ገዱ-ተደመሩ፣ተካዱ፣ተቀነሱ፤ ''የጽንፈኛው ተወካይ አይደለሁም'' ገዱ አንዳርጋቸው|ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • www.gofundme.c...

Комментарии • 673

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 Год назад +106

    ተጋይ ስየ ኣብርሃ ከሁለት ኣመት በፊት የተናገረው
    መነሻው በትግራይ ይሁን እንጂ መድረሻው አይታወቅም ትግራይ ተጀምሮ ትግራይ የሚያልቅ ጦሩነት የለም ብለዋል
    እያየን ነው ኣምና እኛ ስናለቅስ ልባችን ሲደማ ስትስቁ ስትደሰቱ የነበራቹ ሃዘኑ በየ ቤታቹ እየመጣ ነው ከጎናችን ሁናቹ ኣይዛቹ ላላቹን ስናዝን ያዘናቹ ስናልቀስ ያለቀሳቹ ደግ ልብ ያላቹ የሃገሬ ልጆች ፈጣሪ የቤተሰባቹን ኩፉ ኣያስማቹ ከክፉ ሁሉ ይሰውራቸ እህታቹ ሳምሪ ነኝ ከ መቐለ

    • @زهرةزهرة-ف4ض7ت
      @زهرةزهرة-ف4ض7ت Год назад +8

      እኛአላለቀስንም ትግራይ በአማራ ለይ ጪፍጨፋ አላደረገም?ወየስ ረሳቹሁት

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 Год назад +8

      @@زهرةزهرة-ف4ض7ت መቸም ማላከክና ውሸት የናንተ ሰለሆነ አንጂ 15 ባአድ አገር ጋብዛቹህ በአለም ታዬትና ተሰምቶ ግፍ በትግራይ ሕዝብ አድርሳቹህ ሰታበቁ አታላኩኩ ካህዲዎች ባንዳዎች መሆናቹህ አለም አውቀዋል አና ጥቁሩ ታሪካቹህ ይዛቹሀ ለዘላም አገታቹሀ ቀና አትሉም አግዛብሄር የትግረዬ አናት አንቧና ንፁህ ድም ቤታቹህ አሰገብቶ አያለቀሳቹሀ ነው አንድት አንድምያምም አውቁት አሺ የጉሬቤት ሰው

    • @አክሱምፅዮን-ኰ2ደ
      @አክሱምፅዮን-ኰ2ደ Год назад +6

      ​@@زهرةزهرة-ف4ض7تአሁን ታለቅሳላቹ የሻዕብያ ገረዶች

    • @beana3912
      @beana3912 Год назад +5

      very True💯💯💯💯👌

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 Год назад +1

      @@አክሱምፅዮን-ኰ2ደewentem ye Shabia geredoch absolutely true

  • @gwalsheka1709
    @gwalsheka1709 Год назад +12

    ትግራይን ለማጥፋት ቀንደኛ ተዋናይ የነበሩ ሰው አማራ ሲነካ ግን አባታቸው ብልፅግና ሲያወግዙ ይገርማል ሃቀኛ ቢሆኑ ለሁሉም በፍትሃዊነት ያግዙ ነበር አይ ገዱ ምን ግዱ ከተጠያቂነት የሚያመልጡ መስሏቸዋል ተጠያቂ ናቸው አንድ ክልል ብቻ የሚያድናቸው መስሏቸዋል

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Год назад

      Exactly

    • @imamosman1234
      @imamosman1234 25 дней назад

      ህውሀቶቹም ከተጠያቂነት አያመልጡም የራስን በጉያ የሠውን በአሀያ አብቅቶበታል

  • @tadesewoldu445
    @tadesewoldu445 Год назад +11

    በመጀመርያ ገዱ ባስጨፈጨፋቸው ንፁሃን ባስራባቸው ህፃናት, ባስደፈራቸው ልጃገረዶች,እናቶች አና መኖክሴዎች ወዘተ ንስሃ ና የቅርታ ፣ቢያስቀድም አሁን የለሁበትም ለአይነቱ የጀግና ጀግና ለአይነቱ የጨዋታ ንግግሩ ተቀባይነት ይነሮው ነበር።👈

  • @Sanysany-y2t
    @Sanysany-y2t Год назад +10

    እራሱ ቤት ስለገባ እንጂ ኣርፍዶ or ተፀፅቶ ኣይደለም የብዙ ንፁሃን ደም እጁ ላይ ያለ ኣውሬ ደም መጣጭ ወደ ፍርድ መቅረብ ብቻ ነው ያለበት የእድሜ ልክ ተላላኪ ወራዳ👹👹

  • @smumd
    @smumd Год назад +62

    ገዱ ራሱ ጀኖሳይደረነዉ የሂገዳይ ለትግራይ ህዝብ በሚግባ መጥላት አለብን እያለ ሲሰብከ የነበረ ነወረኜነዉ✊✊✊✊✊

    • @dayner989
      @dayner989 Год назад +5

      የሃንስ ቧያሌው የሚባል ኬብት ነው እንደዛ ያለው ድሮን ጩንቁላቱ ላይ ቧ ይበልና 😂

    • @ጓልመቐለ-ኈ7ጰ
      @ጓልመቐለ-ኈ7ጰ Год назад +4

      ​@@dayner989ይሄ ቀጣፊም ቀላል የማይባል ጥላቻና ፕሮፓጋንዳ ሲሰብክ ነበር

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 Год назад +2

      Ato Gedu , lee Genocide yegebawen enaa Amharan sezeref sechefechef sidefer yeneberewen werare mengaa new yetenagerew. Yaa degmoo tikekel new. Yegizee guday ekoo new, hulum yejun yagegal.

