የኔ መንገድ || ልዩ የረመዳን መሰናዶ አንድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 632

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 2 года назад +70

    🍂➪ከሐይማኖቶች ሁሉ አላህ የመረጠልን ኢስላምን ብቻ ነው ምነኛ ያማረ ዕድል ነው የተሰጠን 🤲 الحمد الله

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    የኔ ውድ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አላህ ሂዳ ይስጣቸው እኔም አንዳች ነኝ የቤተሰቦቼ በተለይ የእናቴ ህይወት ያሳስበኛል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ

    • @zeharaabebe4482
      @zeharaabebe4482 2 года назад +12

      አሚን ወላሂ ይህ የኒም ታሪክ ነው አላህ የፈቀደ ው ነው የሚሆነው አነም ልጀን ሂድያ ይስትልንስ በሉን አብስሪ ሃቢብቲ

    • @dfghfhh6436
      @dfghfhh6436 2 года назад +5

      እሙ አብዱ ሰለምቴ ነሽድ አብሽሪ

    • @dfghfhh6436
      @dfghfhh6436 2 года назад +4

      @@zeharaabebe4482 አላህ ሂድያ ይስጥልሽ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

    • @kadijakadija3784
      @kadijakadija3784 2 года назад +1

      ሽሽሽ
      ሽሽ
      ሽሽሽሽሽሽሽ

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 2 года назад +2

      አሚንያረብ

  • @medinaseid-sq9qw
    @medinaseid-sq9qw 2 года назад +59

    ሙስሊም መሆንመታደልነው
    ማነውሙስሊምበመሆብቻ ምንምአይነትየዱኒያቁስ ባይኖረው የሚደሰት👍
    ኢስላም የሰውልጅ ፊጥራውነው
    ኢስላም ሀቅነው
    ኢስላም የነብያቶች ሁሉሀይማኖትነው
    ተኢስላምዉጭ ሀይይማኖት ተቀባይነትየለውም በመጨረሻውአለም ተከሳ ሪወች ይሆነል
    ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን መላውንሙስ ሊም።

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 года назад +52

    ሙስሊም በመሆኔ አልሃምዱሊላህ ክብር ምስገና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ♥♥

  • @ያልፍይሆን
    @ያልፍይሆን 2 года назад +30

    የኔ ውዶች እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ ረቢናሚን ስሜታቹ ይገባኛል😭🕋🕌❤❤❤

  • @zedtube5574
    @zedtube5574 2 года назад +145

    አለም ላይ ለምትገኙ ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ ወንድም እህቶቼ እንኳን ለተባረከው የረመዳን ወር አላህ በሰላም አደረሳችሁ።
    ረመዳን ሙባረክ !!

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 года назад +71

    የኔ ውድ አልቅሳ አስለቀሰችኝ አላህ ሆይ የዚችን ልጅ እናት እስልምናን ወፍቅና አስዴስታት ያረብ

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa7669 2 года назад +3

    የኔ መንገድ ጥሩ የሆነ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
    ረመዳን ሙባረክ እህቶቻችን እንዲሁም ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰባችን በሙሉ እንኳን 1443 ኛ ለረመዳን ፆም አደረሣችሁ አደረሰን አልሃምዱሊላህ መሽኩር አሏህ እያልኩኝ በርቱልን ብለናል አለኩልሃል አልሃምዱሊላህ እንበል አብሽሩ እህቶች

  • @kadijakhan9288
    @kadijakhan9288 2 года назад +55

    እኔም ጓደኛየ ሰልማለች ደስ ብሎኛ አልሃምዱሊላህ አሁን

    • @ዙዙነኝተስፈኛዋ-ደ7ዐ
      @ዙዙነኝተስፈኛዋ-ደ7ዐ 2 года назад

      እስኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ በጣም የምወዳት ጓደኛየ አለች የብርሀኑን መገድ እድመራት

