Maritu Legesse - Addis Amet | አዲስ አመት - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 457

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv 2 года назад +1

    ማሪዬ የምርጦች ምርጥ። የልጅነት ያውዳመት ግዜያችንን እንዲህ በትዝታ መንፈሥ ወደ ኋላ ጎትታ ታድሳለች። ይሄ የአምባሰል ያዲሥ ዓመት ታላቅ ገፀበረከት ሲለቀቅ ባለሁበት ካናዳ ሆኜ ሰምቻዋለሁ ፡ - ልክ የዛሬ 5 ዓመት። ዛሬም ባዲስ አመት መሥከረም ፩ - 2015 የምሰማው እሱኑኑ ሆነ። ሌላ አይጥመኝም። የማሬዬ ድምፅና ቕላፄ የሆነ አሥማት ነገር አለው!!ዕድሜና ጤና ለማሪዬ!!ማሪዬ ባለሺበት ዋሽንግተን ዲሲ እንኳን ከዘመን- ዘመን በሰላም ፣በፍቅር፣በጤና አሸጋገረሽ። አንቺ ተተኪ የሌለሽ ብቸኛዋ ሌጀንድ ነሽ።

  • @الحمداللهاللهكريم-ي7و

    የኔ እናት ስታምሪ አላህ ይጠብቅሽ እስኪ እናቱን የሚወድ ላይክ ግጩኝ

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 7 лет назад +6

    ማሪቱ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሪፍ ነው ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን መልካም አዲስ አመት

  • @ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል

    አሪፍ ነው ማርዬ እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መልካም በአል

  • @mikitube8120
    @mikitube8120 7 лет назад +4

    እስኪ ዘፍኝ ነኝ ባዮችን ሁሉ በዚህ በተስረቀረቀው ድምፅሽ አሳይልኝ። ማርየ እድሜና ጤና ከሀብት ጋር ተመኘሁልሽ። ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን!

    • @Madina-ol1ob
      @Madina-ol1ob 7 лет назад +1

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @ewnetayineger9852
    @ewnetayineger9852 7 лет назад +13

    በጣም ያምራል። መልካም አዲስ አመት። እንደዚህ የሚያምረውን ባህላችንን በማሳየትሽ ሀብት በላይ በላይ ይጨምርልሽ!!!!

    • @muhaskasem8879
      @muhaskasem8879 3 года назад

      Aa❤️aa❤️a❤️a❤️ia❤️a❤️a❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @muhaskasem8879
      @muhaskasem8879 3 года назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የማሪያምልጅነኝ-ተ6ዸ
    @የማሪያምልጅነኝ-ተ6ዸ 6 лет назад +6

    እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ በሀገርም በውጭም ያላቹ በሙሉ♥♥♥

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 4 года назад +2

    ይህንየመስለ: ባህል: እያለለን :ለምን
    እንለያያለለን :መልካም: አዲስ አመት
    ለመላው: ኢትዮጵያውያን :የሰላም የፍቅር
    ዘመን :አምላክ: ያድርግልን !!

  • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
    @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 лет назад +44

    ማርዩ ድምፀ መረዋ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን 😍😍ውድ የሐገሬ ልጆች በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 5 лет назад +2

    ማሬ ስታምሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት እንኳን አደረሠሽ አደረሣችሁ መሢነኝ

  • @اهمشيءالاخلاقاهمشيءالاخلاق

    አይ ሀገሬ በሥምሽ ልጠራ ይህን አበባ ማየት እንደናፈቀኝ 😢 እንኮን ለአድሡ አመት አደረሣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 2010 አመተ ምህረት የሠላም የጤና የእድገት እና የብልፅግና ይሁንልን

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 6 лет назад

      اهم شيء الاخلاق اهم شيء الاخلاق 2011 ነው 10 .እማ አለፈ በቃ

  • @dantom7795
    @dantom7795 7 лет назад +2

    ማርዬ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው ዉይ ሲያምርብሽ ሁሉ ነገርሽ ቃላት ስላጠረኝ ነው እንጂ ከዚህም በላይ ባልኩሽ በርችልን

