Beautiful video as usual. I like your Mom's touta. Please let me know which store she bought it? I am in the USA. If she bought it online please send me the link. Thank you so much dear.
I am so proud of mother, you look so young and fresh. A family that eat together ❤️ , laughs together ❤️, love together ❤️ . Mother your daughter's are wonderful, in your family, I remember mine. Thank you 💚 💛 ❤️ God be with you all.
የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳቹ ግን ማዘር ባትይ?እናትሽን እማዬ እናቴ ሌላም ሌላም አሉ🙏🙏❤❤
እህቴ እኔም እጋራሻለሁ ሀሳብሽን ማዘር ሲባል አልወድም
Eshi yene konjo I will
Enem alwedim kkkk Enate bibal des yilal
enem alewdem mamiey enati emaye malet eytechal ymen end gorbt leji mazer belo mterat new
I think all is fine as long as the the mom or the child is okay with it.
እድለኛ እናት ነወት እየቻለ ያላደረገ አለ :: ልጆችወትም በጣም እድለኛ ናቸው ጥሩ ነገር ሁሉ ይሁንላችሁ ::
መልካምና የእናቶች የሤትነት ተምሳሌ ናቸው እድሜ ጤና ይሥጣቹህ!💕🙏🙏🙏
ሁሉነገራቹ የሚአምር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከልቤ ነው
ዉይ ፍቅር ደሰ ሰትሉ እናታችን ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጦት መልካም ቤተሰብ 💚💛❤👌
@@racheltakala7118 ❤
ስታምሩ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ
ቃልዬ እንዴት ናችሁ ? እንደሁልጊዜው ቆንጆ ደስ የሚል ጊዜ ነው ያሳለፍችሁት ❤️ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️❤️❤️ምሳሌ የሚባል አዲስ ቤት ተከፍቷል እና ደግሞ እናት ክትፎ , ማክዳ የሚባለው ቤት ቆንጆ ነው ማታ ማታ ባህላዊ ጭፈራም አለ ብለው ጛደኞቼ ይነግሩኝ ነበር , MD ደግሞ ሊዛቅ ቆንጆ ቤት ነበር , አበሻ ቤት ብዙም አይደለሁም ( ቤት ተመጋቢ ነኝ) ባጋጣሚ እና እንግዳ ሲመጣ እሄድ ነበር , አሁን ሌላ ስቴት ሙቭ ካደረኩ 3 አመት ሊሆነኝ ነው እንዴት ይናፍቃል መሰላችሁ 😍
እናትና ልጅ ይመቻችሁ አይለያችሁ 💚 💛 ❤️
Kaleya thank you 💞💞💞 selzi chebe powder yaleshen mrja betngrn 🙏🙏🙏🙏
የኔ ውዶች ታምራላችሁ 😘😘ተመልካች ነኝ እንጂ ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ነበር
Oww eshi yene konjo thank you 😊 💖
ታምራላችሑ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይሥጣችሑ ተይ ግን ቃልየ ልጆችሽን አሣይን አንደየ ብቻ
ልጅ ለሜዲያ አይታይም
Alina, ለምን?ካየሻቸው በኋላ ምን ትጠቀሚያለሽ? ዩቱብ ላይ በልጆቿ እንድትነግድባቸው ፈለግሽ? የልጆቹንስ መብት እናት ካልጠበቀችላቸው ማን ይጠብቅላቸው። አንዳንዴ ጠያቂዎች ጥያቄያችሁ ማስተውዋል ይጎለዋል። የልጆቻቸውን መብት ሳይጠብቁ በልጆቻቸው የሚነግዱ ወላጆች ሁሉ ልጆቻቸው ሲያድጉ ጉድ ነው የሚፈላባቸው።
@@brighttube4me exactly
ፈጣሪ ይጠብቃች በጣም ታምራላችሁ
በጣም ደስ የሚል ቀን ነው ያሳለፋችሁት:🙏🏽❤️💐
Ethopic resturant DC. Have a reservation! Try honey wine!
በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ማማዬ ሜላት ለምን ጠፋች በ ካሜራም አትታይም
Beautiful video as usual. I like your Mom's touta. Please let me know which store she bought it? I am in the USA. If she bought it online please send me the link. Thank you so much dear.
ደስ የሚል ጉዞ ነው ጠላው ደሞ ሲያምር በቀደም የሰራሽው ቅባት ደሞ ሰራሁት እንዴት እንደተመቸኝ ለኔም ለልጄም ተቀባነው ምርጥ ነው ተባረኪልኝ ቃልዬ የኔ ቆንጆ
Amen amen yene konjo ❤️ ♥️
I am so proud of mother, you look so young and fresh. A family that eat together ❤️ , laughs together ❤️, love together ❤️ .
Mother your daughter's are wonderful,
in your family, I remember mine.
Thank you 💚 💛 ❤️
God be with you all.