    • @Fatom-bd8xr
      @Fatom-bd8xr 9 месяцев назад

      ለሰለመችው፡አልሀምዱሊላሕ፡​@@ዙዙነኝተስፈኛዋ-ደ7ዐ

  • @ዜድህልምአለኝ
    @ዜድህልምአለኝ 2 года назад +5

    😭😭ሠለምቴወቸእኮ በጣምጠካራናቸሁ ለአላህብየ እወዳቸሁአለሁ እኮንአብሮአደረሠን እረመዶን ሙባረክ ውድየኢስላምልጆቸ

  • @salemanat5892
    @salemanat5892 2 года назад +1

    ያረቢንሡሪል ኢሥላም ዐለሙሥሊሚን

  • @mokede8735
    @mokede8735 2 года назад +14

    የኔ መንገድ ትልቅ የዳዋ ስራ እየሰራ ነው እንኳን ለክርስቲያን ወንድም እና እህት ለሙስሊሙም እራሳችንን እንድናይ አድርጐናል Minber جزاكم الله خيرا sofi በርቺ ye programu ቅመም.

  • @meriethio5791
    @meriethio5791 2 года назад +51

    አላህ ለእናቴ ኢስላምን እንዲወፍቃት እመኛለሁ ቀኑ መቼ ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ብዙ ሰው እናቴ ለእናትሽ ዱዓ አደርጉልሽ ። የምኞትሽ ፈጣሪ ያስደስትሽ ።

    • @إنشالله-م8م
      @إنشالله-م8م 2 года назад

      ምነው እህቴ ጸጉርሽን ብትሸፍኝው

    • @SAmu-wh2lp
      @SAmu-wh2lp 2 года назад +1

      ክርስታን ናት ግን መስለም እፋልጋለዉ ብለ ናበር አለህ የግዘት

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 2 года назад +1

    አላህ ሰ ዐ ወ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw 2 года назад +30

    አህለን ለመለዉ የእስልምነ እምነት ተከተዮች ረመደን ሙበረክ

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 года назад +6

    እነዚህ ሁሉ የአዲስ አበባ ብቻ ናቸው :የመላውን ኢትዮጵያ ወደ እስልምና የሚመለሱ እህት ወንድሞችን ታሪክ ብንሰማ ተመኘሁ ::ያ አሏህ ደስስሲሉ

  • @idrissusman1660
    @idrissusman1660 2 года назад +1

    Romodan Kerim , Romodanin be Ebada endinasalfew rahmetihin sten ya Reb .

  • @atesdealemu4260
    @atesdealemu4260 2 года назад +16

    ያረብ የኔንም ቤተሰቦች ይህንን ብርሀን ይወፍቃቸው ለምሳሳላት እናቴም ለሷ ይወፍቃት ኢንሻአላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል አንድ ቀን ይህን መንገድ ይመራቸው ይሆናል

  • @20AA766
    @20AA766 2 года назад +10

    All Muslim around the world Ramadan Mubarak ☪️ በመላው ዓለም ላይ ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም ይህን ምርጥ ወር ከተጠቃሚዎች ያድርገን አሚን 🌹🌹🌙🌙🌙🌎🌍🌏🌙🇸🇦🇪🇹🇪🇷🇩🇯🇪🇭🇹🇷🇵🇰🇲🇾🇰🇪🇯🇴🇳🇬🇸🇩🇿🇦🇹🇳🇲🇦🇸🇳🇲🇷🇱🇧🇰🇼🇲🇬🇲🇱🇲🇷🇫🇲🇲🇪🇲🇲🇳🇱🇳🇪🇰🇵🇸🇾🇰🇳🇺🇾🇾🇪🇿🇲🇻🇳🇺🇿🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿🇹🇨🇹🇹🇹🇱🇹🇼🇸🇷🇱🇨🇱🇰🇱🇰🇱🇷🇲🇼🇲🇹🇲🇩🇲🇺🇳🇦🇳🇷🇳🇫🇺🇳🇦🇲🇿🇼🇼🇫🇻🇺🏴󠁧󠁢󠁷󠁬󠁳󠁿🇦🇪🇹🇻🇹🇯🇸🇪🇵🇲🇧🇱🇰🇷🇸🇬🇻🇦🇺🇸🇬🇧🇬🇧🇹🇰🇹🇿🇹🇿🇻🇨🇸🇧🇸🇽🇸🇽🇸🇲🇶🇦🇷🇪🇵🇹🇵🇪🇼🇸🇸🇬🇵🇬🇯🇵🇮🇱🇭🇰🇬🇷🇬🇹🇬🇪🇵🇫🇫🇯Ramadan Mubarak I wish every where peace ✌️ peace ✌️ peace ✌️ to the world 🌍

