንሁ።ዉስጤ ባዶ ፍሬ የለለኝ ።ብበድልም እድል የሰጠኸኝ ግን መመለስ ያልሆነልኝ።እንዳይጥለኝ ኃይል ኁነኝ።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 16 дней назад +25

    መምህር ተስፋዬ አሰት አያቀርብም እኔ ምስክር ነኝ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ትደግፍህ ፀጋህ ይብዛ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshimebatmekonnen787
    @yeshimebatmekonnen787 16 дней назад +35

    ገብር ስላሴን ነብስ ይማር በልሉኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 13 дней назад +3

    ቸሩ መዳንያለም አባቴ የዓለሙ ንጉስ ክበር ተመስገን እንደሀጥያታችን ያልፈረድክብን ስምህ ከአፅናፍ ዓለም እስከ ዓፅናፍ ዓለም የተመሰገንክ ሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 16 дней назад +9

    እውነት ለመናገር ከሰማሁት ገጠመኝ ሙሉ ብዙ ትምህርት ያገፕሁበት ይሄ interview ነው: የቅዳሴን ትልቅ ክብር የሰማሁበት ነው:: እግዚአብሔር ትግስተኛ አምላክም ቢሆን የተቀሰፈው ዳቆን ግን እንደ 118ቱን ደቀመዛሙርት የተፈታተናቸውና ቅዳሴ ሲጀመር አንዱ አብ ቅዱስ ነው: አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው አንዱ ወልድ መንፈስ ቅዱስም ቅዱስ ነው ሲባል ሆድ እቃው ተናውጦ , መታጠቢያ ቤት ገብቶ ሆዱ ፈንድቶ የሞተውን ነው የደገመው::

    • @ሜሎናዬ
      @ሜሎናዬ 15 дней назад +1

      ariyos yibalal

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 14 дней назад +2

      አርዮስ የሐሙስ ተአምር ላይ አለ

    • @ሜሎናዬ
      @ሜሎናዬ 14 дней назад

      @@tigistteferi3260 ልክ ነው

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 10 дней назад +3

    በእውነት የመምህርን ትምህርት ገጠመኝ የሚሰማ የሚያዳምጥ የተፈቀደለት ብቻ ነው ያልታደለው ይሳደባል እግዚአብሔር የፈቀደለት ግን እንዲህ ይጠቀምበታል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ገና ብዙ ሠው ታድናለህ እግዚአብሔር ባንተላይ አድሮ እያስተማረን ነው እግዚአብሔር ይመስገን 😢

  • @JonJon-z9k
    @JonJon-z9k 16 дней назад +3

    ጊዜለንስሀ ተሰቶኛልና ሀጣአቴን ላስባት በይ ስገጂ በይ ስገጂ ብዬ ስጋዬን አዘዝኳት🙏🙏

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    10ኛ ደቂቃ ላይ እና 35ኛ ደቂቃ ላይ እግዚአብሔር ምስክሬ አፌ ቃል ማውጣት ለተወሰነ ደቂቃ አልቻለም በእጄ የያዝኩትን እቃ መያዝም ማስቀመጥም አልቻልኩም በፍራቻ በመንቀጥቀጥ ነብሴ ተጨነቀች 😢
    ይህ እንደምን ያለ ፍቅርነው እንደምን ያለ የአባትነት ምህረት ነው ይሄንን ገጠመኝ ሀይማኖት ሳይለይ ሰው ይሆነ ሁሉ ማዳመጥ አለበት ሳይገባኝ ሥጋና ደሙን እዳልቀበል ይጠብቀኝ አቤቱ ያንተ ምህረት
    በድንጋጤ ደነዝዤ ጨረስኩ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 14 дней назад +3

    አቤቱ ጌታሆ እደሀጢሀታችን እንደበደላችን ሳይሆን እደምህረት እደቸረነትህን ማረን ይቅር በለን ወንድማችን ቃለሂይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 16 дней назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የቀየረ አምላክ ሌሎችንም እንዲዉ ይመልከት

