ታጠቀ ቻው ቻው😢 ዩቱቡን ሊሼጥ ነው_ የቲክቶክ ጉዳይ ጉድ ሆኑ በቃ አስደንጋጭ ነገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 67

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 7 дней назад +7

    አላህየ በሙስሊሞቺ ላይ እጃቸውን ምላሳቸውን ያሳልን ያረብ አላህየ ሙስሊሞቺን ከፍ አርግልን

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 7 дней назад +11

    ፍትህ ለአክሱም እህቶቻችን😢

  • @ነጃትካሳው
    @ነጃትካሳው 7 дней назад +4

    ጀማል አንት ጡሩ ሰው ነህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ፍት ለሙሰሌሞች ታጠቅ ለሁሉም ሰው ለሰደተኞች ጯሂ ነበር አይይ😢😢😢😢😢 በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ወዴሜ ሀገራችንንም ብሶት ብሶታ ሆነ አርወዳ ኢሻአላህ አንደ ቀን የነጋል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZainabZ-c3l
    @ZainabZ-c3l 6 дней назад +2

    ታጠቅ የሰደት አባታቺን ነው ባለበት አላህ ይጠብቀው

  • @maryammozain1511
    @maryammozain1511 7 дней назад +5

    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪውች ፍትህ ለወድማችን ቢላል

  • @SaniyaaLaLuu
    @SaniyaaLaLuu 7 дней назад +2

    ያረቢ

  • @ጉራጌዋ-ኸ9መ
    @ጉራጌዋ-ኸ9መ 7 дней назад +4

    እሰይ ቱክቶክ ይጥፋ ወላሂ ለወንድ ልጅ ፊትንያ ነው የአላህ 😢

  • @ሀበሻ-ቢ4ጀ
    @ሀበሻ-ቢ4ጀ 4 дня назад

    ኧረ ውሼት መሆን አለበት የታጠቅ ሚድያ መሼጥ የለበትም የስደተኞች አባት ነው እኮ ታጠቅ ምን አጋጥሞት ነው😢😢😢😢

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 7 дней назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወንድም አብሸር ኢንሻ አላህ በርታ❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @NejatTimer
    @NejatTimer 7 дней назад +2

    ፈትህ ለሙሰሊሙቸ ፈትህ ለወንድማቸን ለቢላል ፈትህፈትህህህህህ

  • @ነጃትካሳው
    @ነጃትካሳው 7 дней назад +2

    ቱክቱክ እኳንም ዘጉት አስጨራሽ ነበር

  • @Basit-u4d
    @Basit-u4d 7 дней назад +1

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አረ ታጠቅና ሚድያ መቼም አይለያዩም ወንድም ጀማል አንተም አላህ በሰላም ያሥገባህ ለኛም ዱዓ አርግልን

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 7 дней назад +2

    ያሰባችሁት ይሳካላችሁ ተገዲፈውት የማይከዳው አላህ ብቻና ብቻ ነው እሱ አላን

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go 3 дня назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በሠላም ለሀገርህ ያብቃህ🎉🎉

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 4 дня назад

    የሙሰልሞችን ጠላት አላህ ያጥፋቸው ያረብ
    ታጠቅም እሺአላህ አይሸጠውም እየሸቀለይሆናል አተምአላህበሰላምያሰገባህ

  • @IsekMohammed
    @IsekMohammed 6 дней назад +1

    ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን

  • @zahraahmed4094
    @zahraahmed4094 7 дней назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም እህቶቻችን

  • @SaidAmin-e1u
    @SaidAmin-e1u 6 дней назад +1

    ፍትህ ለአክሱም ሴቶች

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 5 дней назад

    የታጠቅንቺግርጠይቀህንገረንበለውነገርእንረዳዳለን
    ወዲሚአንተምአላህይጠብቅህበሰላምለሀገረህያብቃህሀሳብህንምአላህያሳካልህ

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 7 дней назад +2

    ፍትህ ለወንድማችን ቢላል ማኢዶ😢

  • @madeinmohammed
    @madeinmohammed 6 дней назад +1

    ያረብ አላህ ይዝጋዉ ቲክቶክን😢

  • @zahraahmed4094
    @zahraahmed4094 7 дней назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቢላል ወድማችን

  • @Fathima123-e8i
    @Fathima123-e8i 7 дней назад +1

    ጀም ዩቱውብ "መግዛችአፈልጋለሁ

  • @mekyamekya-t4p
    @mekyamekya-t4p 7 дней назад +1

    አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ ተዘጋ

  • @KdraMhmad
    @KdraMhmad 6 дней назад +1

    ታጠቅ❤❤❤❤😢

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl 6 дней назад +1

    ቴክታክ። የተዘጋባቸው ታመው እያቃሰቱ ነው ሙቅ አሙቄ ለጠይቃቸው እየሄድኩ ነው እህህህ😂😂😂

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 7 дней назад +1

    እረ በአላህ ደውላቹሁ ሰደቡት ታጠቅኮ ከአላህበታች ተሰፋችንነው ሀገራችን ስላምያድርግልን አደራውን ያረብ 😢😢😢ቲክቶክ መዘጋቱ ጡሩነው የኢሰላምጥላቶች አላህየሰራቸውን ይሰጣቸው💔💔አንተምበስላምለሀገርህያብቃህ🙏

