አላህን ማስደሰት የሚፈልግ ብቻ ይፀፀት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 687

  • @MohammedAlmahadi-n4w
    @MohammedAlmahadi-n4w Месяц назад +3

    ይችህ ምላስህ ይህ ከማር በላይ የሚጣፍጠዉ ድምፅህ አላህ ይባርክልህ ሙሉ ጤናና ረጅም ዕድሜ እመኝልሃለሁ

  • @FatimahAbdellah-js1is
    @FatimahAbdellah-js1is Год назад +53

    ኡሥታዚ ያስን ኑሪ አላህ ዱንያ ወሊ አከር ከታላላቆች መለይካ ጋሪ ከነብያቾን ጋር ይቀስቅስሒ. አመን ያ ራባል አለምን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MbbbgrHyet
      @MbbbgrHyet 10 месяцев назад +2

      አረቢያ

    • @AsherekaTemam
      @AsherekaTemam 10 месяцев назад

      amini Allahuma amini

    • @SadSad-x8c
      @SadSad-x8c 4 месяца назад +1

      አሚን እኛንም ከነከመልካሞችጋ ይደብልቀን መልካም ሰርተው ከሚያልፉትጋር ይመዝግበን ያረብ😢😢

    • @Ekiram-o8g
      @Ekiram-o8g 2 месяца назад

      ❤❤

    • @BELSA-i3i
      @BELSA-i3i 24 дня назад

      ❤❤❤

  • @AhmedinAhmedinkemal
    @AhmedinAhmedinkemal Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ yasin nur alh idmena tena imaglotalhu

  • @HaleemaAdam-dv5wf
    @HaleemaAdam-dv5wf 9 месяцев назад +35

    ያረብ ከተፀፀቱት ይቅርካልካቸው ባሮችህአድርግኝ❤❤❤❤❤

  • @MuzuYesu
    @MuzuYesu 2 месяца назад +3

    ያረብ አተ ተቀባይ ነህ አላህ ይጠብቀን ❤❤❤❤እስታዚ ጀዛክ አላህ ያላህ እስታዞ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ልብየሚንካ ትምርት ነው የምሰጠን ሰምተን እምን ጠቀም ያርገ ን አልጀባሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DjJc-t8o
    @DjJc-t8o 10 месяцев назад +3

    አለህወንጀላችንበሙሉይማራንያረብአንቴማሀሪናክ❤❤❤❤❤

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 3 года назад +35

    ሱባሀአነላህ ያአላህ ቀልቤ አርጥብልኝ ያረብ ወንጀሌ ማረኝ

  • @samiraabdohoussein6953
    @samiraabdohoussein6953 Год назад +36

    አላህ ከቀብረ ቅጣት ይጠብቀን ያረቢ ወንጀላችን ማረን ይቅረ በለን በጀነት አበሽረን

  • @FKl-sw8un
    @FKl-sw8un 10 месяцев назад +4

    የአላህአተመጨረሻቺንንአሳምርርን🎉😢❤❤❤

    • @Ksa-c3p
      @Ksa-c3p 4 месяца назад

      የአላህአተመጨረሻቻንአሳምርርን

    • @Ksa-c3p
      @Ksa-c3p 4 месяца назад

      አሚን

  • @ZemZem-nq8yc
    @ZemZem-nq8yc 10 месяцев назад +16

    ያአላህ ወጃላችንን ሁሉ ማረን ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @Leylatube-b9d
    @Leylatube-b9d 11 месяцев назад +6

    አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያሲን ኑር አላህ ይጨምርልህ

  • @Sadaa-tj4cf
    @Sadaa-tj4cf 2 месяца назад +1

    YaAllha😢Antee😢gafuru😢Rahim😢Antee😢xabiqan😢YaAlla😢

  • @زينبلمى
    @زينبلمى 2 месяца назад +2

    ሠለላሁአለይሂወሠለም
    አላህ ሰበብአርጎ ወደ ከወጀል ያርቀኝ ያረበል አለሚን አላህ እድሜ አፊያይስጥህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @WabelaJemale-gw2wy
    @WabelaJemale-gw2wy Год назад +14

    የሲን፡ኑር፡እድሜህን፡ራጅም፡እማኝህላል፡ማሻአላህ፡አላህ፡የርዝማው❤❤❤

  • @ZemZem-nq8yc
    @ZemZem-nq8yc 10 месяцев назад +10

    አላህ ሰምተን እምንጠቀም ያድርገን ያረብ ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር

    • @Arebu-k3k
      @Arebu-k3k 4 месяца назад

      ያረብማርታህንእፈልጋለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaMa-n9c6z
    @MaMa-n9c6z 6 месяцев назад +5