  • @Etu-y1q
    @Etu-y1q 10 дней назад +1

    በእዉንት እራሴን እንድፈትሽ ነው ያደረከኝ የልጅነቴን ሁሉ በአንተ አየሁት ብዙ ገጠመኝ አዳምጣልሁ ግን አሁን የበለጠ እራሴን አገኘሁት እግዚአብሔር ሁልጊዜም የምዳናችንን ቀን ያዘጋጃል እኛ ካላመጽን በስተቀር መምህር በርታ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @Alem-p4r
    @Alem-p4r 16 дней назад +3

    የእግዚአብሔር ምህረት ትዕግስት ግን ፈጣሪ ይቅር በለን ዋ ነፍሴ ዋ ነፍሴ ዋ ነፍሴ ስንቱን አጽያታችንን ቻለው ግን ፈጣሪ እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 13 дней назад +1

    የቻርነት ጥግ የታያበት ነዉ አብት ምህረቱ እንደ ምህረት ይሁንልን

  • @wubalemyurgu3457
    @wubalemyurgu3457 15 дней назад +4

    በእውነት መጽሐፍ የማነብ ነው እስኪመስለኝ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህ ይመር አሜን

  • @meseretasfaw1766
    @meseretasfaw1766 12 дней назад +1

    መምህር ተስፋየ በእውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ፡፡ እግዚአብሔር ሁላችንም በቸርነቱ ለንስሀ ያብቃን፡፡

  • @RGChannel520
    @RGChannel520 16 дней назад +16

    በማርያም የመምህርን ስልክ ቁጥር ስጡኝ በኪዳነ ምህረት 😭እኔም ልዳን

    • @fj5u68
      @fj5u68 15 дней назад +3

      ቁጥሩ ምን ያደርግልናል እህት ወድሞቼ ዋናዉኮ ትምህርቱን በተግባር መፈፀም ነዉ ያለብን

    • @GirmaZerihun-x6r
      @GirmaZerihun-x6r 15 дней назад

      ለመዳን ሁሉም ገጠመኞቹ ላይ የሚመክረንን ነገር በተግባር ማድረግ

    • @BettyGeorge-ud8zu
      @BettyGeorge-ud8zu 15 дней назад +1

      Office mehed yechalale manger keflgesh weym live segeba angerw

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 15 дней назад +2

    ሁሉን ዘረገፈው እግዚዮ ማረነ ክርስቶስ አስተማርከን ወንድሜ እግዜያብሔር ቸር ነው በሁሉም ታጋሽ ሁሉን የሰው ዘር ከነሐፄያታችን በፍቅር ይመግበናል ምንም ሳያጎድል ያኖረናል

  • @KeeeDrtt
    @KeeeDrtt 16 дней назад +8

    መምህር አዲስ ቤት እየተሰራ ነበር ገና አልገባንበትም ነበር እና ሁልግዜ የልደታ ቀን ጀምሮ ላ5 ቀን 6ቀን ያክል በጅረት አዣራ ይመታ ነበር ከበላያችንም ያለው ቤት ይመታል የኛና የጎረቤት ቤት ነበር የሚመታው ተከራዮቹም በጣም ተቸግረው ነበር እና ሰው ነበር የመሰለን እና ፖሊስ እና ታጣቂዎች ሁነው ሁልግዜ በምመታበት ሰዓት ይፈልጉ ነበር ግን አልተግኝም እና አንደርቢ ነው ተባለ 8 ወር ያክል በየወሩ ይመታ ነበር በልደታ ቀን ነው የሚጀምረው እኛም የፋሲካ ቀን በዋዜማው ገባን
    የእናቴ ወንድም ካህን ናቸው እና ከግሽን መተው ነበር እና መዝሙረ ዳዊት ተደግሞበት ፀብል ተርጭቶበት ፀሎት አርገውብት ገባን በግባን በ 8 ወራችን የአዲስ አመት ቀን ከኛ ቤት ጋር አብሮ ሲመታ የነበረው ቤት ካለችው ጋር ተጣላን ወንድሟ መታት ከዛ ዘመዶቿ ጋር ሂዳ ደብድበው አስወጡኝ አለች እና 3ባጃጅ ወጣቶች ላከች ለሉቱን ከበቡን አንድ ጎረቤት ነበሩ እነሱ መለሱዋቸው የአዲስ አመት ቀን ትርምስምሱ ወቶ ነበር ቤቱ በ5ተኛው ቀን እቃ ጪነን ሀገር ቀየርን 6ወጣን አሁን ነው አንደርቢ ሰይጣን መሆኑን ያወኩት ግን ፈጣሪ በመልካም ቀየረው ከኛ ቤትም ሰው ሳይሞት በሰላም አወጣን በወጣን በአመታችን ሀገሪቱ ወደመች በዘረኝነት ያኔም ደበደቡኝ ያለቺው በዘር ነበር ያስቆማችውም የነሱ ዘር ነበር ፈጣሪ በነሱው ዘር አዳነን በሰዓቱ ያኛ የምንላቸው እንኩዋን አልመጡም የራሳችን ዘር የሚሉዋቸው ናቸው የመለሱዋችው

