Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ማነው እንደኔ አብርሽና ሩትን የሚወድ በማርያም በላይክ አሳዩኝ❤❤🎉🎉
በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ❤❤❤
እኔም❤❤❤❤
በዚህ አጋጣም ይህንን ልጂ እናበረታታው ከሜራ አማናቸውን በተረፈ እና ሩታና አብርሽ በቀን በቀን ይምጡልን የምቱሉ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤❤❤
ልክነሽ ሁላቸውምይደጎ
አቤላዬ በሚገባ❤❤❤ኢንሻላህ
ደስይለኛል
አሰለምአለይኩም ሰብስክረይብ አርጊኝ
@@ዘሙቅመም ምአሻሽ ለቀላሉ
የአብርሽ እና የሩታ ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል አላህ ፍፁም አይለያችሁ ❤❤❤
አብርሽ እና እሩታ ስወዳችሁ ❤❤❤❤
ሩታዬን ማነው ከልቡ የሚወድ❤✌❤አብርሽ&ሩታዬ ፈጣሪ ሁሌም ፍቅሩን ያብዛላችሁ ከልቤ እወዳችኋለሁ❤❤
እወዳታለሁ
Me too❤
❤❤❤❤❤❤
እኔ በጠም ነዉ. የሚወደት
ሩታዬ የእውነት ጀግና ነሽ ወንድማችንን በፍቅር አሸንፈሽዋል የኔ አስተዋይ አብርሽዬ አንተን ብላ ሁሉንም ትታ መታለችና አደራ ጠብቃት ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን
ቀለበት ለሩታ የምትሎው በላይከ አሳዬኝ የምትውዶቸው ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረረረ አረጋጉጉጉጉ የጂብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ሆሆሆ
Eko ere minesh mesamint
ወይ ጉድ ምነው አራጊ ፍጣሪ ነን አላችሁሆ
እረ እንረጋጋ ሆ 😂😂
ማጋባት ስትወዱ ቱ
ይሄን ኮመንት ለአብርሽ አድርሱልኝ እኛ የማዳም ቅመሞች መልክት አለን ለአብርሽ ቀጣይ ቪድዮ ለሩታ ፕሮሚስ ቀለበት ይሰጣት የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤
አቸኩሉ
ሳሀ
😂😂ወጩበማነው😂😂
አረ አረጋጉት ትንሸ ይቆዮ
የምን ሱሪ በአንገት አውልቁ ነው
ዋው የአብርሽ እና የሩታ ደስታ ማየት የሚስደስተው ብቻ በላይክ ያሳይ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰👍👍
Ena.ufffff❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤
እኔም
አቤት ከዚህ ቤት ያለ ኮመት ደስ ሲል የሰዉ መዉደዱን ይስጠን መልካም የፍቅር ዘመን አብርሽ እና እሩታ❤❤🙏
አወ የፈጣሪ መውደዲ ሲኖር የሠው መውደዲ ይኖራል እሩታ አንጫጫችን እኔ ከሩታ ፍቅር ይዞኛል ግን ሴት ነኝ😁😁😁😁
አሚንን ወላሂ የሰው መውደደ ጥሩነው ግን 😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን ስጦታውን ገና ሳይከፍቱት ይሄን ፎቶ እንደሆነ ጠርጥሬ ነበር😂😂❤❤❤❤ደግሞ እኛ የማዳም ቅመሞች በጣም ነው እምንወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
Enemi wolahi 😂😂😂😂
ስሮጥ ተደፍቸ ነበር😂❤❤❤አብርሽና ሩታዬ የኔ ሱሶች ይመቻችሁ
Kase baye😂😂😂❤
😅😅😅😅😅
ሁለት ቀን ሆነብኛ ስጠብቅ ነበር ዉይ
aizosh wide❤❤❤❤❤😂😂
ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ አብርሽና እሩታ ስለተፋቀሩ❤🎉🎉
እኔ ወላ
እኔ❤❤❤
እኔ❤
ልክ እዴ ተከታታይ ድራማ ነው እኮ እምጠብቃ ቸው ወላሂ አብርሽ እና እሩታ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር 😆😆♥♥
ቅመም የሆንሽ ልጅ የእኔ ቆንጆ ምን አይነት አገላለፅ ነዉ በማርያም ሩታየ በጣም ተመቸሽኝ በስመ አብ ❤❤❤❤ሁላችሁንም እንኳን ደስስስስስስስስስስ አላችሁ ❤❤❤❤❤
ክብር ለማዳም ቅመሞች ሲያለቅሱ አልቅሰን ሲደሰቱ ደስ ብሎን አብርሽ ሩታእንዲህ በደስታ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሩት የፍቅር ተምሳሌት ሩታን የምትወዱ እስኪ ልያቺሁ ♥️♥️♥️
እኳን አንድ ላይ ለመጠየቅ አበቃችሁ AB R❤️ሙቤ አልቅሶል ሀይሚን ኤፍሬሜን ተበቀሉልን የምትሉ ደምሩኝ👍🙈🏃♀️🏃♀️
ደምሪኚ
ደምሪሻለሁ ደምሪኝ❤
ይመቻችሁ ደስ ትላላችሁ ይጠብቃቹ
እውነት ለመናገር ፍቅር ከናት አይሆ አሁንም እግዚአብሔር በፍቅር በደስታ ኑሮ ደሰ የምትሉው ጥንዶች 💔💔👈
😂😂😂😂ዉሸት ነዉኮቱ😂 ሰዉን እንዳላምን ምን አደረጉብኝ ግን😢😢😂😅😅
❤❤❤❤ 9:25
@@Tis9632😂😂😂😂 አልሀምዱሊላህ የገባሽ እህት አገኘሁ ዉሸታሞች ድራማ ይሰሩበታ በዚህ ህዝብ በተለይ በአረብ ሀገር ባሉት
እንኳንም ተማርክበት ከዚህ በዋላም ቡዙ ሊገጥሙ የሚችሉ ፈተናዋች ይኖራሉ እና በማስተዋል,በመረጋጋት, በፀሎት ይሁን እላለው!!!
