Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/video/t6nmRA8aeXU/видео.htmlsi=_oRxDijLW8ByjmKX ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን ታምረኛው የዋሻ ሚካኤ ልፀበልን አድራሻ ማግኜት ትችላላችሁ ማገዝ ለምትፈልጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000236124324 ለበለጠ ወረጃ በ 0927944442 ወይም በ 0912247338 በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል ሙሉ አድራሻውን ማግኜት ትችላላሁ የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው 🤲🤲🤲
ሰላም እንየየምልሽ ክዚሕሑሉው ቢቀረብሽ ቢጢሽን ፈልገሸብታገቢየየሻላል ቧሀላአ ደሞው እንዳታለቅሽ መልኩንእንደሆነአ አጥባወ የጠጣው ወላሒየ ክምረየነውየምልሽ ደሞው ድጋሚየ እንዳትጎጀእእእ
@@hayaomar8089😂😂😂😂😂 ያማችሆል እሡ በደብ ያቃታል ስለተጓዳች እጂ ትልቅ አደለችም በሰውነቷ በአቋማ ማወቅ ይቻላል🥰🥰🥰
ነባየ ጨርሽ አላየውትም ከእንደዚህ አይነት ተረት ተረት ወሬ መዉጣት አለብኝ እኔ በመጀመሬው vdoiላይ በእኛ የጎጃም ወንድች ለትዳር አይሆነም በያለሁ በዚህም ንግግሬ ይቅርታ ነባየ እሙየም አትለቃቅሽ እኔም የእኛ የጎጃም ወንድ የሴት ቅምጥ የወዳሉ ስላልኩም ይቅርታ ግን ትክክል ነኝ ስለ አልፍኩበት ስለማውቀው ነው የዝሙቱ መንፈስ በዘመዶቸ እየቀለደብን ነው እግዘያብሔር ይማረን😢 ይርቅ ይመስለኛል መልካም እርቀ ሰላም ይሆን ሁላቹህም ይህ ፕራንክ አቆሙ ሙላጫ ሙልጭልጭ ሁላ😅
እሰይ እሰይ የእሙየ የእኔ አስተዋይ እውነት ነው ባይተውልን ኖሮ ማን ይቆማል በእግዚያብሔር ፊት በሉ ይቅር በሉኝ ይቅር ለእግዚያብሔር
ነባ እኔም ሳላቅ ተናግሬለሁ ይቅርታ😢😢😢😢
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉፈጣሪ ከዉሸት አፍቃሪከጥቅም ፈላጊ ይሰዉረን ይሰዉራችሁ አሚን በሉ😢😢😢
ምነዉ እዩ ጩፋ ሆሽዴ
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
አይዞህ አታልቅስ ሁሉ ነገር ይከሰታል ይቅርታ ከምንም በላይ ነው አዲ በርታ
በትክክል ነባ እምነት ያለው ሰው ብሔሩ እምነቱ ብቻ ናት እኔ በበኩሌ ብሔሬ ኦርቶዶክስ ናት ሰርጋቹን ያሳየን አሜን❤
Tekekele neshe.
መልካም ሰው ከንግግሩ ያስታውቃል ወድጀሻለሁ
ብሔሬ ኦርቶዶክስ ብሎ ነገር አለእዴ??
Werigna bher ema alen liwum hiwet waga yekefelnbet
አባባሌ ትርጉሙ ከገባች እኔ ሁሉ ነገሬ ከሜንም ነገር የሚበልጥብኝ የሚጠቅመኝ በላይም እምነቴ ነውና ሰው በብሔሬ ቢንያንቋሽሸኝ ቢሰድበኝ ያን ያክል አይሰማኝም በእምነቴ ከመጡብኝ ግን ህይወቴን አሳልፌ እሰከ መስጠት የምደርሰው ለእምነቴ ነው።ሲጀምር ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን ነውና ተዋህዶ ያስተማረችኝ ሁሉነገሬ ተዋህዶ ናት ለማለት ነው ግልፅ ከሆነ@@ZainabZeynu
እመቤት ተብየዋ አርፈሽ ልጅሽን አታሳድጊም ሲቀጥል ለአንቺ የሚያስፈልግሽ ሰው ወጠጤ ሳይሆን ምራቁን ዋጥ ያደረገ ህይወት የገባው ሰው ነው እመቤት አስተውዪ ይህ ልጅ አይሆንሽም አራት ነጥብ። አርፈሽ ኑሮሽን ኑሪ
ሰው ባስተሳሰቡ እጅ በአለባበሱ አይገመትም የሆንሽ ወጠጤ አችነሽ 🙄
Betam tikikil behasabsh esmamalehu
Tikkl
Tikikil
🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤪🤪🤪
የተዋህዶ ልጆችእንኳን ለአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ መላኩ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤🙏💒💒💒💒💒💚💛💓
አሜን፫ እኳን አብሮ አደርስን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንንን❤❤❤❤❤
መታረቃችሁ ሰላም መሆናች በጣም ደስ ብሎኛል እሙዬ የእኔ ዋህ እንባሽም ሳቅሽም ቅርብ ነው ቅዱስገብረኤል ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
አቼ ግን ገነት እመተባይ ሴትዬ. ቅማላም ምንሆነሽ ነው ግዜ ስጭው እመተይው አስመሳይ አቼ. ምቅኘ ነሽ. ነሽ ጎደኝ ማለት ነው 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 ይልቅነም አይሂንሽም. 😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ገነት በጣም ነው እመጠላሽ እውነት. ልወንድ ልጅ ጌዜ የለም የምን ግዜ ነው እረ. 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂🎉🎉ሊበሎሽነው. ክክክክክክክክክክክክክክክክክልክ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Ayezacu
አሥጠንቅቀሀለች መጀመሪያ ፕራክአእዳይሆን ብለሀለች ❤
@@mareah8016ይች ተከሲስ ሥጠላት እሙን በምታረጋት ፖራክ እራሡ እሙ አሁንም ንቂ የምንቀነዉ እሚሠጠዉ ወይ ይቀጥል ወይ ከሂወቶይዉጣ
በስደት ያላችሁ እህቶቸ ቅዱስ ገብሬኤል እቅፍ ድግፍ ያድርጋችሁ በተረፈ እሙየ ለሁሉም ነገር እደበፊቱ ጠንካራ ሁን ቢፈልግ ይላክ ባይፈልግ እራስሽን ሁኝ ልጅሽን እይ ለልጅሽ ኑሬለት እሽ ማርየ
የሠው ቤት ይደከመን የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይሥጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረቢ🎉🎉🎉
አሚንንን ያረብብብ
አሜን❤❤❤