    • @netsanettdf9263
      @netsanettdf9263 Год назад +1

      ​@@dayner989 የሄም ወራሪ ብሎናል እኮ ራሱ ወራሪ እያለ አውሬ ካሃዲ ነው

    • @WitnessColombos-hp1qb
      @WitnessColombos-hp1qb Год назад

      የገዱ አንዳርጋቸዉ ቅሌቱ ተጋለጠ።። 😮😮
      ruclips.net/video/1AqUoE0FoNM/видео.html

  • @aliraya6192
    @aliraya6192 Год назад +8

    የአማራ አመራሮች ጥላቻ እንጂ እውቀት የላቸውም በበታቺነት ስሜት የተሰቃዩ እነሱ ኢትዮጵያውያን ሌላው ሰፋሪ አድርግው እምያስቡ በጥላቻ የሰከሩ ናቸው 😎

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 Год назад +2

      Amhara ybetachinet simet kkkkkkkman tibalaleh ebakih Amhara kendezih gora wist yasegebahew?dud

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 Год назад +1

      የአብየን ፡ ወደ ፡ እምየ ፡ ማላከ ክ ፡ የእናንተ ፡ መለያችሁ ፡ ነው። ዘርፎ ፡ ተዘረፍን ፡ ገድሎ ፡ ተገደልን ፡ ....አሁን ፡ ደግሞ ፡ በበታችነት ፡ ስሜት ብለህ ፡ መጣህ?በዚህ ፡ እንኳን ፡ የሚሰቃየው ፡ ማን ፡ እንደሆነ ፡ ዉስጥህ ፡ ያዉቀዋል።

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад

      😂😂😂😂ስሙን ለሰው አወረሰው

  • @muezgt
    @muezgt Год назад +15

    ለ27 ዓመት ተላላኪ ነበርን ለማለት ያላፈሩ ሰዎች አሁን ደግሞ 5ዓመት ተላላኪ ነበርን ቢሉ አይደንቅም !!

    • @DasashiDas
      @DasashiDas Год назад

      ይሄንም ያጋለጡ እሳቸዉ ናቸዉ ሌሎች አብረዉ ተቀምጠዉ በህዝብ ሞት እያወጁ አሉ አይደል ምስጋና መሰጠት አለባቸዉ

    • @geregirmay4261
      @geregirmay4261 Месяц назад

      hulem mikitil hule meketel hulem melalak meleyachew new . ke sibseba behuala new yeminequt. gered hula

    • @geregirmay4261
      @geregirmay4261 Месяц назад

      hulem mikitil hule meketel hulem melalak meleyachew new . ke sibseba behuala new yeminequt. gered hula

  • @natsinettesfay4018
    @natsinettesfay4018 Год назад +7

    27 ዓመት ተለላኪ ነበርን ብሎ አሁንም 5 አመት ተለካኪ ነበርኩ እያለ ነው ?

  • @mtslalteka948
    @mtslalteka948 Год назад +19

    መገደል በቤትህ ሲሆን ያማል ኣይደል😢

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Год назад

      Exactly. That's why Grdu became against fascist Abiy Ahmed

    • @edilawitfuji5098
      @edilawitfuji5098 Год назад

      8:51

    • @abrahaleyyemane9112
      @abrahaleyyemane9112 Год назад +2

      በሌላ ቤትስ ያስደስታል እዴ

    • @mtslalteka948
      @mtslalteka948 Год назад +2

      ​@@abrahaleyyemane9112እሱ ኣንተን ልጠይቅህ ገዱ እኛ ስንገደል ሲደግፍ ነበር

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Год назад

      @@mtslalteka948
      Exactly

  • @yosephsolomonapp7637
    @yosephsolomonapp7637 Год назад +3

    አረመኔ ኤርትራውያን ኢትዮጵያን እያፈረሷት ነው።

  • @yohannesabraham4919
    @yohannesabraham4919 Год назад +45

    ስልጣን ስለ ተነጠቀ እንጂ ተጸጽቶ አይደለም።

    • @adugenet1114
      @adugenet1114 Год назад +2

      Ahunes mne kelkelew

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Год назад

      Exactly

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Год назад +1

      @@adugenet1114
      Fascist Abiy Ahmed fired him. Don't you know that?

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 Год назад +2

      ማለት? ስልጣኑን ፡ ከተነጠቀ ፡ እንዴት ፡ እዛ ፡ ወንበር ፡ ላይ ፡ ቁጭ ፡ ብሎ ፡ ለማውራት ፡ ቻለ?

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Год назад

      @@mississippiwenz8388
      Fascist Abiy Ahmed putted Gedu from Ambassador to lower position. .