  • @amaamm-rd3pz
    @amaamm-rd3pz 5 дней назад

    ጡሩ ነው

  • @EkramEkram-h6c
    @EkramEkram-h6c 7 дней назад +1

    ኢሻአላህእኔምአገሬልገባትንሽወርቀርቶኛል

  • @hayatdamtew7016
    @hayatdamtew7016 6 дней назад

    *_ያረብ እስኪ ዱአድርጉ ቲክቶክ ይዘጋ እኔ አልወደውምስም ፉሳዱ ይበዛል ከአስተማሪው ይልቅ ይዘጋጋጋጋጋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉_*

  • @JemillaAbdu
    @JemillaAbdu 7 дней назад

    እረ ወላሂ በጣም በመረጃ ማስረዳት የሚጠቅመን ውድ ወድማችን ባይሂድ ጥሩ ነበር ግን ፈቃዱ የሱነው

  • @ኡምዙበይር-ኘ5የ
    @ኡምዙበይር-ኘ5የ 6 дней назад

    ጀማል እደትላግኝህ በአላህወድሜ

  • @ZayenabAdemm
    @ZayenabAdemm 5 дней назад

    ያረብ አላህ ይድረሥለን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 7 дней назад +1

    ሱበሀን አላህ በጣም በትክክል❤🎉🎉🎉😢

  • @yarab4997
    @yarab4997 6 дней назад

    ፍትህ ለመቀሌ ሙስሊሞች ፍትህ ለቢላል

  • @MLove-h9b
    @MLove-h9b 7 дней назад +2

    😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @mekiymo
    @mekiymo 6 дней назад

    አላህበሰላምያስገባህ

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 6 дней назад +1

    ግን ለምን ይሸጠው ነው ግን😢

  • @yarab4997
    @yarab4997 6 дней назад +1

    ታጠቅ እንዳንተ እኮ ወጣት ነው ምነው አባታችን አልክ ጀማል ??

    • @jemalmd
      @jemalmd  6 дней назад +1

      አባትኮ ለትልቅነቱ አይደለም ግን አረብ ሀገር ላለን እህት ወንድሞች ባለ ውለታ ነው

    • @Hadiya-e2z
      @Hadiya-e2z 6 дней назад

      አይ ወላሂ ክክል

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 7 дней назад +1

    ምንሁኖነው ታጠቅ😢

  • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ

    እረ ለታጠቅ እምትቀረቡ ሰወቺ አትሽጥ በሉት በአላህ ቸግሮት ከሆነ እንርዳው

  • @seadi5
    @seadi5 7 дней назад

    የስደተኞች አባትነውለምንይሸጠዋል?

  • @yarab4997
    @yarab4997 7 дней назад +1

    😭😭😭ታጠቅ 💓

  • @Amicggg
    @Amicggg 7 дней назад +1

    💔💔💔💔💔🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲💗💗💗💗🤲🤲🤲

  • @AnuarMohamed-io12ky
    @AnuarMohamed-io12ky 7 дней назад

    ከምር አገር ልትገባ ነዉ አሰላሙአለይከም ጀማል😱

  • @yarab4997
    @yarab4997 6 дней назад +1

    ታጠቅ 😭😭😭😭💓💓💓💓💓 ለምን ሀቢቢ

  • @AsiaAhmad-b1m
    @AsiaAhmad-b1m 6 дней назад +1

    ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @Rahema333
    @Rahema333 7 дней назад

    እኔ እገዛዋለሁ😊

  • @Abdulshakoor-sg3rf
    @Abdulshakoor-sg3rf 7 дней назад +1

    ታጠቅ አበሳችን ነበር

  • @طيبه-ن9ط
    @طيبه-ن9ط 7 дней назад +1

    ❤❤😢😢

  • @محمدمحمد-ك3ق8س
    @محمدمحمد-ك3ق8س 7 дней назад +1

    😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @zenabcane4605
    @zenabcane4605 3 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @KhadijaTamam
    @KhadijaTamam 7 дней назад +1

    😢❤😱😭♥️

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed 7 дней назад

    አገርምትገቡርዝቃችሁንያብዛላቺሁያረብ

  • @EkaEka-yb9yp
    @EkaEka-yb9yp 2 дня назад

    ጀማል አንተ ጡሩ ሰው ነህ ሰብሰክራይብ አሰደረግልኝ አድሰነኝ🎉🎉

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 7 дней назад

    እኔ እገዛዋለሁ ዋጋውን አደራድሩኝ😂

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 7 дней назад

    ጀማል ተው ግን ሰበስክራብ አስደርገኝ ስደት መሮኛል ወላሒ

  • @fatemahossen3571
    @fatemahossen3571 7 дней назад

    ሰቡሰክራይብ ላይብ አድገኝ አሳጎግኝ

  • @Amina.Daawud
    @Amina.Daawud 7 дней назад

    𝙮𝙖𝙖 𝙍𝙖 𝙖 𝙗 𝙗 𝙞𝙞 😢😢😢

  • @Amina.Daawud
    @Amina.Daawud 7 дней назад

    𝙟𝙚𝙢𝙖𝙡 𝘼𝙎 𝙒𝙧 𝙒𝙗 .𝘼𝙗𝙎𝙝𝙞𝙧 𝙌𝙖𝙡𝙞𝙞 𝙆𝙊 👌👌👌🟣🥰🥰⚜️😍