  • @mamezedtube731
    @mamezedtube731 2 года назад +39

    የኔ ውዶች አላህ ያፅናችሁ ያፅናን ቤተሰቦቻችሁን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራላችሂ

  • @zahrafarisyoutube4580
    @zahrafarisyoutube4580 2 года назад +1

    Alla katetawun mangad yimerachawe yarab

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 2 года назад +31

    አህለን ሶፊ ውዴ እህት ኸድጃንም ጋብዥልን እውነት ያች ልጅ በውስጤ ተቀርፃለች ጥንካሬዋ እስልምናን የተረዳችበት መንገድ ከነልጇቿ ማሻአላህ አስደምመውኛል

    • @hannaareru8441
      @hannaareru8441 2 года назад

      Aww lik nesh ye khadja ena ye kal liben netktognal in sha Allah bagegnachewm few yilegnal

  • @umsiham6157
    @umsiham6157 2 года назад

    አላህ በአለም ዳር እሰከዳር ሁሉም በየተጨነቀበት ጭንቀቱን ያንሳልን

  • @fafilove760
    @fafilove760 2 года назад +5

    እኔ በራሴ አፈርኩ የናንተን ጥንካሬ ሳይ አላህ እናትሽን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት በፆም አፌ እለምነዋለሁ አስለቀስሽኝ😢😢😢😢

  • @faitumaahmed8212
    @faitumaahmed8212 2 года назад +2

    በጣም የምትወጃቸው ሲሙቱ አላህ ይርሀማቸው አትዬ በጣም ነው ግራ የሚገባው አላህ የቀሩትን ያስልምልኝ ነው የሂዳትንማ አከተመ

  • @hikrah9408
    @hikrah9408 2 года назад +18

    Proud to be Muslim 😍😍😍 ❤️❤️ እንዴት እንደምታስቀኑ 😢😢

  • @hasnatube5214
    @hasnatube5214 2 года назад +1

    መልካምየረመዳን ግዜ ይሁንልን
    በኢባዳ አላህ ያበርታን

  • @appuae1900
    @appuae1900 2 года назад +20

    ማሻ አላህ የኔ መንገዲ የሁሉ ግዜ ምርጫዬ ነው በርቱ

  • @neimabintabuyasin5835
    @neimabintabuyasin5835 2 года назад +1

    Masha'allah tabarakallah Allah ye hulachewnim betaseb isliminan yewefkachew insha'allah

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 2 года назад +6

    የሁላችሁም የህይወት መንገድ በጣም ፈታኝ ነበር። ሰኒያ ያሳለፈችው ፈተና እና ብርታቷ እንዲሁም የከፈለችው መስዋዕትነት ግን በጣም ይደንቀኛል። ፈታኝ ሁኔታዎችን አልፋ አሁንም ድረስ ያላትን ፅናት የሚደንቅ ነው።
    አላህ የሁላችሁም ዱኒያ አኺራችሁን ያሳምርላችሁ። ምርጥ የአላህ ባሮች!

    • @selman456
      @selman456 2 года назад +1

      የተባረከው ቴምር በሽታን እንደሚፈውስ በሳይንስ ተረጋገጠ፡፡ ስንት ቴምር ብንበላ ነው ጥሩ!?
      ruclips.net/video/262s2rcHWaY/видео.html

  • @amirtube4345
    @amirtube4345 2 года назад +1

    የአላህ እኛም እራሳችንን እድንፈትሽ እያረጋችሁን ነው

  • @queenlove7485
    @queenlove7485 2 года назад +3

    ቃልዬ አብራኝ የተማረች ልጅ ናት እስልምናን ተቀብለሽ በማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምድሊላህ አላሁአክበር

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 2 года назад +3

    ማሻ አላህ የኔ መንገድ ምርጫ ነው ረመዳን ሙባረክ🌙♥ መልካም ሳምት የሳምት ሰው ይበለን

  • @mdet7035
    @mdet7035 2 года назад +1

    ማሽአላህ

  • @ZeynebAli-gb3rq
    @ZeynebAli-gb3rq 9 месяцев назад

    አልሀምዱሊላህ እኔ እረመዳንአራተኛዬ ፆምኩኝአላህይቀበለን የዘንድሮእረመዳን ጋደኛዬሸሀዳንተወፈቀችእጅግበጣምደስብሎኛልያኔስሰልምየኮሌጅተማሪነበርኩኝ እናከተከራከሩኝውስጥአንዳነበረች አላህፅናቱንእንዲሰጠንዱአአርጉልን

  • @abrarasnake4645
    @abrarasnake4645 2 года назад +1

    ለቃል የምግልፅበት ቃል የለኝም አዝርክ ርካኝ አለቺ

  • @ሱመያሙሀመድ-ኰ9ፀ
    @ሱመያሙሀመድ-ኰ9ፀ 2 года назад +1

    ቀናሁባችሁ የኔ አበቦች ሁላችሁንም መጨረሳችንን አላህ ያሰምረልን

  • @ነኢማየወሎልጅ
    @ነኢማየወሎልጅ 2 года назад +18

    የእኔውብእህቶች ስታምሩ አላህ ጀነት ያብስራችሁ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 года назад +15

    የእኔ ውድ ሰብሪን የሀቢቢቲ አብሽሪ መመራት በአላህ እጅ ነው አንች ብቻ በጣም ጠንክረሽ ዱአ አድርጊ በተለይ በዚህ በረህመቱ ሰፊ በሆነው ወር አላህ ይቀበልሽ እኛም ከጎንሽ ነን
    መሻ አላህ
    በጣም ደስ ይላል

  • @hidayaa7171
    @hidayaa7171 2 года назад +1

    ዋው ግጥም

  • @wolisotube2178
    @wolisotube2178 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ማማራቹ
    ሰብሪናዬ አብሽሪ አዛኝ የሆነው ጌታችን አላህ አንቺንም እኛንም ምኞት ፍላጎትሽን አሳክቶ ያስደስተን ባድነቱ በሐያልነቱ ይሁንበት እናትሽን በዚህ ረመዳን ሂዳያ የሚያገኙ አላህ ያርገው ያረብ
    ሁሉንም የምትወጃቸው የሚወዱሽን ሁሉ ሂዳያን ይወፍቃቸው
    እኛንም በኢስላም በኢማን አኑሮ መጨረሻችን በሸሀዳ ይውሰደን

  • @ሙስልምነዉስሜየኔማነሻ

    ማሻ አለህ

  • @miymunamohammed8852
    @miymunamohammed8852 2 года назад +30

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአላህ አዝነትና ራህመት የነቢን መንገድ በተከተለው ሁሉ ይውረድ ሰሉ አለል ሀቢብ😊የኔ ሸፋአ የኔ መሪ ነቢ ውዴ ❤ እኳን ለተከበረው ለላቀው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ረመዳኑ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድረገን ዱአ አድረጉልኝ በአላህ
    አህለን የኔ መንገድ😊

