🔴🤭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 93

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 3 дня назад +2

    ቆዬ እኮ በኢንተርቪው ከሖነ

  • @AsSa-xp7bl
    @AsSa-xp7bl 7 дней назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል መይሙየ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው በርችልን

  • @ethiopinatube9357
    @ethiopinatube9357 8 дней назад +6

    ❤❤👍
    ምንም ቢሆን ከአንድ ቤት ችሎ መስራት ነው የሚሻለው

  • @FatieMisgana
    @FatieMisgana 3 дня назад +1

    ወይኔ ምንድነው እምትሰሬው ሰደት አያሳየን የለውም እኔ አድስ ነኝ ግን እንደዚህ አይነት ነገር ስሬ ካሉኝ አልችልም አወሬ ነው የኔ ውድ በናትሽ መልሽልኝ

  • @AlamaFkf
    @AlamaFkf 8 дней назад +9

    እነሱ ናቸው አስቀዲመው እሚጠይቁት እኔ ገና አመቴ ነው ግን ስት አመት ትሰሪያለሽ እኛ ጋር ሲሉኝ ልጨርስና አስብበታለሁ አልኳቸው

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 дней назад

      ጎበዝ መሄድ አልፈልግም እንዳትይ

  • @ማርሚዲያ-ሠ5ጀ
    @ማርሚዲያ-ሠ5ጀ 8 дней назад +8

    ኢተርቪ ማረግ ከተጀመረ ቆይቶል እኮ በርግጥ ወደ አረብ ሀገር መምጣቱ ነገር አሁን ለይ እደ ዲቪ ሆንዋል ግን የሰው ልጅ በእድሉ ነው ሚኖረው ብዙም መጨነቅ አያስፈልግ ለምትለብሱትና ለምበሉት አትጨነቁ ይላል ቃሉ ሁሉንም ነገር እምነት ካለን የፈጠረን አንድ አምላክ በንፁ ልቦና መጠየቅ ብቻ ነው ሚጠበቀው ከኛ ቀሪው የእግዚአብሔር ስሪ ነው

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og 8 дней назад +4

    ሀ ገራች ንን አላ ህ ሰላ ም ያር ግል ን
    አ ሁ ን ተበ ላሽቷል። ሰደት አላ ህ ይድረስልን
    ላ ገራች ን ዶ አ ብ ናድር ግ። አላ ህ አይቸግረውም

  • @Hanaአየለ
    @Hanaአየለ 5 дней назад

    እኔ ገና አራት ወሬ ነው ግን ከ 2 አመት ውጭ አልሰራም ብያለሁ ብቻ አላቅም 2 ተኛ ቤቴ ነው እና ልክ ነሽ ቤት መቀየሩ ትርጉም የለውም ብቻ ሰዎቼ መልካም ሠዎች ናቸው በከፊል

  • @ሰውዩቱብ-የ7ቸ
    @ሰውዩቱብ-የ7ቸ 8 дней назад +6

    ሳህ አስቀድመን ከጠየቅናቸው በጣም ነው የሚኮሩት ለዛም ነው አንጨምርም የሚሉት መቸም አትሄድም ብለው ቀድማችሁ አትጠይቁ

  • @AtsedeYalew-n8x
    @AtsedeYalew-n8x 8 дней назад +8

    የኔስ ድሀ ናቸው እሚጨምሩም አይመስለኝ ግን አልወጣም ከዚህ ቤት ሰላም አለው 😅😅😅😅😅😅

    • @sablaayele8859
      @sablaayele8859 8 дней назад +4

      ትመሰገን ነው የኔም ጥሩ ናችው ጨቅጨቅ የለም❤❤😂😂

    • @AtsedeYalew-n8x
      @AtsedeYalew-n8x 8 дней назад +1

      @sablaayele8859 አወ ተቀመጭ ዝብለሽ ዋናው ሰላም ነው🤣🤣🤣

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 дней назад

      እንዴውም ድሆች ናቸው ጥሩ ጠይቂ

    • @habHabitat
      @habHabitat 6 дней назад

      @@meymunatube የኔም ደሃነቸዉ ግን ሰለም አለዉ አልሃምዱሊላህ ትንሺ ወጪ በረስሽ አሉኝ እንጂ የምግብ ስቀር ሁሉንም ነገር እኔነኝ የምችለዉ ግን ብሬ በጣም እየተበካናችነዉ እሷም 1000 ርያል ከይር