  • @luckybrand107
    @luckybrand107 Год назад +10

    ገዱ የጥፋቱ ሁሉ ዋና መሪ ተዋንያን መሆኑ ይታወቃል ::

  • @hagosyohannes732
    @hagosyohannes732 Год назад +8

    ገዱ ገዳዳ በትግራይ ላይ ያወጀ ጀኖሳይድ ግን አንረሳውም

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Год назад +29

    እነ ገዱ አገሪቱን ተባብራችሁ! አጨብጭባችሁ! አንገዳግዳችሁ !አሁን አትመፃደቅ😑

  • @tazebewmoola1993
    @tazebewmoola1993 Год назад +3

    ገዱ ገዱ ጉዱ ጉዲ የክህደት አባታ እናንተ በፈጠራችሁት መደመር እንሆ አገር ታመስ

  • @peacewinn8887
    @peacewinn8887 Год назад +12

    ገዱ ራሱ ገዳይ ነው ከስልጣን ስለ ተወገደ ነው እንጂ ስለ ህዝብና አገር ተቆርቁሮ አይደለም ተቆርቃሪ ቢሆን ኑሮ ከጅምሩ ከብርሃን ጨለማ አይመርጥም ነበር

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 Год назад +16

    ገዱ ጀግና ለማረግ መሯሯጥ ልክ አደለም ያን ያህል ግዜ ተከታታይ ጥቃት ሲፈፀም ገዳም ነበሩ ዴ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Год назад

      Exactly

    • @wegenlewegen8438
      @wegenlewegen8438 Год назад +2

      የአማራ ህዝብ ገዱ አንዳርጋቸው ትላንት የተናገረውን እንጂ እሱን የሚደግፉ አማራ የለም። ይሄንን ለይቶ ማወቅ አሰፈላጊ ነው።

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም

    ያየሰዎ የፖለቲካ ሊእቅ❤❤❤❤ የፖለቲካ መምህር 1ኛ ፖለቲካን በእዉቀት ለይ በመተንተን

    • @الفهد-ك9ع
      @الفهد-ك9ع Год назад

      ጃዊሳ

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 Год назад

      የሰማይ ፡ ጃዊሳዉ ፡ የምድሩ ፡ ነብር ፡
      ክብር ፡ ይገባሀል ፡ ፋኖ ፡ አባስበር !!

  • @AndualemAsayeET
    @AndualemAsayeET Год назад +24

    Ethio-Forum has a large audience of 477k subscribers. We can assume that many of them are in Ethiopia and face difficulties in supporting the channel financially. But there are also many subscribers who live outside of Ethiopia and have more resources to help. Yet, only 367 people have donated to the channel so far. This is disappointing. The people behind Ethio-Forum are not obligated to fight for this country alone. They need our support to continue their work. They are media professionals who are neutral and factual, who expose the dictatorship and lies that plague our nation. This is the only way we can bring about the change we all desire. Please show your appreciation and solidarity by donating whatever you can if you value facts and impartiality and rely on this channel as your source of information.

  • @ትግራይትስዕር-ጸ5ሰ
    @ትግራይትስዕር-ጸ5ሰ Год назад +15

    ለእውነተኛ ሚድያ like ያርጉ

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Год назад +23

    Where was Ato Gedu when the same emergency was declared against Oromia,BG and Tigray?
    Was he not the frontrunner in the war against Tigray?
    What a double standard!

    • @Thellman1
      @Thellman1 Год назад +1

      He was the masterminder

    • @semiragualraya1041
      @semiragualraya1041 Год назад +1

      They have no shame and do not repent for their sins! How does a country move forward when there is no accountability and justice for the victims. Ato Gedu has the blood of 1 million people on his hands. He is not blame free and no amount of self reflection is going to change his role in the bloody war.

    • @semiragualraya1041
      @semiragualraya1041 Год назад

      @ProNationMedia254So as long as someone says “sorry” they shouldn’t be held accountable for their sins?

    • @Thellman1
      @Thellman1 Год назад

      ...state of emergency on tigray was part of the genocide on tigray and tigrayans the masterminder of all of this is GEDU...and his fascists college..soon all of them will pay...and the WAR sulld never stop until we tigrayans have destroyed our enemies..

  • @yohannesabraham4919
    @yohannesabraham4919 Год назад +6

    ገዱ = ገንዳ/ገዳዳ

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 Год назад +5

    የ ኦሮ ማራ መስራች 😂😂😂

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 Год назад +3

    ገዱ - ተደመረ - ትግሬዋችን አስገደለ፣ አሳሰረ - ተባረረ. - ታሰረ

  • @yesakorchristfamilyservice6148
    @yesakorchristfamilyservice6148 Год назад +76

    ድንቅ ትንታኔ ብስለትም ሞያዊ ብቃትም የታከለበት የሁልግዜ ምርጫችን የሆናችሁት ለዚህ ነው በርቱልን❤❤❤

    • @الفهد-ك9ع
      @الفهد-ك9ع Год назад +3

      ጃዊሳ ሌባ

    • @ummazinabinas6357
      @ummazinabinas6357 Год назад +3

      ጃውሳ

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Год назад +5

      የትግራይን እዝብ አብረ ስትጨፈጭፍ ስትደፍር ምግብ ስታቃጥል ቤት ስታፈርስ ነበር ምነው ዛሬ ያማል እንዴ በትግራይ የሚቆም መሰላቹ

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 Год назад +3

      1948 በ1949 በግድ በጉልበት ከትግራይ የተወሰዱ ናቸው ወልቃይት እራያ የትግራይ ናቸው ወልቃይት እራያ የትግራይ መሬት ነው አማራም ትግሬም ኦሮም አይደለሁም የታሪክ ተማሪ ነኝ ከትግራይ የተወሰዱ መሬቶች ወልቃይት እራያ ብቻ አይደሉም በጣም ብዙ ናቸው በጀመሪያ ቋንቋው ግዝ ነበር ከዛ ትግርኛ ከዛ አማራኛ አማራ የሚባል ቤኤርም እዝብም የለም ቋንቋው የወታደር ነው ሀፄ ዮሀንሥ ናቸው አማርኛ መግባቢያ ቋንቋ እንዲሆን የወሠኑት ባንዲራው እራሱ አረንጎዴ ቢጫ ቀይ እንዲሆን ሀፄ ዮሀንስ ናቸው የወሰኑት የነበረው ቤኤር አገው ቅማንት አርጎባ ወሎ ቤተ እስራኤል ትግሬ አፋር ኩናማ ኢሮፕ ትግራይ እነዚ ናቸው አማራ ብሎ እራሱን የሰበሰው በቋቋው ነው ባንዲራውም ቋንቋውም ኢትዮጲያም ባለቤትነቱ የትግራይ ነው ኤዬ ስብስብ እዬን ታሪክ ያውቃል ታሪኩን የኢትዮጲያ ታሪክ ኬየት እደሚጀምር የታሪክ ሽሚያ ካሎነ በስተቀር ካያቹ ከትግራይ በላይ ስለ ባንዲራ ከትግራይ በላይ ስለኢትዮጴያ ተጨናቂ ይመሥላል ጎንደሬ በዘር ሲቆጠር ቅማንት ጋፋት ሽናሻ ነው ጎጃም በዘር ሲቆጠር አርጎባና አገው ነው በዘመነ መሳፍንት ጊዜ አማራ የሚባል የመንግስት መጠሪያ አልነበረም የሀፄ ቴድሮሥ ዘመን መንግስት አማራ ቤሔር አልነበርም አጼ ቴዎድሮስ ቅማንተኛ ተናጋሪና የቅማንት ልጅ ናቸው😮

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 Год назад +2

      Parliament weste yalut seleee senesereat yaweralu. Erasachew senesereat yelelachew denkoroo sebeseeb.

  • @UmerGulumaw
    @UmerGulumaw Год назад +5

    አቶ ገዱይሄን መጥፎ ስርአት ፊትነበር ማጋለጥ ግንአሁንም ይሄን ቆሻሻ የሆነ ስረአት ስላጋለጡ እናመሠግናለን

  • @zerihunandualem8442
    @zerihunandualem8442 Год назад +2

    እኔ የምለው መንግሥት በዝግ ያካሄዱትን ስብሰባ የገዱን እንድንሰማ ለምን ተፈለገ

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 Год назад +16

    ያየ ሰው 🤝 ድንቅ ትንታኔ ❤

  • @ablante8059
    @ablante8059 Год назад +2

    በየ ተራ ይደርሰዋል ነው ያለው ገዱ እና በትግራይ ብቻ የሚቀር መስሎት ነበር እንዴ ወረኛ

  • @luwamluwam3868
    @luwamluwam3868 Год назад +3

    ትግራይ መሪዎች አቢይ መምራት አይችልም እያሉ ነበር ነገር ግን ጁንቲ ተባሉ አማራ ልሂቃን ዋና ተጠያቂ ናቸው

  • @mamisha38
    @mamisha38 Год назад +11

    እጅህ የተባረከ ይሁን ያዬየሰው

  • @ሰደትYoutube
    @ሰደትYoutube Год назад +6

    ገና አናታቸው ላይ ይወጣል እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም👍👍

  • @biniyamgossaye32
    @biniyamgossaye32 Год назад +7

    ከቀረ ያረፈደ ይሻላል።

  • @besobela7237
    @besobela7237 Год назад +1

    ኢትዮ ፎረም ሆይ ! ምነው አቶ ገዱ በሰሜኑ የትግራይ ጦርነት አስተባባሪ እና ቀንደኛ ጦረኛ መሆናቸው እንደፀፀታቸው እና የአሁኑ የአማራ ክልል ጦርነት አላስፈላጊ መሆኑ አምነው እንደሚከራከሩ አድርገህ አንቆለጳጰስካቸውሳ! !
    አቶ ገዱ እልም ያሉ ዘረኛ እና ፅንፈኛ ናቸው! ወራሪ እና ዘራፊ የሆነው የአማራ ነፍጠኛ የፋኖ ሰራዊት ሲያደራጁ ከርመው ፣ሰይጣናዊ የኤሬትራን ሰራዊት ጋብዘው ትግራይን ሲያስጨፈጭፉ ዓመታት አስቆጥረው ፣የኢትዮጵያ የብሄር ቤህረሰብ የሆነውን የየክልሉ ሰራዊት አስተባብረው ትግራይን ሲወሩ ዓመታት አጭበርብረው ፣ሴቶችን ሲደፍሩ ፣ህፃናት ገድለው ወደ ገደል ሲያስገፈትሩ ፣ቤተክርስቲያን እና መስጊዶች ሲያቃጥሉ እና የዕምነት ቦታዎች ንዋየ ቅዱሳን ሲዘርፉ እና ሲያዘርፉ ፣ፋብሪካዎች እና ዩንቨርስቲዎች ፣የጤና ተቋማት እና ትምህርትቤቶች ሲያቃጥሉ እና ወላጆች ሲገደሉ ሲያስገድሉ ኖረው ፣ የአድስ አበባ እና ክልል ነዋሪ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች ሲታፈኑ እና ሲያሳፍኑ ለሶስት አመታት ያልታረሙ ጉምቱ የብልፅግና ባለስልጣን ገዱ አንዳርጋቸው እንዴት ትናንት የአማራ አመፀኛ ፋኖዎች መሳሪያ ባለማስረከባቸው የተወሰደው "" ህግ የማስከበር ""ጦርነት ሲታወጅ ደርሰው የሚመኩበት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ካምፕ ይግባ አሉሳ?
    የሚገርመው መከላከያ ከጎናችን ነው በማለት እጅ በደረት ለጥፈው በመደገፍ በትግራይ ያዋጉት ፍትሃዊ ነው ያሉት ሰራዊት እንዴት አሁን ደርሶ ግፈኛ ሆኖ ታያቸው?
    እንዲህ አይነት የወደቁ ዘረኛ የፖለቲካ ሹማምንት ኢትዮጵያ ወደ መበታተን ያደረሱ ሆድ አደር ቆሻሻዎች በስማቸው እና በስራቸው መጠራት አለባቸው ብዬ ነው የማምነው ፣ አሁን የአማራ ህዝብ የብልፅግና ተደማሪዎች በመጥላቱ ብቻ በአንዴ ""ተከርብተው ""የፖለቲካ ትርፍ ከህዝብ ለመሸመት የሚፈልጉ የአማራ የብልፅግና ካድሬዎች ፣ የአማራ ህዝብ እነሱ በፈጠሩት ትርክት እንዲጠፋ ከማድረግ በላይ የፈየዱለት ነገር የለም ። አማራ የእነዚህ ዝምባም አመራረቹ ድክመት ያስፈጀው ሚስኪን ህዝብ ነው እና በስሙ ባይነገድበት ይሻላል ። ኢትዮ ፎሮሞችም የትናንት የእነዚህ ሰዎች ስህተት ያስከፈለን ዋጋ ቀላል ስላልሆነ አሁን የተደላደለ የፖለቲካ ካባ ለመደረብ ሲሞክሩ እባካችሁ በስማቸው ጥሩዋቸው ።