አሚንንንን
የዛሬው አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ስላማችን ፍቅራቹን ያብዛው
እሙዬ የኔ ቆጆ አቺ እኮ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን ስጦታችን ነሽ 👌🥰🙏ላቺ የሰጠሽን የሰው ፍቅር ለሁላችንም ያድለን አሚን🙏 ❤የኔ የቁልቢው ሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ይጠብቀን 🙏🙏🙏
እረ ተዉን እኛ አማራዉች በጦርነት ህዝባችን እያለቀብን ነው አትነፋረቁብን እሙ እረፊ 😢
Ensue amra nachwe gene lirasachwe birr eyabarru nwe
Ezih metew yidenakoru enji hzbma bialk mn geduachew
Lemifeaw dem egziyabher bekrb yefrdal esu ends sew aydlem yemanenm mot ayflegrm begfu letgdlut egziyabher lifred tenstwal😢
መነፋረቅ የገቢ ምንጯ ነው 😂 መርጦ ማየት የእኛ ድርሻ ነው 😎
@@gafat በጣም ነበር የምወዳት ልታስጠላኝ ነው
ተመልካች እሙ እንዳትጎዳ ይፈልጋል እሙ ልቧ ስስ ነው እሙ እንድትጎዳብን አልፈልግም ፣ዛሬም ነገር ሁሌም እኛ የማዳን ቅመሞች ከእሙ ጎን ነን
ከዚህ በውሀላ ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ ለራሳችሁም ክብር ይኑራችሁ ፕራንክ ስርአት ይኑረው
በጣም ባለጌ ሑላ ሲያስጠሉ
ተመስጌን አምላኬ ቅዱስ ገብረኤል እንኳን በለቱ ቀን እርቅ ወርደላችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ አይለያችሁ ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ አንጃ እመቤት ስታለቅስ በጣም ነው ምረበሸው አቦ ደስታሽን ብቻ ያሳየኝ አሜን❤
እኔም ታሣዝነኛለች
እሙ አንቺ የዋህ ነሽ ተጠንቀ ቂ እነዚህ ልጆች አላማሩኝም እባክሽ ጋብቻ ከአቻ ጋር ነዉ ዘመኑ ከፍቷል። አስቢበት እኛ እንወድሻለን ማንም እንዲጎዳሽ አንፈልግም ፀልይበት በርቺ።
😂😂😂😂😂😂ሌላውን መልስ ሲሰጥ ልጁ ስለእድሜው መልስ አልሰጠም😂😂😂😂 እነሱ በደብ ይተዋወቃሎ እናተ ሰውን የምገምቱት በሡሬ እና በሜካብነው እድሜዋ ልጂ ናት ማለዳ ኮኮቦች ላይ ስቀርብ 18አያልፋትም ከተወዳደረች አሀን6አመት ሆኖታል ከ26አመት አታለ ልፍም ሰለተጓዳች እጂ ትንሺ ናት በአቆሟ በሰውነቷ መገመት ይቻላል🤔🤔🤔🤔
እኔራሱደስምአላሉኝ😢
ትክክል እኔም እሄን ኮመት እጋራለሁ ሲቀጥል ደሞ የተጨማለቀ ስራ ሚዲያ ላይ አምጥተው ተመልካች ላይኮምት ነው ከነሱም ብሶ የሚወቅሱትስ
ትክክል ነሽ በፍፁም አይሄዱም ተጃጀላለች !!!
@@stmarytsegaye 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄በምድነው የማይሃዱት አናተ ሰወን የምለኩት በሜካብ በሱሬነው ቦርኮ ሁላ አሰአይኑ ያያል በደብ አወቆ ጠቅቆ ነው የመጣው እሶ አልደበቀችውም ሰው ሰለተጓዳ ትልቅ ናት ማለትአይከብድም🙄
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ አንድ ላይ ስላየው ነባና እሙ ደግሞ ተጋብተችው ለማየት ያብቃን ነባም በጣም ጥሩ ልጅ እንደሆነ ያስታውቃል እሙም እንደዛው ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር እናንተም ተጋብተችው እኔም በፍቅር አምስት ዓመት የቆየን ፍቅረኛ አለኝ ለማየት ያብቃን እኛ እንኳን በስደት ነን ሁለታችንም በጸሎት የጌታን ፍቀድ እንጠብቃለን ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ይባረክ ❤
ትክክል ነሽ እሙ ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ነባ ለወንድ ልጅ ጊዜ አይረፍድም ለሴት ልጅ ግን ብዙ ነገሮች አሉ ስለዚህ አስብበት !!
ስለታረቃችሁ በጣም ደስስስ ብሎናል እሙዬ ዳግም እባሽን ሳይሆን ደስታሽን ያሣየን❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ነገር አሳልፈሻል እሙየ ወደኋላ መለስ ብለሽ የድሮዉን አስታዉሽ አሁንም ጀግና ሁኚ የኔ ገራገር አንድ ቂጡን አፅድቶ ያልጨረሰ ህፃን ቢጠረግ ምንም አይቀርብሽም እሙየ💋💋💋
እሷስ
ትክክል እምነት ያለው ሰው ከዘረኚነት ነፃ ነዉ ።
ይሄ ሁሉ ሰዉ ሀይማኖት ሳይኖረዉ ቀርቶ ነዉ ዘረኛ የሆነዉ😢😢😢
@@seralove8471❤እኮ
አይይይሳንፋልግዘረኛአረገንአንችው አላህሰላምያወርድበሰ
አሙዬ የኔ የዋህ አይዞሽ ማማዬ ሱራ መልካም ሰው ተባረክልኝ አዴ ነባ በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል
ኧር ነባ ፈገግ በል ሠዉ ይቅርታ ሲበባል እንበየ ነዉ የሚመጣዉ ስለታረቃቹሁ በጣም ደስስስ ብሎኛን ዛሬ ደሞ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ እኳን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች
አሜን ፫ እንኳን ኣደረሰን🎉❤
አላህ ወቶ ከመቅረት አግኝቶ ከማጣት ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘር ለገበሬነው ዘረኝነት ጥንብናት ሰው የአደምናየሀዋእንጅ የጤፍና የማሽላ አይደለም
ኣሜን
አሜንንን
ልክ ብለሻል ሙሚን የሆነሠው ሊገናዘብ ይገባዋል
ትክክል
አሚን
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ያጋጥማል ደስ ይላል መታርቃችሁ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ፡፡
እሙ እራሥሽን ጠብቂ ልጅሽን ብታሣድጊ ይሻላል በጥቅሉ ሁላቸውም ጥቅመኛ ናቸው ልጁም አይሆንሽ አጉል ጊዜሽን አታጥፊ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን ብቻ😢
ትክክክል ዝምብላነው ጊዜዋን የምታባክነው ለጥቅምጅ ለፍቅር ብሎ አልቀረባትም መቸም አይሆናትም እሷ ግን የዋህ ናት መቸም አትነቃም
Mechem yagbatem ezeh laye sasemsel new ahuen demo tenesh neger setota yesetatal hueluen tersawalch
እናንተ ፀበል ሂዱ እርኩስ መንፈስ አለባችሁ በሰው ሂወት አትግቡ
❤❤❤
ሲጀመር ልጁ ኣይሆችሽም ብየ ኣምናለው ኤንወይ ፈጣሪ ይግዛቹ
አሜን ፍቅር ያሸንፋል💚💛❤🙏💚💛❤እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ሱሬ የልጅ ሽማግሌ ጥልቅ አእምሮ ብስል ተባረክልን በርታ በርቱ
ሱሬ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እሙዬ ያችን ሳቅ እጅ ለቅሶሽን ማየትአንፈልግም ከዚህ ብኋላ በምሀላችሁምንም ነገር አይግባ ❤❤❤❤
አትመፃደቅብን ነባ እሙን እዳጎት😢😢😢😢😢😢
የእናንተን ነገር ከዚያው ፉቱት እኛን አሁን የአማራ ህዝብ ጭፉጨፋ ነው
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
Saw 🥰 Saw 😍 Saw 💞 Saw 😍 Saw 💞 Saw 😍 Saw 💞
ሰለላሁ አለይወሰለም😊😊❤❤❤
ስለሏህ አለይ ወሰለም
Saw ❤❤❤
S a w S a w S a w S a w ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንካን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ🙏 መላእኩ ለሀገራችን ሰላምን አውርድልን የንፁሀን ደም አይፍሰስ😭የሆነ ነገር ሲሆን ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩ እናተ እንደውንድም እደእህት መሆንነው ያለባችሁ አብሮ መስራት መብላት ብቻ ሳይሆን ከልባችሁ ነው መዋደድ ያለባችሁ የሆነ ነገር ሲፈጠር ቶሎ እንደ እሳት መደድ ሳይሆን መነጋገርነው ያለባችሁ ከቡድናችሁ እንደ ሺማግሌ ሰው ምረጡ ነገሮች ሲከሰቱ እነሱ ያስተካክሉታል ፀብ ውስጥ ገብታችሁ ቁሚ ከምትያያዙ
እሙ ውድ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ወላሂ የተዋደዱ ሰወች ሲለያዩ ባላውቃቸውም ውስጤ ይነካል እንኳንም ታረቃችሁ❤
እሙየ የኔውድ ❤❤❤ስወድሽ
ነውረኞች ናችሁ በግልፅ ቋንቋ ምክንያቱም ፕራንካችሁ በጣም ያስጠላል::ነገ ህይወትን የሚያስብ ብሎም ልጅን አብሮ ለማፍራት እየታሰብ የማይሆን ፕራንክ ይደብራል እና ከስህተታችሁ ተማሩ ለትውድ እያሰባችሁ ቢሆን መልካም ነው:: እሙዬ ነባ በዙሪያችሁ ያሉ ሁሉ እባካችሁ የማይሆን ስራ አትስሩ❤
ትክክል ለራሳቸው ብቻ ነው የሚያስቡት እኛን ማን ያስበን በመዳም ማድቤት እያሳቀቁን
አሁን ምን እያሉ ነው በጣም ነው የሚስጠሉት
ሁሉም ለዶላር ብላው ነው ethio ስራ ጣፊቶወል RUclips ገነ ብዙ ድራማ እነየላን
ሰው እንደት በህይዎቱ ይጫወታን ኤጭጭጭጭ ማፈሪያዎች ከነሱ ተከታዮች ታናዱኝ አላችሁ
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ሁሌም እንደዚህ ሳቁን ያብዛላችሁ ❤❤❤
ዝም ብዬ ሣየው ልጅቱ አይሆንሽም አች ጠካራ ሴት ነሽ ስለዚ ጠክሪና አራስሽን ከፍ አርጊ እሙ እህቴ❤
ሁሌም ፈገግታ ከፊትሽ አይጥፋ ውዴ አይዞሽ በወንድ መሰበር ሁሌም ወንድን እንዳናምን ነው የሚሰማን ሰውን ጣልቃ አታስገቡ በመነጋገር ሁለታችሁ ፍቱት
የሚሆንሺን ምርጪ እሙየ ውድ ካንቺ ጋር ምኑም አይመጣጠንም
ሰላም ወገኖች ክክፉነገር ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ወገኖች ፍትህ ላማራህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ወገኖች ይችግዜ በጦለት እና ስባት
❤❤❤❤❤ambe amne amne❤❤❤
እሙየአታልቅሺወድልጂ አሰመሳይናቸው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ታረቃችሁ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይመስገን
እንኳን ታረቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ምእመናን እኳን ለአብሳሪው መለዓክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ሱሬ የእውነት ትልቅ ሰው ነህ ሰላም ስለወርድ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
በሀይማኖትሽ ያፅናሽ በጣም ጎበዝ ትግስት ይኑርሽ በጣም አንደበቱ እራሱ የተረጋጋ ወንድ ን
ጎሽ ተባረኩ ደስ ነው ያለኝ ነባዬ በቃ በሁለታችሁ መሀል ማንንም ሳታስገቡ ፍቱ ወንድሜ ያስታረካቸው ተባረክ እህቴም አንቺም ተባረኪ እሙም በርቺ አዲም ጎብዝ በርታ
አሪፍ ፊልም ነው ከዚህ የዋህ ህዝብ ትቀለዱበት አላቸው
ሸቀሉብን እጂ በሚገባ 😂😂😂😂
@@ራቢራቢ-ኰ9ገ በጣም ነው የሚደብሩት እኛ እኮ በጣም ስለምታሳዝነኝ ነው ካውን በኋላ ለምን ገደል አትገባም ደግሞ የሚገርመኝ እንዴት እንደሚያለቅሱ ሰው ሞቶ ራሱ እንደዚህ አያለቅሱም ይመስለኛል 😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢በጣም
በእመብርሀን ከልቤነዉ የምወድሽ ትዋናሽንም አይነበር ግን በፍቅር የምር ስታለቅሺ እራሴን መሰልሽኝ ነዉ እዉነት ተናጋሪ አይወደድም ግን ፍርጥርጡን ስታወጪ ይበልጥ ክብሬጨመረልሽ ሴት ብርቱና በራስሽ መተማመንሽክብርርርርር❤❤❤❤❤❤!!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት አመታዊይ በዓል ወገኖቼ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮ አደርሰን ለሀያሉ መላክ ለሊቀ መላክት ለቅዱስ ገብርኤል