  • @zenebechsiome6444
    @zenebechsiome6444 5 лет назад +9

    የኔ እናት እንዴት እንደምታምሪ
    እንኳን አደርሳችሁ መልካም አዲስ አመት
    ወይኔ ሀገሪ ባህልሽ ያኩራል

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 лет назад +2

    ተባረኩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ልብሣችሁ አቤት ማማሩ እሥኪ በዚህ አጋጣሚ ወጣቱ ባህሉን እየረሣ ነው እና ታላቆች ምክር ሥጡ አመሠግናለሁ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 5 лет назад +2

    ወይዘሮ ማሪቱ በየአመቱ ሁልዬም እደዳዲስ ነው የማያችሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ

    አሜንን እንኳን አዴርስሽ የእኔ እናት ሁለመናሽ ያምራል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ የወሎዋ እመቤት ስወድሽ ከልቤ ነው አለኝታችን ነሽ

  • @nohataiba8161
    @nohataiba8161 5 лет назад +33

    የኔ ውድ እናት መልካም በአል እናቶቻችንን እዴሚና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @ልዩፍቅርአለኝ
    @ልዩፍቅርአለኝ 5 лет назад +8

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @fikirtehulumyifer8560
    @fikirtehulumyifer8560 6 лет назад +4

    ድምፀ መረዋ የአምባሰልዋ ንግስት እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    እረጂምእድሜናጤናለእናቶቻችን እኛምበሥደትያለነውን አላህ ከናፈቁንናከናፈቅናቸው ቤተሠቦቻችንጋ ከአመትአመትእየተሸጋገርን በሠላም ያገናኘንያረብ🙏🙏🙏🙏😭😭

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 7 лет назад +1

    ረጂም እዲሜ ከጤና ይስጥሽ በስደእት የአላአችሁ እህት ወነዲሞቸ እንኮአን አደረሳአችሁ

  • @wahnano
    @wahnano 2 года назад +15

    Wonderful culture. Peace to Ethiopia from Algeria.
    PS: We love you

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 3 месяца назад

    WOW WOW WOW Beautiful ETHIOPIAN WOMAN GOD Bless ❤ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ዘመኑ የሰላም የጢና የፍቅር የምህረት ዘበን እግዚአብሔር ይደረጋል 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹 አሜን 🌹

  • @meskhrememesn7720
    @meskhrememesn7720 7 лет назад +1

    ማሬ 😍😍😘😘 እድሜና ጤና ይሰጥሸ ከአመት አመት በሰላም በጤና ያድርሰሸ

  • @adamuabegaz512
    @adamuabegaz512 7 лет назад +1

    ማሪቱ፡ማራችን፡እድሜና፡ጤና፡ፈጣሪ፡ያብዛልሽ፡መልካም፡አዲስ፡አመት፡ለወገኔ፡ሰላም፡ፍቅር፡ለሰው፡ዘር፡በምድር፡ይሁንልን፡!!!!

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @aishayimam8229
    @aishayimam8229 7 лет назад +8

    ማርየ የሀገሬ የአምባሰሏ ምርጥ
    ሽ አመት ኑሪ

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ

    እሠይ አዲስ አመት ፍቅር ይዘህ ግባ አሜን የሀበሻ ምድር አበባ ይሁን እናመሠግናለን

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 7 лет назад +1

    አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን የአንባሰሏ ንግስት ማሪቱ ለገሰ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እንወድሻለን ማሚ

  • @merci1093
    @merci1093 7 лет назад +3

    ማርየ የአንባሰሎ እመቤት እንድሜ እና ጤና ይስጥሽ!!

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 2 месяца назад +1

    Happy New year for all Kibirt Ethiopia ❤❤.

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 лет назад +1

    እማምዬ ስታምሪ ኢትዪጵያዊነትሽ ውብ ነው እማምዬ እፍፍፍፍ አይይይ እኔስ ንፍቅቅቅቅ ብያለሁ ሙስሊም ክርስቲያኑ ሰላም ይሁን ወገኔ ሀገሬ አድሱ አመት የፍቅር የሰላም የመዋደድ የመተሳሰብ ይሁንልን 😢😢😢😢እኛንም ስደት በቃቃቃቃ ብሎ ለውዷ ሀገራችን ያብቃን እርእ ሰለቸኝ ሁሌ በሰው ሀገር ስንቱ አለፈን አይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 3 года назад +8

    ለመጭው ዓመት ያብቃን

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 7 лет назад +20

    *ፈጣሪየ ሆይ ስላላረክልኝ ሁሉ ተመስገን*
    *መጪው አመት ልብ ስጠኝ*
    #አሜን
    ስህተት አይደለም

    • @zainabetyop4059
      @zainabetyop4059 7 лет назад

      ETHi OPIA thanks

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 7 лет назад +2

      ETHi OPIA እውነት ነው መሁላችንም ልብ ይስጠን!!!

    • @susanayalla2392
      @susanayalla2392 7 лет назад

      ETHi OPIA አሜን አሜን አሜን

    • @slenaswift3206
      @slenaswift3206 6 лет назад

      How many libe in human benig? If u not using the one u have u will losse it

    • @slenaswift3206
      @slenaswift3206 6 лет назад

      I AM GROOTl

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 7 лет назад +9

    ዋው ማሪቱ ለገስ እድሜ የማይሻር ምርጥ የባቲ ቅኝት ንግስት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ያው አንቺ ያልኩት አርቲስት አንቱ አይባልም ብይ ነው እንጂ አክብሮቴ ከልቤ ነው ♥♥♥

  • @almneshefiseha2482
    @almneshefiseha2482 6 лет назад +1

    እጅግ በጣም ዉብ ነዉ ማርየ በጣም እወድሻለሁ መድሃኒዓለም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 5 лет назад +9

    የኛ እቁ ውብ እናታችን እረጅም እድሜ ኑሪልን

  • @የስደትስንቄድንግልእናቴ

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ገዘመን ዘመን ላሸጋገረን ያመት ሠው ይበለን

  • @mahletmoges7457
    @mahletmoges7457 7 лет назад +1

    የሀገሬ ልጅ ወሎየዋ ማርዬ እረክም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መልካም።በአል ውድድድድድድድ

  • @ዜድማኛነኝያውምባቦኮ-ፈ1ቀ

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማሪቱየ ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @dellwell7671
    @dellwell7671 3 года назад +1

    ዋውለአመቹያድረሳችሁበሠላምታምራላችሁ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእግዛብ

    መልካምአድስ አመት፡ዉድየሀገሬልጆች እግዚአብሔር አምላክ፡በያላቹህበት፡ፍቅር፡አይለያቹህ፡እማማ፡እድሜእና፡ጤና፡ይስጥልኝ

  • @tsegntlovetsegnt4111
    @tsegntlovetsegnt4111 5 лет назад +3

    እልልልል የከርሞ ሰው ይበለን ጌታ እንኳን አደርሰን ለመላው ለሀገሬ ኢትዩ

  • @መድናያላህባሪያነኝመድናያ

    ማሻአላህ እኳን አድረሳችሁ

  • @ShumaMerera
    @ShumaMerera 3 месяца назад

    ለሁሉም መልካም አሳቢዎቼ
    እንኳን ለ 2017 ከነቤተሰቦቻችሁ በሰላም አደረሳችሁ!
    አድሱ አመት የሰላም; የጤና; የብርሃን እና የበልፅግና ዘመን እንድሆንላችሁ እመኛለው።

  • @JustAThought155
    @JustAThought155 5 лет назад +8

    WHHOOOOOO!!!! The QUEEN!!!! Outrageous!!!! I have fallen in love with this woman's music!!! Man!!! What is her story??? I know (think) she is from Dessie, any info should be put on Wikipedia. I shared a few of her songs with two young America Ethiopian gals (who "never heard of this legend" today), a Somalian girl, my co-worker(s), and a man visiting Boston from Ireland. We all agree: she is fabulous!!!