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 16 дней назад +8

    እውነትም እነስም አይጠሪ እውነትን እያወቁ አያምኑም እኮ በጣም ይገርመኛል ልቦና ይስጠን ወድማችን በብዙ ፈተና አልፈህ ይሄን ታሪክ ስላቀረብክልን እናመሰግናለ

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 12 дней назад +1

    እግዚኦ ለምረትህ አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን ማረን ማረን ማረን እንደቸር ነት ይሁንልን እኛስ መዳኛም የለን

  • @Tizita341
    @Tizita341 12 дней назад +1

    Ened mihirtih asiben😢😢

  • @salmamulunesh3334
    @salmamulunesh3334 11 дней назад +1

    አቤት እደበደለችን ሳይሃሆን እደ ቸርነትህ መርን

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 11 дней назад +2

    ክህነቱ ፈረሰ ብሎ ሲል ልቤ ፈረሰብኝ ወይ ወንድሜ 💔💔💔💔💔🇪🇷በጣም ነው ያዘንኩት 💔

  • @samssung3465k
    @samssung3465k 14 дней назад +2

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ትዕግሥት ይገርማል ከስደት መልሶ ለንሰሐ ሞት ያብቃን አሜን ወለተ ገብሪኤል በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 16 дней назад +110

    የመጀመሪያ ነኝ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ❤

  • @Ubi-o3x
    @Ubi-o3x 2 дня назад

    በስመ ስላሴ እግዜኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚአብሄር እኛን ችሎ ታግሶ አቤቱ ይቅር በለን መምህር አተንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @Mes355
    @Mes355 16 дней назад +4

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ማስተዋል ይሰጠን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን 🤲🤲😍😍

  • @ፅጌማርያም
    @ፅጌማርያም 16 дней назад +6

    አቤቱቸሩ መድሃኒአለም አባታችን ሆይ እደበደላችን አይደለእንደ ቸርነትህነውጅ ይቅር በለንማረን አይነልቦናችን አብራልን 🙏🙏🙏

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 16 дней назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አዎ መምህር በጣም ብዙ ትምህርት ወስደንበታል

  • @A51Tyi
    @A51Tyi 16 дней назад +8

    መምህርዬ በእውየነት በጣም የሚከብድ ታሪክ ነው ግን የሰውልጅ ምንያህልነው የሚቋቋመው 😢😢😢

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 16 дней назад +2

    አቤቱ የኛ አባት ቸርነቱን በኔ በራሴ ላይ ነዉ ያየሁት ትግስቱ ቸርነቱ ምህረቱ ፍቅሩ አቤት ሲደንቅ አቤት መታደል

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 16 дней назад +7

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ቄርቆስ እና ለናታችን ለቅድስት እየሉጣ አመታዊ ክብር በሀል ቤተሰብ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👏👏👏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @Asmi715
      @Asmi715 16 дней назад +1