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
እሙየ ደስብሎኛል በጣም አዝኘ ነበር የድግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው❤❤❤❤❤❤❤❤
እሙይ መልካም ሰው እግዝይቢሒራ አምላክ ሰላማችውን ይመልስላችው
ፍቅርና ትዳር በግድ አይደለም መመጣጠንና መግባባት አለባቸው
የኔ ህይወትም በየቀኑ በካሜራ ቢሆን ምርጥ ተከታታይ ድራማ ይሆን ነበር
የኔምታሪክ፣ማን፣የውስጤን፣ባየው
የኔም እደዛው
የኔም ህውት
አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል መሶብር ነዉ
እንኳንምእርቅስላምንአደረጋችሁ ለነገር አለመቸኩልን ናየምናተርከዉስራ ስዉን ያሰካፈልአያስከፈም በቀልድ ላይ ምን አይነትቃለትመጠቀም እንደለብን የተማረኩት ወንድማችን ሀደይ ሚዲያላይ ይሁንናሰዉበማይሰማዉ የምን በቀማቸዉቃለትንመጠንቀቅ እንደለብሰረጋችሁንያሳየን ፈጣሪ
በለተ ቀኑ በቅዱስ ገብርሄል እኔም ከምወደው ሰው ተለይቻለሁ ፈጣሪ ያበርታሽ በሉኝ 😭😭😭😭
❤❤❤😢😢😢😢አይዞሺ
አይዞሽ የተሻለ ያዝልሻል 😢🙏🙏🙏
አይዞሽ እናት ለበጎ ነው
Ayzosh ehte yeteshale yagatmish ❤❤
አብሳሪው መላክ ሳይውል ሳያድር በርቅ ያብስርሽ
እካን ለሀያል መላክ ለሊቀ መላክት ለቅዱስ ገብርኤል አደርሳችሁ በእግዚአብሔር ፈት የምቆም ቅዱስ ገብርኤል ያማልደን በሕወታቺን ይቅደም ልን ለኔ ባለ ዉለታየ ነው ሀያሉ መላክ
እመቤት አንቺ የዋሕ ብቻ ነሽ የዋህነት ብቻዉን ይጎዳል በመጻፍ እንደተጻፈው እንደ እባብ ብልህ እንደ ርግብ የዋህ መሆን ያስፈልጋል ካልሆኔ ተንከለኛ ሰዎች ልብሽን ይሰብሩሻል እግዚአብሔር ይረዳሽ
እንኳንም ታርቃችሁ ዋናዉ መታርቃችሁ ነዉ ከዚህ በሀላ በእሙ አትምጡብን አከተመ ነባ ወንድሜ አይዞኝ አይሰማህ ሰዉ የእራሱ አሰታይት ይሰጣል በተሰጠህ አሰታይት አትከፋ ግን ወደ ቢሔር ዉሰጥ የምታሰገቡ ሰዎች አላህ ቀልብ ይሰጣችሁ ሁላችሁም በርቱ❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ 🙏🙏
እሙዬ ❤❤❤❤❤❤ፈገግ ብለሽ ስላየንሽ ሰላም በመኃላችሁ ስለወረዱ ደስ ብሎኛል ከነባና ከአዴ በሁለቱም ስልኬ ያነሳሁባቸውን ሳቭስክራይብ መልሽለለው እያንዳንዳችሁ እሙ ከማስቀየም የኢትዮጵያውን ጠቅላይ ሚንስተር ማስቀየም ይቀላል ተጠንቀቁ እሙዬ የሰው ፍቅር ከጥግ እስከጥግ ነው እሙዬ እንወዳችኃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤ሱራ ዘአበሻ የእሙዬ ደም መላሽ ኑርላት ኑርልን ሱራዬ ክበርልን ❤እንወድኃለን😘🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ያገናኘውን ሠው አይለየውም ፈጣሪ ያላዘዘውን ደግሞ ማንም አያገናኘው ሁሉም በእርሡ ይሆናል❤❤❤
ደስብሎናል በመታረቃችሁ እንባዋን ስናይ የመዳም ቅመሞች እደራሳችን አድርገነው የሜከፋን እና ሰውን ማያስለቅስ መልኩ አድርጉት ወርቅምበሳት ተፈትኖነውና ውድ የሜሆነው ቅዱስ ገብርኢል ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ እሙ የኒየዋህ ❤❤❤❤❤
ዱሮኑ መች ተጣሉና
ሴሬ የዘመኑ ምርጥ ወጣት ሽማግሌ ያንተን አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ታረቃቹ አሁንም እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላቹ❤❤❤❤
እግዚአብሔር የሁላችንም ልብ ይስጠን ይቅር ተባበሉ❤❤😢😢
እሙዬ የኔ ቆጆ አቺ እኮ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን ስጦታችን ነሽ
እንኳን ለቅዱስ ገብሬኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ እሙዬ ሰላም ፍጠሩ ለሰው ልጅ መታገስ አለበት ትግስት ከሌለ አስቸጋሪ አለም ነው
እሙን የምትወድ ላይክ
እናመሰግናለን ነባዬ አድ ሱራ ገን እናመሰግናለን ፍቅራችሁ ይብዛ
እንኳን ለመለአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ🙏🙏🙏ነባ እኔም ይቅርታ ተናድጄ ነበረ 😢 እውነት ነው እምነት ያለው ሰው ከዘረኚነት ነፃ ነዉ ሱሬ ግን ትልቅ ሰው ነህ ምርጥ ሰው ነህ. ተባረክ ❤❤❤❤🎉🎉❤
ተባረክ እንኳንም አስታረካቸው ደስ ይላል❤
እሪ እባህ እዳይወሥዳቸው አስመሣይ እረላሽበል ህዝቡ እሚመለከታችሁ ተመችታችሁን ሣይሆን እጃችን ስለሚበላን ነው።
ዋውውውው ምርጥ ድራማ ነበር ምርጥ አክተሮች
😂😂👍
😂😂😂😂 ትክክል ብለሻል
😂😂😂😂😂😂😂እኔአላምንም ስራፈትሁላ
እግዚአብሔር የባርክህ ሱሬ እንኳንም አሰታርካችው ለሰየጣን ቦታ አትሰጡት እግዚአብሔር ፍቅርችህን ያብዛላችህ❤❤❤❤❤
የእኔ መልካም ሰው ነሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የሆነው ❤❤
እናተ ስታቺሁ እኛንም ለፍርድ ኃጢያት ጋበዛችህ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለፈርድን በሙሉ ከኔ ጭምር እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን መፍረድ ኃጢያት ነው አትፍርድ ይፈርድብሃል ይላል እግዚአብሔር
አዎ የኔዉ ሃፂት ደሞ ሞልቶ ፈሰሰ በማያገባኝ እየገባሁ እፈርዳለሁ 😭አቤቱ አድነኝ እህ አሁንስ ስልኬ ነዉ ጠላቴ ምነዉ ሚዲያ ባልጠቀም
እግዚአብሔር ይቅርይበለን 😢😢
ወላሂ ትክክል ነሽ ሱበሀን አላህ እኛ ምን የምናቀው ነገር አለ ባቃል ያሉት እነሱ ባየነው ነው የምንፈርደው የለቀቁትን ቢዶ
