ከፕሪቶሪያ ስምምነት ጀርባ ያሉት ጎጂዎችና ተጎጂዎች?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Genocidal Victims & Perpetrators: Unveiling the Pretoria Agreement!
    Please join this channel to get access to perks: / @tigrai_press
    Please support TP via Zelle: 1 945-444-0102
    Please consider supporting Tigrai Press through Super Chat & Super Stickers!
    Email: TigraiPress@gmail.com
    Twitter Page: / tigrai_press
    Facebook page: / presstigrai
    Facebook Profile: / bisrat11
    #Ethiopianews #Eritreanews #SeifuOnEBS #Tigraitv #BBC #VOA #EAL #JawarMohammed #KushMedia #OMN #CNN #Somalinews #Somaliland #AsmaraEritrea #IsiasAfewerki #TheHeritageFoundation #GetachewReda #DebretsiyonGebremichael #Biden #GeneralWorede #GeneralTsadkan #AwrambaTimes #DawitKebede #DrShinn #LidetuAyalew #StalinZaraMedia #EthiopianAthleticsFederation #EphraimIsaac #RedSea #Asmara #Mekelle #DiasporaAgainstChildHunger #Canada #InternationalCommissionofHumanRightsExperts #TigrayanChurch #EOTC #OromiaChurch #TPLF #TigrayGovernment #IntremAdminstrationofTigray #TDF #DawitWeldegiorgis #OLF #ENDF #TDF #SudanWar #StateDept #WaElaTigray #TigrayGlobalProtest #AmharaProtest #FestivalTigray2023 #Ashenda2023 #Amhara #EthiopianParliament #Weyane #ZeresenayAlemseged #EmperorHaileselassie #MengistuHaileMariam #MelesZenawi #HaileMariamDesalegn #TigraiPress #UAE #SaudiArabia #KingCharles
    If you're interested in enhancing your social media experience with StreamYard software, please click the link below. Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Комментарии • 85

  • @alifitwi9220
    @alifitwi9220 Месяц назад +4

    @ብስራት ወንድም፤ Let’s do the right things ያልከውን በመጨረሻ ላይ፤ እኔ የሚመስለኝ ደግሞ it’s over due, that’s the right things we should do. ከነዚህ ጆኖሳይደርና ገዳዮች ፤ ህጻናቶችና አዛውንት ሳይለዩ ኣንድ ላይ ሆነው፤ የጨፈጨፉን አካላት አብረን መዋልና ማደርም የለብንም ባይ ነኝ። ፈረንጆቹ እንደሚሉት፤ Enough is enough እኛም በቃን ማለት ከጊዜው በላይ አልፎታል። #FreeTigray independent Tigray

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Месяц назад +4

    እውነት ነው ።ህወሓት ጉባዔ በማካሄዱ መንግሥትንም ሆነ ሌላውን ምን ያጎደለባቸው ወይንም ያልበላቸውን አሳከካቸው? ህወሓት ጉባዔ የራሱና የትግራይ ህዝብ ነው።ሌሎች ምን አሳበዳቸው። ምን አገባቸው ?

  • @saessefa
    @saessefa Месяц назад

    Good job fight for your people our people needs our support. Thanks.

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Месяц назад +5

    ኤርሚያስ እኮ ቀን እየጠበቀ የሚክህድ ከሓዲ አለቅላቂ ነው በቃ ኑሮ ይኸው ነው ይኸ ሰውዬ ከስንት ጋር ነው ።

  • @Bj-7zo2sMes
    @Bj-7zo2sMes Месяц назад +2

    Well explained ❤️☮️💪

  • @gebreselassiesimon37
    @gebreselassiesimon37 Месяц назад

    Tank you good communion god pulse you

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Месяц назад +3

    ህወሓት ትላንትም ዛሬም ከእያንዳንዱ ትግራዋይ ቤት የህይወት መስዋእትነት ና የአካል ጉዳት የንብረት መውደም ዋጋ የተከፈለበት ድርጅት/ ፓርቲ/እንጂ እንደሌሎች በዘፈቀደ ተጠራርተው የተመሰረተ አይደለም ። ከህወሓት ጋር ወደፊት 💪💪💪💪💪❤️❤️❤️

