የፀሃይ ልጆች ክፍል 21 | Yetsehay Lijoch episode 21

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የፀሃይ ልጆች ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Yetsehay Lijoch every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 377

  • @user-cg1nh9en9s
    @user-cg1nh9en9s 5 месяцев назад +27

    የኒ ውድ ናዚሊ እሥኪ ናዝሊን የሚወድ በላይክ❤❤❤❤

  • @dfgrtg3400
    @dfgrtg3400 Год назад +76

    ሁለት ቀን አመት ነው የሆነብኝ እኮ በነሱ ነገር ሃዘኔን ያስርሱኛል አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አገር ሰላም ከሆነ እኛም ሰላም ይሰማናል

  • @user-xj3wo4rd2z
    @user-xj3wo4rd2z Год назад +136

    የአባታችን አብርሃም ቤት የባረኩ የአብርሃሙ ሴላስ ቤታችንና ህይወታችንን ይባርኩ🙏💜

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v Год назад +136

    ጉኔሽ ስትጮህ እደኔ ድምፇ ደስ የሚለው ማነው😂😂😂😂😂😂😂😂👍

  • @hikmaelme2020
    @hikmaelme2020 Год назад +291

    እንደኔ እስቲ ሰአቱ ይርዘም ወይም ቅዳሜ እና እሁድም ይታይ Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hddi491
      @hddi491 Год назад +11

      ያ ቅዳሜ እሁድም ይለቀቅ

    • @fanafalta2385
      @fanafalta2385 Год назад +3

      y.yitayiiiii

    • @zedtube9517
      @zedtube9517 Год назад +2

      በአረበኛ እይ ከቻልሺ ቅዳሜና እሁድ

    • @user-li3by8kx6w
      @user-li3by8kx6w Год назад +1

      @@zedtube9517 ስሙንንገሪን አረበኛዉን

    • @zedtube9517
      @zedtube9517 Год назад

      @@user-li3by8kx6w بنات شمس ብለሺ ፃፊው

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Год назад +27

    ማሳሰቢያ ኢንሻ አሏህ ረመዷን መጋቢት ።15።ይጀመራል ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ)አሉ አንድ ሰው ረመዷንን ለመጀመሪያ ጊዜ ካሳወቀ እሳት በሱ ላይ ሀራም ትሆንበታለች ስለዚ ሼር እናድርግ አላህ ፆሞ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብብብብ 🤲🤲🤲

    • @user-ep9le2ue3g
      @user-ep9le2ue3g Год назад

      ውሸታም በነብዩላይ አትዋሹ

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Год назад

      @@user-ep9le2ue3g እሺ ውሸት ከሆና እስኪ አቺ ንገሪኝ ምን ምተቂውን ወይስ ድራማ መያት ነው ምታቂው መሳለኝ 👊👊👊🤫🤫😏😏

  • @jamila690
    @jamila690 Год назад +81

    ሰላም ውድ የኢትዮ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፈጣሪ ለአገራችን ሰላም ያርግልን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-ln4me3vz5k
    @user-ln4me3vz5k Год назад +68