ሱሪዬ ምረጥ ሰዉ ስወድህ የዉነት ትልቅ ሰዉ ነህ❤❤❤እዉነት ነዉ ነባ ልክ ነህ በጣም ብዛ ልጅች ተስሳተችሁል ኮሚንተሯች❤❤❤
እሙየ ስቀሽ ሳይ እኔም ሳኩኝ ፈጣሪ ከአሁን ቡሀላ ሳቅሽን ብቻ ያሳየኝ ፈጣሪየ አደራውን😢
እሰይ❤ሳቅሽ❤ ተመለሰ ደስ ብሎኛል ፍፃሜ ፍፃሜዓችሁን ያሳምርላችሁ❤
ኮሜታተሮች ተረጋጉ እጅ ምነው 😢እሙ የኔ ቆንጆ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እሙ ❤ነባ ከምቀኛ ያድናችሁ ፍቅራችሁን ቀጥሉ❤❤❤🎉🎉
ደስ ይላል እንኳን ታረቃቹ እባካቹ እሙዬን አታስለቅሷት 💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏
ዋው በጣም ደስ ይላል አንድ ላይ መሆናቹ ነው ትልቁ ነገር እና ከዚህ ባኃላ ፕራንክ ስትስሩ እያስባቹ ሥሩ🎉🎉🎉🎉
እሙ የአመት እምባነው የነባችው ከአሁን ቡሀላ ብታስለቅሷት ወዮላቹ😢😢አዴ አይዞኝ ሱርዬ ጎበዝ ትልቅሰው 😊❤❤❤ነባም አስብበት እሙ እወድሻለሁ በአዲስ ስራ በአዲስ መንፈስ ነይልን ❤❤❤❤❤❤❤
ይቅር ለእግዚአብሔር መባባላቹ በጣም ደስ ይላል
እኛ ያልንው እሙን አታስለቅሱብን እኛ የመዳም ቅሞች ሱው ሲከፋው አንወድም ለኛም እዘኑልን እጂ ስለዚህ ሆድ አታስብሱን ላውም በሰው ሀገር ውዶቼ💖💖
Awo❤❤❤❤yene konijo
ሰላማቹ ይብዛላቹ የኔ ውዶቺ ሁሉ ሰው እኮ ፈተና ኣለበት ኣይዛቹ በርቱ ፍቅርና ሰላም ያውርድልን ጌታ ❤❤❤🎉
እሙዬ ሰላመ እግዚያብሔር ጠይቀሽ ግቢ እናት አባቶቻችንማ ተገላግለዋል ከማህበራዊ ድረ ገፅ
እሙዬ በመሃላችሁ ሠላም ስለወረደ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ እናት ስታለቅሽ አልቅሰን በስደት ላይ እኛም ውሃ ሆነን አለቅን የሀገር ሠላም ማጣት ያስጨንቀናል ያንቺም እንዲህ ሆነሽ ስናይሽ በጣም የምናዝነው አይዞሽ በደስታሽም ባዘንሽም ጊዜ እኛ ከጎንሽ ነን አይዞሽ ህይወት አንዳንዴ ፈታኝ ናት አንቺ ደግሞ በሆነው ነገር ቶሎ መሰበር እና መውደቅ የለብሽም አንቺ ጠንካራ እና ብርቱ ሴት ነሽ ከየት ተነስተሽ እዚህ እንደደረሽ ሁላችንም የምናውቀው ነው እናም ስልሽ በትንሽ ነገር ልትሰበሪ አይገባም እኛም ካንቺ ይሄን አንጠብቅም እሺ እሙዬ ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ወረደ ተመሥገን❤❤❤ እሙ ነባ ተጋቡ
ነባዬ አይዞህ እኔ ስብር ልበል እንደተጎዳህ ያስታውቃል። አይዞህ ከዚህ በሆላ ፍቅርህን ከስክስ ወንድም አለም እኔም ብዙ ወርጄብህ ነበር ሳይህ ግን አሳዘንከኝ። አይዞህ እሙዬ የአንተ ናት ደግሞ ፀልዩ እሺ
ሰላም እሙዬ እንዴት ነሽ የኔ መልካም አይዞሽ እህቴ ያጋጥማል እንደዚህ አይነት ነገር አንዳንዴ ከሰው ልጅ ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ግን እህቴ ማርያምን የምልሽ ነገር ቢሆን ነባ የትዳር አጋር በጭራሽ አይሆንሽም ይህ ገና አፍላ ወጣት ነዉ አንች ክፉውንም ድጉንም ያለፍሽ ነሽ በእድሚም በሰል ያልሽ ሰለሆንሽ ማስተዋል ትችያለሽ ግን ከነባ ጋራ እንድ እህት ወንድም ሆናችሁ ብትቀጥሉ ብዬ እመክርሻለው ካጠፈው ደግሜ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ እላለው
ትክክል ❤
እኳን፡ደሥ፡አላችሁ፡በጣም፡ደሥብሎኛል፡ፈጣሪ፡ከምቀኛ፡ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
እሰይ እንኮን ታርቃቹህ እሙየ የኔ ውድ አይዞሺ አትከፌ እኛ ስትከፌብን ማየት አንፈልግም❤❤❤❤❤
ኮሜተሮች ስወዳችሁ ሲያለቅሱ አብራችሁ አልቅሳችሁ ሲደሰቱ ተደስታችሁ አቦ ሠላማችሁ ይብዛ
ነባ በጣም አስታዋ ልጅ ነው ያስብካውን ፈጣሪ ያሳካልህና በትዳር ያጣምራቹሁ በልጅ ይባርካቹሁ❤❤❤❤❤❤❤
Amneeeeeeeeeee❤❤❤
unkan terakachew ❤❤❤❤❤
ወንድና ድመት የኔ ነው አይባልም እሙዬ ብትጠነቀቂ ነው የሚሻልሽ
😢😢😢😢አሁንም ንቂ እሙየ እኛ እንወድሻለን እሚጠቅምሽ አደለም ልጁ እሪስሽን ጠብቂ😢😢😢
በምን አወቅሽ
በጣም😢😢😢
አወ በትክክል አሁን እራሱ ሳቅ አይልም ከባድ ስዉነዉ ያስታዉቃል
ሳ ወላየሚያጠግብ እጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል😊
@@MeazaWorknehፍቅር ስለሳቀ አይደለም እዲያውም ዝምተኛ ሰው ሲያፈቅር ከልብ ነው የኔም እጮኛ ዝምተኛ ነው ግን ለኔ ያለው ክብር ❤❤❤❤ስወድለት
እግዚአብሔር ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ የዘላለም ሂወት ያርግላችሁ
ruclips.net/video/t6nmRA8aeXU/видео.htmlsi=_oRxDijLW8ByjmKX ዉድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን ታምረኛው የዋሻ ሚካኤ ልፀበልን አድራሻ ማግኜት ትችላላችሁ ማገዝ ለምትፈልጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000236124324 ለበለጠ ወረጃ በ 0927944442 ወይም በ 0912247338 በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል ሙሉ አድራሻውን ማግኜት ትችላላሁ የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው 🤲🤲🤲
ሰላም እንየየምልሽ ክዚሕሑሉው ቢቀረብሽ ቢጢሽን ፈልገሸብታገቢየየሻላል ቧሀላአ ደሞው እንዳታለቅሽ መልኩንእንደሆነአ አጥባወ የጠጣው ወላሒየ ክምረየነውየምልሽ ደሞው ድጋሚየ እንዳትጎጀእእእ
@@hayaomar8089😂😂😂😂😂 ያማችሆል እሡ በደብ ያቃታል ስለተጓዳች እጂ ትልቅ አደለችም በሰውነቷ በአቋማ ማወቅ ይቻላል🥰🥰🥰