  • @lulaa1242
    @lulaa1242 Месяц назад +4

    ኤርምያስ ሁሌም እንደ ቅማል ክትግራይ ጭንቅላት አይወርድም

  • @manenet2867
    @manenet2867 12 дней назад

    ብሥራት በጣም ግሩም ነው👌🏾

  • @mizanarefane9818
    @mizanarefane9818 Месяц назад +1

    Absolutely correct

    • @Tadesse-ht9ob
      @Tadesse-ht9ob 8 дней назад +1

      ሕዘሐት ለማጥ ፍት የሚቻለው ራሥ በራሣቸውው ማጣላት ጉና ማጥፍት ያለ ልጅ ሌባ ነው ኤርምያሥ

  • @gz3089
    @gz3089 Месяц назад +1

    ጎቦዝ ብስራት ቀፅለሉ

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Месяц назад

    Thanks Tigrai Press Ermias Legesse informed 250,000 Tigrai ready to fight with Ethiopia untruth and support Abiy to fight against Tigrians.

  • @kiroswalker7444
    @kiroswalker7444 Месяц назад +3

    This man was the original ISAT member who aggravate the war in Tigrai, then he betrayed them and moved to be with RIOT, now for the 3rd time he is preaching hate and brewing war. We have to know these people , have no morals and respect for others nor for themselves. I call this type of attitude ‘The lowest of the low’

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Месяц назад +2

    ህወሓት የምንጊዜም ምርጥ ድርጅት/ፓርቲ ነው ።ህወሓትን የሚወዳደር ድርጅት ስለሌለ በጥንካሬውና በብስለት አመራሩ ስለሚበልጣቸው ነው ህወሓትን የሚጠሉት።

  • @lulaa1242
    @lulaa1242 Месяц назад +3

    ኤርምያስ ራሱ ጭንቅላቱ የዘቀጠ ካንዱ ወዳንዱ የሚገላበጥ ማንነቱ እንኳ የማያውቅ አለሌ

  • @mulugobezayehu9864
    @mulugobezayehu9864 Месяц назад

    You aren’t emotional, you are telling the truth , everyone should understand how painful it is we lost the most

  • @lulaa1242
    @lulaa1242 Месяц назад +1

    ብስራት እንኳዕ ብስላም መፃዕኻ እንኳዕ ናይ ትግራይ ሜዳታት አለኹሙና ንዞም ነቀዛት እኒ ኤርምያስ መልስ ሀብዎም

  • @tirhaslegesse7700
    @tirhaslegesse7700 Месяц назад +1

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @gebreyesus8431
    @gebreyesus8431 Месяц назад +1

    "የበሰበሰ ሃይል አያፈርሰንም" ማለት እነ ጌታቸው ረዳን የሚያመላክት ስለመሆኑ ምን ማስረጃ አለው ኤርምያስ ለገሰ?

  • @abrahamamanios8644
    @abrahamamanios8644 Месяц назад

    “ The Ethiopians slept for 3,000 years forgetful of the world by whom they were forgotten””””” These are not my words….

  • @ermiasdawit1588
    @ermiasdawit1588 Месяц назад +1

    መላው ኢትዮጲያዊ በተጋሩ ኮምፕሌክስ አለባቸው

  • @girmangebremedbim8307
    @girmangebremedbim8307 Месяц назад +2

    ኤርምያስ ለገሰ የፌደራል መንግስት አቀንቃኝ ከሆነ እኮ ከርሟል። ምን አዲስ ነገር አለ ? 😂😂😂

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 Месяц назад +3

    እንደሚታወቀው ኣቶ ኤርሚያስ ለገሰ ከመለስ ልቅላቂ እያለ ከማጥላላት እና ከኢሳቱ branch Ethio 360 ከለቀቀ በውጏላ radical change በማምጣት በተወሰነ መልኩ በእውነት እና ሚዛናዊነትን በመምረጥ ጥሩ እንቅስቃሴ ጀምሮ ነበር በዚህ ምክንያቱም ብዙ follow ኣግኝቷል። ነገር ግን ከቅርብ ጌዜ ጀምሮ ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ በኦህዲድ ብልፅግና ወጥመድ ሳይጠለፍ ኣይቀርም ምክንያቱም ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ የሚያቀርባቸው የፖለቲካ ትንታኔዎች የስዩም ቶሾመ ዓይነት ሽታ ኣላቸው።

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q Месяц назад +1

      በትክክል ። ወደ ብልፅግና መንደር ተጠግቶ ፍርፋሪ ሳይጣልለት አይቀርም።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Месяц назад

      Ermias is a mercenary in its purest form. He didn’t learn from his father who lost his dear life in the Amhara service. He will be left for a dog on the corner if he ever steps on Oromia soil.

