ተወዳጅና ተደማጭ የሚያደርጉሽ 10 ቁም ነገሮች። Kesis Ashenafi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 102

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 года назад +5

    የእግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማን አባታችን የተግባር ሰው ያድርገን አሜን

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op 4 месяца назад

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድር❤❤❤🙏🙏🙏

  • @atninawabi6541
    @atninawabi6541 2 года назад +4

    በእውነት ሁሌ ትምርቶትን ደስ እያለኝ ነው የማዳምጦት ጌታ አብዝቶ ይባርኮት
    በዛሬው ትምህርት ትክክል መሆን ያለበት ነው፡፡ ግን እኔ ያየሁት ተቃራኒውን ነው ይህንን ሁሉ እያደረገች እዳውም ከትዕግስት ብዛት ሌላ ጋር ሄዶ ስታውቅ እንኳን ይቅር ብላው ግን መንከባከብ መታዘዝ ማክበር በብዛት ነበር በወሲብ እዳትል በጣም ይግባባሉ ትንሽ ነገር ካረገላት እደህፃን ትደሰታለች ለእስዋ ጎበዝ እሱ ብቻ ነበር ግን በቃሽኝ ሌላ አፍቅራለው ብሎ ሄደ ግን የሄደበትም 6ወር በኃላ መመለስ ፈለገ ጭራሽ መቆጣት ሁሉ ፈለገ እስዋ ግን ግራ ገባት ተሰበረች እና ወንዶች ይመስለኛል ጣል ጣል ይወዳሉ ፡፡

  • @user-ne8jm1zn6z
    @user-ne8jm1zn6z 8 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @abebateshome2847
    @abebateshome2847 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-vt5id8bd7g
    @user-vt5id8bd7g 3 месяца назад

    እግዛብሔር ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ የተከበርክ አባታችን እውነት ለኛ ልዮ ስጦታ ስለሆኑ እግዛብሔር ይመስገን ትምርቱ በጣም ብዙሰው እየተማረበትና እራሱን እየለወጠበት ነው እግዛብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tihitinateshome2109
    @tihitinateshome2109 3 года назад

    Amen Amen Amen

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 3 года назад +2

    በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ውድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛለወት

  • @mekdesgebreselsie9301
    @mekdesgebreselsie9301 2 года назад

    መምህር እድሜክን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 3 года назад +3

    ይገርማል። የባት ምክር ።ደስ ይላል።ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-yv5fs6fm6x
    @user-yv5fs6fm6x 3 года назад +4

    ተመስገን አባቴ ጌታዬ እግዚህአብሄር 🙏🙏🙏 ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማሌን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Год назад

    Amen! Amen! Amen!

  • @meseretgirma9203
    @meseretgirma9203 Год назад

    Amen amen kal hiwot yasaman

  • @user-lq6re3ur4j
    @user-lq6re3ur4j Год назад

    ቃለሂወትን ያሠማልን አባታችን

  • @melat_4christ538
    @melat_4christ538 Год назад

    የተባረክ ነህ!😇🙏

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን ደሥ የሚል ትምህርት ነዉ በተለይ ለኔ ሥተቴን እንዳይ አድርጎኛል

  • @jannabeauty809
    @jannabeauty809 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፀጋው ይብዛልወት ቸርነት እረዴቱ አይለየን

  • @fozyaahmad583
    @fozyaahmad583 2 года назад

    በጣምነዉ የምናመሰግነዉ አባታችንበጣም ትልቅ ትምህርትነዉ እድሜና ጤናይስጥልን

  • @Abberhe8768
    @Abberhe8768 3 года назад +1

    አሜን 🙏✝️ አሜን 🙏✝️ አሜን 🙏✝️ ቃል ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር 🙏

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ጠቅሞኛል ምክራችሁ ትናትና ወደሆላ ተመልሼ ምክራችሁ ስማር በጣም ያለቀስኩት የቤተሰቦቼ ኑሮ ትዝ አለኝ ምነው ይሄን ምክር እውቀት ቢያገኙ ቢማሩ ኖሮ ፍቅራቸውን በአግባቡ አጣጥመው በፍቅር ይኖሩ ነበር እኔ ደሞ ይሄን እድል አግቼ በመማሬ እግዚአብሔርን ሁለዬ አመሰግናለሁ

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 3 года назад +1

    በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያሰማልን መምህራችን

  • @user-sd8cd7xw4l
    @user-sd8cd7xw4l 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በውነት እራሲን እንዳይ ሁኛለሁ

  • @user-uh9ei4cl3j
    @user-uh9ei4cl3j 3 года назад +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርሥልን

  • @ayinalemabera8351
    @ayinalemabera8351 2 года назад +1

    Amrn amen amen memeri kale hiwo yasemalin 🤲🤲⛪❤🙏🙏

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 года назад +2

    መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ ፀጋ ያኑርልን

  • @ተዋህዶሀይማኖት
    @ተዋህዶሀይማኖት 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ያኑርልን 👏👏👏

  • @meryadoney4268
    @meryadoney4268 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲሰ።

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 3 года назад

    Amen Amen Amen Kal Haywat Yasemalen

  • @selamdebesay4487
    @selamdebesay4487 3 года назад

    Amen kale hiwet yasemalen ❤️🙏🏻Hulu gezie des beluy nw mesemaw ❤️🙏🏻.

  • @kalehywtyasmalentghhu8284
    @kalehywtyasmalentghhu8284 3 года назад +1

    Kale heywt yasmalen

  • @mayvorko4973
    @mayvorko4973 3 года назад

    በጣም ብዙ ጠቃሚ ምክር የያዘ
    ትምህርት ነው የሚሰጠው እና እናመሰግናለን አስተማሬችን

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 3 года назад

    Amen Amen Amen Memhirachin kale hiwotin yasemalin Egziabher yistilin selamotin yabzalin

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሜን ክብር ይብዛለት ተባረክ

  • @mekdasmekdas8442
    @mekdasmekdas8442 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እሺ መምህራችን እናመሰግናለን🙏

  • @tigistkidanie7474
    @tigistkidanie7474 2 года назад

    Wow it's an amazing lesson 😲

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j 3 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @yasara9205
    @yasara9205 2 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያት ያወርስልን❤❤❤❤❤

  • @birtukantafese8531
    @birtukantafese8531 3 года назад

    AmenAmen Amen kalahiwot yasemalen beidma be tsega yakoyilen

  • @buzigemechu2795
    @buzigemechu2795 3 года назад

    Amen amen

  • @misemise5155
    @misemise5155 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን, እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን❤❤🙏🙏

  • @workeyemengesha8190
    @workeyemengesha8190 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @askuymer1076
    @askuymer1076 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልኝ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልዎት

  • @user-xy8ip3uh2d
    @user-xy8ip3uh2d 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 года назад

    አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 2 года назад

    ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናቼን ያሳደረብን ልቦና የሰጥኔ

  • @user-ii3ki9fg4q
    @user-ii3ki9fg4q 3 года назад

    ቃለህይወት ያስማልን ምምህራችን እድሜ ይስጥህ መዝሙር ህም ሆነ ስብከትህ ህሊናን ያለመልማል

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 3 года назад +1

    Kale hywet yasemaln

  • @hirutyeheyes2200
    @hirutyeheyes2200 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ፡ ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን ፡ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @liyab3730
    @liyab3730 3 года назад

    ❣️❤❣️አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❣️🙏❣️

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 3 года назад +1

    Temesgen
    Kal hiwot yasemalen wendeme

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 года назад

    Ba ewnete memehrachin kale hiwote yasmalen erijem edeme tenah yesetelen yesamanew balbonachin yasdereben

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 3 года назад +1

    መምህሬ እኔ በእግዚያብሄር ቸርነት በእመቤታችን አማላጂነት በቅድሳን ጥበቃ እና በናንተ በመምህሮቸ እዚህ ደርሻለሁ
    ነገር ግን አሁንም የናንተ እርዳታ ያስፈልገኛል

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 2 года назад

    Kale hiwotn yasemalen medehaniyalem amelak enamsegenalen!!!

  • @adanechbekele1060
    @adanechbekele1060 3 года назад +1

    Endet edasakegn yansak yafrtk teblo yadege...

  • @manarkalba3866
    @manarkalba3866 3 года назад

    Ameen ameen ameen

  • @አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ያሰማልን

  • @abac3684
    @abac3684 3 года назад

    🙏 amen 🙏 egzabher egnànna betachnn yibark 🙏🙏🙏selam huniu abatachn 🙏🙏

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 3 года назад

    Amen Amen Amen 🤲🤲👏👏👏👏

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @kalgetahun5819
    @kalgetahun5819 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ

  • @alemshettadesse3144
    @alemshettadesse3144 3 года назад

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልኝ እድሜ ከጤና። ጋር ይስጥልኝ።

  • @haymeayele7859
    @haymeayele7859 3 года назад

    Amen kalhiwot yasmalen memehire

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 года назад

    Aaname aaname ✝️💒✝️💒🙏🙏🙏🙏

  • @etenesheabera24
    @etenesheabera24 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ በጣም ጠቃሚ ምክሮች ናቸው::

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 3 года назад

    Amen 3 🙏🙏🙏

  • @user-uh9ei4cl3j
    @user-uh9ei4cl3j 3 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስግን
    የእግዚአብሔር ሰላም ከእርሡ ጋር
    ይሁን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሉት አባታችን

  • @melkethany
    @melkethany 3 года назад

    እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን

  • @emebetbayu6861
    @emebetbayu6861 3 года назад

    አሜን 🙏🏾

  • @hiwottadesse1300
    @hiwottadesse1300 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን የጣፈጠ ቃል መድኃንያለም ያሰማህ መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @luhena1491
    @luhena1491 2 года назад

    🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistkidus3217
    @tigistkidus3217 3 года назад

    Amen abatachin kale hiwot yasemaln Selam ysemagial yanten video ssema

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 3 года назад

    አሜን።

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 3 года назад

    Endate iyente yehiyweten kale yemiysebkuw bemder laye yabezalen yetbarekhe nehe chemruwo yetbarekhe

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 3 года назад

    Amen egzhabire yestleni abati

  • @user-us8ss3we1r
    @user-us8ss3we1r 3 года назад

    እናመሰግናለን ቄስስየ የእርሰውን ምክር ቀድም ብየ ባቀው ኑሮ ጥሩ ነበር አሁንም አረፈደም ብየ አስባለሁ እግዚአቤሄር ልባናውን ይስጥን

  • @endalshtomato3247
    @endalshtomato3247 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @buzuayehutedla2311
    @buzuayehutedla2311 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክ በጣምነዉየምናመሰግነዉ

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 3 года назад

    እሜን 🙏🏼

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 3 года назад

    እናመሰግናለን አሜን

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 3 года назад

    ወለተማርያም ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ

  • @meseretgirma9203
    @meseretgirma9203 Год назад

    Ene malkam fekergn indet nw mahon yemchilow

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 3 года назад

    መምህሬ

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g 3 года назад

    መምህር ትምርቶት በጣም ተጠቅመንበታል ዘመኖት ይለምልም

  • @bezawittesfaye5982
    @bezawittesfaye5982 2 года назад

    ********** ene endemafekirew bemin liwek ? fiker ke simet endet yiley ?

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 3 года назад

    አስተማሪ ነው ት፡ቱ ግንዛቤ አለው ቀስስ መልካሙን ስለሚያክፍሉት አመሰግናለው

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7k 3 года назад

    ሰላም አመሹ መምህሬ

  • @user-dg5wj3bd2n
    @user-dg5wj3bd2n 2 года назад

    ከበፊት ጀምሮ ግፍ አለ ማለት ነው ምንበወጣት ነው አድ ሚስኪን ሴት ያረጀ ባልቴት ያሳቀፊአ ከዛ ሳታገባም ቀረች????እውቀት ስለለኝ ጥያቄ ሆነብኝ በአረቡ አለም አሁንም እሄባህል አለ ገንዘብ ካለው አራት ከዛም በለይ እሱ አርጅቶ እሷ ህፃን ልጅ አገረድ ያገባሉ ባይኔ አይቻለሁ እሄን ባህል ይዘውነው ማለት ነው?? እምታቁ አስረዱኝ

  • @abayuae7932
    @abayuae7932 3 года назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 года назад

    🙏😇👑❤💎

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 2 года назад

    ምንም 0% 😂

  • @kalereta1504
    @kalereta1504 3 года назад

    Amen Amen Amen