    • @siti-kk9sl
      @siti-kk9sl 2 дня назад

      እኔም እንደዛዉ ነዉ

  • @AmalMohammad-c2g
    @AmalMohammad-c2g 8 дней назад +3

    Are and bet yeshalal ene Allah kale 6 amet lemesrat wesengalew madame betam turu nech Allah edmena tena yestat❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 8 дней назад +4

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ 😢😢

  • @MQatar-br1mp
    @MQatar-br1mp 8 дней назад +2

    ጀዛከአላሁ ኸይር

  • @Two-c5b
    @Two-c5b 7 дней назад +1

    የኔ ቤት እንኳን የላትም ወላሂ ወንድሟ ቤት ፤እህቷ ቤት ነው እየዞረች የምትኖር በጣም ነው ያስጠላኝ 😢

  • @SwSe-s1i
    @SwSe-s1i 7 дней назад +2

    በጣም አስተምርሽና የኔ ቅመም እፍፍፍፍ 100 ኑሪ❤

  • @AraqyahA
    @AraqyahA 7 дней назад +1

    ሠላም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habHabitat
    @habHabitat 7 дней назад +1

    እኔም ከመጣው 1አመት 3ወር ነዉ ግን ሁለት አመት ከጫረሽ ትጀሌሽ ወይስ ትሰራሌሽ ስትለኝ አለህ የቀል እንጃ አልኩዋት ከይር ኢንሻአላህ አለች😂

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 8 дней назад +1

    ትክክል ነሽ

  • @ReemAlqarni-m3p
    @ReemAlqarni-m3p 8 дней назад +5

    ❤❤❤❤

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed 8 дней назад +1

    ትክክልመይሙናየ

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 8 дней назад +5

    እውነት ነው ኮርተዋል የኔዋ አትሂጅብን በሞቴ ቅብጥርሴ ስትል ከርማ 200 ድርሃም ጨምሪ ስላት አልችልም አልጨምርም አለች የራሱ ጉዳይ አንድ አመት መስራት ፈልጌ ነበር ፈጣሪ በቃሽ ብሎኝ ነው መሰለኝ ትቼው ልሄድ ነው የራሱ ጉዳይ ፎቅና ምድር አንድ ቤት ብቻዬን እየሰራው ጭራሽ አልጨምርም አዲስ ባመጣ እኮ 1 ሽ ወይም 1 200 ነው ደሞዛ አላለችኝም ኧረ ጥጋብ ብየ እኔም ያለ ፕሮግራሜ ሀገሬ ልገባ ነው ።

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 8 дней назад +3

      አይዞሺ መቀሳቀሻ ካለሺ ሂጂ ያለሺ ይባርክልሺ

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 8 дней назад

      አሜን እህት ​@@ጎዶልያስ-567

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 дней назад +3

      አውቃ ነው መቸም አትሄድም ብላ አንች ካልጨመርሽኝ እሄዳለው በሚለው ከፀናሽ ትጨምርሻለች

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 8 дней назад

      ​@meymunatube ኧረ ተያት ውዴ የልጆች ትምህርት ቤት የቤት አስቤዛ ትለኛለች እኔ ምን አገባኝ😂 የ ሀገሪቱ ሁኔታ ትንሽ እስኪረጋጋ ልስራ ብየ ነበር 1አመት ያሰብኩት እንጅ ተመችቶኝ አልነበረም ለዛውም ለምኑኝ አለች

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 7 дней назад +1

      ወይኔ መመሳሰል 😢እኔም ልክ እንዳች ሆኜ ልገባ ነው ሀገሬ ያለ ፕሮግራሜ ኢንሻአላህ ረዝቅ በአላህ እጂ ነው😥🙏

  • @Workist-k4h
    @Workist-k4h 7 дней назад

    እፍፍፍፍ

  • @Fedila.fedila
    @Fedila.fedila 8 дней назад

    መይሙናዬ እውነትሽ ነው ምክርሽ ጠቃሚ ነው በርቺ

  • @RMohammed-o8t
    @RMohammed-o8t 8 дней назад +1

    እኔ 12አመቴ አንድ ቤት እሮመዳን ልህድ ነበር ወላሂ ሰልችት ምርርር ብሎኛል

    • @ZenabZenab-k4r
      @ZenabZenab-k4r 7 дней назад

      ወላሂ እኔም😢

    • @meymunatube
      @meymunatube  7 дней назад

      አወ ከባድ ነው እህቴ ሁሌ አንድ አይነት ሂወት ግን ደግሞ ከመሄድ ከመምጣት ፀንቶ መስራቱ ይሻላል አብሽሪ

    • @RMohammed-o8t
      @RMohammed-o8t 6 дней назад

      @@meymunatube አላህ ያብሸርሺ ወላሂ በጣም ከባድ ነዉበዛላይ ሰወቸ በጣም ይጣላሉ ሲጣሉ ችግሩ ሁላ እኔ ላይ ነዉ ዱአ አድርጉልኝ ህጀ ብመለሰም አይቆጨኝ ግን ሰላም እፈልግ አለሁ

  • @Kadijah-t8s
    @Kadijah-t8s 8 дней назад +1

    አሰላማሊኩም.ሙሚየ.የኔዉ.አንየከመጠሁ..4,እመትከምሰትዉርነዉ.ደመዉአለጨምረምአሉኛ.ከዛሰመጣ1,200ነበረየሉት
    አሁንከለቀየረኩአይጨምሩም.
    ሰርየምግብነዉ.ዉድ.በጠም.ደከመኛ.ላቤንአየመመኛነዉ.በፀዲትበገኛ.አቀይረለሁ.አጂ.ምንትይለሽማሬ.አድነቃሸነኛ.ምከረኛ

    • @meymunatube
      @meymunatube  7 дней назад

      አትፍሪ ጨምሩኝ ባያቸው ካልጨመራችሁኝ እሄዳለሁ ካልሽ ይፈራሉ ሁሉም ቤት በየ ሁለት አመት ደመወዝ ይጨመራል

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 8 дней назад +1

    🙏🙏🙏እሺ

  • @AshwayaAhmed
    @AshwayaAhmed 8 дней назад +1

    ፣የኔውድትለያለሽምክርሽ፡መይሙናየ

  • @zahraissa722
    @zahraissa722 7 дней назад +1

    ሚድነዉ.የሚትሰሪዉ.አረ.ዘገኝ😊😊

  • @SimegnMossu
    @SimegnMossu 7 дней назад +1

    እምሠሪው ነገር ዘጋኝኞ😢😢😢😢😢

  • @zinetaberar
    @zinetaberar 7 дней назад

    አሰላም.አለይኩም,የሃባይብ.ገልቢ.ደምሩኝ.ስወዳችሁ

  • @Zahara-lv3zv
    @Zahara-lv3zv 8 дней назад +1

    ምከሪሸየመቸኘልወደየአላሀየጠበቀሸ

  • @SudeysKedru
    @SudeysKedru 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikrteFikadu-u2m
    @FikrteFikadu-u2m 7 дней назад

    Enamesegnalen tekami tmhrt new

  • @ghGh-i1j6n
    @ghGh-i1j6n 8 дней назад +2

    ማማየ ሁለት አመት ኩትራት ጨርሶ አንድ አመት ብቻ መጨመር አይቻልምዴ ግደታ ሁለት አመት መሆን አለበት እስኪ የምታቂው ካለሽ መልሽልኝ