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet Месяц назад

      የትግሬዎች ሚዛናዊ ሰው አማራን መሳደብ ነው መለኪያው። ከ360 ከወጣ በኋላ አማራን ነው መሣደብ የጀመረው።

  • @user-bq8xm4zd2k
    @user-bq8xm4zd2k Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh 16 дней назад

    ብርሃኑ ነጋና አንዳርጋቸው ህወሃትን የታገሉ ጀግኖች ናቸው ተቀበሉት

  • @saessefa
    @saessefa Месяц назад

    Ermmias 100% become pp. Amazing 😊😊

  • @saessefa
    @saessefa Месяц назад

    Tplf they gave him a lot of time.

  • @berhehagos6149
    @berhehagos6149 Месяц назад

    ኣብ ሓደ እዋን ብሩህ መጻኢ ከም እትረክብ መብጽዓ ሒዛ እትጓዓዝ ዝነበረት መርከብ፡ ብሓይልን ቆራጽነትን ሰራሕተኛታታ ሓድሽ ማያት ትሕንጽጽ ዝነበረት መርከብ እሞ ሕሰብ። ምስ ግዜ ግና፡ ኮምፓስ እታ መርከብ ክሽርሽር ጀመረ፣ ሸራታታ ተበታተነ፣ ኣንፈታ ድማ ጠፍአ። ሂዊሃት ከምታ መርከብ እያ- ኣብ ሓደ እዋን ተስፋ ብዙሓት ዝጸዓነት መርከብ ሕጂ ግን ቅርሲ ሕሉፍ ኮይና ኣላ። ንነዊሕ እዋን ህዝቢ ትግራይ ብዓንኬል ጥራሕ ዝመርሕ ጉዕዞ ተኣሲሩ፣ ኣብ ምክልኻልኡ ልዕሊ ሓደ ሚልዮን ህይወት ጠፊኡ። ሕድሪ እታ መርከብ ናይ ፍርሕን ምስጢርን ኮይኑ፡ ነቶም ካብ መሳርዓ ወጻኢ ዘለዉ ዘርሕቕ እዩ።
    ከምቲ ኮሚኒዝም ምስቲ ሓጺናዊ መትሓዚኡን ፍሹል መብጽዓታቱን ናይ ታሪኽ ታሪኽ ዝኣቱ፡ ሂዊሃት እውን ከምኡ . ካብ ጽገና ወጻኢ ስለ ዝኾነ፡ ዝኾነ ይኹን መጠን ጽገና ነቲ ኣብ ሓደ እዋን ክቡር ዝነበረ ዕላማ ዳግማይ ከበራብሮ ኣይክእልን እዩ። ህዝቢ ትግራይ ሓድሽ ኣመራርሓ ይግበኦ- ክፉት፣ ግሉጽ፣ ንኹሉ ዝሓቁፍ፣ ናብ ኩሉ ድምጺ ዝስማዕን ዝኽበርን መጻኢ ዝመርሕ ውድባት። እታ ኣረጊት መርከብ ኣዕሪፋ ከም ብሓድሽ ክትሃንጽ፡ ንገስጋስን ሓድነትን ዝኸውን መንገዲ ምሕንጻጽ ግዜኡ እዩ።

  • @abrahamamanios8644
    @abrahamamanios8644 Месяц назад

    A liar dealing with a liar has a triple and quadruple effect on a diplomatic landscape. Petty group dealing with another petty group ending in a petty manner

  • @mkbrom
    @mkbrom Месяц назад

    ብስራት!! አይጠዓካን ምርጫ ምግባር መሰልዶ ኣይኮነን ብሰንኩ ዶ አኮነን ሚልዮን ህዝቢ ዝሃለቀ፣ክሕሰበሉ ይግባእ ።

  • @TigrayTigray-p7s
    @TigrayTigray-p7s 27 дней назад

    Tigria press ኤርሚያስ እኮ የሚያውቆው ሚስጥር እኮ ነው እየተናገረ ያለው ባኣንድ ላይ ናቸው ሲሰሩ የነበሩ ማለቱ ነው ህወሓትን ለመገልበጥ ሲያሲሩ የነበረ ሚስጥር እየነገርን ነው

  • @Sunbet-r9q
    @Sunbet-r9q Месяц назад

    Tigray Politics is officially and forever divided between Adwa lead Axum and Shire on one side and the rest on the other. Adwa lead Axum and Shire domination in Tigray politics including Mekele is over. 70 Enderta, Tembien, Assimba, Wojirat and other political parties will run their own affairs by themselves without Adwa lead Axcum and Shire involvement.

