የድረሱልኝ ጥሪ የአለም የሳቅ ንጉስ ማሰተር በላቸው ግርማ|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 48

  • @GkidanGmariam
    @GkidanGmariam 11 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልህ። ያንተው ስራ ለኔ ትልቅ ትምህርት ሆኖአል ። ኣንተም ምህረቱን ሰጥቶህ ወደ ቀደምት ጤንነትህ ተመልሰህ ያሳየኝ። ካንተ የምንጠብቃቸው ብዙ ስራዎች አሉና። ያንተን ፈለግ ተከትየ ያንተን ክብር አስጠብቄ የኔንም የወደፊት ራእይ ለማሳካት ያንተው ምክር እጠብቃለሁ። እስካሁን የ 1:05 ደቂቃ ሳቅ ያለምንም ድካም ሰርቻለሁ። ለቀጣይ ያንተው ምክር እሻለሁ።

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 4 года назад +1

    አበእግዚሀብሔር ይመርህጌታ እየሱሲ።ይፈወስ

  • @እንዋደድወገኔ
    @እንዋደድወገኔ 4 года назад +4

    አላህ ያሺርህ ያለማቺን የ ሳቅ ንጉስ ተሽሎህ ሳቅህን የምናየው ይሁን🙏🙏🙏

  • @kewakebit
    @kewakebit 4 года назад +1

    አምላክ ምህረቱን ያድርግልህ ። እሱ መሀሪ ነው።

  • @sarademissie7649
    @sarademissie7649 4 года назад

    ታላቅ ሰው: እይዞህ እግዚአብሔር ከንተ ጋር አለ!!

  • @onelove1lv
    @onelove1lv 4 года назад +4

    አንተ እኛን አስቀኅናል እኛም አንተን ማሳቅ አለብን ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ

  • @mekdesmohammed9243
    @mekdesmohammed9243 4 года назад +3

    ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ

  • @Mintesfu
    @Mintesfu 4 года назад

    Yimareh...

  • @bilenkebede3412
    @bilenkebede3412 4 года назад +3

    Sir, May the almighty Good Lord, Deliver you in Jesus name from all your infirmities. God bless you.

  • @abaydebebe8770
    @abaydebebe8770 2 года назад

    fetari cheriso yimarih yene abat

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 4 года назад +2

    አላህ ምህረቱን ያምጣልህ

  • @kidisttessema4500
    @kidisttessema4500 4 года назад

    እግዚአብሔር ምህርት ይስጥ

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 4 года назад

    getaa iyesus yimarih Abatee🙏😭💔

  • @yonihabesha7081
    @yonihabesha7081 4 года назад

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @alo2428
    @alo2428 4 года назад

    እግዛብሄር. ይማርወት አባቴ አይዞወት

  • @ኢትዮጵያአድስ
    @ኢትዮጵያአድስ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይማርህ የኔ አባት

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይርዳህ😭😭😭😭❤❤❤❤

    • @tigistadane2617
      @tigistadane2617 4 года назад

      አንደበት ይ ገ ላ ል , , ,ያድናል

  • @Wakandaelfa
    @Wakandaelfa 4 года назад

    እግዚአብሔር ይማርህ። ጤናህን ይስጥህ።

  • @kidestazeref3655
    @kidestazeref3655 4 года назад

    Egziabher ymareh yeni abat ewnet new atememegni ayibalem maregni new

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @abenezeraddisu4690
    @abenezeraddisu4690 4 года назад

    egzyaber redtoh endegena timelesaleh
    ayzoh wondimachin

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 4 года назад +1

    I wish him quick recovery

  • @nunugeb1304
    @nunugeb1304 4 года назад

    Egziyabher yimarih yene geta. Uff

  • @alibeka130
    @alibeka130 4 года назад

    እግዚአብሔር ይማርህ። ግንኮ ብዙ ስለዚህ ሪኮርድ ሰምቼ አላውቅም። Has ever been in the news? My ignorance

  • @beletudabessa1110
    @beletudabessa1110 4 года назад

    Egzbher cherso yemarot

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 4 года назад

    እግዚአብሔር ይማርህ!!!

  • @tsihitsihi8315
    @tsihitsihi8315 4 года назад

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ 4 года назад

    ፈጣር ይማርህ

  • @mesisweet9447
    @mesisweet9447 4 года назад

    Fetari yimarh

  • @muleyooyoo5022
    @muleyooyoo5022 4 года назад

    አይዞህ ወንም ጋሼ

  • @onelove1lv
    @onelove1lv 4 года назад +1

    የበአል ፕሮግራማቸውን ያደመክላቸው ሰዎች አሁን ወዴት ግድም ናቸው ባለሀብቱስ ስፖንሰሮቹስ በደስታህ ቀን ብቻ ነው አብረውህ ሚሆኑት ?

  • @hanagizaw4987
    @hanagizaw4987 4 года назад

    Egizabure yemru

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 4 года назад

    What happen EBC? HOW we can reach him? You didn't leave no phone number or bank account.

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    ፓስተር ነኝ ጌታ ተገልጦልኛል አላለም😂😂😂አይ ጴንጤዎች ለራሳቸውም አይሆኑ😂😂😂😂😂በሉ ፓስተሮች እርዱት

    • @sdadsa9474
      @sdadsa9474 4 года назад +2

      ወሬ አለብህ የሚፍወሰው እግዚአብሔር ነው እሺ

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 4 года назад +3

      Please don’t jagging sick People.

    • @fitsum9229
      @fitsum9229 4 года назад +2

      yiqir yibelih... balegae neh,,, yihene rasihin orthodox negn tilaleh... tameh mesaqiya hun alilihim. wudaqi

    • @የባሰቀንመጣአሳልፈው
      @የባሰቀንመጣአሳልፈው 4 года назад +3

      ባለጌ ነህ አትፍረድ ይፈረድብሀል

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 4 года назад

      እውነት ብለሃል ሰይጣን ልኮቼው ነው

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    ፓስተሮች መፈወስ ንችላለን ብለዋል እነ እዩ ጩፋ ለካ በህዝቡ ቁማር የተጫወቱ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሁን ይፈውሱህ ለዚ ቀን ያልሆኑ😂 ለማንኛውም እግዚአብሔር ይማርህ

    • @sdadsa9474
      @sdadsa9474 4 года назад +2

      ፓስትር እኮ እንዳንተ ሰው ነው
      ፈዋሹ መንፍስ ቅዱስ ነው አንብብ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 4 года назад

      @@sdadsa9474 ክክክ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 4 года назад

      ዛሬስ ተመቼኸኝ እውነት ብለሃል

    • @tigistadane2617
      @tigistadane2617 4 года назад +2

      አይንህን ከሰዉ ለይ አንሳ እግዚያብሄር በዙፋኑ ለይነዉ

  • @YordanosYebegaeshet
    @YordanosYebegaeshet 7 месяцев назад

    Fetari yemarek