Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ለሰመአታቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ ወራውይ ባእል አደርሳችሁ እያልኩ የሀገራችንን ተንሳየያሳየን የኢትወ ሰላም የናፈቀው እደኔ
Amen Amen amen Hager selam
Amen amen amen
P
እኳን ደና መጣቹዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች እዴት ናቹዉ በያላቹበት ሰላም እና ጤና ይስጣቹዉ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች እደኔ የናፈቀዉ ማነዉ 👍 አይዞሾ በሉኝ በተረፈ ለሀገራች ሰላም 💚❤💛💚💛❤
አሜን አሜን አሜን የኔ ማር አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
አይዞሽ እኔም በጣም ነው የናፈቀችኝ
አይዞሽ፣እኔምነኝ
Lannemii baxamii nefeqanghelech ufffuufuu fexarii yiixxebiqettii
አይዞሽ
ቤቶች እንኳን ሠላም መጣችሁ.እምየ ኢትዮጵያሀገራችንን ሠላሟን ያብዛልን
ቤቶችዬ ውዲዲዲሚን አለበት እንደ እናቴ ቢቻ በእትዬጲየ ቢኖር ስወደቹቅደሜ በፍቅርነው ዬምጠቢቂ
አሚን ያረብ
አሜን አሜን አሜን
ruclips.net/channel/UC4sbkZaVYJGJE1sJ_yyrh0A
በክርስቶስ ኢየሱስ የምታምኑ ኦርቶዶክስ ካቶሊክ ፕሮቴስታት ከነገ ከሰኞ ጀምሮ ኦርቶዶክስ የፆም እና የንስሐ ጊዜ አውጃለች አብረን እንፁም እፀልይ በአምላካችን ፊት በንስሃ እንውደቅ
እግዚአብሔር ፡ ፊቱንይመልስልን፣አሜን፣መልካም፣ ፀሎትይሁንልን
እውነት ነው የአገራችን መጨረሻ ምን ይሆን እዲ መሆኑ ግዜው አይደለም ለውጥ መሆኑነው እጂ
Ewnet nw ehete egzahaber ye miheret ejochun yezeraglin😢
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምለክ ንሰሐችን ይቃበልልን አገራችን ሰለም ያድርግልን
Kemiso.
እኔስ እንደ ፖለቲካ ያስጠላኝ ነገር ቢኖር ufffffffffffffff አቦ ኢትዮጵያችን ሰላም ያድርግልን😢
ዘረኝነት ና ፕለቲካ ከእምየ ethiopia ላይ ስሩ ይነቀል የምትሉ👍👍👈ጓደኛየ 3ወር ቀራት ኢትዮጵያ ልትገባ ደስ ብሎኛል .የሠዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ ላይክ ያድርግ
መድ የእናቴ ቀበጥ No ፎንቃ jest ፈታ እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@Burta Tube ቡርቴ ቲዩብ እሺ ዉዴ አደርጋለሁ
@@ٱميانتيفيحيا እሺ አልቃሻዋ ለምን ታለቅሻለሽ እኔንንን አድርጌሻለሁ
መድ የእናቴ ቀበጥ No ፎንቃ jest ፈታ አመሰግናለሁ የኔ እህት
@@ٱميانتيفيحيا ምንም አይደል ሁቢ ባህላችን ነዉ
ሠላም እና ፍቅር ለሀገራችን ይገባታል የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ ዉድ የስደት ጓደኞች ከቤተሠቦቻችን ጋ በሰላም እንገናኝ የምትሉ👍👈ተጫኗት
እኔ
ruclips.net/video/QOunIbCUdMM/видео.html
ruclips.net/video/qfn5-VyJCaw/видео.html
@@BetochComedy7 አብር
አሚን
*መልካም እለተ ሰበት ይሁንላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን*
Amen
Amen Amen Amen yane marrrrrr
አሜን ለሁላችንም
አሜንንንንን
መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ የተዋህዶ ልጆች በፆም በፆለት እንበርታ
አሜን
@@ሳራይቱብ-ኀ3ገ amennnnnn
ደስ ይላል የሐገሬ ሠዎች የዝ ናነል
ቤቶች ውስጤ ናቼው የምትሉና ዘረኝነት የማትወዱ. እስኪ በቅንንነት ላይክ ግጩኝ
@Burta Tube ቡርቴ ቲዩብ 👍👍
@@ኢስላምነውሂወቴ-ከ9ኈ ruclips.net/channel/UC4sbkZaVYJGJE1sJ_yyrh0A
@Burta Tube ቡርቴ ቲዩብ ruclips.net/channel/UC4sbkZaVYJGJE1sJ_yyrh0A
ሰላም ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ ......ቤቶች ሁሌም የምታነሷቸውና የምታቀርቧቸው እጅግ በጣም አስተማሪና ወቅቱን የጠበቀ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ..,......እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ ለሁላችሁም ዛሬ ፆም ተጀምሯል ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ ስለ እናት ሀገራችንና ስለ ህዝቦቻችን ሰላም ለኢትዮጵያ እንዲመጣ ተግተን እንፀልይ መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ
ስወዳቹ ቤቶችና ሁሉም ስራቹ ከልብ ይመስጣል waaw በርቱ
צהאהאוזאז😀😀😀😀
አንደኛ ላይክ ግጩ ላገባ ነው ድዋ አርጉልኝ
መልካም ትዱር ይሁንላቹሁብለናን
መልኮም ትደረ
ጭድና ጭቃ ያርጋችሁ
@@hawltiedresi7334 😆😆😆😂😂😂😂😂😂
ላገባ እረ ይቅረብሽ
ውድ የሀገሬ ልጆች በየእምነታችን ለሀገራችን እንፀልይ
ሁላቹም በየ ሃይማኖታቹ ሃገራችን ሰላም እንዳረግልን ፀልዩ ሃገሬ እንዲህ ሁና ማየት ያማል
እንኳን ደህና ሠጣችሁ ቤቶች ሠላም እዴትናችሁ ያገሬ ልጆች መልካም እለተ ሠንበት ቸር ወሬ ያሠማን
በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ቤቶችየ በርቱ አይዟችሁ ላገራችን ለኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነት መተሳስብን ይላክልን አሜን
ወይ አሜንዬ? አንቺም ? የማንነት ጥያቄ?? እንኩዋንም በደህናው ዘመን ተወልጄ ተሰደድኩ 😁ለምን በዚህ እድሜ የማንነት ጥያቄ? ግዜው ነው!!!!!