  • @mulalemhailom3053
    @mulalemhailom3053 Год назад +2

    አቶ ገዱ ይሄ አዋጅ ሌላ ክልል ላይ ቢሆን ይቃወሙ ነበር ወይ?

  • @KalebEyasu-r9w
    @KalebEyasu-r9w Год назад +5

    ለለቅሶም አልተመቸውም ገዱ ከሻቢያ ጋር ከአብይ ጋር ሲዶልት ነበር ዛሬ እዬዬ እያለ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @selamfikir4921
    @selamfikir4921 Год назад +3

    It is good at least he exposed the regime but it would be great if he takes responsibility as well. Ato Gedo was in power of Amhara region when all roads to TIgray through Amhara region closed even before the war and Abiy came to power. The first IDP started from Gonder to Tigray while he was the president. So, what motivated him now to take such bold move? He realized that Abiy has no use of him and possibly could be the next inline and as a politician he used the platform to join Fano.

  • @TemuYenatulij
    @TemuYenatulij Год назад +6

    ባለ ኮሜቶች ግን ከዘረኝነት ብትዎጡ መልካም ነው።

    • @jsim1422
      @jsim1422 Год назад +1

      በፊት ነበር እንደዚህ ማለት ከጦርነት በፊት

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Год назад

      Betam

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Год назад

      ​@@jsim1422dirom zeregna ahunim zeregna no change

  • @Selam939
    @Selam939 Год назад +16

    I am sorry Ethio Forum! It sounds like you want to forgive this genocider person Gedu. A genocider is always criminal, and can’t be a hero.

    • @BB-vb5uv
      @BB-vb5uv Год назад +1

      Agree 💯 %

    • @peacea5192
      @peacea5192 Год назад +1

      Agreed,

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Год назад +1

      Weyane was a genocider too 27 yrs during ruling and after.

    • @semiragualraya1041
      @semiragualraya1041 Год назад

      @@Ghp7657lies, lies, lies. More people have died in the last 4 years then the 27 years combined. We have never seen this kind of dysfunction and death under the leadership of Meles Zenawi!

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Год назад +3

    አይ ገዱ ተደማሪ ገገማ እስከ አሁን የት ነበርክ😭

  • @HamarehoiaHamarehoia-qo9bp
    @HamarehoiaHamarehoia-qo9bp Год назад +1

    ድንገት እድሉንአቶከሆነስ እንዳይናገር ተከልክሎ ከሆነስ አሁን ያበጠው ይፈንዳብለው ከሆነስ እስኪ እናጣራ

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Год назад +7

    ምርጥ ዘጋቢዎች ኢትዮ ፎረም የአገር መስታዎቶቻችን በርቱ እንበረታለን!

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari Год назад +9

    የኢትዮ ፎርም ጋዜጠኞች እውነት በጣም ትለያላቹሁ ድንቅ ትንታኔ ድንቅ ኣቀራረብ ድንቅ የዜና መከውን ኣይዟቹሁ በርቱ ቀጥሉበት እኛም ከጎናቹሁ ነን።

    • @WitnessColombos-hp1qb
      @WitnessColombos-hp1qb Год назад

      የገዱ አንዳርጋቸዉ ቅሌቱ ተጋለጠ።። 😮😮
      ruclips.net/video/1AqUoE0FoNM/видео.html

  • @hagosyohannes732
    @hagosyohannes732 Год назад +7

    ህዝብን በህዝብ ላይ ማነሳሳትና ማባላት ከሆነማ ማን እንደ ገዱ

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 Год назад +6

    መጀመሪያማ ማን ያልተደመረ አለ ???በተሽሞነሞነ ቃላት ተሸውደን 😮

    • @tadeleasefaw
      @tadeleasefaw Год назад

      ኣሁን እሳ ተቀንሽ እንዴ

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 Год назад

      በጣም ያ. ቀን ይፀፅተኛል. ያ አፈ. ቅቤ. አጭበርባሪ ሌባ

    • @user-tr3iw1qx5y
      @user-tr3iw1qx5y Год назад +1

      Tigray people are wise. They opposed from begining.