ትክክል
በትክክል በፍቅር መሀል መጋጨትም ተጋብቶ መለያየትም አለ ዋናው በፈጣሪ ማመን መረጋጋት ነው
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
❤❤❤S A W
سلاهالي وسلم
❤️❤️❤️❤️ስለዋለይ ወሰለም
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም😢❤
sawww
ማነው እንደኔ የሠው ደስታ የሚያስደስተው ወላሂ አብርሽ እና ሩታ አብርው በመሆናቸው እንዴት ደስ እንዳለኝ ወላሂ❤❤
እግዚአብሔር ይአብርሃም ይሳራ ያዲርጋች አይለያችሁ 💜💜ስታምሩ 💚❤️🥰
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የነፂ ባል ቡርክየ ❤ ሰጥተናል😂
ሽምግልናው በኮሜት ነው መቸም
የኔ ልዩወች የመዳም ቅመሞል እነሱ ደስ ስላላቸዉ እኛም ደስ አለን ለኛም ክብር ይገባን 😂😂😂 ሮጠን አልቀረንም ሩታየ የኔ ልዩ ነገር የጋሽየ ልጆች ድምቀት ልዩ ነሽ በቃ
❤😂የሩታ ንግግር አለማድነቅ አይቻልም😢 ቤተሠቦችሽም ለአብርሽ አሳልፈው ስለሠጡ ትልቅ ቻሌጅ ነው❤❤❤❤
ሩታዬ አስተዋይ ትግስት ያለሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ አብርሽንም እርጂው ትንሽ ይፈጥናል
ሀይሚና እና ኤፍሬም ተበቀሉልኝኝ የምትሉ እጅ ☝️☝️
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂እስማማለሁ እነዚህ ሙልጮች ስወዳቸው እኮ❤❤❤
የማይቀር ነው መበቀል 😂😂😂😂😂😂😂
አወን እነዚህ በረሮች 😂😂😂😂😂
ማነው እንደኔ ያለው አብርሸና እሩታ ሰለተፈቀሩ🤲🤲❤❤❤
አብርሽ ሩታ ፍቅራችሁ የዘላለም ይሁን 😍😍😍😍
የምር በጣም እንቁ የሆነች የተረጋጋች ልጅ ነች አብርሽ ይገባሀል ሁለታችሁም ጥሩ ልብ አላቹ እመቤቴ መጨረሻውን ታሳምርላቹ
ጀግና ሴት ነሽ ማርያም ሩታዬ ፍቅር ሰጥቶ ፍቅር መቀበል እንዳንቺ አይነት ነው አይላያችሁም ❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች አብርሽ አነሩታ ፍቅራችሁ ለዘላለምይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
ለቀለበቱ ለሰርጉ ያድርሰን አሜን አሜን አሜን እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን በጣም ታምራለች ከቋሟ መልኳ እርጋታዋ በቃ ሁሉ ነገሯ ልዩ ናት ❤ብዙ ተምሬአለሁ ከሷ የምር😢
በጣም❤
❤
ደስታችሁ ፈገግታችሁ እራሱ ከሰው ጋር ይጋባን 🎉❤ ፍፃሜችሁን ያሳምረው🎉
እውነት ለመናገር ፍቅር ከናት አይሆ አሁንም አላህ በፍቅር በደስታ ኑሮ ደስ የምትሉው ጥንዶች
አብርሽ በጣም እድለኛ ነህ ሩታ ከውጫዊ ውበቷ ባሻገር ጥበበኛ ወጣት ሴት ናት ❤ መልካምነትን በእርሷላይ አያለሁ ❤❤❤ ፍቅራችሁን ጌታ ኢየሱስ ያፅናላችሁ ተባረኩ ።
እሩታዬ ይሄን ቤት ድምቀት ሰጠሽው ❤❤❤❤ እኮ ብቻ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛልን እድሜ ይስጣቹ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤እኔ ለእናንተ ደሥ ብሎኛል❤አብርሽየ ለእሩታየ ማሕተብ አድርግላት ወንድም አለሜ🙏🙏🙏
ኡፍፍፍ ማነው የሩታና የአብርሽ አብሮነት ያስደሰተው❤አቦ በፍቅር ያኑራችሁ አይለያችሁ ብለናል❤❤❤
ሩታ እንኳን ከአብርሽ ጋር በሰላም ተገናኛችሁ አብርሽ ጥሩ የብዙ ወንዶች አስተማሪ ነዉ ሩታዬ እድለኛ መሆንሽን አትርሺ ለመጋባት ለመኳኳል ያብቃችሁ❤