አይ ቤቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ በርቱ በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጣችሁህን ነው
በዜ እና አሹ በጣም ነው የምወዳችሁ ያንገታችሁ ማተብ ቀጥሉበት ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን አሜን
Zares betam desi bilognal saminti leti shashiye silalneberechi debirogn neber eski endane shashen yemiti wodut like gichugn
እውነት ነው ልጆቻችን እሚውሉበትን መከታተል አለብን እኛ በርበሬ ታጥነን ተቆንጥጠን ነው ያደግንው ስልጣኔ ብለው ዝብርቅርቅ አደረጉት
We can’t wait 😜 Betoch Jesus bible every time
አሜን መገዲ ሲዘጋ አይታ ባቅሞ በር ዘጋች እዲህ ነዉ ዘመኑ
ዋው ቤቶችየ ያነሳችሁት ነገር በሁሉም ቤት ያለ ነገር ነው ሚድያዎች ቢስቡበት ጥሩ ነው በርቱ ምችት ይበላችሁ
ሰላምና ፍቅር ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቤቶች ሁሌም አንደኛ ናችሁ ከወቅታዊ ጉዳይ ምንም የማያውቁ ልጆችና ህዝቡ💔😥😥😥
ይብዬ አራዳው ውስጤ ነው
ርስትዬ ውብ ነች
ኢትዮጵያ ሰለሚ የቢዘልን
Üg bu da bir sıra digər 454573ee5846d57tud regional əməkdaşlıq üçün çox vacib olan və dövlət xadimi kimi bu
ወይኔ ናፍቆታችሁ ሳይገለኝ ከመጣችሁwelcom
Kkkk ብልቃጧ በጣም ትልቅ ትምርት ያለው ነው የምንወልዳቸውን ልጆች በተርቲብ ማሳደግ የኛ የወላጆች ግደታ ነው ኢንሻ አላህአምላኬ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን። ፍቅርን መቻቻልን ሰላምን ሁሉን ያጠቃለለችው ውድቷ የኢትዮጵያ
በጣም አስተማሪ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል
ሀገሬ 🇲🇱ሰላምሽ ናፍቆኛል 🇲🇱በነፃነት የፈለኩበት ክፍለሀገር🇲🇱 ሄደን የምንሰራበት ዘመን በፍቅር የምንኖርበት እና ዜግነት ኢትዮጵያዊት🇲🇱 ኢትዮጵያዊ 🇲🇱የሚል 🇲🇱መታወቂያ መልካም ዜና የምሰማበት ጌዜ ያምጣልን አሜን 🇲🇱ነው አሜንንንንንን❤🙏🇬🇳🇲🇱
መልካም ቀን ይሁንላችሁ ወደ የሀገር ልጆች❤❤
ክክክክክክክ
Saah ❤️💚❤️
አሜንን የሚወድ Like ያድርጉኝ
ቤቶች እንኳን ሠላም መጣችሁ ወይኔ ናፍቆታችሁ ሳይገላኝ ከማጣችሁ እንኳን ደነ መጣችሁ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላሟን ያብዛልን
አላህ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅ ይሄን የጭከናና የመከራ ግዜ አንስልን ያረብ
Aminnn
@Mulualem Bihon እሺ
H Hbeba አሚን ሰብስክራይብ አርጊኚ ማማየ
ቤቶች ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፋችዉት ይሄ ለልጆች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነው አሜን የልጅ አዋቂ እድግ በይ በርቱ።
ቤቶችን እንደኔ ትናትና ሲጠበቅ ያመሸ ሰብ ስክ ራይ ያረገኝ
Salam new
@@fanosfanos89 ረረ
ቤተሠብ እንሁን ማር
@@Life12558 እሽ ማር❤
አረጊሻለሁ
ዋው ቤቶችዬ ሰላማቹ ይብዛ እኔን ምርር ያለኝ ፖለቲካ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን
ቤቶችዬ የልብ አድርሥ ናችሁ የምታስተላልፉት መልዕክት በጣም ጠቃሚና አሥተማሪ ነው ስወዳችሁ ኑሩልኝ ስወዳችሁ ከልቤ ነው😍😍😍😍
I love you soo mech betoch
Selam💚Andenet💛Fkrrr❤Le EthiopiayeeeeeBetochiye love all
Nice
😍😍
Thank you sister
@@aweolhussen9506😍
@@debedejen1184 😍
እግዚአብሔር ይመስገን ክብ ላንተ ይሁን ሁሉ ያተ ነወ ፍቃደህም ያንተ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ብዝት ይበላት እኘም የስደት ኑሮ በቃ ይበለን ለሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💜
ምነው ቤቶች ስአታችሁን አክብሩ እጅ ዋው ዛሬ 1ኛ ያው ሰው ስለተኛ
ዋው አዝናኝና አሰተማሪ ነው በተለይ ለቄሮ ከብት 😛😛😛😛😛😛😛😛
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
A
እምይ ኢትዮጵያ ሰላምሼ ይብዛልኝ ሃዝንሸ ይትፋልኝ ጥላቶችሼ ክምድር ይውግዱ አሜን
በዜ ተመችቶኛል ምን ብለሽ ፖስተሽ ይሆናል😂😂😂😂 ጋሼ ዘሩ ታጠቀች እንዴ😂😂😂 ወይ አሜን ትንሻ ቄሮ ብያታለሁ ወይ ምንጌድ መዝጋት😂😂😂
Wawa kkkkkk
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ጠብቅልን ሰላም ፍቅርን አውርድልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
זיימכאמאצאמדצאמאצא.אזא.אסהסא.יסדז.דיאדי
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ቤቶች በጣም ማከብራቹ በምክንያት ነዉ ከግዜዉ ጋር የሚሄድ ነዉ ምትሰሩት።
ኢቶጲያን ሠላም ያወርድልን ቤቶች ቀጥልበት ደስ ይላል👍👍👍
መልካም ዕለት ሰንበት የሊዳወ ሰማዕት ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ከክፉ ይሰውራችሁ አሜን ሰላም ለሀገራችን 💛❤💚ቅዱስ ጊዮርጊስ አበርታኝናእኔም እንዳንተ በሀይማኖት ልፅና /2X/ የፋርሱ ኮከብ የልዳው ፀሀይ ሊቁ ሰማዕት ታማኝ አገልጋይ እጅግ ድንቅ ነው ገድልህ ታምራትህ ከሞት ያስጥላል ምልጃና ፀሎትህአዝ ለዘንዶው እራት ከመሬት የተጣሉ ምልጃን የሚያሽተው በግፍ የታሰሩ የተጨነቁ ፍጥረታት አሉና ስበክላቸው የድህነትን ዜናአዝ የብረት ጫማ ሰይፍና እሳቱ ቢፈራረቅም ፀንቷል በሀይማኖቱ የሚነበብ ነው ህይወቱ መፅሀፍ የሚያበረታ ልብ የሚያሳርፍአዝ ዝሏል ጉልበቴ በዚህ አለም ፈተና ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥነህ ወደኔ ና አፅናኝ ደግፈኝ አቁመኝ በእምነት ጎጆዬን ይሙላ ያንተ በረከትአዝ ለዘንዶው እራት ግብር የተገበሩ ምልጃ ሚያሻቸው በግፍ የታሰሩ የተጨነቁ ፍጥረታት አሉና ስበክላቸው የድህነትን ዜናእልልልልልልልልልልልልልል ________ //_________
Betoch drama tiru tiru Melkt eyastelalefeln silehone betam enamesegnalen .
#የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን #አደረሳችሁ #ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ ባዕል#የሰማዕቱ በረከቱና እረዴኤቱ ይደርብን#ተራዳኢነትና ጥበቃው #አይለየን አሜን#ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ #ዘረኝነት ይጥፋ👐😭#የኢትዮጵያን ትንሳዔዋን ያሳየን ፈጣሪ👐💚💛❤😭
አሜንየ አሜን አሜን ብለናል ፡ ያንችን አይነቶች ይደጋግመን አሜን ፣፣፣
እኔም ግርም የሚለኝ ፖለቲካ ምንድነው ብዬ ራሴን ስጠይቅ መልስን አጣሁት !!
ሠላም ሠላም ቤቶችዬ ትላንት ጠፋችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ሠላም ለኢትዮጵያ ና ለህዝባቿ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን አሜንንንንንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭
ቤቶች እንኳ በሰላም መጣቹህ ሰማታቱ ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅርን አንድነትን የምጣልን
Amen amen amen 🙏🏿
Amenamen
ለሀግረችን ስላም ያውርድልን ፍጣርዩ አይችግርውም ለኝም ለሀገራችን ያብቃን
አመናችሁምአላመናችሁምፊልምማየትአልወድ,,ፓለቲካማየትአልወድቤቶችንካለየሁእራሥምታቴይነሳልምችትይበላችሁየኔእንቁወች
ቤቶች ይናገራሉ በጣም ይሄንን ነው እኮ የምወድላላቹ የእውነት አንደኛ
kkkkk wayii አመንዬ እንዳ ቀሮ ማንጋዱን ባሩን ዘጋቺ bayee namatii tolaa thank u betoch
Welcomee betochi diramaa yee betesebi dirama bexami iwodachalo🌹💔🌹💔
ለሰው ልጅ ሰላም የሚመኝ ሁሉ ሰላሙ ይብዛለት😍😍
Ameennn
Wowww betam konjo new temrit azeli new beritu
🍕🧀🍌🍍🍓🍉🥝🥞🥬🥦🍅🍔🥪🍦🍧🧧🍟🌭🍞👡👠🥿💍💄👛👙👨🎤👩🎤👩💻👰🤰🤱🚶♀️💃💆♀️🛀🛌👫👭🤳✍💅💋💛👄💌💟🐓💐🌹⚘🧨🎈🎊💺🧳✨🥗🥣🍳🥚🍕🧀🌭🥪🌮🥙🍟🍔🍠🥫🍝🍡🎂🍰🥤🍷🍸🍹🍾🔪🍽🍺🥃🍻🥛☕🍮🍇
*ኢትዮጵያ በእኩል የሁሉም ናት!**የቋንቋ/የብሔር ፖለቲካ ሰውን ወደ አውሬ/እንሰሳ የሚቀይር አደገኘ የአፓርታይድ አስተሳሰብ ነው!!!!*
Amen bemejemeriya sewu nesh siketil Ethiopia yawu nesh yene tafach
አሜን አላህ ያሳድግሺ
💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 💒☝☝☝☝☝
Siko Silo achi la alh xaltoch daua taragalsh yi garmal muslim ikawn lanasu daua marga insuun mawada ayichaliim kitabun kifachin iyy ihitee
ቤቶችየ እንደምን ከረማችሁ ሰላምና ፍቅር ይስፈን ለሀገራችን ዛሬ ደግሞ በኮሜንት ጠግባችኋል በርቱ ሠላማችሁ ይብዛ የይቤ አድናቂ ነኝ ይቤ ማኛው ቀሽት እኮነሽ biro
ዬናታ عبدلي ሰብስክራይብ አርገኚ
እደኔ የተመቸው ትክክል ነውብሎ እሚያምን የምላሥ ጥይት ለዛውም እማይገድል የጭቅላትህመም እሚሆን ቀሥም ሠባሪ ምላሥ በጣምማፌየ
ቤቶች ስንወዳችሁ በጣም የናተ ፕሮግራም ሁሌም ቢሆን ደስ ይለናል
አጂስ አባባቤት መግዛት አይታዘብም ቄሮ የኛ ነው ይላሉ
Egnorante why ur writing this stupid
ደደብ የቄሮ ጦስ ውጪ
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በስደት ያለነውን በሰላም ይመልሰን
እህ አሁንስ ምናልባት ዛሬ የከፋኝ ነገ ሊያስደስተኝ ይሆናል ኢንሻአላህ ሰላም ፍቅር አንድነት #ለኢትዮጵያ
አሚን እህት
Betoch drama betam new mwedachu adnakiwochachu negn Maikl ye Eritrea liji ke Germany melkam ken yhunlachu ye betoch drama teketataywoch ebakachi like gchugn !!!!!!!