    የአሊና የሰሊን ፍቅር የናፈቀው😍

    • @zedtube9517
      @zedtube9517 Год назад +3

      ዋይ ፍቅራቸው በጣም ያስቀናል ከናዝሊና ከሳላህ የበለጠ

    • @genigeni5953
      @genigeni5953 Год назад +1

      ፍቅራቸው ከምንም በላይ ደስ ይላን ከዛም ይጋባሉ 😘

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 7 месяцев назад

      በጣም

  • @taiba2868
    @taiba2868 Год назад +36

    ቅዳሜና እሁድ ይለቀቅ የምትሉ👍👍👍

    • @gedionyeheyis7934
      @gedionyeheyis7934 Год назад

      ለእነሱም እናስብላቸው እሺ እራስ ወዳድ አንሁን

  • @mdadi127
    @mdadi127 Год назад +32

    ስስወዳቸው የፀሃይ ልጆች

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Год назад +84

    ሳባሽና ናዝሊ ስወዳቸው💋💋💋

    • @ፌብ-ዘ24
      @ፌብ-ዘ24 Год назад +1

      እኔም ስያምሩ ኣንድላይ ሲሆኑ

    • @Samira-yl9po
      @Samira-yl9po Год назад

      ኢኔም

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 7 месяцев назад

      ኣዎ ደስ የምሉ ናቸዉ💘❤ ግን መሊሳ ትመጣለች 🙄

    • @HrhDff
      @HrhDff 4 месяца назад

      እኔም❤❤❤

  • @user-mu8fo5ur8l
    @user-mu8fo5ur8l Год назад +60

    እረ እስኪለቀቅ ልሞት ነው በናፍቆት ማነው የጓጓው👍👍👍

    • @user-ey3pe9dt2p
      @user-ey3pe9dt2p Год назад

      😝😝😝🚔ትግስት ተለማማጂ ማማዬ😅

    • @zdrayamedia8595
      @zdrayamedia8595 Год назад

      @@user-ey3pe9dt2p ትክክል

    • @madinayisak8874
      @madinayisak8874 Год назад

      እኔስ ብታይ ምንልትልነበር

    • @tatusha9271
      @tatusha9271 Год назад

      @@user-ey3pe9dt2p 😂btkekl gena bgugut ydfuatal endgna kalmdchew

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Год назад

      እና መናው ከሞት ያዳናሽ መሳለሽ እኔ ነኝ እኮ ያዳኩሽ ውለታ አለብሽ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hermelaminychel
    @hermelaminychel Год назад +29

    ማነው እንደእኔ የጉኔሽ ድምጽ የሚማርከው .....ቃናዎች እኮ ችግር አለባችሁ ድምጿን ቀይሩት ደግሞ አሏችሁ

  • @rayaneshabrha1285
    @rayaneshabrha1285 Год назад +9

    የፃሀይ ልጆች በጣም እወዳችዋለሁ 💘💘💘💘🌺🌺🌺🦋🦋🦋🦋❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @semira7103
    @semira7103 Год назад +36

    ናዝሊ ዛሬ ፈታ ነዉ ያደረገችኝ 😂😂😂😁😁😁😁😁

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 Год назад +71

    በቤተሰብ ገበና ሌላ ይለቀቅ የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @zabibahamdan1341
      @zabibahamdan1341 Год назад +1

      አለቀዴ ግን የበተሠብ ገበና የለም

    • @uadsfdd7491
      @uadsfdd7491 Год назад

      @@zabibahamdan1341 አወ ቀጣይቢኖረው

    • @user-ql2sb4zf7y
      @user-ql2sb4zf7y Год назад +1

      አቋረጡት ሲያስጠላ

    • @uadsfdd7491
      @uadsfdd7491 Год назад

      @@user-ql2sb4zf7y በጣም አሪፍዲራማነበር

    • @FATube-ll3iu
      @FATube-ll3iu Год назад

      አረ ይቀጥሉልን የቤተሰብ ገበና

  • @user-qc6fq4zx6y
    @user-qc6fq4zx6y Год назад +28

    አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን 😥😥

  • @user-iv8yy4ew8y
    @user-iv8yy4ew8y Год назад +16

    አይ ናዝሊ በሳቅ ገደለችኝ 🙄😀

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Год назад +20

    ሳፊሽ ግን ያዛዝነኛል🥺🥺🥺🥺

  • @jarihachem1711
    @jarihachem1711 Год назад +45

    የፀሃይ ልጆች እወዳቸዋለሁ 🥰

  • @bareho4586
    @bareho4586 Год назад +13

    እንደኔ ሞተር ደስ የሚለው ማነው

  • @dinkiewudu-li8dn
    @dinkiewudu-li8dn Год назад +4

    መሊሣ በመኖሯ ደሥ ብሎኛል ግን በሳቫሽ እና በናዝሚ ህይወት ባትገባ ደስ ይለኛል❤❤❤😔😔😔

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 7 месяцев назад

      ኣዎ እዉነትሽ ነዉ እኔም ባንች ሃሳብ እስማማለዉ ማሪ💘💘

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Год назад +12

    ቅዳሜና እሁድም ይለቀቅልን ናፈቁኝ እኮ

  • @asaa9960
    @asaa9960 Год назад +6

    ሃሉኩን አኔደኔ የምጠላዉ👍🥺

  • @user-xt8tj3cj8f
    @user-xt8tj3cj8f Год назад +4

    ኣይ ኣሊ ብያነስ በስሙ እንካን ይጥቀመኝ እንጂ እርፍ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @shemsu926
    @shemsu926 Год назад +15