      Amen Amen Amen

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 16 дней назад

      ❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏

  • @liya7521
    @liya7521 14 дней назад +1

    የመምህፍ ትምህርት ለርጅም ግዜ ስከታተል ይሄ ትምህርት ደሞ በተመስጦ የሰማሁት እና ምን ያክል የክርስቶስ ቸርነቱና ሀይሉን ያየሁበት ተመስገን በቸርነትህ ስላኖርከን🙌🙏

  • @HdhdudDuudu-b5l
    @HdhdudDuudu-b5l 16 дней назад +7

    እኳን ለቅዱስ ቂርቆስ እና ለእናታችን ቅድስት እየሉጣአመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሠን❤❤❤❤♥️♥️♥️🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 16 дней назад +5

    አቤቱ የቸሩ እግዚአብሔር አምላካችን ቸርነት ብዛቱ ሁላችንንም ለንስሐ ያብቃን
    ወንድማችን እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳህ አሁንም ቤት ውስጥ ካለ አውጥታችሁ ጣሉት ያለዛ ያስናክላል ለንገሩ መምህራችን የሄንንን ሳይጨርስ አያቀርብም😢😢😢😢😢

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 16 дней назад +3

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ቸርነትህ ምህረትህ እጂግ ድቅነው😢😢😢😢😢

  • @AM-vj8oc
    @AM-vj8oc 16 дней назад +3

    የእግዚአብሔርን ኃያልነት ስለ አስተማርከን እናመሰግንሃለን::

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 16 дней назад +2

    አቤቱ ቸሩ አምላክ ሆይ ክብርና ስጋና ላንተ ይሁን የቸርነትህ ጥግ ቸር አምላክ 😢

  • @RomanworkAlemu
    @RomanworkAlemu 8 дней назад

    እግዚኦ ማህርነ ክርሰቶሰ ማንን እንመን የቀድሞ አባቶቻን ይቅር በሉን። ለጆሮ የሚቀፍ ይሄ ሁሉ ሲሆን እግዚሆ አይምሮአቸውን አሰልፍ ይሰጣቸዋል እንደ ተባለው።

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 10 дней назад

    ቅድስ እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን ያድለን በቅዱስ መስቀሉ ይጠብቀን🙏💖

  • @Abebech-12
    @Abebech-12 16 дней назад +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደርሣችሁ ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር እውነት የፍጣሪ ቸርነት በጣም ድንቅ ነው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MahderMahi-h7p
    @MahderMahi-h7p 16 дней назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለቸሪነቱ በእውነቱ መምህር ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰብችህ እግዘብሔርን በእድሜ በፀጋይጠብቅህ❤❤❤

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 15 дней назад +1

    ወንድማችን የሚያወራው ሁሉ እውነት ነው የገጠር ቤተክርስትያን ያሉ ካህናት ዲያቆናት ያፈረሱ የሚስክሩ ብቻ ብዙ ነገር😢በሕይወቴ በጣም የሚጸጽተኝ ነገር ንስሐ ሳልገባ ስጋውደሙ መቀበሌ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ለንስሐ አብቅቶኛል❤የኔ ርህሩህ አባት🎉❤🎉❤🎉❤

  • @TinsouDereje
    @TinsouDereje 16 дней назад +4

    እኔ ራሴ ብዙ ዳቆናት ብዙ ካህናትን አውቃለው እኔ ።እግዝአብሕር እሩሩ አምላክ ስለ ሆነ ነው እጂ እንደ ምዘባበቱቤትማ አልቀን ነበር
    እግዝአብሔር በምህረቱ
    ያስቤን😢😢😢

    • @samssung3465k
      @samssung3465k 14 дней назад

      አሜን እውነት እግዚአብሔር ቸር መሓሪ ርሁሩህ ትዕግሥት ይቅርታ በጣም ይደንቃል

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 16 дней назад +5

    የሁለት ሰአት ቪዲዮ ሳይታወቀኝ አለቀ በጣም አስደናቂ አሳዛኝም ስለሆነ ልክ እንደወንድማችን ሁኔታችን እየተለዋወጠ የሰማነው ገጠመኝ እህቶቼም እንድኔ ተሰምቷችኋል ብዬ አስባለሁ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 16 дней назад +3

    አቤቱ ማረን ለኛ ዋጋ የከፈለው ጌታ ምን እድናደርግለት ነው 😭😭😭 ማረን ሁላችንም አሳዝንነዋል በተወጋው ጎንህ በፈሰሰው ደምህ ማረን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @AlainAll-x9v
    @AlainAll-x9v 16 дней назад +2

    እናተን የሠጠን እግዚአብሔር ይመሥገን መምሕርዬ የውነት ❤✝️ ከነቤተሠቦችህ እመአምላክ ትጠብቅልን በውነት ❤

  • @MahderMahi-h7p
    @MahderMahi-h7p 16 дней назад +4

    በእመቤታችን ስም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሀና

  • @ማርያምዬእናቴ
    @ማርያምዬእናቴ 16 дней назад +4

    ወይኔ ሰጠብቅ መጣ 💝 እግዚአብሔር ይመስገን የሄን ልሰማ የፈቀደልኝ👏

  • @alemenattigabe960
    @alemenattigabe960 16 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት ከፍል ፩ ላይ ብዙ ተምረንበታል የወንድማችንም እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርለት እውነቱ እንዲወጣ እና እንዲገለጥ እኛም እንድንማርበት የረዳን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    እንኳን ደና መጣህ መምህር እንኳን አደሳችሁ ለፃኑ ጨርቆስ እናቱ እየሉጣ ከየበረታች በፆሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት እያላችሁ አስቡን

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    አረ በተሰቀለው 😥
    በስመአብ እዝጊኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢
    አምላክ ሆይ ከድፍረት ሃጥያት አድነኝ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 16 дней назад +4

    ያለፈው ክፍል ለጆሮ ሚከብድ ነገር ነው የሰማነው እግዚአብሔር በማስተዋል አዳምጠን የምንለወጥበት ያድርግልን 🙏

  • @Salam-pe8yg
    @Salam-pe8yg 16 дней назад +1

    በዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ የእግዚያብሔርን ቸርነት እና ታጋሽነት ያየንበት ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sara-w2s
    @sara-w2s 11 дней назад

    አምላከ ቅዱሳን በምህረት ቸርነቱ እኮነዉ የያዘን እንደዉ በየቦታዉ ስንት አይነት ወንጀል አለ ሰዉን እየፈራን እግዚአብሄርን ሳንፈራ የሚሰራ ወንጀል😥😥😥😥😥😥😥😭

  • @bezanehalemayehu7034
    @bezanehalemayehu7034 5 дней назад

    አባቴ ስላሴ በእውነት ቸርነትህ ምህረትህ ብዙ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን እኛም ቅዱስ ቁርባን ስንቀበል በፍጹም ፍርሃት በፍጹም ትህትና እንድንቀበል ተምሬበታለሁ። 😂😂😂

    • @Tedda_Yg
      @Tedda_Yg 5 дней назад +1

      Ena mnu nw miaskeh abat?

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 16 дней назад +3

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ

    እዉነት ወንድማችን ግልፅ ሁነህ ስለ ኣቀረብህልን እግዝኣብሄር ይስጥህ ኣሁንስ የመምህር ግርማ የመምህር ተስፋየ የቀስስ ሄኖክ ትምህርትና የሌሎች ኣባቶቻችን የመንፈስ ሰራ ት/ቲ የምትንቁና የምትፃረሩ ኢንደምንም ብላቹ የሄ ገጠመኝ ሱሙና ዉስጣቹ ፈትሹ መምህርየ ረጅም ኢድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Goguf-dd4jl
    @Goguf-dd4jl 16 дней назад +1

    በስመአም 😢
    አቤቱ ቸርነትህ ቡዙ የኔ ጌታ
    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ከዚህ ሁሉ መከራ ተሻግረህ እዚህ መድረስህን ሳስበዉ እግዚአብሔር ይመስገን 😢