    • @اسياءنصري
      @اسياءنصري 8 дней назад

      አንድ አመት መሰደስ ይቸለል

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 дней назад

      አንድ አመትም ይቻላል ማሳደስ

    • @habHabitat
      @habHabitat 6 дней назад

      @@meymunatube የኔም ጥየቄ ነበር ተበረኩ

  • @احمدمحمد-م2ل1ث
    @احمدمحمد-م2ل1ث 8 дней назад +1

    ማር እኔ ግን ሀገር መግባት አልፈልግም ሁለት አመት ጨርሽ መጨመር አፈልግ ነበር የኔ ማዳም አፈልግም ሌላ ስርተኛ ነው ማጣት የምፈልገው ቢሮ መቀየር አይችልም እደ ውደ ነገሪኝ

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 дней назад

      ይቻላል እሷ ካልፈለገችሽ ግን አውቃ ነው የሚሆን አልፈልግሽም የምትልሽ

    • @احمدمحمد-م2ل1ث
      @احمدمحمد-م2ل1ث 8 дней назад

      አመስግናለሁ ማሬ

  • @mahdiaahmad1895
    @mahdiaahmad1895 8 дней назад

    👍👍👍👍

  • @SnsHsvs
    @SnsHsvs 8 дней назад

    አይ ሁለት አመቱም ቶሎ በደረሰልኝ ሁሉንም ይቻል ነበር የኔው ግን ማይቻል ነው አደኛ ብር አይሰጡም ሁለተኛ ያመኛል ታዳ ሁለቱም ከባድ እድልም

    • @meymunatube
      @meymunatube  7 дней назад

      ብር ካልሰጡሽ ለምን ትሰሪ አለሽ እህቴ

    • @SnsHsvs
      @SnsHsvs 6 дней назад

      @meymunatube አይ ታዳ ምላርግ ቢሮ ውሰጂኝ ስላት እቢ ብላለች አሳፍርኝ ስላት እቢ ብላለች ታዳ ምን ላርግ

  • @SelamMamuye-b1p
    @SelamMamuye-b1p 8 дней назад

    የኔ ማዳም ቤት ችግሩ ብር ቶሎ አይከፍሉም በዛ ምክንያት ለልጄ በየወሩ መላክ እያቃተኝና እየተጉላላች ነዉ እሄንስ እንዴት ላድርግ ንገሪኝ እስቲ

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 7 дней назад

      እደ ደሞዝ በሰጠችሽ ሰአት አንድ በርከት አድርገሽ ላኪለት በየወሩ ምን ያደርግለታል መቋሚያሽንም አስቢ እጂ መቸም ትስጥሽ ዋናው አለማስቀረቷ ነው እጂ

    • @SelamMamuye-b1p
      @SelamMamuye-b1p 7 дней назад

      @Hawaii-mi2co እኔ በየወሩ ነዉ እምልከዉ ለትምህርት ቤት ክፍያና ለሰራተኛ ለቀለቧ አንዴ በርከት አድርጌ ከላኩኝ ስለሚያባክኑ ነዉ በየወሩ ምልከዉ

    • @meymunatube
      @meymunatube  7 дней назад

      ቤተሰብ የለሽም እህቴ በየወሩ አትላኪ ጥሩ አደለም አንዴ ልከሽ ለሶስት ወር ነው ወይ ለአራት ወር ነው የላኩት በያት ቀለባቸውን አነሰዳ ግዥላቸው