I’m in love with this family 😍❤️💕
Kalye endeat des endemetameru! You are blessed ❤️
Hi kalye hulem betam nw des eyalegn yemayew teftewal eyalkugn neber metachu rejm edmena tena ystachu bzu gize comment yemayaregu gn betam yemiwedachu betesebm alachu gobezoch
ወይኔ ቃል! እናትሽ በጣም Stylish እየሆነች ነው:: በጣም ተመችቶአታል:: እሰይ እንኮአንም ተመቻት::
Wude demirign
Yes my dear altechalchem ❤️
ማሚዬ አገሩ ተስማምቷታል
Weyy matherye des silu abre new yesakut kalye fetari yetebklsh 🥰🙏🏻
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
What a beautiful time , God bless you all ❤️❤️❤️
ምርጦች መልካም ቀን ግን ምናለ ሜሉን በእንግድነት ጋብዙልን ወይ እንያት
ካንቺ ጋር እስማማለሁ ሜሉዬ የጌታ ምጻት እንደምንጠብቅ ልክ እሷም እንደዛ እየጠበቅናት ነው 🙏
ሜሉ ለምን ትደበቃለት በሰላም ነው፡እኛም በጣም እንወዳችዋለን ፡፡
የአራስ ውፍረት ብላ ነው
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ፈታ ነው እምታደርጉኝ
የምር ናፍቀሽኝ ነበር እኮን ደና መጣቹ
Oww yene fikir miss you too 😔 😘
ተመቸችኝ እማ እናተ እየተነጫነጫችሁ አደል ያሣደኳችሁ በተራነው😃😃😃😃😃
ውዶቼ ደስ ትላላችሁ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ በመልካም መሆን መታደል ነው የህሌናም እረፍት የሰላም በር መልካም መሆን ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን ያረብብ
ቃልየ እንደምወዳችሁ ደስ የሚል ዉሎ ነበር ።
Thank you my dear ❤️ 💕
Like argulat inji comentateroc....👍
ሀይ ዘመናዊት እንዴት ነሽ በመቀጠል ኤርትራዊት ሆኜ አዲስ የምግብ ዩትዩብ ቻናል ጀምሬያለው ለሞኒታይዝ እንዲጠቅመኝ አንድ ቪድዮ ዩትዩብ ኮሚኒቲ ላይ ሼር አድርጊልኝ ፈቃደኛ ከሆንሽ መልስሽን እጠብቃለው አመሰግናለው።
ውይ ጠላው ሲያምር
የኔ ውድ ሀበሻ ቤት ነው የፈለጋችሁት ኑ እኛ ጋር ወይኒቱ የባህል አዳራሽ 😂😂😂 ጠቁሙኝ አልሽ እወዳችኋለሁ ❤❤❤
ማዘር አምሮባታል
i am in love too with this beautiful family
Love You my family 🌹🇪🇷🇪🇷
Love you to my dear 😘 ❤️
Beautiful family bless u
የምርስታስቀኑእኔምከሀገሬአብቅቶከናቴከቤተሰቦቸአላህአገናኝቶኝቸኩያለሁእናታችንእድሜናጤናይስጥልን
Amen amen yene konjo ❤️
ማዘር ጨዋታቸው አይጠገብም ።
Yes she is very good 👍 👏
የተባረከ ቤተሰብ😘😘
አይ ጠላ አንድ ቀን ስለስራልኝ ከዛ ባሀላ ምንም አለቅምስም ቃልየ ፈተና ላይ 25 ፈተና እይተፈተነ 25/10ነው ያምጣሁት የማርስው ትዝታ ነው ጠላ ጠጥች ህጅ
ክክ በፈተናሠአት ለምንጠጡ
Enkuan dehena metachu 😍
Welcome Kaliye!
Thank you my dear ❤️
የኔ ምርጥ ቤተሰብ
Hi Z ጠፋሽ
😍😍 ሰላም ለእናንተ ይሁን ቃል
Thank you my dear ❤️ 💕
ስታምሩ
ሰለም ቃልያ አንድ ሞምይ 🙏
❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስ ትላላቹ
በውሃ እየበረዛችሁ መኮምኮም ነው
ስትነጫነጩ ነው ያሳደግኋቹ አላሉም ፡በትክክል
Kkkkk mother’s so funny yene enate tebarku
በጣም ታምራላችሁ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhuneee
ስታምሩ ❤❤
setameru konjowoch ❤❤❤
Egnanem askemesun telawen endet ensrrawe
Beutfull family 🥳🥳🥰
እኔ የምለው እስቲ ሴቶችዬ ላይክ አድርጉ የሚወደድ ቤተሰብ አይለያቹ🌹🌹🌹
Thank you my dear ❤️
ጠጥቶ ማሽከርከር
የኔ ዉብ
😍😍😍des stelu
mare zemi le joche alushe ende
Wow dase yilale
አይይጠላለኔምአምጡልኝ
🤣🤣🤣
ጠላው ግን ቀጭን ነዉ
ውፍረት ምን ያደርጋል ለኛም አልጠቀመም የኔ ቆንጆ
Wey zara bagiza agnyhuach siwdachu ko
አዎ የኔ ውድ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️
Kal tefas selamnew
አዎ የኔ ቆንጆ ስራ በዛብኝ የኔ ውድ
😍❤😍😘
🥰🥰🥰🥰
❤️❤️❤️❤️
😂🥰🥰🥰🥰🥰👍
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhuneee
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhuneee