ለ ሳፋሪኮም እና ኢትዮ ቴሌኮም ተጠቃሚዎች ምርጥ ነገር |Nati App

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 17

  • @seifusolomon8800
    @seifusolomon8800 2 месяца назад +2

    የ ኢትዮ ቴሌኮም ላይ ስልክ ሲደወልልን ዝግ እንዲል እና ለእኛ ግን ማሳወቂያ እንዲደርሰን የ *21* ኮድ እንደምንጠቀመው አይነት ሳፋሪ ኮም ላይም ኮድ አለው ወይስ ገና አልጀመሩም?

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 2 года назад +1

    Eshe natiye

  • @befekaduthankyouseyum969
    @befekaduthankyouseyum969 2 года назад

    Nati mobile tab የቱን እንደምንገዛ ብትነግረን እናመሰግናለን

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 2 года назад +1

    Enamsgenalen

  • @gtyuugyyhff9566
    @gtyuugyyhff9566 2 года назад

    👍👍👍✔✔✔

  • @almazwubante8220
    @almazwubante8220 2 месяца назад

    ከ ኢትዮ ቴሌኮም ወደ ሳፋሪ ለመላክ መንገድ አለው ???

  • @ምንባርተፈትንካምምሃር

    ወንድሜ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅ ስልክየ ተጠልፋል አንዴት ብየ ልመልሰው ፕሊስ ተሎ መልሲ ጠብቅ አለው thankss

    • @natiapptube
      @natiapptube  2 года назад

      በውስጥ አናግሪኝ

  • @birhanmarya8973
    @birhanmarya8973 2 года назад

    ወንድም ፌክ ቢሆንስ ምንድነው ማረጋገጫው?

    • @natiapptube
      @natiapptube  2 года назад +1

      አንደኛ አፑን ከ play store ላይ ነው የምታወርደው ሁለተኛ እኔ ሞክሬው በትክክል ሰርቶልኛል

  • @fahadryan
    @fahadryan 6 месяцев назад

    ከኢትዮጽያ ውጭ ሰፋሪኮም ይሰራል አለማቀፍ ነው ብለውኝ ነበር እንዴት አርገን ነው አሳዩን እስኪ እንጠቀምበት

    • @natiapptube
      @natiapptube  6 месяцев назад

      የምትጠቀሚበት ሲም ካርድ ከ ሃገር ውጪም እንዲሰራ ሄደሽ መስተካከል ያለበት ነገር አለ ተጨማሪ ክፍያም አለው ይሄን አገልግሎት ethio telecomም ይሰጣል

  • @bab4476
    @bab4476 2 года назад

    አሁን ያወራከውን my ethiotel app ላይ ይሰራል እኮ ምን አዲስ ነገር አለው my ethiotel ላይ በካሜራም ካርድ መሙላት ይቻላል 😁😁😁😁😁

    • @natiapptube
      @natiapptube  2 года назад +1

      ይሄ ኔት ዎርክ አይፈልግም በዛ ላይ ለሁለቱም ይሰራል

  • @TigisetKasse
    @TigisetKasse 3 месяца назад

    የሳፋሪ ሴም ቴሌ ከተገዛ ስልክ አይሰራም

    • @natiapptube
      @natiapptube  3 месяца назад

      አንዱ sim የግድ የ ethio telecom መሆን አለበት