ነባየ ጨርሽ አላየውትም ከእንደዚህ አይነት ተረት ተረት ወሬ መዉጣት አለብኝ እኔ በመጀመሬው vdoiላይ በእኛ የጎጃም ወንድች ለትዳር አይሆነም በያለሁ በዚህም ንግግሬ ይቅርታ ነባየ እሙየም አትለቃቅሽ እኔም የእኛ የጎጃም ወንድ የሴት ቅምጥ የወዳሉ ስላልኩም ይቅርታ ግን ትክክል ነኝ ስለ አልፍኩበት ስለማውቀው ነው የዝሙቱ መንፈስ በዘመዶቸ እየቀለደብን ነው እግዘያብሔር ይማረን😢 ይርቅ ይመስለኛል መልካም እርቀ ሰላም ይሆን ሁላቹህም ይህ ፕራንክ አቆሙ ሙላጫ ሙልጭልጭ ሁላ😅
እሰይ እሰይ የእሙየ የእኔ አስተዋይ እውነት ነው ባይተውልን ኖሮ ማን ይቆማል በእግዚያብሔር ፊት በሉ ይቅር በሉኝ ይቅር ለእግዚያብሔር
ነባ እኔም ሳላቅ ተናግሬለሁ ይቅርታ😢😢😢😢
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
ፈጣሪ ከዉሸት አፍቃሪ
ከጥቅም ፈላጊ ይሰዉረን ይሰዉራችሁ አሚን በሉ😢😢😢
ምነዉ እዩ ጩፋ ሆሽዴ
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
አይዞህ አታልቅስ ሁሉ ነገር ይከሰታል ይቅርታ ከምንም በላይ ነው አዲ በርታ
በትክክል ነባ እምነት ያለው ሰው ብሔሩ እምነቱ ብቻ ናት እኔ በበኩሌ ብሔሬ ኦርቶዶክስ ናት ሰርጋቹን ያሳየን አሜን❤
Tekekele neshe.
መልካም ሰው ከንግግሩ ያስታውቃል ወድጀሻለሁ
ብሔሬ ኦርቶዶክስ ብሎ ነገር አለእዴ??
Werigna bher ema alen liwum hiwet waga yekefelnbet
አባባሌ ትርጉሙ ከገባች እኔ ሁሉ ነገሬ ከሜንም ነገር የሚበልጥብኝ የሚጠቅመኝ በላይም እምነቴ ነውና ሰው በብሔሬ ቢንያንቋሽሸኝ ቢሰድበኝ ያን ያክል አይሰማኝም በእምነቴ ከመጡብኝ ግን ህይወቴን አሳልፌ እሰከ መስጠት የምደርሰው ለእምነቴ ነው።ሲጀምር ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን ነውና ተዋህዶ ያስተማረችኝ ሁሉነገሬ ተዋህዶ ናት ለማለት ነው ግልፅ ከሆነ@@ZainabZeynu
እመቤት ተብየዋ አርፈሽ ልጅሽን አታሳድጊም ሲቀጥል ለአንቺ የሚያስፈልግሽ ሰው ወጠጤ ሳይሆን ምራቁን ዋጥ ያደረገ ህይወት የገባው ሰው ነው እመቤት አስተውዪ ይህ ልጅ አይሆንሽም አራት ነጥብ። አርፈሽ ኑሮሽን ኑሪ
ሰው ባስተሳሰቡ እጅ በአለባበሱ አይገመትም
የሆንሽ ወጠጤ አችነሽ 🙄
Betam tikikil behasabsh esmamalehu
Tikkl
Tikikil
🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤪🤪🤪
የተዋህዶ ልጆች
እንኳን ለአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ መላኩ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤🙏💒💒💒💒💒💚💛💓
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫ እኳን አብሮ አደርስን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንንንን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
መታረቃችሁ ሰላም መሆናች በጣም ደስ ብሎኛል እሙዬ የእኔ ዋህ እንባሽም ሳቅሽም ቅርብ ነው ቅዱስገብረኤል ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
አቼ ግን ገነት እመተባይ ሴትዬ. ቅማላም ምንሆነሽ ነው ግዜ ስጭው እመተይው አስመሳይ አቼ. ምቅኘ ነሽ. ነሽ ጎደኝ ማለት ነው 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 ይልቅነም አይሂንሽም. 😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ገነት በጣም ነው እመጠላሽ እውነት. ልወንድ ልጅ ጌዜ የለም የምን ግዜ ነው እረ. 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂🎉🎉ሊበሎሽነው. ክክክክክክክክክክክክክክክክክልክ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Ayezacu
አሥጠንቅቀሀለች መጀመሪያ ፕራክአእዳይሆን ብለሀለች ❤
@@mareah8016ይች ተከሲስ ሥጠላት እሙን በምታረጋት ፖራክ እራሡ እሙ አሁንም ንቂ የምንቀነዉ እሚሠጠዉ ወይ ይቀጥል ወይ ከሂወቶይዉጣ
አሜን አሜን አሜን
በስደት ያላችሁ እህቶቸ ቅዱስ ገብሬኤል እቅፍ ድግፍ ያድርጋችሁ በተረፈ እሙየ ለሁሉም ነገር እደበፊቱ ጠንካራ ሁን ቢፈልግ ይላክ ባይፈልግ እራስሽን ሁኝ ልጅሽን እይ ለልጅሽ ኑሬለት እሽ ማርየ
የሠው ቤት ይደከመን የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይሥጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረቢ🎉🎉🎉
አሚንንን ያረብብብ
አሜን አሜን አሜን
አሜን❤❤❤
አሚንንንን
የዛሬው አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ስላማችን ፍቅራቹን ያብዛው
እሙዬ የኔ ቆጆ አቺ እኮ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን ስጦታችን ነሽ 👌🥰🙏ላቺ የሰጠሽን የሰው ፍቅር ለሁላችንም ያድለን አሚን🙏 ❤የኔ የቁልቢው ሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ይጠብቀን 🙏🙏🙏
እረ ተዉን እኛ አማራዉች በጦርነት ህዝባችን እያለቀብን ነው አትነፋረቁብን እሙ እረፊ 😢
Ensue amra nachwe gene lirasachwe birr eyabarru nwe
Ezih metew yidenakoru enji hzbma bialk mn geduachew
Lemifeaw dem egziyabher bekrb yefrdal esu ends sew aydlem yemanenm mot ayflegrm begfu letgdlut egziyabher lifred tenstwal😢
መነፋረቅ የገቢ ምንጯ ነው 😂 መርጦ ማየት የእኛ ድርሻ ነው 😎
@@gafat በጣም ነበር የምወዳት ልታስጠላኝ ነው
ተመልካች እሙ እንዳትጎዳ ይፈልጋል እሙ ልቧ ስስ ነው እሙ እንድትጎዳብን አልፈልግም ፣ዛሬም ነገር ሁሌም እኛ የማዳን ቅመሞች ከእሙ ጎን ነን
ከዚህ በውሀላ ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ ለራሳችሁም ክብር ይኑራችሁ ፕራንክ ስርአት ይኑረው
በጣም ባለጌ ሑላ ሲያስጠሉ
ተመስጌን አምላኬ ቅዱስ ገብረኤል እንኳን በለቱ ቀን እርቅ ወርደላችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ አይለያችሁ ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ አንጃ እመቤት ስታለቅስ በጣም ነው ምረበሸው አቦ ደስታሽን ብቻ ያሳየኝ አሜን❤
እኔም ታሣዝነኛለች
እሙ አንቺ የዋህ ነሽ ተጠንቀ ቂ እነዚህ ልጆች አላማሩኝም እባክሽ ጋብቻ ከአቻ ጋር ነዉ ዘመኑ ከፍቷል። አስቢበት እኛ እንወድሻለን ማንም እንዲጎዳሽ አንፈልግም ፀልይበት በርቺ።
😂😂😂😂😂😂ሌላውን መልስ ሲሰጥ ልጁ ስለእድሜው መልስ አልሰጠም😂😂😂😂 እነሱ በደብ ይተዋወቃሎ እናተ ሰውን የምገምቱት በሡሬ እና በሜካብነው እድሜዋ ልጂ ናት ማለዳ ኮኮቦች ላይ ስቀርብ 18አያልፋትም ከተወዳደረች አሀን6አመት ሆኖታል ከ26አመት አታለ ልፍም ሰለተጓዳች እጂ ትንሺ ናት በአቆሟ በሰውነቷ መገመት ይቻላል🤔🤔🤔🤔
እኔራሱደስምአላሉኝ😢
ትክክል እኔም እሄን ኮመት እጋራለሁ ሲቀጥል ደሞ የተጨማለቀ ስራ ሚዲያ ላይ አምጥተው ተመልካች ላይኮምት ነው ከነሱም ብሶ የሚወቅሱትስ
ትክክል ነሽ በፍፁም አይሄዱም ተጃጀላለች !!!
@@stmarytsegaye 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄በምድነው የማይሃዱት አናተ ሰወን የምለኩት በሜካብ በሱሬነው ቦርኮ ሁላ አሰአይኑ ያያል በደብ አወቆ ጠቅቆ ነው የመጣው እሶ አልደበቀችውም ሰው ሰለተጓዳ ትልቅ ናት ማለትአይከብድም🙄
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ አንድ ላይ ስላየው ነባና እሙ ደግሞ ተጋብተችው ለማየት ያብቃን ነባም በጣም ጥሩ ልጅ እንደሆነ ያስታውቃል እሙም እንደዛው ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር እናንተም ተጋብተችው እኔም በፍቅር አምስት ዓመት የቆየን ፍቅረኛ አለኝ ለማየት ያብቃን እኛ እንኳን በስደት ነን ሁለታችንም በጸሎት የጌታን ፍቀድ እንጠብቃለን ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ይባረክ ❤
ትክክል ነሽ እሙ ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ነባ ለወንድ ልጅ ጊዜ አይረፍድም ለሴት ልጅ ግን ብዙ ነገሮች አሉ ስለዚህ አስብበት !!
ስለታረቃችሁ በጣም ደስስስ ብሎናል እሙዬ ዳግም እባሽን ሳይሆን ደስታሽን ያሣየን❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ነገር አሳልፈሻል እሙየ ወደኋላ መለስ ብለሽ የድሮዉን አስታዉሽ አሁንም ጀግና ሁኚ የኔ ገራገር አንድ ቂጡን አፅድቶ ያልጨረሰ ህፃን ቢጠረግ ምንም አይቀርብሽም እሙየ💋💋💋
እሷስ
ትክክል እምነት ያለው ሰው ከዘረኚነት ነፃ ነዉ ።
ይሄ ሁሉ ሰዉ ሀይማኖት ሳይኖረዉ ቀርቶ ነዉ ዘረኛ የሆነዉ😢😢😢
@@seralove8471❤እኮ
አይይይሳንፋልግዘረኛአረገንአንችው አላህሰላምያወርድበሰ
አሙዬ የኔ የዋህ አይዞሽ ማማዬ ሱራ መልካም ሰው ተባረክልኝ አዴ ነባ በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል
ኧር ነባ ፈገግ በል ሠዉ ይቅርታ ሲበባል እንበየ ነዉ የሚመጣዉ ስለታረቃቹሁ በጣም ደስስስ ብሎኛን ዛሬ ደሞ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ እኳን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች
አሜን ፫ እንኳን ኣደረሰን🎉❤
አላህ ወቶ ከመቅረት አግኝቶ ከማጣት ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘር ለገበሬነው ዘረኝነት ጥንብናት ሰው የአደምናየሀዋእንጅ የጤፍና የማሽላ አይደለም
ኣሜን
አሜንንን
ልክ ብለሻል ሙሚን የሆነሠው ሊገናዘብ ይገባዋል
ትክክል
አሚን
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ያጋጥማል ደስ ይላል መታርቃችሁ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ፡፡
እሙ እራሥሽን ጠብቂ ልጅሽን ብታሣድጊ ይሻላል በጥቅሉ ሁላቸውም ጥቅመኛ ናቸው ልጁም አይሆንሽ አጉል ጊዜሽን አታጥፊ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን ብቻ😢
ትክክክል ዝምብላነው ጊዜዋን የምታባክነው ለጥቅምጅ ለፍቅር ብሎ አልቀረባትም መቸም አይሆናትም እሷ ግን የዋህ ናት መቸም አትነቃም
Mechem yagbatem ezeh laye sasemsel new ahuen demo tenesh neger setota yesetatal hueluen tersawalch
እናንተ ፀበል ሂዱ እርኩስ መንፈስ አለባችሁ በሰው ሂወት አትግቡ
❤❤❤
ሲጀመር ልጁ ኣይሆችሽም ብየ ኣምናለው ኤንወይ ፈጣሪ ይግዛቹ
አሜን ፍቅር ያሸንፋል💚💛❤🙏💚💛❤እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ሱሬ የልጅ ሽማግሌ ጥልቅ አእምሮ ብስል ተባረክልን በርታ በርቱ
ሱሬ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
እሙዬ ያችን ሳቅ እጅ ለቅሶሽን ማየት
አንፈልግም ከዚህ ብኋላ በምሀላችሁ
ምንም ነገር አይግባ ❤❤❤❤
አትመፃደቅብን ነባ እሙን እዳጎት😢😢😢😢😢😢