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Год назад +11

    የለዉጡ ሞተር አቶ ገዱ አሁን ደግሞ #የነዉጡ ሞተር ብለነዋል 💪

    • @moe3000
      @moe3000 Год назад +1

      Endih aynetu ziwaziwe yemichawet ,be tigrigna qanqa " meshrefet" yibalal

  • @semiragualraya1041
    @semiragualraya1041 Год назад +5

    His speech does not dissolve him of any role played in the Tigray genocide. He was the perpetrator and a mastermind in promoting hate and supporting the war.

    • @geregirmay4261
      @geregirmay4261 Месяц назад

      tons of thanks bro. you explained perfectly. they always barks after they bite enough then barks again against the bite response assholes.

  • @ሀዛልዩቱብ
    @ሀዛልዩቱብ Год назад +1

    ትላት አወጣኮ ከትግራይ ክልል በቀር ትላላህ ልሀጫም ሥልለትግሬ ሥትናገር ትደብቃለህ የአማራን ያሉትንም ያላሉትንም ጨማምረህ ታወራለህ ወራም የህዉሀት አሽከር😏

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 Год назад +13

    እግዚአብሔር አይዘገይም የዘሩት ይኑኑ የጭዳታል እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም

  • @zewdihadera2132
    @zewdihadera2132 Год назад +1

    በትግራይ ህዝብ ፅንተት ደስታው መወዳደስ የነበረ ሰውን የነበረ ወና ጆኖሳይደር ከ 2018_2023

  • @blah_blah7
    @blah_blah7 Год назад +1

    ሰው የዘራውን ያጭዳል ፈጣሪ መልካም ነው ገዱ በትግራይ ህዝብ የዘሩት ጥላቻ ገና የእጃቸው ያገኛሉ ፈጣሪ ቸር ነው🙏 ህመማችን ካልታመሙ ህሙን አይገባቸውን ጃውሳ ቁመሱት ሕመሙ እንዴት ነው

  • @haftamuebuy8500
    @haftamuebuy8500 Год назад +1

    የገዱ መርጦ አልቃሽነት የትላንና ስህተቱን አምኖ መች ይቅርታ ጠየቀ? ሲቀጥል በትላንትና ስህተቱ ወንጀለኛ መሆኑን ማን በነገረው

  • @andriajovannie7541
    @andriajovannie7541 Год назад +1

    ይሄ ዘንዶውን ቀልበው እሳድግው ተባብረው ፈተው ከለቀቁ በዃላ
    ዘንዶው ሁልንም በልቶ ሲጨርስ እና እሁን ወደነሱ ሲዞር
    ኡኡ እንደ ማለት ነው ።

  • @nebalife9419
    @nebalife9419 Год назад +6

    ሰሜኖችን የማዳከም ሂደት በዘገይም ነቅተናል

    • @haftamuebuy8500
      @haftamuebuy8500 Год назад

      Ezaw betsebelachu.

    • @nebalife9419
      @nebalife9419 Год назад

      @@haftamuebuy8500 በነገራችን ላይ በኛ እየለመናችሁ እየበላችሁ በፀበላችሁ አይነፋም ያለኛ ምንም ናችሁ እኛ ብንገነጠል የሶማሌ እጣ ፋንታ ነዉ እያንዳንዲሽ የሚደርስሽ

    • @haftamuebuy8500
      @haftamuebuy8500 Год назад

      @@nebalife9419 Balefut hulet ametat enante nebera emtkelbun. Ezaw rasachun Chalu.

  • @viviatdf
    @viviatdf Год назад +7

    Tigrey ዓደይቢለን ዓይኒ ተጋሩ 😍😍ስለም 🌍🙏❤️💛🌿🕊🦋

  • @maregk4154
    @maregk4154 Год назад +1

    Ahun mani yimut Oromo kilil bihon torinetu Degu yetebalew sewiye ahun endetenagerew yinager neber? Ayachu be Tigray lay sihon ye wetader libis lebisew gifa belew silu neg bene lemin alalum. Asimesay hula,

  • @dhugaanqofa150
    @dhugaanqofa150 Год назад +2

    የአብይ ስልጣን ምንጩ አማራ ነበር አሮሞ እና ትግራይ no ስሉ አማራ ግን ሺ ዓመት ይግዛን ስትሉ ነበር።

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 3 месяца назад

      አማራ አትበል ኢሊት ነው አብይ ተመጣ ጀምረው እየገደለ ነው

  • @neimamohammed3366
    @neimamohammed3366 Год назад +1

    በራሳቸው ስለመጣ እንጂ በሌላው ዝህብ ቢሆን ኖሮ እሄንን እንደማይናገሩት እርግጠኛ ነኝ

  • @tibletsgebremedhin7439
    @tibletsgebremedhin7439 Год назад +15

    ብቸኛው ሚዛናዊ ጋዜጠኞች❤❤❤

  • @fedluAhmed-hr1mc
    @fedluAhmed-hr1mc Год назад +11

    ኢትዮ ፎረም ❤❤

  • @lewambeyene8290
    @lewambeyene8290 Год назад +2

    Good morning ato Gedu.... where have you been for the last 5 years, when all these genocidal war is happening in Tigray???

