የሁሉም ሰው ደስታ ያንተ ሀላፊነት አይደለም | FITRET PODCAST EP11

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024
  • በዚህ ሳምንት በፍጥረት ፖድካስት ላይ የአዲስ አበባ ኮሜርስ እና 6 ኪሎ ካምፓስ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች የሆኑትን ቲክቶከሮቹን ያኒክ ሰይድ እና ቤሮኒያስን እንተዋወቃለን፡፡ በዚህ ክፍል ላይም የሁለተኛ ደረጃ ልምዳቸውን፤ ምን አይነት ተማሪ እንደነበሩ እንዲሁም የስማቸውን ትርጓሜ በሰፊው አጫውተውናል፡፡
    ያኒክ እና ቤሮኒያስ ቲክቶክ እንዴት የወደፊት ህልማቸው ላይ ተፅዕኖ እንዳሳደረ እና እንዴት ቲክቶክ ቪድዮዎችን መስራት እንደጀመሩ አጫውተውናል፡፡ በተጨማሪም ጓደኝነታቸው የተጀመረው በጋራ ከሚያውቋት ልጅ የተነሳ መሆኑን እና እንዴት አብረው የቲክቶክ ቪድዮዎች ላይ መስራት እንደጀመሩም አንስተዋል፡፡
    በዚህ አዝናኝ ክፍል ላይ፤ ያኒክ እና ቤሮኒያስ በፍጥረት ፖድካስት ኢንስታግራም ተከታዮች የቀረበላቸውን ጥያቄዎች በመመለስ ህይወታቸውን በሚያዝናና መልኩ አሳይተውናል፡፡ ተማሪ ስለመሆናቸው እና ስለሚሰሯቸው ኮንቴንቶች አዝናኝ እና አስተማሪ በሆነ መልኩ አካፍለውናል፡፡
    ይሄ የያኒክ ሰይድ እና የቤሮኒያስ አዝናኝ ክፍል እንዳያመልጣችሁ! ቻናላችንንም ሰብስክራይብ፤ ላይክ እና ፎሎው በማድረግ ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ ቃለ መጠይቆችን ተከታተሉ፡፡
    This week on the Fitret Podcast, we meet TikTokers Yanik Seid and Beronias, freshmen students at Addis Ababa University's Commerce and 6 Kilo campuses. They share their high school experiences, discussing what kind of students they were and the meanings behind their names.
    Yanik and Beronias talk about how TikTok has influenced their futures and how they started creating TikTok videos. They also discuss their friendship, which began through a mutual friend, and how they started working on content together.
    In an interactive segment, Yanik and Beronias answer questions submitted by our Instagram followers, providing personal insights and fun anecdotes. They share stories about their lives as students and content creators, making this episode both inspiring and entertaining.
    Don't miss out on this engaging episode with Yanik Seid and Beronias! Remember to subscribe, like, and follow our channel for more interesting interviews and discussions.
    #FitretPodcast #YanikSeid #Beronias #TikTokers #AddisAbabaUniversity #StudentLife #HighSchoolMemories #ContentCreation #Friendship #InspiringStories #EthiopianPodcast #EngagingContent #seifuonebs #donkeytube #eshetumelese #tiktok

Комментарии • 9