  • @lulimame3921
    @lulimame3921 2 года назад +10

    በመጀመሪያ አሰለማአለይኩም ወራህመቱላህ ወብረካቱ ውድ የተከበራችው ሙሲሊም እህት ወድሞቸ እኳን ለ 1443 ዓ_ሂጅራ ሻሃር ረመዳን በሰላም አደረሳች ዛሬን የናፈቁት ነበሩ ግን አላህ ያልወፈቃቸው አሉ እና አላህ ይዘንላችሁ እያልኩኝ እድህ ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች ለእናቱዋ ሂዳያን ስትመኝ ራሴን ተመለከቱ አላህ ይወፍቅልሽ እህቴዋ አልቅሰሽ አሰለቀሽኝ ወላሂ ዱአ አረጋለሁ የልብሽን መሻት አላህ እድሰጥሽ ሶፊ እዳች ያለውን እስልምናን በእድህ አይነት ደስ በሚል አቀራረብ ደስ የሚል ፕሮግራም በሰፊው እድታይ ስላደረግሽልን በጣም አድናቂሺም ወዳጅሽም ነኝ አላህ ይጨምርልሽ መንገድሽን ሁሉ ያስተካክልልሽ

  • @yousufmohammed7585
    @yousufmohammed7585 2 года назад +1

    Era Adresha Be Azen Yeselamachwen we are recommend her for good things

  • @hane4012
    @hane4012 2 года назад +13

    በጣም ኣስለቀሳቹኝ ያወዱድ ኣላህእሄንን ብርሀን ለወዳጆቻቹ ያጎናፅፍላቹ ያረብ

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    እንዴት እንደምታምሩ ማሻሀላህ እህቶቼ ❤❤❤

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 года назад +1

    ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ አላሁ አክበር ❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹

  • @qamarqamar9955
    @qamarqamar9955 2 года назад +1

    Redman.kerem☝️🙏🙏

  • @ኡሙረሂማዩቱብ
    @ኡሙረሂማዩቱብ 2 года назад +1

    የአላህ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ አላይ ቀጥተኛውን መገር ይምራን እናትሽንም እደዚህ እናያለን ኢሸአላህ

  • @anisaalshmori5409
    @anisaalshmori5409 2 года назад +5

    እህቶቼ እንኳን ለረመዳን ወር አደረሳችሁ አላህ ይቀበለን

  • @halimaaman4373
    @halimaaman4373 Год назад

    Mashallah ramdani mubarki❤❤

  • @foziyaadem8266
    @foziyaadem8266 2 года назад +5

    ማሻ አላህ ደሰ ሲትሉ አለባበሳቸሁ እራሱ በተለይ ሰለምቴወች ጀግና ናችሁ

  • @samidani7441
    @samidani7441 2 года назад +9

    እንዲህ እዳማራቹ በጀነት ያሣምራቹ አሚን።

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    ማሻ አላህ ሥተምሩ አላህ ይጨምርላቹ ውዶቼ😘😘😘ሙሥሊም ላደረገን አላህ ጥራት ይገባው አልሀምዱሊላህ☝️

  • @amaramuri4286
    @amaramuri4286 2 года назад +1

    አላህ የተመኛችሁትን ያሟላላችሁ
    እኔንም አላህ በዚህ ዲን ጠንካራ አድርጎ ሰወችን ከሚጠሩ ያድርገኝ

  • @አስማኡመር
    @አስማኡመር 2 года назад +1

    ማሻ አላህ❤

  • @mulkiausman514
    @mulkiausman514 2 года назад +16

    Ya Allah I can’t stop crying it’s so emotional
    May Allah bless you guys Ramada Mubarak all on the worldMuslim people❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sarazainab1182
    @sarazainab1182 2 года назад +1