የም ገርም ምክር ነው አብርሽ የጨዎከን የኔ ዉዶቼ ስዎደቹ እኮ ጌታ ሩታዬ በጣም ትግስታኛ ነሽ በዚ ቀጥዬ እስከ መጨረሻ የስደስታቹ አብርሽና ሩታዬ❤❤
አብርሽ ችኩል አትሁን ለሁሉም ነገር እርጋታ ያስፈልጋል ትዕግስትን ከእሩታዬ ተማር ትዕግስት መራራ ብትሆን ፍሬዋ ጣፋጭ ነዉ በመታገሳችሁ ይከዉ አንድ ላይ ለመሆን በቃችሁ እሩታዬ የኔ አንደበቴ ጣፋጭ ንግግር ከስረአት ጋር ከዉበት ጋር በፍቅር አርጁልን ምንዳዎቼ ትዕግስት ፍቅር ፅናት ያስፈልጋል
አትቸኩል መረጋጋት በጣም አስፈላጊ ነው በህይወት እና መጨረሻቹ ያሳምርላቹ የቤተሰባቹ ፍቅር መከባበር በጣም ደስ ይላል
100% ሰላማዊ ነች ሩታ በቃ በጣም ጨዋ ነሽ ንግግርሽ በጣም ያምራል አብርሽ እድለኛ ነህ❤
ብእውነት እኛ ክርስትያኖች ትእግት ያስፈልግናል በእውነት እግዚኣብሔር ትእግቲ እዮብ የሰጠው እግዚኣብሔር ይስጠን
አብርሽ ለሩታ ማህተብ አርጉላት ❤❤❤❤ፍቅራችሁን እግዚአብሄር ይጠብቅላችሁ ❤❤❤
የኔም ጥያቄነበር
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔም ሀሳብ ነው ያነሳችሁት እውነት ነው ማህተብ ታድርግ ❤
እዉነት ነዉ በልቤ ያለዉን ነዉ መልክቱን ያስተላለፍሽዉ ይቅርታ ወንድ ከሆንክም ያስተላለፍከዉ እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤
የኔም ሀሳብ ነው ግን በስተት ተበጥሶባት መሰለኝ በፊት ነበራት
@@tigistsolomon8126 🥰
ማርያምን አብርሸና ሩታ ደስታቸው በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤እወዳቸዋለውኤፍ አንቴንም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የኔ መልካም ወንድም
ውዴ እኔንም ደምሪኝ❤❤❤
😖
@@mekidesmeki2716 ምነው ቆጆ ተቆጣሽ
ኣብርሽና ሩታ የኣመቱ ምርጥ ሁለት የዋሆች ጥንዶች እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም ደስ ይላል አንድ ላይ መሆናቹ ለምን መስለህ አብርሽ ሁሉም ነገር እግ/ር ያለሁ ነው የሚሆነው ያለ እግ/ር ፈቃድ የሚሆን ነገር ስለሌለ ነው በትግስት መጠበቀ ጥሩ ነው ከዚህ ብሀላ ከእናንተ ብዙ አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን
አሜን እግዝአብሔር የታማሰጋና ይሁን ሩታዬ አንች ብሩክ ሴት ነሽ ዘማንሽ ይበርክ ክርስቶስ ይጠብቅሽ አብርሽ ቅን ሰው አፊሰከል እችን የመሰለች ቆንጆ ልባም ሴት
ቀለበት እጠብቃለን ደግሞ ሳናጋባማ አንለቀቅም😂😂❤❤🎉🎉
Tikikil inagabaleen😂😂😂😂
እ እናረጋጋው እጂ አይቀርም😁😘
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሆይ
😅😅😅😅
እኮ ግድ ነዉ
የእሩታ እርግታ ስወደዉ❤❤❤❤ አብርሸ ትልቅ ሰዉ ፈጣሪ አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤
ለማየት ስሩጥ ተዴፍቸ ነበር 😂😂😂😂❤አብርሽ እና እሩታ የኔ ናፍቆቶች እወዳችሁ አለሁ ስትስቆ ስላየሁ ወላሂ በጣም ነው ዴስያለኝ❤❤❤❤❤
ለወሬ😂😂😂😂😂😂
@@zadeayale8799 🤣🤣🤣🤣🤣
😅😅😅
ራስን ማጥፋት በመፀሀፍ ቅዱስ ክልክል ነው ክርስቲያኖች ተጠንቀቁ😢አብርሽ እንኳን ተረፍክ ሩታዬ በጣም ነው ምንወዳቹ ለሰርጋቹ ያብቃን🎉❤😇
እውነት ነው ❤️❤️🙌🎉
✅👌👌👌😘😘😘😘😘
በእስልምናም በፍፁም አይፈቀድም !!!