ቤቶችን ልክ እንደኔ የሚከታተል ላይክ ያድርግ ።
👍👍
ስልም. ቤቶች
ቤቶች እንኮን ሰላም መጣችው ምርጥ ትምህርት የኔ ቅመም እግዚአብሔር አምላክ ሰላሞን ፍቅርን አንድነት ለኢትዮጵያውያን ህዝብ ስጥልን ሰላማችው ይብዛ🙏👍🏽❤❤
@Burta Tube ቡርቴ ቲዩብ ምን ችግር አለው ማር ወናው ነገር ሰላም ፍቅር
Betoch I like you all❤❤❤❤❤❤
ቤቶች የዛሬው ዝግጅታችሁ ማስተማሪያ ብቻ ሳይሆን ደም እንባ ያስለቅሳል ቢገባን ልጆቻችንን ወዴት እየወሰድናቸው እንደሆነና ጨቅላ አእምሮዋቸውን እየመረዝነው እንደሆን ማወቅ አለብን :: በእውነት ቤቶች ም እንደምላችሁ አላውቅም በጣም ከብዙዎቹ ሲቲኮም የበለጠ ዋጋ የሚሰጣችሁ ናችሁ ለብዙ ኢትዮጵያን ልብውስጥ ናችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ይቤቶች ቤተሰቦች ( ተዋናዮች ማለት አልፈልግም ) ምክንያቱም እንኳን እነሱ እኔም እኛም የናንተ ቤተሰቦች ነንና :: አሜንዬ የኛ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እመብርሀን እቅፍ ታድርግሽ ሁላችሁንም :: እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሙን አውርዶላት ለማየት ያብቃን አሜን🙏💚💛❤️
ሰላም የኔ ውዶች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ እምየ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 እምየ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤.
god is good all the time Jesus is Lord ስለ
le betoch drama yewenet elachuwalew kalat yelegnem hulem temert endesetachun new e/g biher yisetelen enamesegenalen🙏🙏🙏❤
መዳም ትሙት እዳዉ ቤቶች ለተቆ እንደሁ ብየ ስገባ ዩቱይብ በመጀመሪያ ግኝት አላደርጋቸዉም ጉድ እኮነዉ
ክክክ እኔም
እናመስግናለን ምርጥ ት ነው ቤቶችየ በዜ ስውድክ ከልቤ ነው በተለይ አንገትህ ላይ ያርከውን ማህተብ ሁልግዜም ስለማየው እጅግ በጣም ደስስ ይለኛል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ሰላም ቤቶችየየየየ እኳን መጣችሁሁሁ🙋🙋🙋💋💋💋👉💚💛❤👉ሰሳሳሟን ያብዛልን ቅቅቅቅቅ አትጨክኑብኝ ግን የዚህን ነገር👍👍👍😁😁😁
የምር የኢትዮጵያ ሚዲያዎች በጣም ያስጠላሉ 😎😎
Weyii zadiroo 💚💛❤😢💔
እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን የማነት ጥያቄ አገራችን ከፋፍላት ጌታ አንድ ያርጋት
ይሄ ዘረኝነት እንዲቆም በፊልምም በዘፈንም ለማስረዳት ተሞከረ ግን ሰሚው ጠፋ እንጅ ኦ አምላኬ ሆይ እባክህን ዘረኝነትን ከምድረ ገጽ አጥፍተክ አንድ ኢትዮጵያ እምትባለውን ሀገር አሳየን
ameen ameen ameen ameen 🙏
##እደኔ አገራችን ሠላም ማጣት ##ያጨናነቀው ብቻ አገራችን ሠለም ሆና ማዬት ዬናፈቀው ብቻ like 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😢😢😢🇪🇹💘
የተወደድሽ ንጹህ ሃየለ(ሻሼ) መጅመርያ በጣም ኣከብርሻሎው። በመቀጠል ለምንድኖው ማተቢሽ የማታርጊ ለምንድኖው ሁሉም፡ግዜ ሌሎች ማተባቾው ኣርጎው በእምነታቾው ጽንቶው እየ ሰሩ ኣንቺ እና ኣሸናፊ ግን ኦርቶዶክስ እያላቹ ለምንድኖው ማተባቹ የማታርጉ!!!