  • @ሱሱቢንትኡመር
    @ሱሱቢንትኡመር 5 лет назад +2

    አዲሱአመት የሰላምና የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን ማማየ ዲምፅሺ በጣም ያምራል እርጂም እዲሜ ይስጥሺ

  • @beerobeero4210
    @beerobeero4210 6 лет назад

    ዋውውው መልካም አድስ አመት ይሁንልን የሰላም የፍቅር የብልፃግና ያድርግልን

  • @አብይለማገዱውስጤናቸ-ገ6ለ

    ዘንድሮ ልጅ አዋቂው መርቅኖ በፍቅር ተፍነሽንሿል ዋው ዋው 👍👍👏👏

  • @befekaduweldetsadik4715
    @befekaduweldetsadik4715 6 лет назад +1

    እንኳን ከ 1983 ወደ 2011 አም በሰላም አሸጋገራችሁ!!
    መልካም አዲስ አመት!!

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 7 лет назад +30

    Happy Ethiopian new year for all Ethiopian people around the world
    Love
    peace
    Hope
    Prosperous
    Dignity
    Unity
    for our mam land Ethiopia💚💛♥

    • @grmawitgzachew3294
      @grmawitgzachew3294 7 лет назад +2

      yididiya Mesfin yidyaaaa yena marrrr enkan aderesesh yena 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 лет назад +1

      yididiya Mesfin ቢያስነስርኝም እደምንም አብቤዋለሁ😂😜😜 እሙች ፎንቃ ፍቅርቅር ከ💖👈

    • @seyaebro5109
      @seyaebro5109 7 лет назад +1

      yididiya Mesfin 😘👍 2 you hany

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 7 лет назад

      Grmawit Gzachew ሲዬ😘😘😘የኔ ቆንጆ መልካም በአል አይዞሽ የኔ ማር ውድድድ😘😘😘

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 7 лет назад

      ቃልዬ ነስራም😏😏እንደምወድሽ ታውቂያለሽ ሡሤ😘😘😘

  • @ሥኞሪታA
    @ሥኞሪታA 5 лет назад +1

    ፈጣሪ እድሜና ጤናሽን ይስጥሽ😘ይመችሽ ማሚ👌

  • @ረሂማስደተኛዋ-ሐ7ዠ
    @ረሂማስደተኛዋ-ሐ7ዠ 7 лет назад

    መልካም አድስ አመት
    ዋው እድሜና ጤና ይስጥች ምርጥ እናታችን

  • @ሉቤነኝየወሎልጀ
    @ሉቤነኝየወሎልጀ 5 лет назад +2

    ዋዉ እናታቸን አቤት ወበት አላህ እድሜ እረዝምንል

  • @aliamede8218
    @aliamede8218 5 лет назад +3

    Thanks for maritu leges. I loved your music very much because it is the original culture of Ethiopians.thanks with respectfully.

  • @የማርያምልጅልዩ
    @የማርያምልጅልዩ 7 лет назад +1

    እልልልልልልል ለአመት ያብቃን መልካም በአል ለመላው ኢትዩጵያዊያን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍♥♥♥

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 5 лет назад

    እማይቀየር ድምጽ ማሪቱዬ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን!!!

  • @hayataregaa8787
    @hayataregaa8787 7 лет назад +3

    በጣም አሪፍ ነው እኮን አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች

  • @Uae-te2km
    @Uae-te2km 6 лет назад +1

    ማርዬ የወሎ ንግስት
    የሀገሬ ልጂ ስታምሪኮ
    መገን ደሴ ያበቅለዋልኮ ቆጆ

  • @MerryGebram
    @MerryGebram 3 месяца назад

    Happy New Year 🎊🎊🎊 my ethio people 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @teshomegislasie4234
    @teshomegislasie4234 7 лет назад +5

    yes my beautiful Lady of Ethiopia. amazing music YOU have made me PROUD Ethiopian. God bless you and my beloved country Ethiopia. thanks from tigray

  • @danasweet2640
    @danasweet2640 7 лет назад +39

    happy new year all Ethiopia people 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @እራመዳለሁበተሥፋ-ኸ6ሸ

    እሥኪ የአሁን ዘፍኝ ነን ባይወች ከድሮቹ ተማር በጥራቃ ሁሉ

    • @aaas1207
      @aaas1207 7 лет назад

      ወይኔ ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ ተለያይተን ቀረን አለመታደል 😢😢😢😢😢😢😢ሆነና

