Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁላችሁም ቤተሰቦቼ እና መ/ሬ እግዚአብሔር በትዳርና በልጅ እድባርከኝ ፀልዩልኝ ትንሽ ተፈተንኩ
አይዞን እግዚአብሔር ካንተ/ቺ ጋር ይሁን
አይዞን እግዚአብሔር በልጂ ይባርካቹሁ❤❤❤❤ ቲዳራቹሁን ሙሉ ያድርግላቹሁ አሜን❤❤❤በተረፈ መልካአ ሩፍኤልን ፀልዮ፣ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፍኤልን ተማፀኑ በልጂ ይባርካቹሀል
ቅዱሰ ሩፍኤል ኤፈታህ ይበልሸ
እመብርሓን አብዝታ ትባርክል❤❤❤
አግዚአብሔር አመስግኝ ፀልይ. አመብርሀን ትሰጥሻለች.
ይሕ ገጠመኝ የሁላችንም ቤት የኳኳ ገጠመኝ ነው ምዕመናን ሼር አረጉ ማረያምን ሼር በማረግ በረከት እንደሚገኝ በእውነት መምህረ ከልብ እናመሠግናለን ብትንትን አረግህ የምታሰተምረን ነገሮች ለኔ ጠቅመውኛል❤
በበደላችን ብዛት እዳጠፋ የሚራራልን ጌታ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
Amen e amen amen❤
እንዴት አደረቹ እግዚአብሔር ይመስገንዛሬ የነብዬ ቅዱስ ኤሊያስ አመታዊ ክብረ በአል ነው አምላከ ኤሊያስ ማረን ይቅርበለን
ሁሉም ከእግዚአብሔር ካልሆነ ጥቅም የለውም ሰዉም እግዚአብሔርም ዝም ሲሉ ሲስፈራ በፍርሀት ልሞት ነው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እወዳችሁ አለሁ ❤❤❤አግዙኝ በማርይም
Ayezosh E/r yasbesh melsu ayekerim
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እንኳን ለልደታ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ቅን አመለካከት ይስጠን 🙏
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን መህርዬ እድሜ ይስጥህ እኔ አባቴ ቁማር ከርቡላ በጣም ይጫወት ነበር እና ዛሬላይ ባዶ አርጎናል ባድ አምልኮም አለቤታችን ባዶ አርጎናል ልቦና ይስጥልኝ ለቤተሰቦቼ 😢😢❤❤❤
በጣም የሚያሳዝን ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እንካን ከዝ ክፉ ቁማር እግዚአብሔር አወጣች ወንድሞች የቀሩትን ያውጣልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
እንዃን ለልደታ ለማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረበአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫እንኮንአብሩአድርሠን❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናታችን ለጌታየ እናት ለልደታ ለማርያም እናቴ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 👏👏👏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሁላችንም ሕይወት ይኸው ነው። ቁማሩን በልተነዋል የሚሉ መተታሞች በሚመፃደቁበት አገርና ዘመን ማኅበረሰቡስ ምኑ የፀዳ ይሆናል?!ቅድስት ሥላሴ ይጠብቁን።
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምራችን እማ ፍቅር እመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን
የዚህ የቁማር ሱስ መንፈስ የኔንም ትዳር አፋቶታል። ይህ ታሪክ የኔ ሁሉ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር በተመስጦ ነበር ሳዳምጥ የነበረው ። ይገርማል
ቃለ ሂለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን 🙏በፀሎት ያሥበን ወለተ ሚካኤል እያላችሁ እኔም በትዳር ዙሪያ በጣም ፈተና እየተፈተንሁ ነው በፀሎት አትርሡን በትዳርና በልጆች እንድባረክ 💔💔😔😔😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ዝማሬ መላእክት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህር❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣ መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሞቼ እህተቼ እንዴት ናቸው
እእንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁ ወለተ ስሳሴ ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ
Egziabher Amlak Yasebsh & yasebn🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን እንካን በሰላም መታህለን እንቁ መምህራችን❤❤❤
እንኳን ለልደታ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መምህርየ ስእለትና ተአምር. የነፍስ መአድ ልቀቅልን
እንኳን ደህና መጣህ ስለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም በተግባር እንድንፈጵመው እግዚአብሔር ይርዳን ።
መምህር እነኳን በሰላም መጣህ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዝማረ መለላሀክት ያሰማልን
ለሁላችንም ልባና ይስጠን የሰማንውን በልባች ፀላት ይፃፍልን የሰምተን የምንለወጥ ያድርግን መምህርየ መንግስቱን ያወርስልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊
መምህር ቃሎት ያሰማልን በፀሎት አስበን ፅጌ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን በእድሜ በጤና ያቆየን አሜን 🤲🙏🙏
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ልደታ ማርያም ትጠብቅልን የሚገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ተምረንበታል በብዙ አቅጣጫዎች ጌታ ሆይ መጨረሻችን ን አሳምርልን እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለልደታ ለማርያም አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
አሜን፫🎉
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ገባ ገባ በሉ ምእመናን😊
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በፅለት አስቡኝ የገሪግሪ መንፍስ ነገሬች እያበላሽ አስቸገሪኝ እህት ወንድሞች
ፈጣሪ ያስብሽ እህት ኣይዞሽ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥክ ❤❤❤
መምህ በዚ አጋጣሚ የሱፍ አበባ የሚለው የግሩም ኤርሚየመስ ፊልም ስለቁማር አስከፊነት የሚያስተምር ነው
እንኳን በደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው እውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው በተለይ በስደት ያለን እህቶች
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ካርታ ቤቶች ስትል ከሰፈር ያለ ካርታ ቤት ትዝ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የአንተን ትምህርት ተከታታይ ሁነዋል
ቃል ህውሓት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይመሰገን
የልቤን ነው ዛሬ ያስተማርከው መምህር ለሚገባቸውም ሼር አርግያለው እድሜ ይስጥክ ተባረክ እውነት
መምህሬ አንደው ምኑን ኖር ነው ትክክል የሚመስለው ሁሉ የሀጢያት መራመጃ መንገድ ሆኖ
አሜን መምህር ቃለህይወት ዝማሬ ምላእክት ያስማልን
1 (አንድ) ብለህ ቀጣይ ስትጀምር መምህር*ድንቅ ገጠመኝ 1*ንቁ ገጠመኝ 1 (ለመምህር ግርማ ማስታወሻ)*ንስሐ ገጠመኝ 1*አስተማሪ ገጠመኝ 1*የህይወት ገጠመኝ 1*አስገራሚ ገጠመኝ 1*... ስለጠየከን ነው መምህር* ከነዚህ አንዱን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በጣም እናመሰግናለን መምህር* የሁላችንንም መጨረሻ እግዚአብሔር* ያሳምርልን!