  • @hamelmalkahsay1535
    @hamelmalkahsay1535 Год назад +1

    ገዱ ራያ ህዶ ምን ብሎ እንደተናገረ እንኳን ረስቶአል የህ ከብት ዝፍዝፍ ትግራይን ክዶ አማራን ክዷል ። እስከ ከሁን የትነበረ ?

  • @gasted5828
    @gasted5828 Год назад +2

    Gedu deserves no credit for opposing the current conflict in Amhara state. He should have started by apologizing for the crimes he committed and advocated on the people of Tigray. He was the architect of #tigraygenocide.

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f Год назад +1

    የትግራይ አማራ አንድ ቢሆን. ብልፅግና. አይጥ ጉድጓድ ነበር የሚገባው

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 Год назад +1

    በዚህ ፓርላማ ያተረፍነው ነገር ቢኖር የደም ግፊት እና ችጋር ነው እስኪ ምን ያስቃቸዋል?ምንስ ያስጨበጭባል? ሁሌም አስቸኳይ ስብሰባ ሲጠሩ አገር በቋፍ ስትሆን ነው እና አያስቅም። 😢

  • @yefttef8845
    @yefttef8845 Год назад +2

    በስመኣብ ብላቹ ተኩሱ የሚል አስተማሪ አሁንነው የገባው

  • @abel8835
    @abel8835 Год назад +1

    ገዱ በአማራ ክህደት በወንጀል መጠየቅ አለበት እስካሁን የት ነበር

  • @annemariedavidson8094
    @annemariedavidson8094 Год назад +1

    Sudan ba Gondar 100km yezooo yet ale BANDAW & jaweisaw FANOOO eyaluuu new BANDAW & Jaweisaw FANOOO gen BANDA hono ka RAPIST SHABIYAAA gar ende shollla fre regfweal in fact ahunem eyregefuuuu new !!!🤣😄😁😆😅
    No welkayit or Alemata BANDAW & jaweisaw
    FANOOO died for NOTHING !!!
    👉RAPIST SHABIYAAA & BANDAW Jaweisaw FANOOO Game over don't believe me just sit & watch !!!
    Tigray Tsearrr !!!

  • @nuredin537
    @nuredin537 Год назад +2

    However Gedu Andargachew is protesting and confessing the brutality of the incumbent government, in which he is part & parcel of it, he is fully responsible for the atrocities that have been carried out through out Ethiopia! Secondly, he is blaming the government probably position himself to get a pardon or even to secure another political position in post Abiy Ethiopia!! In any case, he is TOO LATE!!!

  • @alemtsehaysefani
    @alemtsehaysefani Год назад +3

    ልሳን ህይባረክ ያዬ የሚዛናዊ ትንተናህና ዘገባህ አድናቂ ነኝ በርታልን

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Год назад +18

    ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ስለሆንክ የዘወትር አድማጭህ እንድሆን አስገደደኝ ክበርልኝ ወንድሜ🙏

    • @vufy9901
      @vufy9901 Год назад

      ቀጣፊት ነሽ

  • @esau1620
    @esau1620 Год назад +1

    ፕ ፕ ፕ አሁን አሁን ሁሉም ቅዱሳን ነን ሁልሽም እጅሽ ደም በደም ተጨማልቀሻል:::

  • @wadiasmera3420
    @wadiasmera3420 Год назад +1

    መስጣ ተጋሩ ወሪድኩም። አለኩም ዶ ተጋሩ እንባሕ በሉ ጊና ።

  • @mattrobaa1619
    @mattrobaa1619 Год назад +1

    When other states bleeding and screaming for help …. what Amara did to Tigray and Oromo…killings wrongfully innocent people with Minilik Zemachaa on Oromo and Tigray👺👺👺

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Год назад +1

    የተዋለደውን እየተጋመደውን ህዝብ ያቆራረጠ በጣም አደገኛ ተነኮለኛ ለ ቡድን የተገዛ ወስላታ ሰው ላደረገው እሄን ሁሉ ህዝብ ለጨረሰው በህግ መጠየቅ አለበት በቃ ።

  • @Yonas-us4ik
    @Yonas-us4ik Год назад +19

    አባካቹ ስርጭታቹ በኦሮምኛና ትግርኛ ብትጨምሩበት ❤❤❤

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Год назад +4

      ሰፊዉ ህዝብ አማርኛ ያቃል😂😂😂😂

    • @Yonas-us4ik
      @Yonas-us4ik Год назад +3

      @@reyuyenu340 ሁሌ ከወረደ ኣስተሳሰብ ዉጡ ሚዛናዊ ሚድያ ስለሆነ ለሁሉ ተደራሽ እንድሆንና ህዝብለህብ እንድቃራረብነው ኣሳቤ ያቀረብኩት

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Год назад +1

      Great idea 👍🏽

  • @lh7958
    @lh7958 Год назад +1

    Where was he when they killed all these innocent people of Tigray????
    I am sorry I don't believe he is sincere!!!!
    He is the reason to all cruelty not just Tigray, all over the country, so I am sorry I don't believe him AT ALL!!!! A little TOO LATE!!!!
    Thank you Ethio Forum!!