    • @majidamajidq229
      @majidamajidq229 7 лет назад

      የወሎልጅ ፍቅር yny konjo yagere lije yewalo ye zendero zefagne sel ketena sela tute yezefanu enje medera choma rase hula

    • @noofacool8614
      @noofacool8614 6 лет назад

      kkk

    • @tagitagi7901
      @tagitagi7901 6 лет назад

      Yamiral

  • @Ali-xr9ky
    @Ali-xr9ky 5 лет назад +1

    የኔ ማር ስታምሬ አሚን እናቶቸችን በስላምያኑርልን

  • @ሀውለትብንትመሀመድየረሱል

    ውይይይይ አገሬ ኧረ አገሬ ሁለትሺ አስራአንድ ኢሻአላህ አበሻ እገባለሁ አገሬ እኳን አደረሳችሁ

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 лет назад +3

    ማሪቱየ💓💓💓 እኳን አደርሳቹ ኮሜታተሮች😘😘😘#Hope tnx😍😍😍

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 7 лет назад +1

      Kal Ye Habesha Lij አሜን!!!የት ጠፍተሽ ነው መልስ የማትመልሺው😡ጥፍጥፍ misss u betam😘😘

    • @grmawitgzachew3294
      @grmawitgzachew3294 7 лет назад +1

      Kal Ye Habesha Lij kalyaaa enkan aderesesh yena finka😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🍂🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌸🍁🍁🍁🍁🍁🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 лет назад +1

      yididiya Mesfin 😂😂 አለዉ ባክሽ 😉 እኔም ሚስ ያ ፎንቃየ😘😘😘😘😚😚😚😚😚

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 лет назад

      Grmawit Gzachew አሜን ሲኞርየ ዉድድ ዉዴ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍

    • @dipuosechele5606
      @dipuosechele5606 7 лет назад +1

      garamu
      dasalan
      amen
      yssalam
      yabarakat
      yatama
      yihun

  • @aynogashaw4457
    @aynogashaw4457 7 лет назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ማሪቱ እናታችን
    ኑሪልን ሰወድሽ

  • @sibamoasefa2862
    @sibamoasefa2862 5 лет назад

    እኳን አደረሳችሁ ።

  • @baraketworku3748
    @baraketworku3748 7 лет назад +11

    ልልጅ እንደሆኑ አይቀሩ ስታምሪ እንድው ድምጥሽ ያሳብዳን እድሜሽ ይርዘም የከርሞ ሰው ይበለን

  • @ጥብጋላኢትዮጲያንበውሥጤፍ

    ዋው አርቲሥት ማለት እዲህነው አለባበሷ እዲሜና ጤና ተመኘሁልሺ መርየዋ

  • @BarnabasVorreiter
    @BarnabasVorreiter 7 лет назад +4

    Happy New Year Ethiopia Ethiopia !!!

  • @ኪያዬኪያ-ዠ2ኈ
    @ኪያዬኪያ-ዠ2ኈ 5 лет назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች እኔ ግን በጣም ከፍቶኛል

  • @bachitena3782
    @bachitena3782 6 лет назад +1

    እናከብርሻለን ማሪቱ አሜን ፈጣሪ ይመስገን

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 5 месяцев назад

    የኔ ወርቅ ስታምሪ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤❤❤❤❤

  • @getchamede2094
    @getchamede2094 6 лет назад +8

    What a voice.....peace, love, long life with health & wealth to my each and every Ethiopian ....Happy New Year.

  • @ሀይሚየድንግልምርኮኛ

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤናን ይስጥልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @msaye-fetene
    @msaye-fetene 7 лет назад +3

