Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ እህት ባልሽ መስራት አይወድም ለዚህ ነው መልስ የሌለው ላንቺ አይመጥንሽም ጊዜሽን አታባክኚ ጨዋ ታታሪ ትመስይኛለሽ!!!
ልጁ እኮ ትክክል ነው ከካሜራ ውጭ ሳይኮቴራፒ ከዛ በላይ ከሆነ ሳይካትሪሰት ጋ ምክንያቱም ድባቴ ውሰጥ የሰራ ፍላጎት ማጣት እራሰን መጣል የህመሙ መገለጫ ናቸው አይዞን ወንድሜ እራሰክን አጠንክር
❤😢
የሙህር ደቆሮ ነው ይህ ባል እግዚአብሔር ይረዳሽ 😢❤
ይመስላል እ/ር ይረዳሽ
😂😂😂😂
ይሄ ባል አይሆንሽም እግዚሐቤር ይርዳሽ
እህታችን፡ጋዜጠኛ፡መጥራትሽ፡ጥሩ፡ነው። እህትሽን፡ጠብቂ። ድብርተኛ፡ወንድ፡ቤት፡ከዋለ፡እህትሽን፡እንዳታስደፍሪ።
አይ እህትሽን ጠብቂ እህቴ ሠውየሽ ርጉም የርጉም መጨረሻ ነው መቼምአይሆንሽም
ጨቅጫቃ የሚወድ ልጅ ነዉ ; መፍትሄ ወደ መፈለግ አይጥርም የእሱን ችግር ወደ እሷ መለጠፍ ነዉ የሚፈልገዉ ሱሱን አደባባይ እንዲወጣበት አይፈልግም
❤❤ለምን😂😂አፈችዉም ዲጋይነገርነዉ😂😂ደደብ😂😂ነገርስራ ወተህወድእቤትቁጭቲልይደብራልምኑ❤❤❤አልዝነዉለምንአከብዳትምቱ
እህቴ አይዞሽ ጥክር በይ አንቺ ጎበዝ ነሽ ባል አይሆንሽ ይቅርብሽ
ይቅርብሸ አትለምኝዉ
ባጣም ባልጌ ለሰው ኽብር የሌለው ስራ የማይወድ ሰነፍ ለራሱም ኽብር የሌለው አንደ ባል ራሱን ቤቱን መምራት የማይችል ሰው ነው ርቀሸ ሂጂ ምንም የሚሰማ የሚለወጥ ሰው ኣይደለም
😂😂 😂ወይ ሲያስጠላ ሞዛዛ ነዉ ባልዮዉ የጡሩ ነገር ጠምዛዥ አሮጊት ፀባይ ነዉ ያለዉ ።በጣም ያስቃልጆሮሕ የታለ ሲሉት እግሩን የሚያሳይ አልምጦ ነዉ።አሁን ቤቱን ለቀሕ ዉጣ ፣ ሰርተሕ ብላ በሴት ልጅ ትከሻ አትኑርእናት ፣ አንቺ በግዜ አስቢበት አይሆንሽም።አለቀ
ኸረ ከዚህ ቦርኮ እንዳትወልጂ አባሪው ግዴለሽም እህቴ ባለጌ ሰው ነው😢😢😢
መጀመርያ አሬፊ የምትይው ይኤን ሰውነው የመሸርሽያ የአስተሳሰብ ደሀ ነው አንችግን ምርጥ ሰው ነሽ ለወደፊት አይሆንሽም ማርያምን
ጋዜጠኛው በጣም ትዕግስተኛ ነው መስራት የማይፈልግ ከሆነ ገዳም ይግባ ገዳምም በሆን እንኳን እነጨት ለቀማ ውሃ ከወንዝ ማምጣት እርሻ ቁፋሮ እንጀራ ይጋግራሉ ጠላ የጠምቃሉ ብዙ ነገር ያደርጋሉ እና ወንድማችን መጽሐፍ ያል ሰራ አይብላ ይላልሚያጠግብ ቂጣ ከምጣድ እያለ ያስታውቃል
እ ቆይ ቆይ 😂 ግን ገዳም ጠላ አለደ ግን 😮😮😮😮
በጣም ነው የምያደንቅሽ ጎበዝ ትግስትሽን
ምን አይነት ባለጌ ሰው ነው የሃበሻነት መልክ የሌለው ይበልሽ የማታውቂውን ሰው ከቆሻሻ መጣያ አንስተሽ ቤትሽ አስገብተሽ ይጫወትብሻል። ይበልሽ።
ድብቅ ካሜራ አስቀምጡእና ፈትኑት ምን አልባት ከእህቷጋር ፍቅር ጀምሮ እዳይሆን ተከታተሉት በድብቅ ካሜራ አቺ ስትወጭ እህትሽን ቤት አታስቀሚጭ
አይ ዕድል ሚሰት ጥሩ ስትሆን ባል መጥፎ ባል ጥሩ ሰሆን ሚሰት መጥፎ, ሃይዞሸ መልካም ባል ይሰጥሸ
ድርቅ,ያለ,ባል,ነው,የፈጣሪ,ያለህ