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛልን እህት ወንድሞቼ ሼር እናድረግ ለብዙ ሰዎች እንዲደረሰው ስንቱ መጭለማው ውሰጥ ይኖራልና አቤቱ ይቅር በለን
መምህር ስእሉ በጣም ያምራል ቀላል ጨዋታ እየመሰለ ግን የሚያጠፋ ነው ማስተዋሉን ይስጠን እኔ እንድምቀን በዚ መልኩ አስቤው አላቅም ነበር አመሰግናለው
ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሰን ለእመቤታችን ልደታ ማርያም ወርሀዊ በአል እንዲሁም ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ራጉኤል በእለቱ ታስበው ለሚውሉ ቅዱሳን አመታዊ ወርሀዊ በአላት🤲💐 ቁማር በጣም አሁን ላይ😥በዝቷል እረ ከአረብ ሀገር ምቴዱ እንኳን በፊት ኮስሞ ሎሽን ነበር ወይ ፀጉር ቤት ሚባለው አሁን ቁማር ቤት ምትከፍቱ😥🤲ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አይጠቅማቹም ተው መምህር ሌላም ገጠመኝ ይኖራል በዚ ጉዳይ አቅርብልን በጣም አሳሳቢ ነው 👏
አሜን ፀጋ ያብዛል አባታችን በፆለት አሰቡኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ ኪዳን እያላችሁ
ሰላም መምህር እንዴት ነህ በርታልን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር አሜን
ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
በጣም ዪገርማል እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን እግዚአብሔር ወደቤቱ እንኳን ሰበሰባቸው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አንድ አባባል አለ በቁማርተኞች መንደር የአባትህን ገዳይ አትበቀለው ቁማር አስተምረው ይላሉ ። ምንማለት ነው አብዶ ወይም ታንቆ ይሞታል።
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መህምራችን❤❤
በፀሎት አሱብኝ መምህርእንካደናመጣህ እመብረሀን ትበቅ
እህተ ማርያም ነኝ ፀልዩልኝ
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ጎይታና ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ቃልህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር መምህርና እልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌹🌿❤🌹🌺💚🌹🌿💛🌹🌿💚እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የስመዐልና 😥🤲✝️
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መምህር ሊታሰበት የሚገባበት ትልቅ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ❤
በፀሎት አስብኝ በትዳር በልጅ እንድባርከኝ በጣም እየተፈተኩ ነው አትርሱኝ አስታውሱኝ 😭😭😭😭
Kale hewat yesemalen mamihir Amen
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን
Amen kale hiwet yesmialna ❤❤❤😊
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን🙏🙏 🎉🎉🎉
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ😢
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ ።
አሜን
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን 🌹💘❤🙏
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሐር ይመሥገን❤❤❤
አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ ማለከት ያሰማል መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤ ❤❤❤ 👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልል👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን❤
Sira sertoo yee mii cawet alee
Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln amen amen amen
እግዚአብሔር የመስገን❤❤❤❤❤ የብዙ ሰው ህወትነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏በፀሎታችሁ አስቡን#ወለተ ኪዳን#ወለተ ትንሳኤ #ወለተ ኪዳን🤲🤲🤲
Kale Hiyota Yasmeln Mamahrchin Amen
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