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 16 дней назад +2

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚአብሄር አምላክ ቻይ እና መሃሪ አምላክ ነው ለሁላችን ምህረትን ያውርድልን

  • @Mero.meron209
    @Mero.meron209 16 дней назад +5

    የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናችሁልኝ መምህርዬ የእኛ እንቁ መምህራችን ፀጋንን ያብዛልህ ክፉ አይንካብን🌿🌿❤❤🌿❤🌿❤❤🌿❤😍❤😍❤😍❤😍

  • @Maidot-tube
    @Maidot-tube 14 дней назад +3

    በዚህ ገጠመኝ። ያስታዋልኩት ጉዳይ። ኢትዮጲያውን የ ሚያገዳድለው። ደም የለመደ መንፈስ ትዕቢት ፥ ድንቁርና፥ ጎጥኝነት እልህኝነት የድፍረት ሓጢያት ወንጌል ክርስቶስ ኣለማወቅ ነው። በተለይ በ ትግራይ ጦርነት ሑመራ ማይካድራ በግፍ የፈሰሰው የክርስትያን ደም ሳስብ በጣም ኣዝናለሁ። የ ሁሉ ክርስትያን ለ በረሃው መንፈስ መስዋዕት ሆነ ። በዚህ ኣጋጣሚ ለ መምህር ተስፋዮ ጥያቄ? በ ገጠመኙ እንደ ሰማነው በ ሑመራ የለው ድም የሚያፈስ መንፈስ ጥናት ብ ታደርግ ደስ ይለኛል። ኣመስግናለሁ።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ኑ ግቡ ከትላንት የቀጠለ ለሊቱን ሁሉ ሳስበው ያደርኩት ገጠመኝ ወደ ማዳመጥ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 16 дней назад +2

    ምን አይነት ደግ አምላክ ነዉያለን ልኡል እግዛብሄር ስምህ ለዘላለም የከበረ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @Wolete-Maryam
    @Wolete-Maryam 15 дней назад +1

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @mary-c8w5s
    @mary-c8w5s 16 дней назад +2

    መምህር ፀሎት ያድርጉልኝ በጣም እፍልገወት ነበር የእግዚያብሄር ፍቃድ ከሆነ እንገናኝ ይሆናል

  • @AlainAll-x9v
    @AlainAll-x9v 16 дней назад +2

    አቤቱ ጌታሆይ ስለፍጹም ቼርነትህ ምስጋና ይድረሰህ በውነት ❤❤✝️ወንድምቼን እንኳንም ተመለስክ እንኳንም ነቃህበት ብዙ እየተማርኩነው የውነት 😢

  • @YgffgfGhgfhf
    @YgffgfGhgfhf 16 дней назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማርን😢😢😢😢😢

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 10 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚ ያወጣህ ያዳነህ ❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 16 дней назад +5

    አቤት የድንግል ማረያም ልጅ ምህረቱ😭😭😭😭

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 12 дней назад

    መሕርዬ አሳዘንከኝ ለኛ ብለህ እሄንን ሁሉ ተጋፍጠክ ማስተማርክ መቼም ሀጢያት የሰራሁሉ ይከፍላል አይይይይይይይ እግዚአብሔር አምላካችን ይቅቅርር በለንን አቤት ምንይባላል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም እናመሰግናለን

  • @Serkalem-s6s
    @Serkalem-s6s 12 дней назад

    እውነት በጣም አስተማሪ ነው አባቶቺቺንን ይማርልን

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 15 дней назад +1

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በጣም ደስ ይላል እውነት

  • @rahwara2651
    @rahwara2651 16 дней назад +3

    እግዚኣብሔር ኣምላካችን እንዴት ነው ቸርነቱ ያበዛልን ? እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ እህቶቼ ወንድሞቼ እኔ የኣምላካችን ቸርነቱ ና ምሕረቱ ያባዛልን ይደንቀኛል ጌታ ሆይ የወላጆቻችን ኣይነ ልቦናቾው ኣብራላቾው ልጆቻቾው በተጠንቅቅ እንዲኣስድጉ ና ወልዶው በሃይማኖት በስርኣት ለእንጀራ ብቻ እየደከሙ ማሳደግ ምንም ኣይጠቅምም በቃለ እግዚኣብሔ ማሳደግ ነበረባቾው ግን እነርሱ ስለኣላወቁ ራሳቾው በሃይማኖት ስላላደጉ ነው ና እና ያሁኑ ትውልድ ብሃይማኖት ልጆቻችን ናሳድግ እግዚኣብሔ በኛና በኣባቶች በኣያቶች የተበደለው ይበቃል እኛ ኣኣንንቃ ጌታ ሆይ ደግመን እንዳንበድል ርዳን እባክህ ይቅር በለን ኣለማወቃችንና ኣለማመናችን ርዳው ኣሜን❤❤❤

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 9 дней назад

    እውነትም መምህር ገና ተጀመረ አልክ ለአዋቂዎች ብቻ ማለትህም ደስ ብሎኛል ።የስብከት አገልግሎት ዘይቤህ በመሸፋፈን አያለቀ እየተፋጀ ያለውን የሰው ዘር ሁሉ ጠላት ዲያብሎስ መግለጥ በማዋረድ ህዝበ ክርስቲያኑን በማንቃት በተለይ እነ ሊቀሊቃውንትን እንደምን እንደሚፈትናቸው እረኛውን ለምን እንዴት በስልት እንዳጠቃ ሰርስረህ ኮርኩረህ ያወጣኸውም ወንድማችን ምስክርነት ብቻ አይደለም ከመንፈሳዊ የጸጸት የንሰሀ የሌላውንም ህይወትና ትውልድን እንደ ዘመነ ኤችአይቪ የግንዛቤ ችግሩን ለመፍታት በግልጽ በሽታን በመናገር ሲታወቅ መድሀኒቱን ማግኘት እንደሚቻል ወጥተው በግልጽነት የተናገሩና ያ ሀገር ባዶ ሊያደርግ የነበረን ተላላፊ ወረርሽኝን እንዳስቆሙ ሁሉ አሁንም ጊዜህን በቀናነት የህይወት ተሞክሮህን ሰጥተህ በቀናነት ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @መአዛሥላሴ-19
    @መአዛሥላሴ-19 16 дней назад +1

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ጌታ ሆይ ማረን😢🙏

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ

    አቤቱ ጌታየሆይ የድፍረት አጢያት እዳልሰራ ጠብቀኝ እያወኩም በድፍረት ሳላውቅም በስህተት የሰራሁትን ሀጢያቴን በሙሉ ክፍት ተንኮል ምቀኝነት ዘረኝነት ዝሙት ማረኝ ይቅር በለኝ እውነት ነው ወንድማችን አተስትናገር ብዙ ሀጢያቶቸን እረስቸ በድፍረት በፊቱ የቆምኩትን ብዙ ትምህርት አስተምረህኛል ቃለ ይትን ሰማልን መምህራችን

  • @GirmaZerihun-x6r
    @GirmaZerihun-x6r 16 дней назад +7

    የኔ አማኑኤል ነጭ በግ ይቅር በለኝ
    ቅዳሴ ላይ እያለው ሀበነ በሚባልበት ጊዜ ህብስቱ እያሠብኩ ብዙ ጊዜ እንባዬ ይወርዳል ሚሥጥሩ ይደንቀኛል መምህርዬ ምን ይመስልሀል

    • @dramboo
      @dramboo 16 дней назад +2

      ወይ መታደል? ምን ይባላል መበርታት ነው እንጂ በግልፅ እያሳየህ። በረከትህ ይደርብን

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 16 дней назад +4

    ወይ በጉጉት ሰጠብቀውነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 16 дней назад +2

    የስጋናደሙ ነገር ግን በጣም አስፈራኝ.

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 14 дней назад

    መምህር እውነት ነው ባሕር ዳር አሉ ባልና ሚስቶች ናቸው በጣም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናቸው ሚካኤል ሲነግስ ሁለቱም አገርልብስ ይታያሉ ❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 16 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን😢😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