ሉዓላዊ - የሐገራችን ችግሮች እና የችግሩ ባለቤቶች (በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ በቀጥታ ሥርጭት የተደረገ ውይይት)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    RUclips
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 81

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +18

    እጅግ፡ በጣም፡ እውነት፡ ላይ፡ የተሞረኮዘ፡ ውይይት፡ እንዳንረሳው፡ ዶ/ር፡ ሰለሞንና፡ ጥበበ፡ አስታውሰውናል! ሲሳይ፡ በርታ!!!

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Месяц назад +5

    በጣም ብስለት የተሞላበት እና ለአገር ጠቃሚ የሆነውን ውይይት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።
    ተባረክ ሲሳይ አገርህን በቅንነት ስለምታገለግል !!!

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 Месяц назад +12

    ተጋባዥ እንግዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ🎉🎉

  • @berhanumoreda
    @berhanumoreda Месяц назад +8

    እነዚህ ሊህቃንና ምሁራን ጥሩ ትንታኔን ሰጥተዋል። እናመሰግናለን። ኢትዮጵያ፣ ህዝቦቿና መንግስቷ በገንቢ ሃሳቦችንና በመልካም ስራዎች ወደተሻለ የእድገት ደረጃ ትደርሳለች ፣ መልካም ይሆናል !

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Месяц назад +7

    Thank you Sisay and your two guest speakers❣️🙏🏽

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 Месяц назад +4

    It is very impressing and important intervew realy.10 Q sisay

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад +2

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 Месяц назад +2

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉EXCELLENT !!! Keep it up !!!

  • @amareasfaw1222
    @amareasfaw1222 Месяц назад +2

    What a constracive and important discussion.

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 Месяц назад +11

    ጋሽ ተድላ በስሜት ሲንደቀደቁ ደስ ይለኛል ። በዚህ ሁኔታቸው ብዙ አይቆዩም።

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 Месяц назад +4

    Selam selam selam sisay ambesa

  • @AbdoBame
    @AbdoBame Месяц назад +1

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው በርቱ

  • @t.y5386
    @t.y5386 Месяц назад +1

    Honest discussion! Thank You!!!

  • @meseretbekele4351
    @meseretbekele4351 Месяц назад +2

    God bless you all Egzaber endenate yale Mhure yabzalen

  • @KedirTeshita
    @KedirTeshita Месяц назад +2

    ጽንፈኞች ነጥብ የጣሉበት እና ሀሳባቸው መና የሆነበት ዉይይት ነዉ ፣ መጨረሻ ላይ እህቶች የሰጡት አስተያየት በሳል ሀሳብ ነዉ !!!

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 Месяц назад +1

    Sissay, it is an amazing discussion. Your guests are very knowledgeable. It's intellectuals like them who can contribute in understanding what us going on in our country. It is very educational and impressive discussion. . Sissay keep on shining. Ethiopia shall prevail!!!!😊😊😊😊

  • @user-ez8kb7uf7j
    @user-ez8kb7uf7j Месяц назад +1

    ሲሳይ እውነት በርታ ማታዳላ ኢትዬጵያዊነህ አገሬ ትቀጠላለቸ እንገዶቸህን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 Месяц назад

    እንግዶችህ የበሰሉ፣ የኢትዮጵያን ችግር በጥልቀት የተገነዘቡና ሚዛናዊ መሆናቸው ብዙ ግንዛቤ እንድናዳብር ረድቶናል። በጣም እናመሰግናለን ።

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Месяц назад +4

    I’m for Abiy&Team a 2nd-Term❣️

  • @aesromhyab624
    @aesromhyab624 Месяц назад +2

    What an entertaining discussion,Keep it up Sisay!!!