tebarek, lelochunim fetari yasibachew!
መምህርየ እድሜ ከፅጋ ጋር ይስጥልን።❤❤❤❤🎉🎉🎉
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲egzbiher selam erjima edamena tena yesatein le memehirachn bewnttsegawun yabazalh elelelele elelelele elelelele 👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሼር አድርጌ መጣሁ
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋመንግስተሰማያትን ያውርስልን መምህራችን ኑርልን ክፉአይንካህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስከመላቤተሰቦችህ በእውነት ገንዘብየማይከፈልበት ዩኒቨርሲቲ እኮነው ያንተትምህርቶች ይገርመኛል ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤
መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይስጥልን ።ቁማር ከመጠጥም የባሰ ሱስ ነው ልጆቻቸውን ሚስታቸውን አሲዘውም የሚጫዎቱ አሉ። እውነት ነው ቁማር መንፈስ ነው ግን ይህን አይረዱም ።ለብዙዎች ቢደርስ ምኞቴ ነው ።ቁማርተኞች ትክክል ነህ የሰዎችን ሀሳብ የሚያነቡበት ድግምት ያሰራሉ ።አሁንማ መንግስትም ቁማርን እየደገፈ ነው "ቤቲንግ " እኔም በቅርብ ነው ያወቅሁት ያሳዝናል ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👐👏
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን አሜን አሜን ለመምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜንአሜን 💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን🙏
ሁላችሁም ቤተሰቦቼ በፀሎት ኃስቡን መምህራችን በፈትና ላይ ናቸው ወንድሜ በቅማር ሱሱ አለ ወልደ ይውሃን ብላችሁ ወደ ልቦና መልሰው ብላቹ በ ፀሎት ሓስቡት የተዋህዶ ልጆች
ስለ ቁማር አብይ ይልማ የዛሬ አመት ከሶስት ወር አካባቢ ትንትን እድርጎ አስተምሮም ነበር ከአለማዊ እስተምሮት አንፃር የሚገርም የሚዘገንን ስራ ነው የሰው ነብስ ላይ ቁማር የሚጫወቱ እዳሉ በተለይ የሴጣን ማህበርተኞች ትልቁን ሴጣናዊ ሴራ እየሰሩ እደሆነ የብዙ ታዋቂ ሰዎች ፎቶ ላይ በመናፍስት ቁማር እደሚጫወቱ ይሄ ሰው በዚህ ሰአት በዚህ ቀን ና ወር ይሞቷል ብለው በዛ ሰው ላይ መናፍስት ይልኩበታል ያ ሰው ትንሽም ብትሆን ሀይማኖታዊ አቅም ካለው የተላኩት መናፍቶች ጉዳት ብቻ ያደርሳሉ መናፍስት የተላከበት ሰው ምንም ሀይማኖታዊ ተሳትፎ ከሌለው በተላከበት መናፍስት ይሞቷል ስውዬው ሲሞት ከባድ ብር ይበላለ እንደ ቀልድ እዳታዩት
የኔውንም እግዚአብሔር ይማረው ከዚህ ሱስ ያውጣልኝ✝️
ሰላም ላንተ ይሁን መምሕሬ እንክዋን በሰላም መጣሕልን እመብርሐን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሕ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህር በእውቱ ገራሚ ገጠመኝ ነው ስንቶቻችን በዚህ ቁማር የሚባል ትዳር ቤተስብ እየበተነ ያለው ይሄ የስይጣን ስራ ወገኖቻችን በሁላችንም ቤት አለ እግዚአብሔር ይማረን ዝማሬ መላክእት ያስማልን አሜን
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን መምህራችን ከገጠመኙ ጀርባ ብዙትምህርት አገኘንበት ተምረን የምንለወጥ ያርገን ፈጣሪ ስለዝማሬዉ አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን ወአሜን
አሜንአሜንአሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም አስተማሪ ነው
ባተላይ አዲሮ ያስተማረን የመከረን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤በዲሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን❤❤
ሰላም መምሕር ጸጋዉን የብዛልሕ ። በገጠመኝሕ ሁሉንም ሰዉ አነቃኸዉ ዘርሕ ይባረክ
ሁላችሁም ቤተሰቦቼ እና መ/ሬ እግዚአብሔር በትዳርና በልጅ እድባርከኝ ፀልዩልኝ ትንሽ ተፈተንኩ
አይዞን እግዚአብሔር ካንተ/ቺ ጋር ይሁን
አይዞን እግዚአብሔር በልጂ ይባርካቹሁ❤❤❤❤ ቲዳራቹሁን ሙሉ ያድርግላቹሁ አሜን❤❤❤በተረፈ መልካአ ሩፍኤልን ፀልዮ፣ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፍኤልን ተማፀኑ በልጂ ይባርካቹሀል
ቅዱሰ ሩፍኤል ኤፈታህ ይበልሸ
እመብርሓን አብዝታ ትባርክል❤❤❤
አግዚአብሔር አመስግኝ ፀልይ. አመብርሀን ትሰጥሻለች.