አብርሽዬ እንኳን ተረፍክልን እወነት ሁለታቹንም እንዲ በማየቴ በጣምነው የተደሰትኩት እሩዬ የኔቆንጆ ንግግርሽ እራሱ ደስል የአዲስ ባቶሆኚኖሮ ይቆጨኚነበር ዘበናቹ ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽ እና ሩታዬ የምትወዱ👍🎉❤
ስታምሩ ፈጣሪ መጨርሻችሁን ያሳምርው ❤❤ሀሚ&ሩታ ማህተብ ይሰሩ እምትሉ በላይክ አሳዩን
ኧረ እሩታ ኦርቶዶስ አትመስለኝም
ናት በቀደም ካለቀሰችበት ከሀብሉ አጫዋቹ መስቀል ነው ከዚያ ጎልቶ ይታያን ኦርቶዶክስ ናት
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839 ከሆነች ደስ ይላል የተለያየ ሀይማኖት እንዴት ሊሆኑነው ብዬ ነበር ያሰብኩት
ማነው እነዚ ጥንዶች ሚወድ በላይክ
እኔ ምኑም አልተዋጠልኝ ፍቅርጋ ተመልሰዉ ባንድላይ ቢሆኑ
@@hayathayat9273😮😮😮😮😮😮ያቺ ከፋ ምን አስበሽነው የተረሳ ቁስል መነካካት ለምን አስፈለገ እሷ ከርታው ሄዳለች አይደል ቲሽ ኮምተሽ ሞተሻል😮😮😮😮😮😮😮😮
@@hayathayat9273men😮😮😂
@@hayathayat9273ውሀ ጠጭ እንዲዋጥልሽ
@@hayathayat9273😢😥💔
ማነው እንደኔ አብርሽን እኔእሩታ ስለተፋቀሩ ደስ ያለው አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደሰ ብሎኛል በእውነት እሩታ አሰተዋይ ልጅ ናትይ ❤❤❤❤ ግን እሩታዬ ሱሩ አትልበስ የምህትሉ ስዉ እስት??
ማነው እደኔ አብርሽን እና እሩታን የሚወድ ሩታዬ የኔ ቆንጆ ማህተብ አርጊ🎉❤❤❤
❤❤❤❤❤❤የኔ ዉዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ስትሉ ኑሩልኝ ሺ አመት❤❤❤❤
ፈጣሪ ጅማሪያችሁንም ፍፃሚያችሁንም ያሳምርላችሁ❤❤❤
ሩታ በጣም የወደድኩልሽ ነገር ቢኖር ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ክብር ሳላደንቅ አላልፍ የኔ ውድ አብርሽ ማሸነፍሽም እንዳለሆኖ ማለት ነው
አብርሽ እግዝያብሔር ይመስጉን የናተ ደስታ ስላሣያን ያንቺዉ አይበልጥም አብርሽ በገመድ ሊታነቀ የደረሠን በጣም የተጨነቅኩኝልክነቅ እሩታዬ
ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ ሩታዬ ቤተሰቦችሽ ወደውና ፈቅደው የፈለግሽውን ስላደረጉልሽ ትምርትሽን ጠንክርሽ ተማሪ ውጤታማ ሁነሽ ቤተሰቦችሽን አስደስች የኔቆንጆ❤
አሪፍ ትምህርት ነዉ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ የኔ አስተዋይ ሁለታችሁም ጀግና ናችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ በሁሉም ነገር የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤
እሩታ አብርሽን እዳፈቀርሽው ያወኩት መቼ እደሁ ልገርሽ እህቱ ፕራንክ ልታደርገው ስታማክርሽ እሩጠሽ ሄደሽ የነገርሽው ቀን ነው የተረዳሁሽ የምር ❤የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤❤ግን ከዝሙት እራቁ በቤተ ክርስቲያን ቆርባችሁ ተጋቡ ነገ ሌላ ቀን ነው❤❤❤
የሩታን ቤተሰብ አቅርቡልን የምትሉ ለማመስገን like
ዋውውው ሩታዩ😍ትግስቷ ደስ ይላል እርጋታዋ ሰወድላታ
አብርሽ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ሩታዬ ቆንጆ አንገትሽ ላይ መሀተብ ቢኖር ደግሞ more ደስ ይላል በተረፉ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ
ምርጦች ተመሥገን እድህሆናችሁ ስላየኋችሁ በላይክ ግለፁ
ውዴ እኔንም ደምሪኝ❤❤
አብርሽዬ ና እሩታ በደስታ ማየት እዴት እደሚያስደስተኝ ፍፃሜውን ያሳምርልላችሁ🥰👍👍አተንም ካሜራ አማኑን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤🥰
አልሐምዱሊላሕ ሁሎም አለፈ አብርሽየ ሩታ ስጦታሕ ናት ተፈጣሪ አይለያችሁ ያረብ
የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር እና ደስ የሚለው እግዚአብሔር በማያልቀው ቸርነቱ መረሻችሁን ያሳምርላችሁ
የኔ ማሮችችችች የኔ ውዶችችችችች ዋውው ደሥሥሥሥሥሥ ሲልልልል አቤል ጀግና ወድማችን አብርሽ ሁሌም ተደሠትልን ሩታዬ የኔ ቆጆ አብርሽን አደራራራራ
በዉነት በጣም ደስ የሚል ሂወት ነዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አብርሽየ ደግሞ አሁንም ፈተና በስዉ ላይ ያለነዉ ግን ዋናዉ ፈተናዉን በትግስት ማለፍነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