  • @yalemabebe6484
    @yalemabebe6484 Месяц назад +11

    አይ።። እቶ ተድላ ከነበሩበት ከፍታ ወርደው ነው የተፈጠፈጡት 😊የሽግግር መንግሥት የሚሉት ጠቅላዩ ቢለቁ እርስዎ አገር ሊመሩ ነው?? ለ 40 እና 50 ዓመት ኢትዮጵያን አያውቆትም እኮ እራሰወት እንደነገሩን በወጣትነት ከአገር ወተው ውጭ አገር አርጅተው አገር እንዳይረጋጋ የሚሄዱበት ርቅት ይገርማል😮 በስተርጅና ጥላቻን ለትውልድ ከሚዘሩ ፖለቲካውን ተውት አድርገው ለትውልዱ ይልቀቁለት ።

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi4152 Месяц назад +1

    የሁለቱም ተወያዮች ሃሳብ ጥሩ እይታ የታየበት ነው። ሊመሰገኑ የገባል።
    ደጋግመው ቢቀርቡ ጥሩ ነው።

  • @abrahamtsegaye8972
    @abrahamtsegaye8972 Месяц назад

    A good and fair anslysis Danke!

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 Месяц назад +5

    የአብይ መንግሥት በጣም ጠንካራ መንግሥት ነው፤ ለምን ይሄ ሁሉ አውርቶ አደር ዩቲውበሮች እና ፕሮፖጋንዲስቶች እንደ አሸን በፈሉበት ዘመን ይሄንን ባለጌ ያሳደገው ትውልድን መምራት ብርቱነት ነው!!

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET Месяц назад +2

    🙏🏽👍🏽

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 Месяц назад +1

    አወያይ እና ተወያዩችን እንዲሁም በትጉህ አድማጭነት ተከታትለው ልብ በሚነካ የሀገር ፍቅር አስተያየት የሰጡትን እንስቶች ከልብ እያመሰገንን ከውሃ ውስጥ እየኖረ ዋና እንደማይችለው ጥቁር ድንጋይ ዓይነት ለአቶ ተድላ አስፍው ልቦና ይስጠው ።

  • @kidisttessema4500
    @kidisttessema4500 Месяц назад +1

    ሲሳይ በቅንነት ስለምታገለግለን እናመሰግናለን መጨረሻ የጋበዝከን ሙዚቃ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው እባክህን ሲሳይ ሁልግዜ የፕሮግራሙ መዝጊያ ቢሆን እላለሁ እግዚአብሔር የምታስባትን እናምኞትህ ሁሉ ይሳካልህ

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Месяц назад +3

    👍👍👍👍

  • @TekluGhebreHawariat
    @TekluGhebreHawariat Месяц назад +1

    ጭንብል ገለጥህልን። አመሰግናለሁ።

  • @Abdulhaq5353
    @Abdulhaq5353 Месяц назад +2

    ሲሳይ በአሁኑ ሰአት ኢትዮዽያ እንደነዚህ ያሉ በምክንያት የሚደግፉ በምክንያት የሚቃወሙ ሙሁራን ናቸው የሚያስፈልጓት፣ እና በያሉበት እየፈለክ ወደ ሚድያህ በመጋበዝ ላይ በርታ፣አላህ ያግዝህ።

  • @AmokachiSheba
    @AmokachiSheba Месяц назад

    እግዚአብሔር ይፈርዳል የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @TofikIdris
    @TofikIdris Месяц назад +4

    ጋሽ ተድላ " ተድላ ነኝ" ማለት ማቆሞት ራሱ የገቡበት የስነ ልቡና ቀውስ በግልጽ ያሳያል።

  • @sisayyilma42
    @sisayyilma42 Месяц назад +5

    አቶ ተድላ ውጭ ሀገር ቁጭ ብለው ተዋጉ ተገዳደሉ ይላሉ ይገርማል ?

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 Месяц назад +1

    በአወያይነት የጋበዝካቸው እንግዶች ብዙ ያነበቡ: የተመራመሩ ናቸው:: ደዋዮች ለሚያቀርቡት ጥያቄ ከፍረጃና ሽሙጥ የተሻለ መልስ ቢሰጡ ይመረጣል:: ስድብና ማጣጣል ማበሻቀጥ....በሌሎች መድረኮች ማድመጥ ይቻላል:: መከባበር: መረጋጋት: ትእግስት ማድረግ ይገባል:

  • @hyesusbogale4546
    @hyesusbogale4546 Месяц назад

    ሽማግሌው አስተያየት ሰጭ ወደህ ነው ትጠብቃታለህ እድሜ ከሰጠህ ለዚያውም!

  • @isaakmulatu4740
    @isaakmulatu4740 Месяц назад +1

    ራሰን የማገዝፍ
    አቲዪጲያን አለማውቅ
    የኢትዮጵያን ህዝብ ለመርዳት አለመቻል
    የጥቅም ተገዥነት
    የእዉቀት ማንስ
    የሰረኞች በተደራጀ መልክ ለመፈጥጠር ምቹ ሁነታ መኖር
    የግኑኝነት ድክመተ
    የግልጽነት ክፍተት
    ባለፉት አምታተ በሀዝብ መካከል ተረጭተዉ የነበሩ ጥላቻ

  • @t.y5386
    @t.y5386 Месяц назад +1

    Honestly disc

  • @0000-t9t
    @0000-t9t Месяц назад +3

    Dont forget our murdered Ethiopian Defense Forces!!! Never forget!!!

  • @girmamengistu3636
    @girmamengistu3636 Месяц назад +1

    ግሩም ውይይት:: እውነቱ ይሀው ነው::

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 Месяц назад +4

    አቶ ተድላ፣ ሃገር ይግቡና ያሸጋግሩን!!
    ለመሆኑ 50 ዓመት በውጪ ሃገር ሲኖሩ፣ ኢትዮጵያ 1 ጊዜ ሳይሄዱ እናም እትብትዎ ለተቀበረበት ሃገር እና ለትውልድ ሃገርዎ አንድ ጠጠር አስቀምጠው ይሆን፤ ከመቃወም ውጪ?!! መቃወም ለኢትዮጵያኖች ምግብ አይሆንም!!!

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp Месяц назад +2

    ምርጥ ዉይይት ሲሳይ አናመሰግናሀን

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 Месяц назад +7

    አይ ተድላ ደንቆሮ ሽማግሌ ጡረተኛ ስለሆንክ ስራ ፈት የሚገርምህ ድንቁርናህ ገራሚ ነው 😂😂😂

    • @veryrelitrans3025
      @veryrelitrans3025 Месяц назад

      @@emebetbeshahe7029 Zimmi bel kept ye hager shekim

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 Месяц назад

    እኚ ሰዉ አብይን የሆነ ነገር ጠይቀዉ ሳይከለከሉ አይቀርም ስለዚህ መቼም መልካም ነገር ከርሳቸዉ ምንም አይጠበቅም፡፡ ልቦና ይስጣቸዉ፡፡

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 Месяц назад +3

    ተድላ አተላው ከመደወል መከልከል አለበት:: አሁንም, አሁንም አንድ አይነት ደጋግሞ ነው የሚናገር::

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 Месяц назад

    Edemena Xena Yesexelen Huletegna Yetenagerut Sew Ethiopia Hagerachen Selame Yaregelen

  • @fitsummulugeta5078
    @fitsummulugeta5078 Месяц назад

    መዝግበናል!! ነገ ህወሓት ብልፅግና ጋር ሲሰራ አቶ ጥበበ ምን እንደሚል እንሰማለን!!

  • @user-fn7ds5lq1t
    @user-fn7ds5lq1t Месяц назад +2

    ሲሳይ አጌና የወርቅ ሚዛን ።

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Месяц назад +4

    ሲሳይ አንተ ችግርህ ምንድነዉ ከተድላጋር ጭራሸ ሁሌ አብይ ይወግድ ሲል አመሰግናለሁ ብለህ በሰላም ትለያለህ ወንድሜ እኛ ተድላን በሰማን ሰአት ጨጓራችን እየነደደነዉ ተዉእንጂ ሲሳይ ግድየለሸ አትሁን በቤትህ ገብቶ አፉን ሲከፍት ዝምማለት አድማጮችን ሌላዉን አንተሙላዉ ዝበት ዝጋበት ዝጋበት በሙሉእሚገባዉ ዘረኛነዉ።