    በዴናችን እንደጠነክር እረዳን ያላህ

  • @mohamudyunus2066
    @mohamudyunus2066 2 года назад +1

    Thanks to Allah

  • @foziyakmal5037
    @foziyakmal5037 2 года назад +1

    Maasha allah yene konjowoch sitamru😘😘😘

  • @aliyafadilu3690
    @aliyafadilu3690 2 года назад

    አብሽሪ ሰብሪዬ አላህ ሁሉንም ማድረግ የሚችል ታላቅ ጌታ ነው በቅርቡ ኢንሻአላህ እናትሽ ወደተፈጠረበትና የህወት ብርሃን ወደሆነው እስልምና አላህ እንዲያመጣልን ዱሃ እናደርጋለን አብሽሪ እማ

  • @hayatmohamed8152
    @hayatmohamed8152 2 года назад +1

    Betam iwedachewalehu

  • @ራመቴሁሴንyoutube
    @ራመቴሁሴንyoutube 2 года назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን አልሀምዱሊላህ ፆማን ከምንጣቀሚ ያድርገን አሚን ያ ርብ❤

  • @ኬነኝሥደተኛዋ
    @ኬነኝሥደተኛዋ 2 года назад +2

    አላህ የሁላቺንንም መጨርሻ ያሣምርልን

  • @ekram7173
    @ekram7173 2 года назад +3

    የኔመንገድ በጣም ነው ምወደቹ አላህ የጠብቃቹ ስታምሩ 😍😍😍😍

  • @cd4076
    @cd4076 2 года назад

    መሻአላህ አሚን አሚን ያረብ

  • @ዜድነኝየድንተማሪ
    @ዜድነኝየድንተማሪ 2 года назад +1

    የኔ እህት እናትሽን አላህ ቀጥተውን መገድ ይምራልሽ ያረብ አስለቀሽኝ

  • @madeanasaed9517
    @madeanasaed9517 2 года назад +1

    masha alah alah yagzachihu stalqshi eht asleqesshig

  • @mamarutilahun9667
    @mamarutilahun9667 2 года назад

    ማሻአላህ ረመዳን ሙባረክ

  • @رحمهالمحمد-ع7ض
    @رحمهالمحمد-ع7ض 2 года назад +3

    አረ ሶፍት አስቀምጡ. ማሻአላህ አላህ ከትትጋውን መገድ ይምራቸው ያረቢ.

  • @maremaahmad4688
    @maremaahmad4688 2 года назад

    Mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah ❤ 💖

  • @Menzuma
    @Menzuma 2 года назад +1

    #ሼር #ሰብስክራይብ እያረጋቹ
    ruclips.net/user/menzuma

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 2 года назад +1

    yelale tebarek Allah became desss yellel

  • @ቦረናይላዳ
    @ቦረናይላዳ 2 года назад +1

    ማሻአላህ ሥታምሩ አላህ ያፅናችሁ

  • @allqua5468
    @allqua5468 2 года назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @mdenamm5812
    @mdenamm5812 2 года назад +1

    Mashaal alh 🥰🥰

  • @tube2701
    @tube2701 2 года назад +1

    ማሽአላህ ድስ ስትሉሉ እኛንም አላህ የውፊቅን ያርብ

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 года назад +10

    ማሽ አለህ እህተችን አብሽር ህደያ በአለህ እጅ ነው
    ሶፍ ያኔ ልዩ ♥♥♥

  • @farukmuhammed620
    @farukmuhammed620 2 года назад +1

    ውድ እህቶቻችን ዐ.ወ.ወ.ወ. አላህ በዱኒያም በአኼራም ያስደስታቹህ። እጅግ በጣም ተደስቼባችኃለሁ። በዚህች ማስመሠልና ምን ይሉኛል ማለት በበዛባት አገራችንና ህዝባችን መሀል የተገኛቹህ ብርቅዬዎቻችን ናቸሁ። አላህ ይጠብቃቹህ።