ታፈርክኮ ቆየህ አብርሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሳቃችሁ የኔም ሳቅ ሆነልኝ የናተ መፋቀር እኔ በደስታ ልቤ ሞላ አልሀምዱሊላ እንኳን ተረዳሐት አብርሽ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤
አብርሽና ሩታ አብራችሁ በመሆናችሁ በጣም ደስስስስስብሎኛል ፈጣሬ ፍቅራችሁን ያብዛልን እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤ ስጦታውን ደሞ ሳይከፈት ገና ይከ ፎቶ እደሚሆን ገምቸ ነበር ደስ ይላል🎉🎉🎉
ሩታዬ አብርሽ ትግሰት የለውም ነገሮችን ቶሎ ለመወሰን ይቸኩላል ጥሩ አይደለም አንቺ አረጋጊው የመቸኮል ባሐሪውን መተው አለበት ❤❤❤❤❤❤❤
የማዳም ቅማሞች ባናታችሁ ሙቤን ባቅርቡ 100 ሽህ እናስጋባዉ ስይዛዝን 😭😭😭😭
እሸ❤❤❤
@@fasikawande3558 ❤️
እሽ😢
እሺ
እሽ❤❤❤
አብሶ ፍቅር ትግሥትን ይጠይቃል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤
አብርሺና እሩታ አምሩባችሆል ፍቅራችሁ ይዛ ደሞ እናተን አይቶ የማይወድ ሠይጣን ብቻ ነው በጣም እኖዳችሆለን ኢፍሪም ሀይሚ ሙቢ ሲኖ በጣም የበለጥ ያምርል በነገራችላይ አብርሺ ታድላሀል ምርጥ ውም አለህ ምርጥ እህቶች አለህ ዋው ❤❤❤❤
ሩታዬ አደንቅሻለዉ ጎበዝነሽ የኔ ቆጆ❤❤
አቢ በቀጣይ አንድ ቻሌጅ አምጣልን አብርሽ የሩታን ፍቅር የተግዴረደረብትን ምክናየት አናቃልን ግን በፍቅር ጠብ ያለበት መቸና እዴት እዴሆነ ያቅርብልን የምትሉ 👍እጅ አወጡ
ዋው ስታምሩ ❤❤የእሩታ አዲናቂወች በላይክ👍
ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ🙏
አብርሽ እና ሩታ ምርጥ ጥዶች እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
እኳን በሰላም መጣቹ አብረሽ &ሩታ ሰላማቹ ይብዛ የእዉነት እተርቪዉ ስጠብቅ ነበር ዋው እግዚሐብሔር ጅማሪያቹ ሳይሆን ፍፃሜያቹ ያሳምርላቹ ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላሙን ይመልስልን እዉዳቹአለሁ❤❤❤
መራራን ካልዋጡ ጣፋጭ አይገኝም መታገስ ዋጋአለው እደዚህ ፈገግ ብለህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
የመዳም ቅመሞች አሏህ በሰላም ለሀገራችን ሀገራችንን ሰላም ያድረጎ የረፍት እጀራ ይስጠን🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ያረብ
አሚን ❤ያረብ 😢 መሮናል😢
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
امين يارب 🤲🤲
እኮን በሰላም መጣችሁ አብርሽ እሩታ የምር እረጋ ያለች ቆጅየ የምትወደድ ልጅ ናት ፍቅራችሁ ያምሽላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽና ሩታ እንኳን ደስ አላችሁ አንገቷ ላይ መሐተብ እሰርላት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሣህ የአብርሺ ሲያምር ማህተቡ❤❤❤❤❤
አብርሽ እና ሩታየ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ከዚህ በላይ ያብዛላችሁ❤❤❤ ግን አንድ ቅር የሚል አለኝ መስቀል ለምን ታስሪም ትርጉም አለው እኮ🙏🙏🙏
እኔ አዲስ ተመዝጋቢ ቤተሰብ ነኝ ቫድዮቹን በሙሉ አይቼዋለው አብርሽ ሩታን አጥብቀህ ያዛት ያዝልቃቹ
ሩታ ቃምስ ትልባስ የምትሉት ላኪ 🥰🥰🥰🥰
ወላሂ ሰዎዳችሁ አላህ ያዝልቅላችሁ❤❤እንኳን ደና መጣቹ የኔዎች🎉
የኔ ሱሶች ፍቅራቹ ጨምሮ ጨማምሮ ብዝት ይበለልን 🎉❤
ሩታ እንኳን ደሳለሽ መልካም ቤተሰብነው የተቀላቀልሽው ዘመናችሁ ይባረክ
አምላኬ ሆይ እኔንም ከናፈኩት ባሌ በሰላም አገናኘኝ❤😢🙏
አሚንንንንንንን
አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏
የልጂነቴ ፍቅሬ ባሌ አላህ በሰላም ያገናኛኝ ያረቢ ተራርቆ ንሮበጣም ከባዲ ነው አላህ በሰላም በፍቅር እደተለያየን በሰላም ያገናኛኘን ከምትወዱትን አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ❤
😅😅😅የለም እኮ 😂አሜን ❤
አላህ በሰለም ያገናኛቹሁ ግን ቆየታቹሁ ከሆነ አትቆይ እዱኒያ አይሞላም ትተሺው ካልሂድሺ እኔም ሰኔላይነው ኒካህ ያሰረኩት የሰፍሬልጅነው ነይእና ትሂጃለሺ እያለኝ ከመጣሁ አድያየን ነው እጂአልመጣም አልኩት@@Rነኝከወደመከነሰላም
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ማነው እንደኔ አብርሽና ሩትን የሚወድ በማርያም በላይክ አሳዩኝ❤❤🎉🎉
በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ❤❤❤
እኔም❤❤❤❤
በዚህ አጋጣም ይህንን ልጂ እናበረታታው ከሜራ አማናቸውን በተረፈ እና ሩታና አብርሽ በቀን በቀን ይምጡልን የምቱሉ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤❤❤
ልክነሽ ሁላቸውምይደጎ
አቤላዬ በሚገባ❤❤❤ኢንሻላህ
ደስይለኛል
አሰለምአለይኩም ሰብስክረይብ አርጊኝ
@@ዘሙቅመም ምአሻሽ ለቀላሉ
የአብርሽ እና የሩታ ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል አላህ ፍፁም አይለያችሁ ❤❤❤
አብርሽ እና እሩታ ስወዳችሁ ❤❤❤❤
ሩታዬን ማነው ከልቡ የሚወድ❤✌❤አብርሽ&ሩታዬ ፈጣሪ ሁሌም ፍቅሩን ያብዛላችሁ ከልቤ እወዳችኋለሁ❤❤
እወዳታለሁ
Me too❤
❤❤❤❤❤❤
እኔ በጠም ነዉ. የሚወደት
ሩታዬ የእውነት ጀግና ነሽ ወንድማችንን በፍቅር አሸንፈሽዋል የኔ አስተዋይ አብርሽዬ አንተን ብላ ሁሉንም ትታ መታለችና አደራ ጠብቃት ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን
ቀለበት ለሩታ የምትሎው በላይከ አሳዬኝ የምትውዶቸው ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረረረ አረጋጉጉጉጉ የጂብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ሆሆሆ
Eko ere minesh mesamint
ወይ ጉድ ምነው አራጊ ፍጣሪ ነን አላችሁሆ
እረ እንረጋጋ ሆ 😂😂
ማጋባት ስትወዱ ቱ
ይሄን ኮመንት ለአብርሽ አድርሱልኝ እኛ የማዳም ቅመሞች መልክት አለን ለአብርሽ ቀጣይ ቪድዮ ለሩታ ፕሮሚስ ቀለበት ይሰጣት የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤
አቸኩሉ
ሳሀ
😂😂ወጩበማነው😂😂
አረ አረጋጉት ትንሸ ይቆዮ
የምን ሱሪ በአንገት አውልቁ ነው
ዋው የአብርሽ እና የሩታ ደስታ ማየት የሚስደስተው ብቻ በላይክ ያሳይ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰👍👍
Ena.ufffff❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤
እኔም
አቤት ከዚህ ቤት ያለ ኮመት ደስ ሲል የሰዉ መዉደዱን ይስጠን መልካም የፍቅር ዘመን አብርሽ እና እሩታ❤❤🙏
አወ የፈጣሪ መውደዲ ሲኖር የሠው መውደዲ ይኖራል እሩታ አንጫጫችን እኔ ከሩታ ፍቅር ይዞኛል ግን ሴት ነኝ😁😁😁😁
አሚንን ወላሂ የሰው መውደደ ጥሩነው ግን 😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን ስጦታውን ገና ሳይከፍቱት ይሄን ፎቶ እንደሆነ ጠርጥሬ ነበር😂😂❤❤❤❤
ደግሞ እኛ የማዳም ቅመሞች በጣም ነው እምንወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
Enemi wolahi 😂😂😂😂
Enemi wolahi 😂😂😂😂
ስሮጥ ተደፍቸ ነበር😂❤❤❤አብርሽና ሩታዬ የኔ ሱሶች ይመቻችሁ
Kase baye😂😂😂❤
😅😅😅😅😅
ሁለት ቀን ሆነብኛ ስጠብቅ ነበር ዉይ
😅😅😅😅😅
aizosh wide❤❤❤❤❤😂😂
ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ አብርሽና እሩታ ስለተፋቀሩ❤🎉🎉
እኔ ወላ
እኔ❤❤❤
እኔ❤
ልክ እዴ ተከታታይ ድራማ ነው እኮ እምጠብቃ ቸው ወላሂ አብርሽ እና እሩታ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር 😆😆♥♥
ቅመም የሆንሽ ልጅ የእኔ ቆንጆ ምን አይነት አገላለፅ ነዉ በማርያም ሩታየ በጣም ተመቸሽኝ በስመ አብ ❤❤❤❤
ሁላችሁንም እንኳን ደስስስስስስስስስስ አላችሁ ❤❤❤❤❤
ክብር ለማዳም ቅመሞች ሲያለቅሱ አልቅሰን ሲደሰቱ ደስ ብሎን አብርሽ ሩታእንዲህ በደስታ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሩት የፍቅር ተምሳሌት ሩታን የምትወዱ እስኪ ልያቺሁ ♥️♥️♥️
❤❤❤❤
እኔ❤
እኳን አንድ ላይ ለመጠየቅ አበቃችሁ AB R❤️ሙቤ አልቅሶል ሀይሚን ኤፍሬሜን ተበቀሉልን የምትሉ ደምሩኝ👍🙈🏃♀️🏃♀️
ደምሪኚ
ደምሪሻለሁ ደምሪኝ❤
ይመቻችሁ ደስ ትላላችሁ ይጠብቃቹ
እውነት ለመናገር ፍቅር ከናት አይሆ አሁንም እግዚአብሔር በፍቅር በደስታ ኑሮ ደሰ የምትሉው ጥንዶች 💔💔👈
😂😂😂😂ዉሸት ነዉኮ
ቱ😂 ሰዉን እንዳላምን ምን አደረጉብኝ ግን😢😢😂😅😅
❤❤❤❤ 9:25
@@Tis9632😂😂😂😂 አልሀምዱሊላህ የገባሽ እህት አገኘሁ ዉሸታሞች ድራማ ይሰሩበታ በዚህ ህዝብ በተለይ በአረብ ሀገር ባሉት
እንኳንም ተማርክበት ከዚህ በዋላም ቡዙ ሊገጥሙ የሚችሉ ፈተናዋች ይኖራሉ እና በማስተዋል,በመረጋጋት, በፀሎት ይሁን እላለው!!!
