ፍቅረኛ የለኝም | FITRET PODCAST EP12

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • በዚህ የፍጥረት ፖድካስት ክፍል ላይ ሁለት ጓደኛማቾች እና ቲክቶከሮቹን ናዖድ እና ናቲን እንተዋወቃለን። እንግዶቻችን ስለ ልጅነት ጊዜያቸው እና አስተዳደጋቸውም አጫውተውናል። ቲክቶክ አብረው መስራት የጀመሩበትን አጋጣሚም ተናግረዋል።
    ባለፈው የፍጥረት ፖድካስት ክፍል ላይ ቀርበው ከነበሩት ቤሎኒያስ እና ያኔክ ጋር ያላቸው ጓደኝነት አጀማመርን አጋርተውናል። ቡድናቸው "ኤንቢ ዋይ ስኳድ" በቲክቶኩ ማህበረሰብ ዘንድ ታዋቂ ነው። በቲክቶክ እንደ ቡድንም እንደ ግልም የተከፈላቸውን ትልቁን እና ትንሹን ክፍያ ተናግረዋል።
    አዲስ ቲክቶክ መጀመር የሚፈልጉ ሰዎች በጊዜ ቢጀምሩ እና ደፋር ቢሆኑ የሚል ምክርን አስተላልፈዋል። ቲክቶክ በቀላሉ ገንዘብ ሊገኝበት የሚችል ፕላትፎርም መሆኑንም አልደበቁም።
    ናቲ እና ናዖድ ቲክቶክ ላይ በሚሰሩት ዳንስ እና እስክስታ የሰዎችን ተቀባይነት ማግኘታቸውን እና ከአድናቂዎቻቸውም የገጠማቸውን አስቂኝ ገጠመኞች አጫውተውናል። በቀጣይ መስራት ስለሚያስቡት ነገርም ፍንጭ ሰጥተውናል።
    በመጨረሻም አድናቂዎቻቸው ኢንስታግራም ላይ ያስቀመጡላቸውን ጥያቄ መልሰዋል። ይሄንን ቻናል ላይክ፤ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ!
    In this fitret Episode we will get to know two friends and TikTokers Naod and Nati. This duo has told us about their childhood memories and the things they would do as a child. They also mentioned how they started doing TikTok together.
    They talked how their friendship with our last episode guests beloniyas and yanek started. This group "Nby squad" is well known in the TikTok community. They were telling the interviewer what their maximum and minimum payment they get from TikTok as a group and as an individual.
    This Duo advice a new people who wants to start a TikTok account should be confident and start soon because it's an easy money making platform.
    Nati and Naod do TikTok lip sink and dances. They shared us their funny experience they get from their fans. They also give us a hint what they are planning to do.
    Finally they have answered your questions from Instagram. Make sure to like to like, share and subscribe this channel.
    #FitretPodcast #Nati#Naod#Beloniyas#Yanek#Embi way squad #TiktokMemories #PodcastInterview #InspiringStories #PersonalJourney #EthiopianTikTokers #RelationshipStatus #SubscribeNow #LikeAndShare #StayUpdated

Комментарии • 30