የእናንተን ነገር ከዚያው ፉቱት እኛን አሁን የአማራ ህዝብ ጭፉጨፋ ነው
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
Saw 🥰 Saw 😍 Saw 💞 Saw 😍 Saw 💞 Saw 😍 Saw 💞
ሰለላሁ አለይወሰለም😊😊❤❤❤
ስለሏህ አለይ ወሰለም
Saw ❤❤❤
S a w S a w S a w S a w ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንካን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ🙏 መላእኩ ለሀገራችን ሰላምን አውርድልን የንፁሀን ደም አይፍሰስ😭የሆነ ነገር ሲሆን ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩ እናተ እንደውንድም እደእህት መሆንነው ያለባችሁ አብሮ መስራት መብላት ብቻ ሳይሆን ከልባችሁ ነው መዋደድ ያለባችሁ የሆነ ነገር ሲፈጠር ቶሎ እንደ እሳት መደድ ሳይሆን መነጋገርነው ያለባችሁ ከቡድናችሁ እንደ ሺማግሌ ሰው ምረጡ ነገሮች ሲከሰቱ እነሱ ያስተካክሉታል ፀብ ውስጥ ገብታችሁ ቁሚ ከምትያያዙ
እሙ ውድ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ወላሂ የተዋደዱ ሰወች ሲለያዩ ባላውቃቸውም ውስጤ ይነካል እንኳንም ታረቃችሁ❤
እሙየ የኔውድ ❤❤❤ስወድሽ
ነውረኞች ናችሁ በግልፅ ቋንቋ ምክንያቱም ፕራንካችሁ በጣም ያስጠላል::ነገ ህይወትን የሚያስብ ብሎም ልጅን አብሮ ለማፍራት እየታሰብ የማይሆን ፕራንክ ይደብራል እና ከስህተታችሁ ተማሩ ለትውድ እያሰባችሁ ቢሆን መልካም ነው::
እሙዬ ነባ በዙሪያችሁ ያሉ ሁሉ እባካችሁ የማይሆን ስራ አትስሩ❤
ትክክል ለራሳቸው ብቻ ነው የሚያስቡት እኛን ማን ያስበን በመዳም ማድቤት እያሳቀቁን
አሁን ምን እያሉ ነው በጣም ነው የሚስጠሉት
ሁሉም ለዶላር ብላው ነው ethio ስራ ጣፊቶወል RUclips ገነ ብዙ ድራማ እነየላን
ሰው እንደት በህይዎቱ ይጫወታን ኤጭጭጭጭ ማፈሪያዎች ከነሱ ተከታዮች ታናዱኝ አላችሁ
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ሁሌም እንደዚህ ሳቁን ያብዛላችሁ ❤❤❤
ዝም ብዬ ሣየው ልጅቱ አይሆንሽም አች ጠካራ ሴት ነሽ ስለዚ ጠክሪና አራስሽን ከፍ አርጊ እሙ እህቴ❤
ሁሌም ፈገግታ ከፊትሽ አይጥፋ ውዴ አይዞሽ በወንድ መሰበር ሁሌም ወንድን እንዳናምን ነው የሚሰማን ሰውን ጣልቃ አታስገቡ በመነጋገር ሁለታችሁ ፍቱት
የሚሆንሺን ምርጪ እሙየ ውድ ካንቺ ጋር ምኑም አይመጣጠንም
ሰላም ወገኖች ክክፉነገር ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ወገኖች ፍትህ ላማራህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ወገኖች ይችግዜ በጦለት እና ስባት
❤❤❤❤❤ambe amne amne❤❤❤
እሙየአታልቅሺወድልጂ አሰመሳይናቸው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ታረቃችሁ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይመስገን
እንኳን ታረቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ምእመናን እኳን ለአብሳሪው መለዓክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ሱሬ የእውነት ትልቅ ሰው ነህ ሰላም ስለወርድ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
በሀይማኖትሽ ያፅናሽ በጣም ጎበዝ ትግስት ይኑርሽ በጣም አንደበቱ እራሱ የተረጋጋ ወንድ ን
ጎሽ ተባረኩ ደስ ነው ያለኝ ነባዬ በቃ በሁለታችሁ መሀል ማንንም ሳታስገቡ ፍቱ ወንድሜ ያስታረካቸው ተባረክ እህቴም አንቺም ተባረኪ እሙም በርቺ አዲም ጎብዝ በርታ
አሪፍ ፊልም ነው ከዚህ የዋህ ህዝብ ትቀለዱበት አላቸው
ሸቀሉብን እጂ በሚገባ 😂😂😂😂
@@ራቢራቢ-ኰ9ገ በጣም ነው የሚደብሩት እኛ እኮ በጣም ስለምታሳዝነኝ ነው ካውን በኋላ ለምን ገደል አትገባም ደግሞ የሚገርመኝ እንዴት እንደሚያለቅሱ ሰው ሞቶ ራሱ እንደዚህ አያለቅሱም ይመስለኛል 😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢በጣም
በእመብርሀን ከልቤነዉ የምወድሽ ትዋናሽንም አይነበር ግን በፍቅር የምር ስታለቅሺ እራሴን መሰልሽኝ ነዉ እዉነት ተናጋሪ አይወደድም ግን ፍርጥርጡን ስታወጪ ይበልጥ ክብሬጨመረልሽ ሴት ብርቱና በራስሽ መተማመንሽክብርርርርር❤❤❤❤❤❤!!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት አመታዊይ በዓል ወገኖቼ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮ አደርሰን ለሀያሉ መላክ ለሊቀ መላክት ለቅዱስ ገብርኤል
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
እሙየ ደስብሎኛል በጣም አዝኘ ነበር የድግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው❤❤❤❤❤❤❤❤
እሙይ መልካም ሰው እግዝይቢሒራ አምላክ ሰላማችውን ይመልስላችው
ፍቅርና ትዳር በግድ አይደለም መመጣጠንና መግባባት አለባቸው
የኔ ህይወትም በየቀኑ በካሜራ ቢሆን ምርጥ ተከታታይ ድራማ ይሆን ነበር
የኔምታሪክ፣ማን፣የውስጤን፣ባየው
የኔም እደዛው
የኔም ህውት
አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል መሶብር ነዉ
እንኳንምእርቅስላምንአደረጋችሁ ለነገር አለመቸኩልን ናየምናተርከዉስራ ስዉን ያሰካፈልአያስከፈም በቀልድ ላይ ምን አይነትቃለትመጠቀም እንደለብን የተማረኩት ወንድማችን ሀደይ ሚዲያላይ ይሁንናሰዉበማይሰማዉ የምን በቀማቸዉቃለትንመጠንቀቅ እንደለብ
ሰረጋችሁንያሳየን ፈጣሪ