    የቤተሰብ ገበና የት አደረገችሁት ከድርየ ናፈቀን አረ ልቀቁልን ❤❤🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +9

    ወይኔ ናዝሊ ዛሬ በሳቅ ገደለችኝ🤣🤣🤣

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 Год назад +12

    ውይ ይሄ ሀሉክ የሚባል ሰውየ አስጣላኝ በሱ ምክንያት ድራማው እያስጠላኝ ነው እሱ ነበር በሳቫሽ ምትክ ህክምና የሚያስፈልገው እባካችሁ ንገሩት 🙈🙈😢😢😔😔😥🤔😙

    • @YeneneshEmamey-gi1bu
      @YeneneshEmamey-gi1bu 8 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @Koko-dz7pd
      @Koko-dz7pd 2 месяца назад

      እውነት ብለሻል በሽተኛእኮ ሀሉክነው 😂😂😂

  • @user-el9ch2ew2i
    @user-el9ch2ew2i Год назад +4

    ለሂላቸ ሰላማቺ ይብዛ በሰደት ያላቺ ሰላም ወደ ሃገራቹ ያብቃቺ

  • @haile3805
    @haile3805 Год назад +7

    በጣም ቡዙ ፓርት ነው ሰለዚህ እረዘም አድርጉት 🙏🙏🙏

  • @eyerustefera8608
    @eyerustefera8608 Год назад +18

    የፀሀይ ልጆች ፊልም በጣም ደስይላል

  • @hiwotihiwo36
    @hiwotihiwo36 Год назад +12

    አራ ይህ ሀሉኪ በጣም ነው የምያስጠላኝ😞😞😞

  • @tgray_adey
    @tgray_adey Год назад +6

    ግን ሴቶች😳ፍቅር ዉሰጥ ክብር የለም ያለዉን ኣባባል እዳትይዙት❌ፍቅር ከክብር ይጀምራል ቢያንሰ ከተቃራኒዉ ፆታ ጥያቄዉ ቢመጣ ጥኣም ይኖረዋል🥴

    • @emu3199
      @emu3199 Год назад +2

      ሲጀመር እዉነቱን ቀጠየቅሺኝ ከፍቅር ይልቅ ለክብር ቅድሚያ እሰጣለሁ😮

    • @tgray_adey
      @tgray_adey Год назад

      @@emu3199 አወ ክብርን ሸሮ ፍቅር የለም🥰🥰

    • @emu3199
      @emu3199 Год назад

      @@tgray_adey እኮ ሆ የሚያፈቅረኝ ለራሱ ሲል ነዉ የሚያከብረኝ ደግሞ ለኔሲልነዉ።

    • @HrhDff
      @HrhDff 4 месяца назад

      😂😂😂 አወ

  • @galtigray9582
    @galtigray9582 Год назад +4

    በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Год назад +8

    ናዝሊ😂😂🥰የኔ ቆጆ

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 7 месяцев назад

      ናዝል ጣፋጭ ናት😂😂

  • @Gal_Tegadalay_Gere
    @Gal_Tegadalay_Gere Год назад +45

    Well comeback My Tegaru🖇 🤟💊🦋♥️💥💦🥰😘

  • @nahomwondson5951
    @nahomwondson5951 Год назад +2

    Wow it is very nice film sabash is beautiful boy🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Год назад +6

    ናዝሊ ተቃጥላ አረፈችው ወየሁ ቨሳቅ😹😹😹😹😹

  • @user-rh7md1gx7l
    @user-rh7md1gx7l Год назад +5

    በስሙ ይጥቀመኝ አላለም 😂😂

  • @alhamalhaam905
    @alhamalhaam905 Год назад +5

    ኣመሰግናለው እማየ ኣሊ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-fq5fo8wh6l
    @user-fq5fo8wh6l 11 месяцев назад +1