ይሕ ገጠመኝ የሁላችንም ቤት የኳኳ ገጠመኝ ነው ምዕመናን ሼር አረጉ ማረያምን ሼር በማረግ በረከት እንደሚገኝ በእውነት መምህረ ከልብ እናመሠግናለን ብትንትን አረግህ የምታሰተምረን ነገሮች ለኔ ጠቅመውኛል❤
በበደላችን ብዛት እዳጠፋ የሚራራልን ጌታ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
Amen e amen amen❤
እንዴት አደረቹ እግዚአብሔር ይመስገን
ዛሬ የነብዬ ቅዱስ ኤሊያስ አመታዊ ክብረ በአል ነው አምላከ ኤሊያስ ማረን ይቅርበለን
ሁሉም ከእግዚአብሔር ካልሆነ ጥቅም የለውም ሰዉም እግዚአብሔርም ዝም ሲሉ ሲስፈራ በፍርሀት ልሞት ነው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እወዳችሁ አለሁ ❤❤❤አግዙኝ በማርይም
Ayezosh E/r yasbesh melsu ayekerim
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እንኳን ለልደታ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ቅን አመለካከት ይስጠን 🙏
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን መህርዬ እድሜ ይስጥህ እኔ አባቴ ቁማር ከርቡላ በጣም ይጫወት ነበር እና ዛሬላይ ባዶ አርጎናል ባድ አምልኮም አለቤታችን ባዶ አርጎናል ልቦና ይስጥልኝ ለቤተሰቦቼ 😢😢❤❤❤
በጣም የሚያሳዝን ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እንካን ከዝ ክፉ ቁማር እግዚአብሔር አወጣች ወንድሞች የቀሩትን ያውጣልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
እንዃን ለልደታ ለማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረበአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫እንኮንአብሩአድርሠን❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናታችን ለጌታየ እናት ለልደታ ለማርያም እናቴ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 👏👏👏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሁላችንም ሕይወት ይኸው ነው። ቁማሩን በልተነዋል የሚሉ መተታሞች በሚመፃደቁበት አገርና ዘመን ማኅበረሰቡስ ምኑ የፀዳ ይሆናል?!
ቅድስት ሥላሴ ይጠብቁን።
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምራችን እማ ፍቅር እመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን
የዚህ የቁማር ሱስ መንፈስ የኔንም ትዳር አፋቶታል። ይህ ታሪክ የኔ ሁሉ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር በተመስጦ ነበር ሳዳምጥ የነበረው ። ይገርማል
ቃለ ሂለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን 🙏በፀሎት ያሥበን ወለተ ሚካኤል እያላችሁ እኔም በትዳር ዙሪያ በጣም ፈተና እየተፈተንሁ ነው በፀሎት አትርሡን በትዳርና በልጆች እንድባረክ 💔💔😔😔😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ዝማሬ መላእክት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህር❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣ መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሞቼ እህተቼ እንዴት ናቸው
እእንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁ
ወለተ ስሳሴ
ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ
Egziabher Amlak Yasebsh & yasebn🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን እንካን በሰላም መታህለን እንቁ መምህራችን❤❤❤
እንኳን ለልደታ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መምህርየ ስእለትና ተአምር. የነፍስ መአድ ልቀቅልን
እንኳን ደህና መጣህ ስለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም በተግባር እንድንፈጵመው እግዚአብሔር ይርዳን ።
መምህር እነኳን በሰላም መጣህ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ዝማረ መለላሀክት ያሰማልን
ለሁላችንም ልባና ይስጠን የሰማንውን በልባች ፀላት ይፃፍልን የሰምተን የምንለወጥ ያድርግን መምህርየ መንግስቱን ያወርስልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊
መምህር ቃሎት ያሰማልን በፀሎት አስበን ፅጌ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን በእድሜ በጤና ያቆየን አሜን 🤲🙏🙏
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ልደታ ማርያም ትጠብቅልን የሚገርም ገጠመኝ ነው ብዙ ተምረንበታል በብዙ አቅጣጫዎች ጌታ ሆይ መጨረሻችን ን አሳምርልን እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለልደታ ለማርያም አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
አሜን፫🎉
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ገባ ገባ በሉ ምእመናን😊
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በፅለት አስቡኝ የገሪግሪ መንፍስ ነገሬች እያበላሽ አስቸገሪኝ እህት ወንድሞች
ፈጣሪ ያስብሽ እህት ኣይዞሽ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥክ ❤❤❤
መምህ በዚ አጋጣሚ የሱፍ አበባ የሚለው የግሩም ኤርሚየመስ ፊልም ስለቁማር አስከፊነት የሚያስተምር ነው
እንኳን በደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው እውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው በተለይ በስደት ያለን እህቶች
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ካርታ ቤቶች ስትል ከሰፈር ያለ ካርታ ቤት ትዝ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የአንተን ትምህርት ተከታታይ ሁነዋል
ቃል ህውሓት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይመሰገን
የልቤን ነው ዛሬ ያስተማርከው መምህር ለሚገባቸውም ሼር አርግያለው እድሜ ይስጥክ ተባረክ እውነት
መምህሬ አንደው ምኑን ኖር ነው ትክክል የሚመስለው ሁሉ የሀጢያት መራመጃ መንገድ ሆኖ
አሜን መምህር ቃለህይወት ዝማሬ ምላእክት ያስማልን
1 (አንድ) ብለህ ቀጣይ ስትጀምር መምህር
*ድንቅ ገጠመኝ 1
*ንቁ ገጠመኝ 1 (ለመምህር ግርማ ማስታወሻ)
*ንስሐ ገጠመኝ 1
*አስተማሪ ገጠመኝ 1
*የህይወት ገጠመኝ 1
*አስገራሚ ገጠመኝ 1
*
... ስለጠየከን ነው መምህር* ከነዚህ አንዱን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በጣም እናመሰግናለን መምህር* የሁላችንንም መጨረሻ እግዚአብሔር* ያሳምርልን!