  • @ፍቅርብየልጥራሽ
    @ፍቅርብየልጥራሽ 2 года назад +9

    ያረቢ ያንችንም እናት የኔንም አክስት አላህ ይምራቸው 🤲🤲

  • @የወሎቀበጥ-ጀ2ቘ
    @የወሎቀበጥ-ጀ2ቘ 2 года назад

    ያረብ አተአግራልን

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +3

    ውድ የኢስላም ልጆች ለተከበረው ለረመዷን ወር አደረሰን አደረሳችሁ መልካም የኢባዳ ወር ይሁንልን🕌
    አሚን የኔ መንገድ በርቱ🌙🕌🕋

  • @ikramsultan7165
    @ikramsultan7165 2 года назад +2

    አላህ እናትሽን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ሰብሪዬ አይዞሽ

  • @omarhoury100
    @omarhoury100 2 года назад +1

    Ramadan Mubarak. May Allah give all of strength , Iman and Jannat Al Ferdaus. You all have become inspiration to many!

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 года назад

    የአሏህ አልቀሳ አስለቀሰችኝ አሏህ ሂዲያ ይስጥልሽ ያረቢ. ቀጥተኛውን መንገድ ሰቶልኝ ስለወሰዳት ዛሬን አሏህ ይዘንላት እንዳለው አድርጓኛል

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 года назад +3

    وعليكم سلم ماشا الله 👍👍👍✅✅✅

  • @eliasreduwan3748
    @eliasreduwan3748 2 года назад

    Mashaa Allah

  • @mohammedyimam4509
    @mohammedyimam4509 2 года назад +2

    ማሽአላህ እንዴት እንደምታምሩ አላህ ያበርታችሁ እህቶቸ በጀነት ይሰብስባችሁ በቅርብ ብወዳጃችሁ ብየ ተመኘው

  • @ሱሲየማማልጅ
    @ሱሲየማማልጅ 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ሁላቹም ሰታምሩ አላህ ህይ የዝች እህታችን እናት ቀጥተኛዉ መገድ ምራና አሰደሰታት ኢሻአላህ በቀጣዩ እናቴ ሰልማለች የሚል የብሰራት ዜና ኢዘሸ ትመጫለሸ

  • @አስማኡመር
    @አስማኡመር 2 года назад +2

    አላህ እናትሽን ድነል ኢስላም

  • @saidaabasimal7374
    @saidaabasimal7374 2 года назад +1

    Masha allah የካበላቸውራማዳን mubreek❤❤❤❤allah kenate gar yehun🧕🧕🧕🧕❤🫂🌹🌹🌹🌹🌹🌠🌙💕💕💕💕💕

  • @የኔንጉስሀላሌA
    @የኔንጉስሀላሌA 2 года назад +2

    የኔ መንገድ በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ።

  • @abdulkadirethiopia5512
    @abdulkadirethiopia5512 2 года назад +1

    Mashaallah

  • @ameraamrem5842
    @ameraamrem5842 2 года назад +2

    ماشاء الله تبارك الله ربنا يحفظكم ويسعدكم ويوفقكم الله يعافيكم يارب

  • @هبةهاشم-ع8د
    @هبةهاشم-ع8د 2 года назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q 2 года назад +1

    Masha Allah
    Wudina yetakebarachu muslim ehit wondemochi
    Unkan le Ramadan wor aderasachu

  • @fardoshnassor7847
    @fardoshnassor7847 2 года назад

    Mashallah Allah

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 года назад +2

    አሠላሙአለይኩም ወበራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሪፍ ግጥም ነው ባለ ግጥሟ ማሻአላህ አላህ የፈሐገውን ይመራል አላህ ይምራልሽ ቤተሠቦችሽን አብሽሪ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +51

    በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ
    ✅ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
    ♦️ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ። ኑ ቤተሰብ ይሁኑ ትጠቐማላችሁ