    በስሙ እኮ ይጥቀመኝ እጅ አለ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @danadana-ls9vb
    @danadana-ls9vb Год назад +5

    እናመሰግናለን በጉጉት ስጠብቀው ነበር

  • @rahmataraga1988
    @rahmataraga1988 Год назад +5

    አይ ናዝሌ🤣🤣🤣 ተቃጠልኩ ሳፋሽ ተሳጠልኩ🥺🥺

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Год назад +4

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ይሁን❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dfgrtg3400
    @dfgrtg3400 Год назад +6

    አይ እኛ በቃ በቃና ፊልም ስክር አድርገው እነሱን እድጠብቅ አደርጉን አደል

  • @makiaomer-vi5dn
    @makiaomer-vi5dn Год назад +1

    የፀሀይልጆችክፍሰላሳዘጠኝይለቀቅ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @tffrrf1890
    @tffrrf1890 Год назад +5

    ማነዉ እደኔ የምር የሚናፍቃቸዉ ይገርማል ሱስ ሁኖብኛል

  • @tirastiras1467
    @tirastiras1467 Год назад +14

    ውዶቼ እንዴት ናቹ የመዳም ቅሞመች❤❤

  • @zahraseid7922
    @zahraseid7922 Год назад +7

    ናዝሊን አንዴት አንዳሳቀችኝ😂😂የኔ ቀበጥ

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u Год назад +5

    ሰሊን ናዚሌ አሊ ሰባሺ በጣም ናፍቃቸውኚ ነበረ

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 7 месяцев назад

      ደስ የምሉ ናቸዉ እኔ የሀ ፍልም የማየዉ ለስሊን ኣሊ ናዝል ሳቫሽ በየ ነዉ የማየዉ ለሁላችን እንደሱ የምዋደዱ ለኛም ፈጣር ይርዳን❤❤😅😅

  • @yifdheg2368
    @yifdheg2368 Год назад +4

    ወይኔ ናዝሊ😁😁😁🤣

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos4071 7 месяцев назад

    ኣል ዳናነዉ እኮነዉ ያለዉ😂😂እና ናዝል ተቃጠሉኩ 😂በሳቅ ልጎድልኝ ነዉ😂😂😂

  • @emu3199
    @emu3199 Год назад

    የናሊ ጉዋደኞች 2ሴቶች በጣም ያስጠላሉ ክብር ስርአት የሚባል ነገር የላቸዉም።

  • @hayatabdu7676
    @hayatabdu7676 Год назад +5

    Des yemil film new wedoche

  • @murshidaalb3995
    @murshidaalb3995 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @yordi_gh
    @yordi_gh Год назад +1

    Koy tmhrt aymarum ende hule meznanat bcha new

  • @lubabayasin2911
    @lubabayasin2911 Год назад +6

    ያረብሁሉንም 💋💋💋🍋ነገርያሳምርልነ ያረብ ያኢላሒ 💋💋🍋🤲ያዐሏህ ያረብ

  • @user-nq6vf5qh5q
    @user-nq6vf5qh5q Год назад +6

    አይ ናዚሊት ትኩስ እብድ ናት😃😃😃

  • @user-ep9vc9wq2k
    @user-ep9vc9wq2k Год назад +5

    ቃናዎቸ በቤተሰብ ገበና እና በስም ምትክ ይለቀቅልን የምትሉ ለይኩ 👍🤟🙄

    • @zabibahamdan1341
      @zabibahamdan1341 Год назад

      ትክክል

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Год назад +1

      በቴሌግራም አለ የሸረሪት ድር እና በዛ በፍለጋ የሚባል ተለቋል በቴሌ ግራም

    • @user-dv2vz1wn5f
      @user-dv2vz1wn5f Год назад

      ቴሌግራም የለለንእሳ በምንእንይ

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Год назад

      @@user-dv2vz1wn5fአዉርጂ 🤣🤣

    • @user-nz5rq4sm2z
      @user-nz5rq4sm2z Год назад

      @@user-de8jl7bc6o ተሌ ግራም ለይ ምን ለይ ነው ፋልግ አጣህት ሺር ልትልልኝ ትችያለሽ 😘😍😍

  • @user-ef9jw1bm7w
    @user-ef9jw1bm7w Год назад +5

    አረ ልቀቁት ኣሁንሰ ልሞት ነው 🥺😹
    ሳቫሸ ፍቅሬ 💋🤣

  • @seada0594
    @seada0594 Год назад +4

    ቆይ ግን የፍቅርን መቀስ ምን ብናረጋቸው ይሻላል ምድረ ቅናታም 🙄🙄😂🤣🤣🥰

    • @Ahmad-nh3ph
      @Ahmad-nh3ph 6 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😊😊😊😊