    ኡሥታዝ ያሢን ኑሩ እድሜ ጤና ይሥጥልን ያረብ ሣልሞት ሀገሬ መጥቸ አተ እምታሥተምርበት መድረክ እድማር አላህ ይፍቀድልኝ ያረህማን እረሂም

  • @nameone4264
    @nameone4264 10 месяцев назад +15

    Subahan Allah subahan Allah Yaa Rabbil Alaamin 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭 zjk zjk zjk Ustazachin Allah yii xabbiqachu insha Allah

    • @FtGg-k1t
      @FtGg-k1t 4 месяца назад

      ❤ማሽአላህ

  • @loveyourself607
    @loveyourself607 3 года назад +21

    ሱበሀን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርን ያረብብብብ☝🙏😭😭😭😭😭

    • @bela109
      @bela109 Год назад

      ሱበሀን፡አላህ😭😭😭😭

    • @تاازتنه
      @تاازتنه Год назад

      ይሂንን አሻጉሊት አትጠቀሙ ክልክልነው

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف Год назад +10

    አህለን ❤❤❤❤አላሁመ ወሰሊ ወሰለም አላ ነብይና መሀመዲ ❤❤❤በጣም የምወደው ሙሀዲራ ያረቢ ሰምተው ከተጠቀሙት አዲርገን

  • @AbedelSadek-un8qy
    @AbedelSadek-un8qy Год назад +14

    ኡሲተዝ አለሀ እድሜ እነ ጤነ ይሲጥህ l love ❤❤❤❤❤

  • @fawzyahasd1178
    @fawzyahasd1178 Год назад +48

    አላህ ድብቁኑም ይፋውን ወንጀላችን ይማር 😭😭

  • @AbdurazaQAhimad
    @AbdurazaQAhimad Год назад +4

    ኡዝታዝዬ አላህ ይጨምርል

  • @FgHi-bx2gl
    @FgHi-bx2gl Год назад +6

    ኡስታዝ ያሲን ኑር ማሻአላህ እድሜህን ያርዝምልን ያአላህ ጀነት ከሚገቡት ያድርገን ሠለላህ አለይ ወሠለም። ሠለዋት እናውርድ ነብያችን ሠለላህ አለይ ወሠላም እዲህ ብለዋል በኔላይ ሠለዋት ያላወረደሰው። ስስታም ናቸው። ብለዋል አልሀምዱሪላ። 🕌🕋 እስላም ያረከኝ። ሱባሀን አላህ። እስኪ እናዳምጠው። ወላሂ በደብነው እማዳምጠው።❤❤❤❤❤

  • @user-xb8zw9ko7t
    @user-xb8zw9ko7t 7 месяцев назад +8

    የአለሂ!መረን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeenaNega
    @zeenaNega 2 месяца назад

    አላህየ አንተ ሰምተው ከሚጠቀሙት አድርገኝ በራህመትህ በዝነትህ ያረብ ኡስታዝ ጀዛአከላህ ❤❤❤❤

  • @እናቴህይወቴነሽለኔ
    @እናቴህይወቴነሽለኔ 3 месяца назад +1

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ❤ያረብ ወንጀሌን ማርልኝ😢

  • @ruufjj7355
    @ruufjj7355 3 года назад +24

    ሡባሐን አላሕ ይሔን ዳእዋ ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው ኡሥታዝ ያሢን ኑሩ የት ነሕ አሑን በዚሕ በጣፋጭ አንደበትሕ ምናለ አድሥ ከዘመኑጋ የተያያዘ ዳእዋ ብትለቅልን

  • @Tube-ky7hi
    @Tube-ky7hi 10 месяцев назад +3

    አላህ በዝነቱ ይዘንልን ያረብ

  • @HfhfhGdyx
    @HfhfhGdyx Год назад +8

    ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ይቅርበለኝ አላህእዋ🤲🤲🤲🤲

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 2 года назад +13

    ኡስታዝ ያሲን ወላሂ ይህንን ጣፍጭ አንደበት የሰጠህን ጌታ አሏህ ጥራት ምስጋና ይገባው

  • @sofiloveaumeamen1222
    @sofiloveaumeamen1222 3 года назад +6

    ሡበሐን አላሕ አላሕ መጨረሻየን አሣምርልኝ ያረብ ጀዛከላኸይር ኡሥታዝ 😥😥😥😥🥰

  • @FetiyaAwono
    @FetiyaAwono 10 месяцев назад +3

    የረብ አለህዬ ወንጄልን መረኝ 😢😢😢😢ሀይረኘወን ምረን ❤❤❤❤❤❤ደስ አሰኘን

  • @الحمدللهعلىكلحال-م3د
    @الحمدللهعلىكلحال-م3د 3 года назад +15

    ውስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ሱብሃነሁ ተአላ ኸይሩት ነገር ይወፍቅህ ያጢኩም አፊያ ሰሃ ይጠውል ኡምርኩም ኒእማ እምንጠቀምበት ያድርገን ያረብ

  • @Aዬነኝያአላህበርያ
    @Aዬነኝያአላህበርያ Год назад +9

    አላህ ድብቁኑም ይፋውን ወንጀላችን ይማር

  • @ዘይቱነኝ
    @ዘይቱነኝ 3 года назад +7

    ወለይኩም አሰለም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ ኡስታዝ ጀዘኩምላህ ኳይሪን ሀቢቢ

  • @shemsuybgeta8272
    @shemsuybgeta8272 10 месяцев назад +4

    ያረቢ ማረኝ

  • @MdOmani-i1l
    @MdOmani-i1l 4 месяца назад +1

    Yene wud❤❤❤

  • @ነብያትአሀመድ
    @ነብያትአሀመድ 3 месяца назад +1

    ያረብ ከተፀፀቱ ባሪያወች አረገን አላህየ የሆዳችንን አወቂ አተ ብቻ ነህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saniAbdela-u4g
    @saniAbdela-u4g 11 месяцев назад +7

    የአልሏህ እባክህ አንተማረኝ የቀብር ጥያቄየን በአግባቡ የምመልስ ኪታቤንም በቀኝእጃቸው ከሚሰጣቸው ከቀብርና ከጀሐነም ቅጣትህ አንተ ጠብቀኝ የሄን ኡማም አንተማርው አሚን

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 2 месяца назад

    ጀዛ ኩሙላ ከይረን ያረብ ዉስጣዝ አተ ማሪ ጌታነህ ወጀሌ ብዙነዉ 😭😭😭አተ እዘንልኚ ያረብ

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 5 месяцев назад +1

    ውስታዝዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ አላህ ይጠብቅልን

  • @IywquuuMtawuu
    @IywquuuMtawuu 10 месяцев назад

    subahanii alahii macarashachinin alahii yasamirilin yarabii 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @videoHu-o2d
    @videoHu-o2d 9 дней назад

    Ustaz allah idmenah tena yisxih imegnalew allah anten semtew kemitekemut yargen inshaa allah ❤❤❤❤❤

  • @KinduWassu
    @KinduWassu Год назад +19

    የምር ግር አላህ ይመረኝ ይሆን የ
    ያረብ በራህመትህ ይህን ኮሜት እምታነብ ሁሉ አላህ ይቅር ይበልሽ በሉኝ አላህ ፉት መቆም ፈራሁ

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ Год назад +1

      እኔም ለሰው የማልነግረው ለአላህ ብቻ የምነግረው ወንጀሌን ይቅር ይበለን ያረብ😢😢😢😢😢😢

    • @salmansarij5053
      @salmansarij5053 11 месяцев назад

      ያረብ አላህ ይቅር ይበለን ሁላችንንም እኔም ወንጀለኛነኝ ለሰው የማልነግረው😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

    • @Hikma-zs2nq
      @Hikma-zs2nq 10 месяцев назад

      Alah ykr ybelshe ehte absher

    • @Ekarmወሎየዋ
      @Ekarmወሎየዋ 6 месяцев назад

      አሚን አሚን ያርብ ከሰው የደበከትን ውፕጀሌን አላህ ልቤን ይመልስልኝያርብብብብብብ

    • @LideyaMohammed
      @LideyaMohammed 5 месяцев назад

      እኔ ራሱ ወላሂ መሞት ነው የሚያምረኝ በሰው ሀገር ግን እናቴን ሳስታውስ አልችልም

  • @toybaወሎዩቱብ
    @toybaወሎዩቱብ 2 года назад +6

    ሱብሀን አላህ ያረብ ተውበትን ወፍቀን ኢላሂ በእዝነትህ እየን

  • @HaliShifa
    @HaliShifa Месяц назад

    የረብ እኘ የበኒ አደም ልጆች ኸጥአችን ብዙ ነውና የአለህ ማሀሪው አንተነክና አንተው ማረን😢

  • @kadeka2
    @kadeka2 Год назад +3

    ኡስታዝ አላህ እድሜናጤና ይስጥልን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @MastouraMary
    @MastouraMary 6 месяцев назад +2