ቤቶች እኮ የጴንጤ ስብስብ ናቸው
@@tgbelete4828 ቤጢዎቹ ዘሩና አዛሉ ናቸው ሌሎቹ አርቶዶክስ ተከታይ ናቸው ሻሼ ግን ሁልግዜ ማህተብ የላትም
ቤቶችየ የምታቀርቡት ሁሉ አሥተማሪ ወቅታውይ ነገር ነው በርቱ
እውነት ነው እንደኔ ፖለቲካ ወሬ የመረራችው ላይክ ግጩኝ
ምርጦችዬ እናቴን በጠዋቱ አዋርቻት ቀጣም ደስ ብሎኛል ድምጿን ስስማ የእውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ እማዬ እወድሻለሁ ሰላም ፍቅርና ጤና ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤
እኔም ትላትና በጦቱ ድምፅን ሰምች እንዴት ደሰ እንዳለኝ እረጀም እድሜ ለእናቶቻችን
@Mulualem Bihon አደረኩሸ እህት
በእውነት ቤቶች በጣምነው የተመቻቹኝ እወዳችኋለሁ ጎበዞች
ዋው ዋው ተባረኩ የሚሰማ ካለ ሁሉንም እራሱ ይፈትሽ
ክክክክክክክክ ወላሂ ገደለችኝ አሜን ወይኔ እደጊልኝ ግን ላባት እደዚ መልስ አይሰጥም
እንደ ቄሮ ሆነች አሜን በሩን ዘጋችው ክክክክክክክክ
እማ እወድሻለሁ እማ እወድሻለሁ ሰብስክራይብ አርጊኚ እሙ
I think she kero
በጣም አስተማሪነው ቤቶቺ ቀጥሉበት
Zainab etupia እህት ሰብስክራይብ አርጊኚ
ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ግህት ውድሞቸ አገራችንም ሰላም ያርግልን ፍቅር ይስጠን
በጣም አስተማሪ ነው እውነት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ይሄ ሁሉ ቻናል አለን ለህፃናት የሚሆን ነገር መዘጋጀት አለበት
እንኳን ለሰመአታቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ ወራውይ ባእል አደርሳችሁ
እያልኩ የሀገራችንን ተንሳየያሳየን የኢትወ ሰላም የናፈቀው እደኔ
Amen Amen amen Hager selam
Amen amen amen
P
እኳን ደና መጣቹዉ ዉድ የሀገሬ ልጆች እዴት ናቹዉ በያላቹበት ሰላም እና ጤና ይስጣቹዉ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች እደኔ የናፈቀዉ ማነዉ 👍 አይዞሾ በሉኝ በተረፈ ለሀገራች ሰላም 💚❤💛💚💛❤
አሜን አሜን አሜን የኔ ማር አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
አይዞሽ እኔም በጣም ነው የናፈቀችኝ
አይዞሽ፣እኔምነኝ
Lannemii baxamii nefeqanghelech ufffuufuu fexarii yiixxebiqettii
አይዞሽ
ቤቶች እንኳን ሠላም መጣችሁ.
እምየ ኢትዮጵያ
ሀገራችንን ሠላሟን ያብዛልን
Amen amen amen
ቤቶችዬ ውዲዲዲ
ሚን አለበት እንደ እናቴ ቢቻ በእትዬጲየ ቢኖር ስወደቹ
ቅደሜ በፍቅርነው ዬምጠቢቂ
አሚን ያረብ
አሜን አሜን አሜን
ruclips.net/channel/UC4sbkZaVYJGJE1sJ_yyrh0A
በክርስቶስ ኢየሱስ የምታምኑ ኦርቶዶክስ ካቶሊክ ፕሮቴስታት ከነገ ከሰኞ ጀምሮ ኦርቶዶክስ የፆም እና የንስሐ ጊዜ አውጃለች አብረን እንፁም እፀልይ በአምላካችን ፊት በንስሃ እንውደቅ
እግዚአብሔር ፡ ፊቱንይመልስልን፣አሜን፣መልካም፣ ፀሎትይሁንልን
እውነት ነው የአገራችን መጨረሻ ምን ይሆን እዲ መሆኑ ግዜው አይደለም ለውጥ መሆኑነው እጂ
Ewnet nw ehete egzahaber ye miheret ejochun yezeraglin😢
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምለክ ንሰሐችን ይቃበልልን አገራችን ሰለም ያድርግልን
Kemiso.
እኔስ እንደ ፖለቲካ ያስጠላኝ ነገር ቢኖር ufffffffffffffff አቦ ኢትዮጵያችን ሰላም ያድርግልን😢
ዘረኝነት ና ፕለቲካ ከእምየ ethiopia ላይ ስሩ ይነቀል የምትሉ👍👍👈
ጓደኛየ 3ወር ቀራት ኢትዮጵያ ልትገባ ደስ ብሎኛል .የሠዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ ላይክ ያድርግ
መድ የእናቴ ቀበጥ No ፎንቃ jest ፈታ እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@Burta Tube ቡርቴ ቲዩብ እሺ ዉዴ አደርጋለሁ
@@ٱميانتيفيحيا እሺ አልቃሻዋ ለምን ታለቅሻለሽ እኔንንን አድርጌሻለሁ
መድ የእናቴ ቀበጥ No ፎንቃ jest ፈታ አመሰግናለሁ የኔ እህት
@@ٱميانتيفيحيا ምንም አይደል ሁቢ ባህላችን ነዉ
ሠላም እና ፍቅር ለሀገራችን ይገባታል የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ
ዉድ የስደት ጓደኞች ከቤተሠቦቻችን ጋ በሰላም እንገናኝ የምትሉ👍👈ተጫኗት
እኔ
ruclips.net/video/QOunIbCUdMM/видео.html
ruclips.net/video/qfn5-VyJCaw/видео.html
@@BetochComedy7 አብር
አሚን
*መልካም እለተ ሰበት ይሁንላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን*
Amen
Amen Amen Amen yane marrrrrr
አሜን ለሁላችንም
አሜንንንንን
አሜን አሜን አሜን
መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ የተዋህዶ ልጆች በፆም በፆለት እንበርታ
አሜን
አሜን
@@ሳራይቱብ-ኀ3ገ amennnnnn
ደስ ይላል የሐገሬ ሠዎች የዝ ናነል
ቤቶች ውስጤ ናቼው የምትሉና ዘረኝነት የማትወዱ. እስኪ በቅንንነት ላይክ ግጩኝ
@Burta Tube ቡርቴ ቲዩብ 👍👍
ruclips.net/video/qfn5-VyJCaw/видео.html
ruclips.net/channel/UC4sbkZaVYJGJE1sJ_yyrh0A
@@ኢስላምነውሂወቴ-ከ9ኈ ruclips.net/channel/UC4sbkZaVYJGJE1sJ_yyrh0A
@Burta Tube ቡርቴ ቲዩብ ruclips.net/channel/UC4sbkZaVYJGJE1sJ_yyrh0A
ሰላም ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ ......ቤቶች ሁሌም የምታነሷቸውና የምታቀርቧቸው እጅግ በጣም አስተማሪና ወቅቱን የጠበቀ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ..,......እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ ለሁላችሁም ዛሬ ፆም ተጀምሯል ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ ስለ እናት ሀገራችንና ስለ ህዝቦቻችን ሰላም ለኢትዮጵያ እንዲመጣ ተግተን እንፀልይ መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ
ስወዳቹ ቤቶችና ሁሉም ስራቹ ከልብ ይመስጣል waaw በርቱ
צהאהאוזאז😀😀😀😀
አንደኛ ላይክ ግጩ ላገባ ነው ድዋ አርጉልኝ
መልካም ትዱር ይሁንላቹሁብለናን
መልኮም ትደረ
ጭድና ጭቃ ያርጋችሁ
@@hawltiedresi7334 😆😆😆😂😂😂😂😂😂
ላገባ እረ ይቅረብሽ
ውድ የሀገሬ ልጆች በየእምነታችን ለሀገራችን እንፀልይ
ሁላቹም በየ ሃይማኖታቹ ሃገራችን ሰላም እንዳረግልን ፀልዩ
ሃገሬ እንዲህ ሁና ማየት ያማል
እንኳን ደህና ሠጣችሁ ቤቶች ሠላም እዴትናችሁ ያገሬ ልጆች መልካም እለተ ሠንበት ቸር ወሬ ያሠማን
በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ቤቶችየ በርቱ አይዟችሁ ላገራችን ለኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነት መተሳስብን ይላክልን አሜን
ወይ አሜንዬ? አንቺም ? የማንነት ጥያቄ?? እንኩዋንም በደህናው ዘመን ተወልጄ ተሰደድኩ 😁ለምን በዚህ እድሜ የማንነት ጥያቄ? ግዜው ነው!!!!!