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Месяц назад +1

      Tedela Assefaw Xequru Ye Media Qura new Lejun Be Doctoret Asemereqo Bedelot Eyenore Ye Ethiopia Deha Enat Lejoche Be Xeyet Endiyalequ Yaregal YE Mender Negeregna Sete Beye Betu Eyehedech Setebexebexe Mexach Demo new Yemetebalew Tedelame Beye Media Eyezore Yechoal Enji Menem Ayamexam Edeme Zelezala Becha new Yemibalew

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 Месяц назад +1

    ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮኻል እንዲሉ።

  • @yonasaddis503
    @yonasaddis503 Месяц назад +2

    Tibe hulem besal asteyayet....sisay mirt sewochin new yametahew

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro Месяц назад

    ወረሞ ሃገር እንደማይመራ አረጋግጠችኋል

    • @ahmedibrahim6587
      @ahmedibrahim6587 Месяц назад +1

      አንተ ደንቆሮ ሙስሊም ሀገር አይመራም እያሉ ሲጨማለቁ አለሰማሀቸውም እንዴ አንተ የምትደግፋቸው አጼ ናፋቂዎችን

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 Месяц назад +2

    Tedela Anete Arefehe Beteqemexe Bewenetu Xeru new 50 Amete Ethiopia Yemataweqe Mene Agebahe Antena Meselochehe Beteley Anete Sele Ethiopia Hezeb Mawerat Atechelem Andu Bexebache Ante Nehe Beqa Dr Abiy Yehun Ante Zewede Yechanele Tenegesalehe Nefece Yemare Tedela Assefaw Egeziabehere Beqerebu Yexerahe Erefet Endetarege Arehe Kemetenede

  • @tkwonddagona
    @tkwonddagona Месяц назад

    Anarchism era!

  • @melayaanta2574
    @melayaanta2574 Месяц назад +1

    Time Ato tedla

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Месяц назад +1

    3ኛ ሰውዬ እና ልትዋሽ ነው ህወኃት እንጂ ህዝብን አልተናገሩም አሁንም የኢትዮጵያ ጠንቅ ፀብ ጫሪ ህወኃት ናት ምነው ተንገበገብክ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +1

    በኔ፡ አስተያየት፤ መንግስት፡ እንዳይረጋጋና፡ እልከኛ፡ ያደረጉት፡ ትዕቢተኞች፡ ኦሮሙማ፡ እያሉ፡ በስድብ፡ ጠ/ሚ፡ አዋረዱ። ዶ/ር፡ አብይም፡ ጦርነት፡ ስለማይፈልግ፡ የንግግርና፡ የውሳኔ፡ ስህተት፡ ፋኖን፡ አስከፍቷል!!!

  • @kurabachewdesta6031
    @kurabachewdesta6031 Месяц назад

    እባክህን ሲስ ስልክህን ድምፅ ብታጠፋው ብዙ ጌዜ ይረብሻል

  • @teshometefera9692
    @teshometefera9692 Месяц назад +1

    ሲሳይ ይኸ ሰውየ እዚህ አየምጣ ወደሚመጥኑት ወደእንግሊዝ አመስተዳም ይሂድ

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp Месяц назад +1

    ስለ ዶር አብይ በጦርነት ከወያኔ ጋር ተኩላዉ ተድላ ምን ሲል ነበር አሁን ገለበጠዉ

  • @ezratefera97
    @ezratefera97 Месяц назад

    ሰው ይሙት ችግኝ እንተክላለን የሚሉ ናቸው

  • @dt6725
    @dt6725 Месяц назад

    Sisay you should invite guests with d/nt opinion . Always Sisay invites Abiy supporters 😂😂😂

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 Месяц назад

    የሃገራችን ችግር ማለት የአሜሪካን ነው ?