    አሏህ ሆይ ወንጃለችን ማረን ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SamtiAbdi
    @SamtiAbdi 10 месяцев назад +1

    Yaarabbii Yaa Allhaaa

  • @wewee5720
    @wewee5720 10 месяцев назад +1

    Yaa Allah 🤲🏻🤲🏻🤲🏻😢

  • @Hawaiinko
    @Hawaiinko 5 месяцев назад +1

    Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @djdhg6500
    @djdhg6500 Год назад +8

    ያርብ ፀፀትን ወፍቀኝ

  • @አላህወኪሊ
    @አላህወኪሊ 3 года назад +3

    ጀዛኩሙላሁል ኸይር ኡስታዝ

  • @SamtiAbdi
    @SamtiAbdi 10 месяцев назад +1

    Rabbin Dilii tenyaa hundaa nuuf haa dhisuu

  • @HeIs-h8s
    @HeIs-h8s 6 месяцев назад +1

    የረቢመጨረሻአቺንንአሣምርልን❤
    11:45

  • @ኢማንወሎየዋ-ደ6ጰ
    @ኢማንወሎየዋ-ደ6ጰ 3 года назад +3

    አላህ ይቅርይበለን ያረቢ ኡስታዝ ጀዛከላህ

  • @Merma-m5l
    @Merma-m5l 4 месяца назад +1

    ያረቢከፀፀትጠብቀንየአሏህአተበራህመትህእለምንሀለሁ

  • @Faxumaወሎ
    @Faxumaወሎ 9 месяцев назад +3

    ያረቢ ጄዛክ ላህ

  • @SuadHussen-o6j
    @SuadHussen-o6j 6 месяцев назад +2

    አላህ ወጀላችንን ይማረን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ቲቲነኝየሀርብዋ
    @ቲቲነኝየሀርብዋ 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤ያረቡ በእዝነትህ😢😢😢

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 Год назад +2

    ያረህማን ወጀሌን ማርልኝ 😓😓😓😓😓😓

  • @toibabithanu9695
    @toibabithanu9695 3 года назад +10

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን☝

    • @AllQua-nt7pz
      @AllQua-nt7pz Год назад

      👆👆👆💔💔💔💔💔ጂናት ዎፊቃኝ😭😭😭😭😭 የአለ ሆይ ያረብ ሊበችን

  • @ToyebaZainu
    @ToyebaZainu Год назад +3

    አላህ ይወፍቀን ያረቢ

  • @FudCud-t2v
    @FudCud-t2v 2 месяца назад +1

    😢😢😢ያረብ

  • @ZainaKhail
    @ZainaKhail 2 месяца назад

    ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤

  • @temri4431
    @temri4431 2 года назад +2

    ጀዛከላ ኸይረን ኡዝታዛችን

  • @HayatMehamed-z7z
    @HayatMehamed-z7z 11 месяцев назад +3

    Oustaz Allah yichemrlh

  • @Zቅድሚያለተውሂድ
    @Zቅድሚያለተውሂድ 3 года назад +11

    ኡስታዜአላህይጠብቅህ🌹ጀዛከላህኸይረን👍👍👍👍👍👍👍

    • @Hjj10-le7cy
      @Hjj10-le7cy 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatomamohamed4671
    @fatomamohamed4671 2 года назад +2

    SAW❤❤ ያአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ🤲🤲☝️☝️

  • @سعادسيدعلي
    @سعادسيدعلي 4 месяца назад

    ኢናኢላሂወኢናሂአላህእደውይማረኝ❤❤❤

  • @lubabalove6340
    @lubabalove6340 3 года назад +7

    ኡስታዝና ጀዛኩምላህ ኸይር ጀዛ

  • @Yesuf-e6m
    @Yesuf-e6m Год назад +1

    ሱብሀን አሏህ መጨረሻችንን አሳምርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhayruMohamed
    @KhayruMohamed 3 месяца назад