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f 3 месяца назад

    አይይ ናዝሊ ተቃጠልኩኝ አላለችም😂😂😂😂😂

  • @aass9542
    @aass9542 8 месяцев назад +1

    ናዝሊ የኔ እብድ ስወዳት እኮ❤😂😂

  • @user-fj9ow4ug4l
    @user-fj9ow4ug4l Год назад +7

    ሳቫሽ ና ናዚሊ ፍቅር ውስጥ ያሉ የቀደመች ፍቅረኛው ትመጣለች ከዛ ብጎል አልፈልግሽም አላ ብህልሜ ኣይችዋሎዎ🙃😳

    • @user-wk8sd7nn9r
      @user-wk8sd7nn9r Год назад +5

      😂😂ቀጣይ ነገ እንጠብቃለን በደንብ አልሚ 😁

    • @alhamalhaam905
      @alhamalhaam905 Год назад +3

      የምን ህልምነው እንደዛ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @slamslam6022
      @slamslam6022 Год назад

      🤣🤣🤣🤣

    • @user-rh7md1gx7l
      @user-rh7md1gx7l Год назад

      😩😁😁

    • @alhamalhaam905
      @alhamalhaam905 Год назад +1

      @@user-wk8sd7nn9r ወይኔ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈🙈

  • @zabibahamdan1341
    @zabibahamdan1341 Год назад +4

    ለምነው አሁን ቃና የጠፋው ይሄ ብቻ ነውኮ ያለው እኔ መዴበቄየ ነው እሠው አገር

  • @user-wk8sd7nn9r
    @user-wk8sd7nn9r Год назад +1

    አመሠግናለሁ እማየ አየ አሊ የኔ ፍቅር 😂😂🥰❤️

  • @mahbubatube8142
    @mahbubatube8142 Год назад +2

    ወይኔ ዝም ብሎ ሚሲቅ ሰዉ በጠም የስጠለኘል

  • @merkebnegasi7778
    @merkebnegasi7778 Год назад +2

    Begugut lmot new🥰

  • @semubintabdela3172
    @semubintabdela3172 Год назад +2

    ውይ ናዝሊ 😂😂😂

  • @ethiolove7796
    @ethiolove7796 Год назад +3

    Dmitsachi yisema seatun akirbulin endihum kidamena ehudinm chemiruln

  • @sabagayse8961
    @sabagayse8961 Год назад +3

    ወይ ናዝሊ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @enattube3251
    @enattube3251 Год назад +3