    • @meymunatube
      @meymunatube  7 дней назад

      ምን አልባት የሷ ደመወዝ ቶሎ አይወርድ ይሆናል ዋነው አለማስቀረቷ ነው አብሽሪ

    • @SelamMamuye-b1p
      @SelamMamuye-b1p 6 дней назад

      @@meymunatube አንዴ ከላኩኝ አባክኔ ናቸዉ ለዛ ነዉ እህቴ

  • @Zahara-lv3zv
    @Zahara-lv3zv 8 дней назад

    ለኔወመሰለእኔሰደሰተአመተሰረቸተመለሸመጣሁ

  • @Marita-p2c
    @Marita-p2c 8 дней назад

    2sharishe. 1macamari. yichalai

  • @DvvvFvvv
    @DvvvFvvv 8 дней назад

    እኔሲጠይቁኝእሰራለሁአልኩኝ

  • @GjfGhg-fy8wj
    @GjfGhg-fy8wj 8 дней назад

    እሕቴ ምክርሽ ደሥይላል ግን እኔ አሑን ገና አንድ አመት ሞላሑኝ ግን መጨረሥ እንዳይመሥልሽ በእራብ ልሞትነው ወላ የቢሮውንም ቀይረኝ ብለው እቢ አለ ብጠፍም ሥራየለ አሑን ያለኝ አማራጭ ምንነው መሣፈር ምን ላድርግ መላሥጪኝ

    • @ethiopinatube9357
      @ethiopinatube9357 8 дней назад +3

      ከራባሽ እንዳትሰሪ ስራ አቁሚ

    • @GjfGhg-fy8wj
      @GjfGhg-fy8wj 8 дней назад +1

      @ethiopinatube9357 ልታሣፍረኝ ነዋ እኔደሞ መሣፈር አልፈለኩም እችላለሑም ብል እራበኝ አልጠፍ ሥራየለ ጨክኔ ልሳፈር ከምሞት

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 дней назад +2

      አልሰራም ባያት እየራበሽ አትስሪ በግልፅ ተናገሪ

    • @ktube8920
      @ktube8920 7 дней назад +1

      ከደሞዝሽ ላይ ምግብ ግዙልኝ በያቸው እንዶሚ ምናምን

  • @ayenulumaye3387
    @ayenulumaye3387 8 дней назад

    😢😢የሰራሺው ምግብ ምድነው ቅርቡስ ይመሠላል

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 дней назад

      😀😀🤭#ወላሂ ከአረቦች ምግብ አንደኛ በጣም ውድ ምግባቸው ይሄ ነው😀

    • @sablaayele8859
      @sablaayele8859 8 дней назад

      ​@@meymunatubeእኮ ከገማቱ ጋር እኛ ትቃጥልን እሁሁሁ😢😢😢

    • @Alemenshe
      @Alemenshe 8 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 7 дней назад

      ላ ብርቁስ አደለም ሩቢያን ወይንም ጀምበሪ ይባላል ከባህር ውስጥ ነው የሚወጣው የባህር ምግብ ሁሉም ነገር ሀላል ነው

  • @RaedAlll-f1v
    @RaedAlll-f1v 8 дней назад

    Emseriw.mgib.mdnew.ysfral..mechem.achi.atbeywm.aydel.

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 дней назад

      ውይ እንኳን ልበለው ስሰረውም ይቀፈኛል እህቴ🤭

  • @endrisali9819
    @endrisali9819 8 дней назад

    አድስነኝ ሳኡድከመጣሁ ዉሸትነዉ

    • @ethiopinatube9357
      @ethiopinatube9357 8 дней назад

      ለአዲስ አይደለም ያለችው ቋንቋ ለሚችሉ ነው እኮ

  • @endrisali9819
    @endrisali9819 8 дней назад

    እኔአድስነኝ የቁም ፎቶና ጉርድፎቶነዉ እሽ

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 дней назад

      አወ አዲሶችማ ቋንቋ ስለማትችሁ ነው ቪዲዮ የማትባሉት

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 8 дней назад

    ምናለ በሪከርድ ኮሜት መፃፍ ቢቻል

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 дней назад

      የኔ ውድ ብዙ ነገር አለ ማለት ነው መናገር የምትፈልጊው ነይ በውስጥ

    • @RaedAlll-f1v
      @RaedAlll-f1v 8 дней назад

      ​@@meymunatubeme

    • @ZhraZhra-wh5bz
      @ZhraZhra-wh5bz 8 дней назад

      ‏ልክነሽ መይሙየ