    ኡሲታዚ የሲን ኑሪ ረጂም ኢዲሜ ይሲጥኪ ጀዘከአለሂ

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 года назад +3

    ሱበሃን አላህ የአላህ ወንጂሌን ሁሉ ማረኝ ያረብ💔😭😭😭😭👈

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 Год назад +1

    ያአላሕ በራሕመትክ እዝነትክን እፈልጋሉ ያርቢ

  • @AyshaTube-v7c
    @AyshaTube-v7c Год назад +6

    اللهم صلي وسلم الاسيدنا وحبيبنا محمد ياربي اغفرلي

  • @Ferdos-i5f
    @Ferdos-i5f 4 месяца назад

    ያረብመጨረሻችንአሣምርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umeryisahak8559
    @umeryisahak8559 2 года назад +4

    አላህ ካንተ ጋር ይሁን !!!

  • @SeadaHassen-h7h
    @SeadaHassen-h7h 3 дня назад

    የአላህእምንፀፀትየርግንያረቢአሚን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmirJamaal
    @AmirJamaal 8 месяцев назад +1

    Maashalla ustazakeny

  • @rabyaaaaa7472
    @rabyaaaaa7472 Год назад +4

    የአላህ

  • @AhmedA-i1r
    @AhmedA-i1r 4 месяца назад

    ኡስቱ እድሜናጤናይስጠችሑ❤❤❤

  • @Halimah-qj2bb
    @Halimah-qj2bb Год назад +2

    Allahaa.inshaalla.waanjallachin
    Yimaaren

  • @Leylayasin-yd2zf
    @Leylayasin-yd2zf 3 месяца назад

    ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን አሚን እሚን

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 10 месяцев назад

    ሱበሀን አላህ😢😢😢ያረብ አላህ ልባቺንን😢ያርጥብልን

  • @Sad-yw8oc
    @Sad-yw8oc 5 месяцев назад

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ጀኩም አላህ ሄይር

  • @RabeaR-n2v
    @RabeaR-n2v 2 месяца назад

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀነትን ይወፍቀን

  • @QwAd-gt3rr
    @QwAd-gt3rr 2 месяца назад

    ያራቢ ያአላህ ያቃፊሉ ራሒም😢😢😢😢
    ዱዋ አዲሪጉሉኝ እስቲ ገና እዲሜ 20 ነዉ ግን
    ጡሩ ስራ የለኝም ሁሌ አላህ በተደጋጋም ቦታ ያገኘኛል ዶሞ ሁሉ ግዜ ፀፀቲ ላይ ነኝ😢😢😢😢😢

  • @እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ
    @እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ 2 года назад +2

    ሱበሀን አላህ መጨርሻችንን አላህ ያሳምርልን ያለጢፍ

  • @حياةحياة-ص5ح
    @حياةحياة-ص5ح 3 месяца назад

    ያረብ አንተ ጠብቀን ከሁሉም በዝነትህ
    😢😢😢😢😢😢

  • @ABDLSMEDHUSEN1234
    @ABDLSMEDHUSEN1234 2 месяца назад +1

    መጨረሸንን አሰመርልን 30:45

  • @tem2543
    @tem2543 Год назад +1

    ማሻ አላህ ኡስታዜ

  • @Jam-x6g
    @Jam-x6g 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉idimee yiti 1000 Amat nuur

  • @WaruniUdeshani-c4u
    @WaruniUdeshani-c4u 2 месяца назад

    ጀዛኩሙላህከይሪኡስታዚ❤❤❤❤❤❤

  • @በህሬአወልቲዩበ-አ6ጠ
    @በህሬአወልቲዩበ-አ6ጠ 3 года назад +5

    የረቢ። አለሀ ይጠቢቅን😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zed-o6j
    @zed-o6j Год назад

    ሱባሃን አላህ ኡስታ የስን ኑሪ አላህ ዱንያም አኬራም አላህ አሳሚሪልክ እሜና ጤና አላህ ይስጣቾ❤❤❤❤🎉

  • @Mohammad-p8k2m
    @Mohammad-p8k2m 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @AZIIZASaid
    @AZIIZASaid 3 месяца назад +1

    Yaa allah macarrashaachinin asaammirilin

  • @zabibayassin7421
    @zabibayassin7421 2 года назад +5

    አላህ በራህመቱ ይማረን

  • @hayatshambel4826
    @hayatshambel4826 3 года назад +2

    ያረቢልብይሰጠንአላሕንእምነወሳበት😭😭😭😭