በጥያቂያችሁ መሰረት የሰራሁት ሙሉ የዶሮ አሮስቶ አሰራር
HTML-код
- Опубликовано: 19 июл 2023
- በጥያቂያችሁ መሰረት የሰራሁት ሙሉ የዶሮ አሮስቶ አሰራር ይህ ዶሮ አሰራር ልዩ የሜያረገው
1 ፡ ቅመም አዘገጃጀት
2 ፡ የአበሳሰል ሂደቱ
በቪድዮው ላይ እንደገለጸኩት በቅደም ተከተል ካበሰላችሁት የዶሮው ስጋ በጣም ለስላሳ እና መረቅ ያለው እና ቆንጆ ጣእም ያለው የዶሮ መስራት እንችላለን
ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤
መሻአላህ በጣም ያምራል❤❤❤❤
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ 👏💕💕💕💕💐💐
አመሰግናለሁ👏👏
ሜሊዬ እናመሠግናለን የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘
እጅሸ ይባረክ🙏🌸
በስመአም ሜልዬ ሲያምርርር ውይ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
i can’t wait to try great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Waw yamy.
በጣም ነው የምወድሽ ባለሞያ ስለሆንሺ
ክበሪልኝ ውዴ
እኔን ባየሽኝ ስወዳት እንደምወዳት ብታቅልኝ ብየ እመኛለሁ ሙያ ብሎ ዝምምምምም😍
Betam Gobez Nash wow
እናመስግናለን
Mirt nw Emma ejesh yibarek 🙏🙏🙏🙏
❤❤have a nice holiday meliye and thank you
እጂ ይባርክ❤
የምትሰሪው ሁሉ ምንም ቃላት የለኝም ❤❤
አመሰግናለሁ🙏🙏🥰
የምረል ይጨሚርሊሽ
Wow I can’t wait till Saturday to try it, God bless you amazing job.
Hope you enjoy
Vt m
በጣም ያምራል እጅሽን ይባርከው
አሜን የኔ ማር
ሚሊዬ እጅሽ ይባረክ 💓💓
አሜን የኔ ውድ
ያ እውነት ነው ኢትዮጵያውያን ዶሮ በደንብ ነው የምናጥበው አንታማም❤❤❤❤
Yeap
ሎቭተየ lovely comment my friend 🎉😂❤
❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርች እህታችን❤❤❤
እሺ እበረታለሁ አመሰግናለሁ
❤❤🎉🎉👍👍👍
ዊልካም
Melye sitafet kemesekut😆😋😋😋
Ghi
መልየ እጅሽ ይባረክ የምታሳይን ሪሲቢወች ሁሉም ጥሩ ጣአም አላቸው❤❤❤
💌💌💌💌💌💌💌
እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ሜሉ አርስቶ መስራት እፈልጋለሁ ግን ኦቭን የለኝም እንዲሁም ደግም ደሮዋ ሳትቆራረጥ እንዴት ንፁህ ማድረግ እንደምችል ብትነግሪኝ
አስጎመገሽኝ በጊዜ ማጣት ብቻ ከወጥ አልፌ አላቅም ዛሬ እራት በቃ ወሰንኩ የሌለኝ ማስቴርድና ችክን ልገዛ ልውጣ
🎉እርጂኝ
የኔ ልዩ ሜሉ ግን የት ነው የምትኖሪው
ግሪክ የኔ ውድ
Melly KFC serilen banchi muya
እንዴት ነሽ ሜሉዬ ሙያሽ በጣም የሚገርም ነው እግዚአበሔር እጅሽን ይበርከው እባክሽን ለስኳር ሕመምተኛ ምን ከምን ጋር ደባልቀን አንስራ አንዳንድ የማይደባለቁ ነገሮች ስላሉ
Temperature please
❤❤❤❤❤❤