አይ ቤቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ በርቱ በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጣችሁህን ነው
በዜ እና አሹ በጣም ነው የምወዳችሁ ያንገታችሁ ማተብ ቀጥሉበት ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን አሜን
Zares betam desi bilognal saminti leti shashiye silalneberechi debirogn neber eski endane shashen yemiti wodut like gichugn
እውነት ነው ልጆቻችን እሚውሉበትን መከታተል አለብን እኛ በርበሬ ታጥነን ተቆንጥጠን ነው ያደግንው ስልጣኔ ብለው ዝብርቅርቅ አደረጉት
We can’t wait 😜 Betoch Jesus bible every time
አሜን መገዲ ሲዘጋ አይታ ባቅሞ በር ዘጋች እዲህ ነዉ ዘመኑ
ዋው ቤቶችየ ያነሳችሁት ነገር በሁሉም ቤት ያለ ነገር ነው ሚድያዎች ቢስቡበት ጥሩ ነው በርቱ ምችት ይበላችሁ
ሰላምና ፍቅር ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቤቶች ሁሌም አንደኛ ናችሁ ከወቅታዊ ጉዳይ ምንም የማያውቁ ልጆችና ህዝቡ💔😥😥😥
ይብዬ አራዳው ውስጤ ነው
ርስትዬ ውብ ነች
ኢትዮጵያ ሰለሚ የቢዘልን
Üg bu da bir sıra digər 454573ee5846d57tud regional əməkdaşlıq üçün çox vacib olan və dövlət xadimi kimi bu
ወይኔ ናፍቆታችሁ ሳይገለኝ ከመጣችሁwelcom
Kkkk ብልቃጧ በጣም ትልቅ ትምርት ያለው ነው የምንወልዳቸውን ልጆች በተርቲብ ማሳደግ የኛ የወላጆች ግደታ ነው ኢንሻ አላህ
አምላኬ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን። ፍቅርን መቻቻልን ሰላምን ሁሉን ያጠቃለለችው ውድቷ የኢትዮጵያ
በጣም አስተማሪ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል
ሀገሬ 🇲🇱ሰላምሽ ናፍቆኛል 🇲🇱በነፃነት የፈለኩበት ክፍለሀገር🇲🇱 ሄደን የምንሰራበት ዘመን በፍቅር የምንኖርበት እና ዜግነት ኢትዮጵያዊት🇲🇱 ኢትዮጵያዊ 🇲🇱የሚል 🇲🇱መታወቂያ መልካም ዜና የምሰማበት ጌዜ ያምጣልን አሜን 🇲🇱ነው አሜንንንንንን❤🙏🇬🇳🇲🇱
መልካም ቀን ይሁንላችሁ ወደ የሀገር ልጆች❤❤
ክክክክክክክ
ruclips.net/video/qfn5-VyJCaw/видео.html
Saah ❤️💚❤️
አሜንን የሚወድ Like ያድርጉኝ
ቤቶች እንኳን ሠላም መጣችሁ ወይኔ ናፍቆታችሁ ሳይገላኝ ከማጣችሁ እንኳን ደነ መጣችሁ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላሟን ያብዛልን
አላህ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅ ይሄን የጭከናና የመከራ ግዜ አንስልን ያረብ
Aminnn
@Mulualem Bihon እሺ
H Hbeba አሚን ሰብስክራይብ አርጊኚ ማማየ
ቤቶች ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፋችዉት ይሄ ለልጆች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነው አሜን የልጅ አዋቂ እድግ በይ በርቱ።
ቤቶችን እንደኔ ትናትና ሲጠበቅ ያመሸ ሰብ ስክ ራይ ያረገኝ
Salam new
@@fanosfanos89 ረረ
ቤተሠብ እንሁን ማር
@@Life12558 እሽ ማር❤
አረጊሻለሁ
ዋው ቤቶችዬ ሰላማቹ ይብዛ እኔን ምርር ያለኝ ፖለቲካ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን
ቤቶችዬ የልብ አድርሥ ናችሁ የምታስተላልፉት መልዕክት በጣም ጠቃሚና አሥተማሪ ነው ስወዳችሁ ኑሩልኝ ስወዳችሁ ከልቤ ነው😍😍😍😍
I love you soo mech betoch
Selam💚
Andenet💛
Fkrrr❤
Le Ethiopiayeeeee
Betochiye love all
Nice
😍😍
Thank you sister
@@aweolhussen9506😍
@@debedejen1184 😍
እግዚአብሔር ይመስገን ክብ ላንተ ይሁን ሁሉ ያተ ነወ ፍቃደህም ያንተ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ብዝት ይበላት እኘም የስደት ኑሮ በቃ ይበለን ለሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💜
ምነው ቤቶች ስአታችሁን አክብሩ እጅ ዋው ዛሬ 1ኛ ያው ሰው ስለተኛ
ዋው አዝናኝና አሰተማሪ ነው በተለይ ለቄሮ ከብት 😛😛😛😛😛😛😛😛
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
A
እምይ ኢትዮጵያ ሰላምሼ ይብዛልኝ ሃዝንሸ ይትፋልኝ ጥላቶችሼ ክምድር ይውግዱ አሜን