    አሊ ከሰሊን ፎቃ ጀብቶለታል ወይኔ ይሄ ሀሉክ ሽሪራ ነው

  • @AysehtEsaYasyf
    @AysehtEsaYasyf 22 дня назад

    ወይኔ የሳቫሽ የውነተኛ ፍቅረኛ ታድላ ይሄን ከፈር እየሳመይ

  • @user-zr8sf4ey8b
    @user-zr8sf4ey8b Год назад +2

    መጨረሻ ክፍል ስንት ነዉ

  • @fatemamohmmed8566
    @fatemamohmmed8566 Год назад +1

    ወይ ናዝሊ በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 Год назад +1

    የነገ ሰው ይበለን ቃናዎች እናመሰግናለ

  • @እርግቧ
    @እርግቧ Год назад +7

    አንዳንዴ እኔም እደናዝሊ ብቻዬን ለፈልፋለሁ😂

  • @nasyatubetube5758
    @nasyatubetube5758 Год назад +16

    👆ክፍል 21 ለቅቄያለሁ ውዶች

  • @mdadil459
    @mdadil459 9 месяцев назад +1

    አሊ ዛሬ አናደደኝ😢

  • @dhhffyut4956
    @dhhffyut4956 Год назад +3

    አረ ዛሬ ደግዋ የአሊ እናት አሳቀችኝ ይች ኩተታም አይ ሀሉክ

  • @dghggd8907
    @dghggd8907 Год назад +3

    ትንሿየ ቤሪ ስወዳት🌹🌹🥰🥰🌷🌷

  • @betitube5749
    @betitube5749 Год назад +4

    ግን እኔ ብቻ ነኝ እሄንን ድራማ በቀን አስር ትዝ ምለለኝ እ

  • @user-th2kd7kw6t
    @user-th2kd7kw6t 7 месяцев назад

    ናዝሊዬ የኔ አይናፍር😂😂😂😂😂😂😂

  • @faridayoutube2318
    @faridayoutube2318 Год назад

    🇹🇷🇹🇷🇹🇷❤❤❤. ቱርኮችን ሚወዳቸው

  • @haietlove8053
    @haietlove8053 Год назад +5

    አሠለማሊኩም ወራህመቱላህ ወብርካቱ እንዴትዋለችሁልኝ

    • @alhamalhaam905
      @alhamalhaam905 Год назад +2

      ሰላም ውዴ ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💘💘💘💘💘💘💘💘

    • @genigeni5953
      @genigeni5953 Год назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ

    • @user-ck9tl3bf3z
      @user-ck9tl3bf3z 22 дня назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sesei9620
    @sesei9620 Год назад +3

    ሳይለቀቅ ማን ጥሩኝ አላችሁ 😫😫

  • @user-bd8pq5wt1z
    @user-bd8pq5wt1z Год назад +7

    አህመድን ወደድኩት ጡሩ ሰዉ ነው

    • @user-uq7bh9lm9s
      @user-uq7bh9lm9s Год назад

      በጣም መጀመሪያ ላይ አስፈርቶኝ ነበር

    • @user-sz1pu9tu2p
      @user-sz1pu9tu2p Год назад

      @@user-uq7bh9lm9s እኔም አስፈርቶኝ ነበር ይሞታል አይሞትም ንገሩኝ

  • @aliyaabrahim8315
    @aliyaabrahim8315 Год назад +2

    Wow

  • @zafaankeshi423
    @zafaankeshi423 Год назад +2

    ሰሊን የኔ ውድ💋❤🥰

  • @selamfisha7798
    @selamfisha7798 Год назад +2

    ናዝሊ ሁሌም ፈታ ታደርጋለች

  • @user-ck9jk7lf2t
    @user-ck9jk7lf2t 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ የኔ ዉዶች

  • @HdsseGech
    @HdsseGech 5 месяцев назад

    ወይዛሬናዝሊ😂😂😂😂😂😂

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Год назад

    ናዝሊ ስትበሳጭ የምታሳየዉን እሪያክሽን ማነዉ ለቅሞ የያዘ እኔ ለቅሜ ይዠ የመዳምን ልጆች እያደናግርኩ ነዉ ክክክክክ ደሞ ሀመት የተመቸዉ የኔ ሚሥኪን

    • @kahisuhagos4071
      @kahisuhagos4071 6 месяцев назад

      ናዝል😂😂😂የኔ እብድ

  • @elsaelsa9526
    @elsaelsa9526 Год назад +2

    አይ ናዝል🤣😍

  • @DeboraZeray
    @DeboraZeray 8 месяцев назад

    ውዶች ኣላቹ

  • @yordanosalemu3913
    @yordanosalemu3913 Год назад +2

    እደኔ ሳባሽን ሚወደው

  • @user-rm4qr2qg4q
    @user-rm4qr2qg4q Год назад

    አህመትን ስወደዉ የኔ መልካም 🥰🥰🥰

  • @HrhDff
    @HrhDff 4 месяца назад

    ኧረረረረረረረረ ሃሉክ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው ህክምና የማስፈልገው ሃሉክ ነው ሳቯሽ አይደለም

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Год назад +1

    ❤❤😢😢

  • @user-ft6kv1rq7c
    @user-ft6kv1rq7c 4 месяца назад

    ሳፊሽግንያዛዝነኝል😢😢😢😢