ማንኛው ሰው በትዳር ውስጥ ቤተሰብ መቀላቀል ፍቅር ይቀዘቅዛል ቤተሰብ በሩቅ ባልየው ጀግና ነው
ምን አይነት ገገማነውግግምይላሌዴ ቺግርታለበት አይናገርምዴ
የፈጣሪ,ያለህ,ምን,አይነት,ሰው,ነው,ብዙ,አይቻለሁ,ደረቅ,ነው,ሰውየው,አይዞሽ,አንቺ,ጋዜጠኞው,ጎበዝ,ነህ
መልቀስ የለብሽም አንቺ ጎበዝ ነሽ
ከቤት የማይወጣው እሕትሽን ወዷት ይሖናል አሑን በቅርብ ነው የመጣችው ብለሻል ካሜራውን በደንብ እይው
የተማር ደቆሩ
በጣም ጥሩ ወድ አደለም እህቴ አላህ አለሸ ከሱ እራቂ
He think like baby mind,🙃sorry sister 💎💕
ምናልባት ከእህቷ ጋር ግንኙነት ይኖረዋል ጊዜው ከባድ ነው ሰውዬው ግን የወንድ ነገረኛ ቱ 😢
😂😂😂
እግዝያብሔር ይርዳሽ
ሢያሦጠላ እጭ❤❤❤❤❤❤
ቅድሞ ሱሰኛ ቅንብር ሰአት ዳግሞ ከዛሱስ መዉጣቱ ደስተኛ ካላደረገው የነበረበት የሱስ ጊዜ። ቆጭቶት ጠንካራሕይወት ለመምራት ቆራትካልሆነ አያጠቅምሽም ፍችዉ
እህቴ ምንም አይጠቅምሺም አምልጭ የራሱንችግር ወደሷ ነውሚያላልክ አይጠቅምም
ካሜራህን ይሰብርልሀን አየነገራቹህነው የምታጠምዱት ከመጀመርያ ካሜራ ማስቀመጥ ቡሀላ እሱን መጠየቅነበረ
ወጣት እኮ ናት የምን አንቱ ነው???😂😂😂😂
❤❤❤❤
keheta gare genenunet alew???
ታልፈለገው ገደልይግባእህቴ ፀበል አስጠምቁትና አውቆተሆነየራሱ ጉዳይ
የኔ እህት አንድ ነገር ልምከርሽ አህትሽጋ ምንአለባት? ምክኒያቱም የተረዳሁት ነገር ስላለ ነው
አይዞሽ
Yene konjo tesfa yiunsh ziblesh atifi ayihonshm teyeu😢
Ehta new yewedede sirahin ay wedim
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰውየው የጤና ችግር ካልሆነ እንደ ደንቆሮ 100ግዜ ብደግሙለት አይረዳም ወይም የስራው ወንጀል ካለ በግልፅ መናገር አይፈልግም ስለዚህ እስካሁን ለፍተሻል ውሳኔሽን ወስኚ ግዜሽን ጉልበትሽን አትጨርሺ
ምን አይነት ደንቆሮነው እየደጋገመ ያወራል
ሰው ግን በምን እንዴት እያገኛችሁ ነው ችግራቸውን እንዲቀረፍላቸው የሚያደርጉት እስኪ የማገኝበትን አድራሻ ስጡኝ ፕሊስ ወንድሜ❤😢😢😢😢
እረ ሰዉየዉ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያለህ??? ግን በሰላም ነው???
ጀግና ልጅ ነህ ተመቸህኝ ለነዚህ ወሬ አነፍናፊወች ዩቱበር እንደ አንተ አይነት።መረጃ የማዘ ዝክ ሰው ነው የሚያሰፈልገው።
ልጁ ምክንያት የሚያቀርበው የለውም ለዚህ ነው እስዋን ጥፋተኛ የሚየደርገው
I am concerned that this man might have feelings for her sister. He has been saying positive things about her. Please advise her to keep an eye on both of them, as unfortunate things can happen these days.
እህቴ ባለቤትሽ ልክ እንደኔ ባል ነው ንከግሩም ስንፍናውም 20አመት ሆንን ቤታችን ውስጥ ሰላም የለም ለመለየት ብሞክርም በልጆቼ ምክንያት አልተሳካልኝም ባጠቃላይ ከነደዚህ አይነት ወንድጋር መኖር በራስና በእድሜ መቀለድ ነው እንደኔ ሳይረፍድብሽ ራስሽን አድኚ
ሲጀመር ቁጭ አርጎ መቀለብ ምን ማለት ነዉ ሲቀጥል በሸተኛ ነዉ ወድ ልጅ ሰርቶ ያሰተዴድራል እጄ ሴት አታሰተዳድርም ሴት አሰዳቢ ፍችዉ
Teto mehed yeshalale yehe mgedoo yefejale enji aybeseleme
ድግምት ተደርጎበት ይሆናል
ይህ ግን በእውነት ለዚህ ወፌ ማቅረብ ነበረበት?????
ወጣትነትሽንኀአታሳልፊ ፉችው
የማይረባ ወንድና መሀይም ስለሆኔ ለልጇ መፍትሔ ፈልጉት።
Kenesr ayn vidoe temar
ስር የማይወድ በል ቅቤ ብተጠጪው ምስገነ ይህውም የደርሰበት ነው ያሚያቀው
😢😢😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😊😊😊😊😊😊
😊
ይሂ ሰዉዬ ይጎዳሻል ተይዉ
Aswachwe chamlka Balga eheteshen tartere
ካሜራው አይበላክ ምንካሜራካሜራይላል ሰራጠል ነገርነውሰውየው
የኔ እህት ሰውየው ሙጫነው የሆነ ልጉም የማይፈታ ላች አይመጥንም በመነጋገር የማይፈታነገርየለም የሆነ መሰሪነው ውስጡ አይታወቅም ላች አይመጥንም እሱን አትቀልቢ ማስተዳደርያለበት እሱነው ካልቻለ ይፍታሽ
Bezi zemen ehet bilew siyametum hone seyastewawequ Becherashi Endatamnu ehete eyalu 2 mulu ebet eyasqemetu mecheresha feqer new yelalu
ewnat now anem Ehitun now yetaraterkuwt
ሳዉየዉ አላማ አለው
Enqan mesth Gorbachev aydergne
ድብርት በሽታ ይዞት ይሆን? በሽተኛነቱን ካላመነ አሉታዊ ኣስተሳሰብ ብቻ ነው እሚመልሰው፤ በሽታውን እማይናገር መፍትሄም አያገኝም አእምሮ በሽታኛነቱንም አያምነንም
❤❤❤❤❤😢😢😢
Ahe gena aymirow altakfatem 😂😂
Yigernal
Ateyayekh asamr
Kenesr ayn temaru agebab ina agemamer temaru
Teteshe hijie
ይሄ ዴሞ አቱ ይላልሳ ጉድ
የተማረ ነው አላላችሁም ነበርጨእንዴ ድንቄም ትምህርት ፊደል መቁጠር ብቻ ዋጋውን የለውም እህትሸን ከዚህ ቤት አውጫት በድብቅ ተከታተይው፣ የሆነ ችግር አለው ፣ ይሄ የሆነው እህትሸ ከመጣች ነው፣
ውይውይ ውይ ውይ ውይ አብረሽ ማበድሽ አይቀርም እየተናደድኩ ነው ጋዜጠኛው የመመርመር ስልጠና ውሰድ ይሄን ፓሊስም አያስወራው ምክንያቱም አውቆ ስለሆነ ወይ ይታከም ወይ ይፈታ አደጋ ነው ይሄ ጭራሽ ወልደሽ አብረሽ ጎዳና ትወጫለሽ ይሂድና ድዱን ያስጣ ከእናቱ ወደ አንቺ ተገለበጠ በቃ እናቱ ፀሎትዋ ተሰምቶ አንቺላይ ጣለው ምንም በሽታ የለበትም አደጋ ላይ ነሽ
ወደ ሱሱ ተመልሶ አይደለም ቺት እያደረገ ነው
❤❤❤❤❤
Bikerbh yshalal yhe ayhonshm teyw rasshn chayi
Wandimee sikii quxurihii falagahalo
ይሄ የለየለት ዶንቆሮ ነው። ብዙ አትለማመጭው አስረድተሽ ልታግጅው ካልፈለገ አንቺ ሰርተሽ እንድትቀልቢው ከሆነ በግ ቢሆን በልቶ በልቶ ቢሸጥ ይጠቅማል ይሄ ግን ለራሱም አይሆንም እንኳን ላንቺ።
ጥናኛ አይመስለኝም በልዩ
እህቴ ይቅርብሽ ጋጠወጥ ነው😅😅😅
ክፍል 2 ቢኖረው መጨረሻው
Yezorebet
Camera askametut ena Ehituga lela nager ka jameruw
እህቴ :መፍትሔ አይፈልግም: ሰራ አይወድም: አንቺ ጥሩ ሚስት ትዳር ለማዳን በትፍልጌም: እሱ ቀናተኛ: ቃሚ ነው አይረባም።
አረ ይሆስ አይረባም ተቀምምጦ ነው መብላት የሚፈልገው እግዞ ወድነት
ጋዜጠኛው ለነሱ ተመጣጣኝ አስተሳሱብ የለህም።
ሌላ ያፈቀረው ይኖራል
ኧረ በናትሸ ተይው ቶሎ ብለሸ ልጅ ሳይመጣ ጥጉን አሲይዠው፣
ጨቅጫቃ በራሡ የሚተማመን ባል አይደለም የጀመረው ነገር ያለ ነው የሚመሥለው ጠርጠሪ
Yehe sawuye ayihonishim Donqoro nw esu
Seriously speaking, you don't deserve this🎉🎉🎉
አይ ወንድ ልጅ እንደዚህ ዓይነት ሰው አለ ወንድ አስወጠው
Iwnetun new ateyayek alchalkbetm
😢😢😢😢😢😢❤❤❤
Menaynet cakcaka bal now bekaribish yeshalishal😢😢😢😢😢😢
Tachagiree now
ባልየው,ባለየ,ነው,ከምር,ስራ,መስራት,አይፈልግም,ባለየ,ነው
ሠነፍ ወንድ ሰርቶ መለወጥ የማይችል ወንድና ወራዳ ሰው ነው ንግግሩ የሚያስጠላ ሰው ነው።
Gaztegnaw gen teyake aychel men aynet siyastela
እፈፈፈ እኔ ወዲ ልጂ እመልኩ ላይ ችግረ የለብኝም ምንም ይሑን ግን ብዙ የሚያወራ ጨቅጫቃ ወዲ አልወዲም ከቻለ አንደ የሚያወራ
የኔ እህት ባልሽ መስራት አይወድም ለዚህ ነው መልስ የሌለው ላንቺ አይመጥንሽም ጊዜሽን አታባክኚ ጨዋ ታታሪ ትመስይኛለሽ!!!
ልጁ እኮ ትክክል ነው ከካሜራ ውጭ ሳይኮቴራፒ ከዛ በላይ ከሆነ ሳይካትሪሰት ጋ
ምክንያቱም ድባቴ ውሰጥ የሰራ ፍላጎት ማጣት እራሰን መጣል የህመሙ መገለጫ ናቸው አይዞን ወንድሜ እራሰክን አጠንክር
❤😢
የሙህር ደቆሮ ነው ይህ ባል እግዚአብሔር ይረዳሽ 😢❤
ይመስላል እ/ር ይረዳሽ
😂😂😂😂
ይሄ ባል አይሆንሽም እግዚሐቤር ይርዳሽ
እህታችን፡ጋዜጠኛ፡መጥራትሽ፡ጥሩ፡ነው። እህትሽን፡ጠብቂ። ድብርተኛ፡ወንድ፡ቤት፡ከዋለ፡እህትሽን፡እንዳታስደፍሪ።
አይ እህትሽን ጠብቂ እህቴ ሠውየሽ ርጉም የርጉም መጨረሻ ነው መቼምአይሆንሽም
ጨቅጫቃ የሚወድ ልጅ ነዉ ; መፍትሄ ወደ መፈለግ አይጥርም የእሱን ችግር ወደ እሷ መለጠፍ ነዉ የሚፈልገዉ ሱሱን
አደባባይ እንዲወጣበት አይፈልግም
❤❤ለምን😂😂አፈችዉም ዲጋይነገርነዉ😂😂ደደብ😂😂ነገርስራ ወተህወድእቤትቁጭቲልይደብራልምኑ❤❤❤አልዝነዉለምንአከብዳትምቱ
እህቴ አይዞሽ ጥክር በይ አንቺ ጎበዝ ነሽ ባል አይሆንሽ ይቅርብሽ
ይቅርብሸ አትለምኝዉ
ባጣም ባልጌ ለሰው ኽብር የሌለው ስራ የማይወድ ሰነፍ ለራሱም ኽብር የሌለው አንደ ባል ራሱን ቤቱን መምራት የማይችል ሰው ነው ርቀሸ ሂጂ ምንም የሚሰማ የሚለወጥ ሰው ኣይደለም
😂😂 😂
ወይ ሲያስጠላ ሞዛዛ ነዉ
ባልዮዉ የጡሩ ነገር ጠምዛዥ አሮጊት ፀባይ ነዉ ያለዉ ።
በጣም ያስቃል
ጆሮሕ የታለ ሲሉት እግሩን የሚያሳይ አልምጦ ነዉ።
አሁን ቤቱን ለቀሕ ዉጣ ፣ ሰርተሕ ብላ
በሴት ልጅ ትከሻ አትኑር
እናት ፣ አንቺ በግዜ አስቢበት
አይሆንሽም።
አለቀ