በዜ ተመችቶኛል ምን ብለሽ ፖስተሽ ይሆናል😂😂😂😂 ጋሼ ዘሩ ታጠቀች እንዴ😂😂😂 ወይ አሜን ትንሻ ቄሮ ብያታለሁ ወይ ምንጌድ መዝጋት😂😂😂
Wawa kkkkkk
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ጠብቅልን ሰላም ፍቅርን አውርድልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
זיי
מכאמאצאמדצאמאצא.אזא.אסהסא.יסדז.דיאדי
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ቤቶች በጣም ማከብራቹ በምክንያት ነዉ ከግዜዉ ጋር የሚሄድ ነዉ ምትሰሩት።
ኢቶጲያን ሠላም ያወርድልን ቤቶች ቀጥልበት ደስ ይላል👍👍👍
መልካም ዕለት ሰንበት የሊዳወ ሰማዕት ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ከክፉ ይሰውራችሁ አሜን ሰላም ለሀገራችን 💛❤💚ቅዱስ ጊዮርጊስ አበርታኝና
እኔም እንዳንተ በሀይማኖት ልፅና /2X/
የፋርሱ ኮከብ የልዳው ፀሀይ
ሊቁ ሰማዕት ታማኝ አገልጋይ
እጅግ ድንቅ ነው ገድልህ ታምራትህ
ከሞት ያስጥላል ምልጃና ፀሎትህ
አዝ
ለዘንዶው እራት ከመሬት የተጣሉ
ምልጃን የሚያሽተው በግፍ የታሰሩ
የተጨነቁ ፍጥረታት አሉና
ስበክላቸው የድህነትን ዜና
አዝ
የብረት ጫማ ሰይፍና እሳቱ
ቢፈራረቅም ፀንቷል በሀይማኖቱ
የሚነበብ ነው ህይወቱ መፅሀፍ
የሚያበረታ ልብ የሚያሳርፍ
አዝ
ዝሏል ጉልበቴ በዚህ አለም ፈተና
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥነህ ወደኔ ና
አፅናኝ ደግፈኝ አቁመኝ በእምነት
ጎጆዬን ይሙላ ያንተ በረከት
አዝ
ለዘንዶው እራት ግብር የተገበሩ
ምልጃ ሚያሻቸው በግፍ የታሰሩ
የተጨነቁ ፍጥረታት አሉና
ስበክላቸው የድህነትን ዜና
እልልልልልልልልልልልልልል
________ //_________
Betoch drama tiru tiru Melkt eyastelalefeln silehone betam enamesegnalen .
#የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን #አደረሳችሁ
#ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ ባዕል
#የሰማዕቱ በረከቱና እረዴኤቱ ይደርብን
#ተራዳኢነትና ጥበቃው #አይለየን አሜን
#ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ #ዘረኝነት ይጥፋ👐😭
#የኢትዮጵያን ትንሳዔዋን ያሳየን ፈጣሪ👐💚💛❤😭
አሜንየ አሜን አሜን ብለናል ፡ ያንችን አይነቶች ይደጋግመን አሜን ፣፣፣
እኔም ግርም የሚለኝ ፖለቲካ ምንድነው ብዬ ራሴን ስጠይቅ መልስን አጣሁት !!
ruclips.net/video/qfn5-VyJCaw/видео.html
ሠላም ሠላም ቤቶችዬ ትላንት ጠፋችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ሠላም ለኢትዮጵያ ና ለህዝባቿ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን አሜንንንንንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭
ቤቶች እንኳ በሰላም መጣቹህ ሰማታቱ ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅርን አንድነትን የምጣልን
ruclips.net/video/QOunIbCUdMM/видео.html
Amen amen amen 🙏🏿
Amenamen
ለሀግረችን ስላም ያውርድልን ፍጣርዩ አይችግርውም ለኝም ለሀገራችን ያብቃን
አመናችሁምአላመናችሁም
ፊልምማየትአልወድ,,ፓለቲካማየትአልወድ
ቤቶችንካለየሁእራሥምታቴይነሳል
ምችትይበላችሁየኔእንቁወች
ቤቶች ይናገራሉ በጣም ይሄንን ነው እኮ የምወድላላቹ የእውነት አንደኛ
kkkkk wayii አመንዬ እንዳ ቀሮ ማንጋዱን ባሩን ዘጋቺ bayee namatii tolaa thank u betoch
Welcomee betochi diramaa yee betesebi dirama bexami iwodachalo🌹💔🌹💔
ለሰው ልጅ ሰላም የሚመኝ ሁሉ ሰላሙ ይብዛለት😍😍
አሚን
Ameennn
አሚን
Wowww betam konjo new temrit azeli new beritu
🍕🧀🍌🍍🍓🍉🥝🥞🥬🥦🍅🍔🥪🍦🍧🧧🍟🌭🍞👡👠🥿💍💄👛👙👨🎤👩🎤👩💻👰🤰🤱🚶♀️💃💆♀️🛀🛌👫👭🤳✍💅💋💛👄💌💟🐓💐🌹⚘🧨🎈🎊💺🧳✨🥗🥣🍳🥚🍕🧀🌭🥪🌮🥙🍟🍔🍠🥫🍝🍡🎂🍰🥤🍷🍸🍹🍾🔪🍽🍺🥃🍻🥛☕🍮🍇
*ኢትዮጵያ በእኩል የሁሉም ናት!*
*የቋንቋ/የብሔር ፖለቲካ ሰውን ወደ አውሬ/እንሰሳ የሚቀይር አደገኘ የአፓርታይድ አስተሳሰብ ነው!!!!*
Amen bemejemeriya sewu nesh siketil Ethiopia yawu nesh yene tafach
አሜን አላህ ያሳድግሺ
💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
💒☝☝☝☝☝
Siko Silo achi la alh xaltoch daua taragalsh yi garmal muslim ikawn lanasu daua marga insuun mawada ayichaliim kitabun kifachin iyy ihitee