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Год назад +6

    Gaduu need to go to ICC for the crimes he committed in Oromia Tigrai Benshangul Gumuz Somali Etc

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Год назад

      Exactly

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Год назад

      ኦነግ ዝም በል እሰቲ አፍህን ሰትከፍት ጭንቅላትህ ባዶ እንደሆነ ይታያል ኢቢሳ ከ ሙሀመድ ጋር አይሄድም😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetmelese2908
    @genetmelese2908 Год назад +1

    This guy ( Ato gedu) leads #WesternTigray Ethinic cleansing 😭😭😭😭
    #TigrayGenocide

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 Год назад +2

    Gedu Andargachew's speech remind me of a quote "They came for the Communist, Socialists, unions, the Jews, I didn't speak out. Then they came for me and there was no one left to speak out".

  • @semenmedianetwork__
    @semenmedianetwork__ Год назад +12

    ራሱ ገዳይ ነው😢😢😢😢

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 Год назад +12

    አቤት ትንተና ክበሩልን ❤

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Год назад +1

    አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ፋኖ ሆኖ ቁጭ!!

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y Год назад +1

    Gedu served as messenger of Aby Mohamed during TIgray war.He is no more good person.

  • @hammer5934
    @hammer5934 Год назад +1

    Dirty gedu, remember what goes around comes around. No more minilk palace again. The Amhara dream will be shattered

  • @mohamadabbas3946
    @mohamadabbas3946 Год назад +1

    ato gedu eske zare yet neber zare amara sinaka sichoh!!!!!!!!!!

  • @hammer5934
    @hammer5934 Год назад +1

    Dear EF please ask this Gedu, where was he for the last five years. Also can you broadcast his hate speech against Tigray from your files

  • @JJ-xz2re
    @JJ-xz2re Год назад +1

    ገዱ is opportunist he's not Learning from his past experience he's just saving his ass from mob justice simple as that!

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 Год назад

    😮ደጉ፣ አንድአርጋቸው። ኑርልን😮 አብይ፣ በመላ፣ ዓለም፣ የሚፈለግ፣ አምባገነን ዴክታተር😮ማንም፣ አይለቅህም፣ የኢትዮጲያን፣ ኦሮሞ፣ የአብይ፣ አህመድ ብልፅግና፣ አይወክለው😮

  • @eliasabe7896
    @eliasabe7896 Год назад +1

    Ethio forum is undeservedly kind to Gedu in this insightful commentary. Gedu deserves little or no respect and has already shown to be the hypocrite that he is. His appeasing Amhara nationalists is partly why Amhara and Tigray shed each other’s blood. What he has done in this illegal parliament is once again is a continuation of his appeasement of the Amhara nationalists. He was speaking out of his own grievances and to please Amhara extremists and their ragtag militia. He’s one hell of a coward who Abiy screwed over dumped.

  • @jemalbura7059
    @jemalbura7059 Год назад +1

    Gedu is one of opportunist who was warmonger who was behind war on Tigrey. Double standard at its worst

  • @NjaAjn-bo2iu
    @NjaAjn-bo2iu Год назад

    ኢቶፎሮም ሰላም ገዱትክክልነው የትግራይጥፈኛግን አገርላፈወርስ ነውያለው ያማራህዝብደሞ በየቦታውየምገድለው ይቁምነውያለው ለማንኛውም አሁንም የትግራይጥፈኛወች ዋጋትከፈላላችሁ የኦሮም ዋጋውን ይከፍላታል ፋኖ ያሸንፋል

  • @Eleni-g3j
    @Eleni-g3j Год назад +3

    ሌላውን ለመግደል ሲደግፉ ነበር አሁንያለቃቅሳሉ የጃቸውን ገና ይሰጣቸዋል በአዴን አሽከር ነው

  • @hananega5227
    @hananega5227 Год назад +1

    Gedu is crying when the fire is burning his house. Where was he when tigray suffered. He is super syhycic, shame on him.

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Год назад

    ገዱ ሲያወናብዱ አይናቸውን ጋረዱ የለሁበትም ብለው ወደገደል ሄዱ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @dandiduga7009
    @dandiduga7009 Год назад

    አሃዳዊያንም" የሽግግሩ መንግሥት መስመሩን ሳተ" ሲሉ ፌዴራሊስቶችም "የሽግግሩ መንግሥት ሃዲዱን ሳተ" ሲሉት የሽግግሩ መንግሥት እየሄደበት ያለው መስመርና ሃዲድ ምን ይሆን?

  • @hopeneverends1439
    @hopeneverends1439 Год назад +1

    Ato Gedu when you declare war on Tigray it was okay but when the parliament declared war on Amhara it is mistaken. This is the facts of hatred towards others ethics group of people in Ethiopia.

  • @KsaKsa-jq5ns
    @KsaKsa-jq5ns Год назад

    ያአማራ ብልጽግናሆች ራሳቻው በቆፈሩት ጉርጋድ ሰመጡ😂😂😂😂አንድ ያወሀ ጎርፍ እየሳሳቃ
    ይወስዳል ይባላል😂😜

  • @wondezewdie7951
    @wondezewdie7951 Год назад

    - John Adams
    This is what Ethiopians need & determinedly should struggle for!!!

  • @Skay-Tech
    @Skay-Tech Год назад

    እንዴዴዴዴዴ😬😬😬 አቶ ገዱ ምን ነካቸው በዚህ ልክ በዚህ ፍጥነት ወደ ህፃንነት ይቀየራሉ ብዬ አልጠበኩም ዴዴዴ እርግጠኛ ነኝ እሳቸው አደሉም 😬😬😬😬