  • @user-ev8px6vo7q
    @user-ev8px6vo7q Месяц назад

    Zimbel wonbede wushetih new

  • @modinali3987
    @modinali3987 Месяц назад

    Mengist yiwred yemilut eko dimts setitew yalmeretu ena lememret yemaychilu yelela hager ziginet yalachew kitregnoch, bandawoch, timkihtegnoch ena zeregnoch nachew yemimotew kewutetu minim yemayaterfew yetewenabedew ena gizewun bekentu yemiyatefaw wetat new.
    Le Ethiopia meftihe Amara ena Tigray endigenetelu mefked/mamachachet new mikniyatum lehagerituwa tilkun ye ekonomy aberkito yalachew kililoch arefew betekemetubet betbachu kelelaw kilil bemisebeseb yebejet digoma yeminorew kilil silehone arefew yikemetu selamachinin ayadefrisu yehizbachin filagot selam ena edget new yih likeber yigebal lezemenat kesemenu betenesa chigir lezemenat habt, nibret ena hiywet gebirenal ledingay tebilo mot libeka yigebal.

  • @fitsummulugeta5078
    @fitsummulugeta5078 Месяц назад

    ጥሩ ጥሩ ጥያቄ ጠይቀህ ነበር ግን የጋበዝካቸው ሰዎች አሽቄ ስለሆኑ የተለመደውን አስመሳይነት ነው የተወኑት። እኔን ብትጋብዘኝ እንደ ግለሰብ ምን እንደሚሰማኝ እና ብዙ ህዝብ ምን እንደሚል እነግርህ ነበር።

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp Месяц назад +1

    ተድላ የሚሉትን ተኩላ ብሎክ አድርገዉ ጡረታዉን ይዞ አአ ገብተህ ታገል

  • @dt6725
    @dt6725 Месяц назад

    አማራንና ኦርቶዶክስ ሀይማኖቶችን በተለያየ መልኩ ለማዳከም መሞከሩ አብዛኞቻችን አብይን መደገፍ አቁመናል። Majority of Ethiopians are against Abiy & his admin is due his systematic secret animosity to Orthodox or Amhara, while he showed soft heart to Sibihat & Woyanes.

  • @Lemishe
    @Lemishe Месяц назад

    የአማራ ህዝብ በግራም በቀኝም ላሉት ታራካዊ የባንዳ የከሃዲ ልጆች ስብስብን
    ጥላቶቹን ግዜ እየጠበቀ እየነጠለ የሚያወድምበት ግዜ ሩቅ አይደለም
    የአማራ ህዝብ ትልቁ ችግሩ መሣሪያ
    ነው የአማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖ ወጣቱ
    የመሣሪያ እጥረት ነው እንጂ አዲስ
    አበባ አባቶቹ ከተማ ገብቶ የነበረው
    የዛሬ 6 ወር ነበር አው እንግዲህ
    በኢትዮጵያ ስም ቀን ከማታ እየመሉ
    የሠሜንን የሰፊው አማራን ህዝብ
    በአደባባይ ክደውታል በጠራራ ፀሃይ
    ማረድ መጨፍጨፍ ማዋረድ ማፈናቀል
    መውረር መንገድ መዝጋት ጀመሩ
    የኦሮሙማው ስርአት እና ከጀርባው
    የታዘሉት ብትንትናቸው የሚወጣበት
    ግዜ ሩቅ አይደለም
    የአማራን ህዝብ የካድ ህልውናው
    ጠለማ ይወርዳል እንጂ ታሪካዊው
    የአማራ ህዝብ ፈፅሞ አገሩን ርስቱን
    አይነጠቅም ባሪያ ጌታውን ለመምሰል
    ሲላላጥ ሲገሸላለን አገር ህዝብ እየፈጀ
    ቀጥሏል እግዞኦ እቺ አገር የተሸከመችው
    ጉድ ገና ፀረ ኢትዮጵያ ፀረ የኢትዮጵያ
    ህዝብ ሆኖ ይቀጥላሉ !

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Месяц назад

    ድሪቶ ሁላ አሁን ዐብይ አሕመድ የአአ ከንቲባ ሆኗል።

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 Месяц назад

    I have a ONE word answer for you SisayONE. PROPAGANDA.