ቤቶችየ እንደምን ከረማችሁ ሰላምና ፍቅር ይስፈን ለሀገራችን ዛሬ ደግሞ በኮሜንት ጠግባችኋል በርቱ ሠላማችሁ ይብዛ የይቤ አድናቂ ነኝ ይቤ ማኛው ቀሽት እኮነሽ biro
ዬናታ عبدلي ሰብስክራይብ አርገኚ
እደኔ የተመቸው ትክክል ነውብሎ እሚያምን የምላሥ ጥይት ለዛውም እማይገድል የጭቅላትህመም እሚሆን ቀሥም ሠባሪ ምላሥ በጣምማፌየ
ቤቶች ስንወዳችሁ በጣም የናተ ፕሮግራም ሁሌም ቢሆን ደስ ይለናል
አጂስ አባባቤት መግዛት አይታዘብም ቄሮ የኛ ነው ይላሉ
Egnorante why ur writing this stupid
ደደብ የቄሮ ጦስ ውጪ
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በስደት ያለነውን በሰላም ይመልሰን
እህ አሁንስ ምናልባት ዛሬ የከፋኝ
ነገ ሊያስደስተኝ ይሆናል ኢንሻአላህ
ሰላም ፍቅር አንድነት #ለኢትዮጵያ
አሚን እህት
Betoch drama betam new mwedachu adnakiwochachu negn Maikl ye Eritrea liji ke Germany melkam ken yhunlachu ye betoch drama teketataywoch ebakachi like gchugn !!!!!!!
ቤቶችን ልክ እንደኔ የሚከታተል ላይክ ያድርግ ።
👍👍
ስልም. ቤቶች
ቤቶች እንኮን ሰላም መጣችው ምርጥ ትምህርት የኔ ቅመም እግዚአብሔር አምላክ ሰላሞን ፍቅርን አንድነት ለኢትዮጵያውያን ህዝብ ስጥልን ሰላማችው ይብዛ🙏👍🏽❤❤
@Burta Tube ቡርቴ ቲዩብ ምን ችግር አለው ማር ወናው ነገር ሰላም ፍቅር
Betoch I like you all❤❤❤❤❤❤
ቤቶች የዛሬው ዝግጅታችሁ ማስተማሪያ ብቻ ሳይሆን ደም እንባ ያስለቅሳል ቢገባን ልጆቻችንን ወዴት እየወሰድናቸው እንደሆነና ጨቅላ አእምሮዋቸውን እየመረዝነው እንደሆን ማወቅ አለብን :: በእውነት ቤቶች ም እንደምላችሁ አላውቅም በጣም ከብዙዎቹ ሲቲኮም የበለጠ ዋጋ የሚሰጣችሁ ናችሁ ለብዙ ኢትዮጵያን ልብውስጥ ናችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ይቤቶች ቤተሰቦች ( ተዋናዮች ማለት አልፈልግም ) ምክንያቱም እንኳን እነሱ እኔም እኛም የናንተ ቤተሰቦች ነንና :: አሜንዬ የኛ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እመብርሀን እቅፍ ታድርግሽ ሁላችሁንም :: እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሙን አውርዶላት ለማየት ያብቃን አሜን🙏💚💛❤️
ሰላም የኔ ውዶች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ እምየ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 እምየ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤.
god is good all the time Jesus is Lord ስለ
le betoch drama yewenet elachuwalew kalat yelegnem hulem temert endesetachun new e/g biher yisetelen enamesegenalen🙏🙏🙏❤
መዳም ትሙት እዳዉ ቤቶች ለተቆ እንደሁ ብየ ስገባ ዩቱይብ በመጀመሪያ ግኝት አላደርጋቸዉም ጉድ እኮነዉ
ክክክ እኔም
እናመስግናለን ምርጥ ት ነው ቤቶችየ
በዜ ስውድክ ከልቤ ነው በተለይ አንገትህ ላይ ያርከውን ማህተብ ሁልግዜም ስለማየው እጅግ በጣም ደስስ ይለኛል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ሰላም ቤቶችየየየየ እኳን መጣችሁሁሁ🙋🙋🙋💋💋💋👉💚💛❤👉ሰሳሳሟን ያብዛልን ቅቅቅቅቅ አትጨክኑብኝ ግን የዚህን ነገር👍👍👍😁😁😁
የምር የኢትዮጵያ ሚዲያዎች በጣም ያስጠላሉ 😎😎
Weyii zadiroo 💚💛❤😢💔
እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን የማነት ጥያቄ አገራችን ከፋፍላት ጌታ አንድ ያርጋት
ይሄ ዘረኝነት እንዲቆም በፊልምም በዘፈንም ለማስረዳት ተሞከረ ግን ሰሚው ጠፋ እንጅ ኦ አምላኬ ሆይ እባክህን ዘረኝነትን ከምድረ ገጽ አጥፍተክ አንድ ኢትዮጵያ እምትባለውን ሀገር አሳየን
ameen ameen ameen ameen 🙏
##እደኔ አገራችን ሠላም ማጣት ##ያጨናነቀው ብቻ አገራችን ሠለም ሆና ማዬት ዬናፈቀው ብቻ like 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😢😢😢🇪🇹💘
የተወደድሽ ንጹህ ሃየለ(ሻሼ) መጅመርያ በጣም ኣከብርሻሎው።
በመቀጠል ለምንድኖው ማተቢሽ የማታርጊ ለምንድኖው ሁሉም፡ግዜ ሌሎች ማተባቾው ኣርጎው በእምነታቾው ጽንቶው እየ ሰሩ ኣንቺ እና ኣሸናፊ ግን ኦርቶዶክስ እያላቹ ለምንድኖው ማተባቹ የማታርጉ!!!