    መልካም አድስ አመት ውድ ኢትዮጵያኖች መልካም በአል እኔስ የናፈቀኝ ከቤተሰብጋር በአልን ማሳለፍ

  • @ድምፆችንይሰማየሀበሾችየት

    ያምባሰሏ ንግስት አገሯ ገባች ወይ አገሬን ስትል ነበር እምታውቁ ንገሪን ምርጧ የደሴ ከድጆ ድምፃዊ

  • @AnnoyedClover-ke7yg
    @AnnoyedClover-ke7yg 3 месяца назад

    አይ ይሕን ደምፅሽን ቁርአን እየቀራሽ ጀነትን ብትገዢበት እንዴት በጠቀመሽ ነበር ጀሐነብን ተምት ገዢ አይኛ 😢😢😢😢😢

  • @ሀረግአለሙ-ነ8ደ
    @ሀረግአለሙ-ነ8ደ 7 лет назад +1

    እናታችን እድሜና ጤና ይስጥሽ
    አሜን አሜን አሜን ማርየ

  • @mohmadmmm2858
    @mohmadmmm2858 7 лет назад

    እድሜ ጤና ይስጥሽ የከርሞ ሰው ይበልሽ በአዲስ ስራ

  • @tgtk7038
    @tgtk7038 7 лет назад +7

    Happy New year

  • @zፍቅርየወሎልጆ0988
    @zፍቅርየወሎልጆ0988 6 лет назад +1

    ስደት አይንህ ይጥፋ በአገራችን ያብቃን በሉ በስደት ያላችሁ እህትወንድሞቸ

  • @ሄሊታየሳሪሳልጅ
    @ሄሊታየሳሪሳልጅ 7 лет назад

    በሀገርም በውጭም ያላቹ ያገሬ ልጆች እንካን አደረሳቹ

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 5 лет назад +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን ማርየ 😍😍😍

  • @habibatasfaye7804
    @habibatasfaye7804 5 лет назад +1

    እድሜና ጤና ይሥጥልን አናታችን አሜን አሜን

  • @maryamlawand6047
    @maryamlawand6047 4 года назад +1

    እናታችን አላህ ይጠብቅሽ ሳምሪብሽ

  • @sanamsanam179
    @sanamsanam179 5 лет назад +2

    አሜን።የከረሞሰዉይበለን።የተጣላዉየሜታረቅበትዘመንይሁን

  • @robidaniel4551
    @robidaniel4551 7 лет назад +3

    Melkam Addis Hamet for all of Ethiopian to celebrate New year 2010 i wishe love and pice for my people and my country 😍😍😍

    • @Sofi-SoKa9
      @Sofi-SoKa9 6 лет назад

      for ever &ever__________
      Amen
      Happy New Year 2011 Ethiopia - Love & Prosperity____

  • @zainabmohammed4314
    @zainabmohammed4314 7 лет назад

    እንኳን ደህና መጡ ንግስታችን

  • @fs3648
    @fs3648 Год назад

    ዘርዬ ስወድሽ እድሜ ከጣና ጋር❤❤

  • @ሀኒቆንጆ-ጀ3ጐ
    @ሀኒቆንጆ-ጀ3ጐ 7 лет назад

    እንኳን አደረሳቹ ያገሬ ልጆች

  • @workalemahutube2686
    @workalemahutube2686 4 года назад

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን

  • @tsedeniagebre4061
    @tsedeniagebre4061 7 лет назад +5

    Love Ethiopian for ever God bless our country 💚💛❤️😘😘😘😘😘😘😘

  • @ሠላምለኩልክሙ
    @ሠላምለኩልክሙ 7 лет назад +1

    ዋው በጣም ምርጥ ነው ማሪቱ

    • @samramamo7367
      @samramamo7367 6 лет назад

      ሠላም ለኩልክሙ ስላምነውሀየ

  • @sars126
    @sars126 7 лет назад +1

    ማርዬ ኑሪልን እንወድሻለን

  • @jjttjjjkill6528
    @jjttjjjkill6528 7 лет назад +1

    መልካም አድስ አመት ይሁን

  • @kukushatazeb4129
    @kukushatazeb4129 7 лет назад

    ዋዉ ሀሪፍ ነው
    ከሞ እንግዜ ያድርስልን

  • @سميرةحسين-ش1ج
    @سميرةحسين-ش1ج 7 лет назад

    ያረቢ እናቴ እና ልጆቸ ጋር አገናኘኝ ያረህማን

  • @መአዚናየራያዋቆምጆ
    @መአዚናየራያዋቆምጆ 7 лет назад +6

    ማርየ የኔ ውድ ባህልሽን አክባሪ ፍቅር ነሽ እንኳን አደረሰሽ ፈጣሪ እድሜና ጤናን ያድልሽ