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛልን እህት ወንድሞቼ ሼር እናድረግ ለብዙ ሰዎች እንዲደረሰው ስንቱ መጭለማው ውሰጥ ይኖራልና አቤቱ ይቅር በለን
መምህር ስእሉ በጣም ያምራል ቀላል ጨዋታ እየመሰለ ግን የሚያጠፋ ነው ማስተዋሉን ይስጠን እኔ እንድምቀን በዚ መልኩ አስቤው አላቅም ነበር አመሰግናለው
ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሰን ለእመቤታችን ልደታ ማርያም ወርሀዊ በአል እንዲሁም ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ራጉኤል በእለቱ ታስበው ለሚውሉ ቅዱሳን አመታዊ ወርሀዊ በአላት🤲💐 ቁማር በጣም አሁን ላይ😥በዝቷል እረ ከአረብ ሀገር ምቴዱ እንኳን በፊት ኮስሞ ሎሽን ነበር ወይ ፀጉር ቤት ሚባለው አሁን ቁማር ቤት ምትከፍቱ😥🤲ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አይጠቅማቹም ተው መምህር ሌላም ገጠመኝ ይኖራል በዚ ጉዳይ አቅርብልን በጣም አሳሳቢ ነው 👏
አሜን ፀጋ ያብዛል አባታችን በፆለት አሰቡኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ ኪዳን እያላችሁ
ሰላም መምህር እንዴት ነህ በርታልን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር አሜን
ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
በጣም ዪገርማል እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን እግዚአብሔር ወደቤቱ እንኳን ሰበሰባቸው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አንድ አባባል አለ በቁማርተኞች መንደር
የአባትህን ገዳይ አትበቀለው ቁማር አስተምረው ይላሉ ። ምንማለት ነው አብዶ ወይም ታንቆ ይሞታል።
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መህምራችን❤❤
በፀሎት አሱብኝ መምህርእንካደናመጣህ እመብረሀን ትበቅ
እህተ ማርያም ነኝ ፀልዩልኝ
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ ጎይታና ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ቃልህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር መምህርና እልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌹🌿❤🌹🌺💚🌹🌿💛🌹🌿💚እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የስመዐልና 😥🤲✝️
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መምህር ሊታሰበት የሚገባበት ትልቅ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ❤
በፀሎት አስብኝ በትዳር በልጅ እንድባርከኝ በጣም እየተፈተኩ ነው አትርሱኝ አስታውሱኝ 😭😭😭😭
Kale hewat yesemalen mamihir Amen
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን
Amen kale hiwet yesmialna ❤❤❤😊
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን🙏🙏 🎉🎉🎉
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ😢
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ ።
አሜን
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን 🌹💘❤🙏
Amen Amen Amen
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሐር ይመሥገን❤❤❤
አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ ማለከት ያሰማል መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤ ❤❤❤ 👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልል👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን❤
Sira sertoo yee mii cawet alee
Egzyabher yimesgen slehulum negere memere kalyot yasmaln amen amen amen
እግዚአብሔር የመስገን❤❤❤❤❤ የብዙ ሰው ህወትነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏በፀሎታችሁ አስቡን#ወለተ ኪዳን#ወለተ ትንሳኤ #ወለተ ኪዳን🤲🤲🤲
Kale Hiyota Yasmeln Mamahrchin Amen
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
tebarek, lelochunim fetari yasibachew!