ትክክል
በትክክል በፍቅር መሀል መጋጨትም ተጋብቶ መለያየትም አለ ዋናው በፈጣሪ ማመን መረጋጋት ነው
ትክክል
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
❤❤❤S A W
سلاهالي وسلم
❤️❤️❤️❤️ስለዋለይ ወሰለም
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም😢❤
sawww
ማነው እንደኔ የሠው ደስታ የሚያስደስተው ወላሂ አብርሽ እና ሩታ አብርው በመሆናቸው እንዴት ደስ እንዳለኝ ወላሂ❤❤
እግዚአብሔር ይአብርሃም ይሳራ ያዲርጋች አይለያችሁ 💜💜ስታምሩ 💚❤️🥰
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የነፂ ባል ቡርክየ ❤ ሰጥተናል😂
ሽምግልናው በኮሜት ነው መቸም
የኔ ልዩወች የመዳም ቅመሞል እነሱ ደስ ስላላቸዉ እኛም ደስ አለን ለኛም ክብር ይገባን 😂😂😂 ሮጠን አልቀረንም ሩታየ የኔ ልዩ ነገር የጋሽየ ልጆች ድምቀት ልዩ ነሽ በቃ
❤😂የሩታ ንግግር አለማድነቅ አይቻልም😢 ቤተሠቦችሽም ለአብርሽ አሳልፈው ስለሠጡ ትልቅ ቻሌጅ ነው❤❤❤❤
ሩታዬ አስተዋይ ትግስት ያለሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ አብርሽንም እርጂው ትንሽ ይፈጥናል
ሀይሚና እና ኤፍሬም ተበቀሉልኝኝ የምትሉ እጅ ☝️☝️
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂እስማማለሁ እነዚህ ሙልጮች ስወዳቸው እኮ❤❤❤
የማይቀር ነው መበቀል 😂😂😂😂😂😂😂
አወን እነዚህ በረሮች 😂😂😂😂😂
ማነው እንደኔ ያለው አብርሸና እሩታ ሰለተፈቀሩ🤲🤲❤❤❤
አብርሽ ሩታ ፍቅራችሁ የዘላለም ይሁን 😍😍😍😍
የምር በጣም እንቁ የሆነች የተረጋጋች ልጅ ነች አብርሽ ይገባሀል ሁለታችሁም ጥሩ ልብ አላቹ እመቤቴ መጨረሻውን ታሳምርላቹ
ጀግና ሴት ነሽ ማርያም ሩታዬ ፍቅር ሰጥቶ ፍቅር መቀበል እንዳንቺ አይነት ነው አይላያችሁም ❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች አብርሽ አነሩታ ፍቅራችሁ ለዘላለምይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
ለቀለበቱ ለሰርጉ ያድርሰን አሜን አሜን አሜን እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን በጣም ታምራለች ከቋሟ መልኳ እርጋታዋ በቃ ሁሉ ነገሯ ልዩ ናት ❤ብዙ ተምሬአለሁ ከሷ የምር😢
በጣም❤
❤
ደስታችሁ ፈገግታችሁ እራሱ ከሰው ጋር ይጋባን 🎉❤ ፍፃሜችሁን ያሳምረው🎉
እውነት ለመናገር ፍቅር ከናት አይሆ አሁንም አላህ በፍቅር በደስታ ኑሮ ደስ የምትሉው ጥንዶች
አብርሽ በጣም እድለኛ ነህ ሩታ ከውጫዊ ውበቷ ባሻገር ጥበበኛ ወጣት ሴት ናት ❤ መልካምነትን በእርሷላይ አያለሁ ❤❤❤ ፍቅራችሁን ጌታ ኢየሱስ ያፅናላችሁ ተባረኩ ።
እሩታዬ ይሄን ቤት ድምቀት ሰጠሽው ❤❤❤❤ እኮ ብቻ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛልን እድሜ ይስጣቹ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤እኔ ለእናንተ ደሥ ብሎኛል❤
አብርሽየ ለእሩታየ ማሕተብ አድርግላት ወንድም አለሜ🙏🙏🙏
ኡፍፍፍ ማነው የሩታና የአብርሽ አብሮነት ያስደሰተው❤
አቦ በፍቅር ያኑራችሁ አይለያችሁ ብለናል❤❤❤
ሩታ እንኳን ከአብርሽ ጋር በሰላም ተገናኛችሁ አብርሽ ጥሩ የብዙ ወንዶች አስተማሪ ነዉ ሩታዬ እድለኛ መሆንሽን አትርሺ ለመጋባት ለመኳኳል ያብቃችሁ❤
የም ገርም ምክር ነው አብርሽ የጨዎከን የኔ ዉዶቼ ስዎደቹ እኮ ጌታ ሩታዬ በጣም ትግስታኛ ነሽ በዚ ቀጥዬ እስከ መጨረሻ የስደስታቹ አብርሽና ሩታዬ❤❤
አብርሽ ችኩል አትሁን ለሁሉም ነገር እርጋታ ያስፈልጋል ትዕግስትን ከእሩታዬ ተማር ትዕግስት መራራ ብትሆን ፍሬዋ ጣፋጭ ነዉ በመታገሳችሁ ይከዉ አንድ ላይ ለመሆን በቃችሁ እሩታዬ የኔ አንደበቴ ጣፋጭ ንግግር ከስረአት ጋር ከዉበት ጋር በፍቅር አርጁልን ምንዳዎቼ ትዕግስት ፍቅር ፅናት ያስፈልጋል
አትቸኩል መረጋጋት በጣም አስፈላጊ ነው በህይወት እና መጨረሻቹ ያሳምርላቹ የቤተሰባቹ ፍቅር መከባበር በጣም ደስ ይላል
100% ሰላማዊ ነች ሩታ በቃ በጣም ጨዋ ነሽ ንግግርሽ በጣም ያምራል አብርሽ እድለኛ ነህ❤
ብእውነት እኛ ክርስትያኖች ትእግት ያስፈልግናል በእውነት እግዚኣብሔር ትእግቲ እዮብ የሰጠው እግዚኣብሔር ይስጠን
አብርሽ ለሩታ ማህተብ አርጉላት ❤❤❤❤ፍቅራችሁን እግዚአብሄር ይጠብቅላችሁ ❤❤❤
የኔም ጥያቄነበር
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔም ሀሳብ ነው ያነሳችሁት እውነት ነው ማህተብ ታድርግ ❤
እዉነት ነዉ በልቤ ያለዉን ነዉ መልክቱን ያስተላለፍሽዉ ይቅርታ ወንድ ከሆንክም ያስተላለፍከዉ እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤
የኔም ሀሳብ ነው ግን በስተት ተበጥሶባት መሰለኝ በፊት ነበራት
@@tigistsolomon8126 🥰
ማርያምን አብርሸና ሩታ ደስታቸው በጣም ደስ ብሎኛል❤
❤❤❤እወዳቸዋለው
ኤፍ አንቴንም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የኔ መልካም ወንድም
ውዴ እኔንም ደምሪኝ❤❤❤
😖
@@mekidesmeki2716 ምነው ቆጆ ተቆጣሽ
ኣብርሽና ሩታ የኣመቱ ምርጥ ሁለት የዋሆች ጥንዶች እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም ደስ ይላል አንድ ላይ መሆናቹ ለምን መስለህ አብርሽ ሁሉም ነገር እግ/ር ያለሁ ነው የሚሆነው ያለ እግ/ር ፈቃድ የሚሆን ነገር ስለሌለ ነው በትግስት መጠበቀ ጥሩ ነው ከዚህ ብሀላ ከእናንተ ብዙ አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን
አሜን እግዝአብሔር የታማሰጋና ይሁን ሩታዬ አንች ብሩክ ሴት ነሽ ዘማንሽ ይበርክ ክርስቶስ ይጠብቅሽ አብርሽ ቅን ሰው አፊሰከል እችን የመሰለች ቆንጆ ልባም ሴት
ቀለበት እጠብቃለን ደግሞ ሳናጋባማ አንለቀቅም😂😂❤❤🎉🎉
Tikikil inagabaleen😂😂😂😂
እ እናረጋጋው እጂ አይቀርም😁😘
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሆይ
😅😅😅😅
እኮ ግድ ነዉ
የእሩታ እርግታ ስወደዉ❤❤❤❤ አብርሸ ትልቅ ሰዉ ፈጣሪ አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤
ለማየት ስሩጥ ተዴፍቸ ነበር 😂😂😂😂❤አብርሽ እና እሩታ የኔ ናፍቆቶች እወዳችሁ አለሁ ስትስቆ ስላየሁ ወላሂ በጣም ነው ዴስያለኝ❤❤❤❤❤
ለወሬ😂😂😂😂😂😂
@@zadeayale8799 🤣🤣🤣🤣🤣
😅😅😅
ራስን ማጥፋት በመፀሀፍ ቅዱስ ክልክል ነው ክርስቲያኖች ተጠንቀቁ😢አብርሽ እንኳን ተረፍክ ሩታዬ በጣም ነው ምንወዳቹ ለሰርጋቹ ያብቃን🎉❤😇
እውነት ነው ❤️❤️🙌🎉
✅👌👌👌😘😘😘😘😘
በእስልምናም በፍፁም አይፈቀድም !!!
አብርሽዬ እንኳን ተረፍክልን እወነት ሁለታቹንም እንዲ በማየቴ በጣምነው የተደሰትኩት እሩዬ የኔቆንጆ ንግግርሽ እራሱ ደስል የአዲስ ባቶሆኚኖሮ ይቆጨኚነበር ዘበናቹ ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽ እና ሩታዬ የምትወዱ👍🎉❤
ስታምሩ ፈጣሪ መጨርሻችሁን ያሳምርው ❤❤
ሀሚ&ሩታ ማህተብ ይሰሩ እምትሉ በላይክ አሳዩን