My brothers and sisters FANOፖለቲካ: ጥበብ :ነው:: compromise ነው, give and take ነው::politic-a win and winነው:ለጫካ: ስልጣን እና: egotism:አ ስወግዳችሁ: there are so many ways leadership style. Why FANO leaders are not askingየአማራ: ምሁራንን: እንዲያቀርቡላችሁ:አትጠ ይቁ ም:: ፋኖን:አ ንድ:ለማ ድረግ: ሞክሩ:: ፋኖ:አ ቅም:ካለው:ከአ :አ እስከ: Djibouti ያለውን: የባቡር:መ ንገድ: በመቁ ረጥ : The Oromoma Abyie gov ability should cut off the economy interest from the outside world.
Fano Asres if your movement is to safeguard the very survival of the Amhara people you have to confine your movement within the territory of the region and aim to capture Bahir Dar by ousting the region's incompetent bootlickers of the Federal government. Stop talking about 4 Kilo now since it is unrealistic
ውድ የሀሳብ ገበታ ቤተሰቦች፣
በዛሬው እለት ከሰዐታት በፊት በተላለፈው የቀጥታ ስርጭት(Premiere) ቃለምልልስ የጥራት ችግር እንደገጠመው ተረድተናል። ችግሩን ለመቅረፍ ያለው አማራጭ ቪድዮን ዳግም መጫን በመሆኑ በድጋሜ ሙለው ቃለምልልስ ተጭኗል። ይሄ አማራጭ ችገሩን በከፊልም ቢሆን ይቀርፋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ለወደፊቱ የችገሩን ምንጭ ለይታን ቅድመጥንቃቄ የምንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን። በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን አንደበተ እርቱም ወኪላችን አርበኛና ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ🙏💚💛❤.
ሞገሴ በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ።
አስረስ ማረ በየቀኑ የተሳለ ፓለቲከኛ የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች በተገቢው ሁኔታ እያስረዳ ያለ ፋኖ ነው ።
ጎበዝ ስው ነው ፓለቲካ ይቻላል
አንድ ካልሆናቹ የአማራን ህዝብ ህልውና አይደለም የራሳችሁን ህልውና ማስጠበቅ አትችሉም
ጠበቃችን ልዩ ነህ
አስረስ በተናገረው ላይ ለመጨመር ያህል ፋኖ ሳይሆን አብይ ነው በ 15 ቀን በ 4 ወር እና በ 6 ወር እያለ ሲጋጋጥ 1 ዓመት ከ 6 ወር የፈጀበት!
በሁሉም ክልል ያለዉ የፋኖ ሀይል አንድቨመሆን አቅቶት ለ2 አመት ከሰፈሩ መዉጣት ያልቻለሁ የፋኖዉ ሀይል ነዉ እንጂ አገዛዙማ ከተሸነፈ ቆየ! አንድ ሳይኮን ክልሉንም መያዝ አይችሉም እንኳን 4 ኪሎ መድረስ! ይሄ መራር ሀቅ ነዉ ባይመቻችሁም ዋጡት! የነአስረስ ግሩፕ እኔ ካልመራሁ እኔን ካልተከተላችሁ እያሉ የራሳቸዉን ወገን እየረሸኑ ነዉ! ለህዝቡ ከአብይ በላይ ጠላት ሆነዉበታል!
አስረስ እባክህ ከዚህ ሰው ራቅ አሳልፎ ይሰጥሀል😢
አስረስ ሚዲያ መለየት እንዴት?
ምን ማለት ነው? እሺ አንተ ምረጥለት 😂
ፋኖ:ከብዙዎቹ:የ : ትጥ ቅ: ድርጅቶች:በጣም: ፈጥኖ:ያደገ: ድ ርጅት:ነው ::
በጣም: የሚያሳ ዝነው: ውጭ:ያለው: diaspora:በአላስፈላጊ:ጎን ደ ር:ጎጃ ም: ሽዋ: እና:ወሎ : እያለ: ሲቀጣቀጥ: ይ ውላል::
የዛሬው: መ ል ዕክት: ለዚሁ:ሙ ትቻ:የአማራ: elite
My brothers and sisters FANOፖለቲካ: ጥበብ :ነው:: compromise ነው, give and take ነው::politic-a win and winነው:ለጫካ: ስልጣን እና: egotism:አ ስወግዳችሁ: there are so many ways leadership style. Why FANO leaders are not askingየአማራ: ምሁራንን: እንዲያቀርቡላችሁ:አትጠ ይቁ ም::
ፋኖን:አ ንድ:ለማ ድረግ: ሞክሩ::
ፋኖ:አ ቅም:ካለው:ከአ :አ እስከ: Djibouti ያለውን: የባቡር:መ ንገድ: በመቁ ረጥ :
The Oromoma Abyie gov ability should cut off the economy interest from the outside world.
አስረስ ህዝባዊ እምብተኝነትን በሚመለከት የገለፀው ተገቢ አይመስለኝም ። ምክንያቱም ትግሉ በህዝባዊ እምብተኝነት ነው ትግሉ መሆን አለበት የሚሉ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች ስለሚኖሩ ለትጥቅ ሆነ ለሰላማዊ ትግሉ መነሻ የሆኑት የአማራ ጥያቄዎች አንድ እስከ ሆኑ ድረስ ህዝባዊ እምቢተኝነቱን የሚመራው ሀይል ትጥቅ ካነሳው ሀይል ( ፋኖ ) ግንኙነት ሳይኖረውም ሊፈጠር ይችላል ።
He is a great politician. Jegna Asres
Zewedu, what kind questions you are asking ?? The enemy of Ethiopians is Abiy's government, and Fano is fighting with Abiy's army
Hi
ሁለት ህፃን ድስቶች በገበታ ላህጭ
አንተ የብልፅግና ገረድ ለሃጭህን ሰብስብ።
❤ ቡፋሎ ኦነግ መሆንህን እናውቃለን የፋኖን ትግል ለማሰነስ ትሞክራለን አስረስ ሰለማውቅህ ነው እድል የሰጠህ ዓላማህን እናውቃለን ኦነግ አማራ ትግል ድርሻ የለህም
Easy to Understand this comment written from PP. Online front.
Fano Asres if your movement is to safeguard the very survival of the Amhara people you have to confine your movement within the territory of the region and aim to capture Bahir Dar by ousting the region's incompetent bootlickers of the Federal government. Stop talking about 4 Kilo now since it is unrealistic
The interview just stop
@@kuncho11 Watch the fully uploaded video.