መምህርየ እድሜ ከፅጋ ጋር ይስጥልን።❤❤❤❤🎉🎉🎉
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲egzbiher selam erjima edamena tena yesatein le memehirachn bewnttsegawun yabazalh elelelele elelelele elelelele 👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሼር አድርጌ መጣሁ
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋመንግስተሰማያትን ያውርስልን መምህራችን ኑርልን ክፉአይንካህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስከመላቤተሰቦችህ በእውነት ገንዘብየማይከፈልበት ዩኒቨርሲቲ እኮነው ያንተትምህርቶች ይገርመኛል ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤
መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ።ቁማር ከመጠጥም የባሰ ሱስ ነው ልጆቻቸውን ሚስታቸውን አሲዘውም የሚጫዎቱ አሉ። እውነት ነው ቁማር መንፈስ ነው ግን ይህን አይረዱም ።
ለብዙዎች ቢደርስ ምኞቴ ነው ።ቁማርተኞች ትክክል ነህ የሰዎችን ሀሳብ የሚያነቡበት ድግምት ያሰራሉ ።አሁንማ መንግስትም ቁማርን እየደገፈ ነው "ቤቲንግ " እኔም በቅርብ ነው ያወቅሁት ያሳዝናል ።
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👐👏
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን አሜን አሜን ለመምህር ቃለ
ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜንአሜን
💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን🙏
ሁላችሁም ቤተሰቦቼ በፀሎት ኃስቡን መምህራችን በፈትና ላይ ናቸው ወንድሜ በቅማር ሱሱ አለ ወልደ ይውሃን ብላችሁ ወደ ልቦና መልሰው ብላቹ በ ፀሎት ሓስቡት የተዋህዶ ልጆች
ስለ ቁማር አብይ ይልማ የዛሬ አመት ከሶስት ወር አካባቢ ትንትን እድርጎ አስተምሮም ነበር ከአለማዊ እስተምሮት አንፃር የሚገርም የሚዘገንን ስራ ነው የሰው ነብስ ላይ ቁማር የሚጫወቱ እዳሉ በተለይ የሴጣን ማህበርተኞች ትልቁን ሴጣናዊ ሴራ እየሰሩ እደሆነ የብዙ ታዋቂ ሰዎች ፎቶ ላይ በመናፍስት ቁማር እደሚጫወቱ ይሄ ሰው በዚህ ሰአት በዚህ ቀን ና ወር ይሞቷል ብለው በዛ ሰው ላይ መናፍስት ይልኩበታል ያ ሰው ትንሽም ብትሆን ሀይማኖታዊ አቅም ካለው የተላኩት መናፍቶች ጉዳት ብቻ ያደርሳሉ መናፍስት የተላከበት ሰው ምንም ሀይማኖታዊ ተሳትፎ ከሌለው በተላከበት መናፍስት ይሞቷል ስውዬው ሲሞት ከባድ ብር ይበላለ እንደ ቀልድ እዳታዩት
የኔውንም እግዚአብሔር ይማረው ከዚህ ሱስ ያውጣልኝ✝️
ሰላም ላንተ ይሁን መምሕሬ እንክዋን በሰላም መጣሕልን እመብርሐን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሕ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህር በእውቱ ገራሚ ገጠመኝ ነው ስንቶቻችን በዚህ ቁማር የሚባል ትዳር ቤተስብ እየበተነ ያለው ይሄ የስይጣን ስራ ወገኖቻችን በሁላችንም ቤት አለ እግዚአብሔር ይማረን
ዝማሬ መላክእት ያስማልን አሜን