  • @abrahamamanios8644
    @abrahamamanios8644 Месяц назад

    Divorce is the solution

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet Месяц назад

      በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የእናንተን divorcé በጣም ይመኛል።

  • @almazabraha6198
    @almazabraha6198 Месяц назад +1

    ኤርሚያስ የአብይ አፍ ነው አብይ ገንዘብ ከፍሎ የሚያንቀሳቅሰው ነው።

  • @yibelghebre6265
    @yibelghebre6265 Месяц назад

    ኤርሚያስ ተናገረ ተብሎስ መልስ ለመስጠት ሚዛን የሚደፋ ሰው ሆኖ ነው? በዚህ ሰው ዝባዝንኪ ንግግር ላይ ግዜ ማጥፋት ከንቱ ጊዜ ማባከን ነው።

  • @Abu-lj4jx
    @Abu-lj4jx Месяц назад

    ከም ሳላጣ ጊርካዮ ይሰርሕ አሎ

  • @buckz8709
    @buckz8709 Месяц назад

    👍🌄🌿

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet Месяц назад

    ትግሬዎችስ ትጥቅ ፈትተዋል ወይ ?

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Месяц назад

    Ermias is the product of Tplf . The tplf selected trained and put these kind of mercenaries on the Oromo people . People like Ermias who believe in nothing but his belly All the OPDo are like him . I feel the pain and the destruction these soldiers of fortune did on Tigrai & Tegaru but when you think of it the tplf brought all these on to themselves. Instead of dealing with true representatives of the people they chose to create the kinds of Ermias . Sorry but you should equally blame the Meles & company.

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh 16 дней назад

    አብቹ አይዋሽም።ጦርነት የቀሰቀሰ ህወሃት ነው።ትቤት የሠራለትን መከላከያ በክህደት ጨፍጭፋል።ይህን እኛ አንረሳውም።የሽግግሩ መሪ ጌታቸው ነው። ደጺ አትሾምም እረፍ

  • @genetgebreyesus4241
    @genetgebreyesus4241 Месяц назад

    Way do you have to explain to him he is one of them ye Abiy bete so forget him bro

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 Месяц назад

    ብስራት ሓወይ ትርፊ ሳዓት እንተለካ ኦከ ኣብይ እርምሳን ኽሕስዉ ኸለዉ ኣድኦም ናይ ኣብይ ኣቦ ስለዘይፍለጥ ኻሊእ ብስራት ገታቾው ኸዱ ኢዩ ናብ ብልጽግና 95 በርሰንት ርግጸኛ ኢዩ ሓደ 4 ብልዮን ብኢድ ትግራይ ኣትዩ ኣሎ ንሱውን ኣይሰርሐን እንደገና ሓጻውን ብፈርማ ገታቾው ተሸጡ ንሱውን ኣይሰርሐን ሕጂ ሓደጋ መጺኡ ጉባኤ ሓደጋ ገታቾውን ላኣኽቱን ኣቃላላዕ መጺኣ ብጣዕሚ ጹቡቕ ሕጂ ገታቾው ግዮም ሆትየል ኮኑ ፈስቡክ ኽጽሕፍ ይውዕል ኣሎ ሕጂ ሕራይ ትግራይ ትስዕር

  • @maetebtesfamariam4072
    @maetebtesfamariam4072 Месяц назад

    ብስራት ውን ንጉጅለ ደብረፄን ትድግፍ ኣለኻ🤔

  • @abrahamamanios8644
    @abrahamamanios8644 Месяц назад

    ነቲ፣ ቁምነገርስ፣ በምሕርኛ???

  • @abrahamamanios8644
    @abrahamamanios8644 Месяц назад

    Despotic???

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 Месяц назад +1

    Ayee swat dekena ere ere meswaetom eko kal ayetenandoo

  • @TigrayTigray-p7s
    @TigrayTigray-p7s 27 дней назад

    የኣብይ ኣሕመድ ባኣሁኑ ሳኣት ቃላቀባዮች ስዩም ተሸመ እና ኤርሚያስ ለገሰ ናቸው ዋና ተከፋዮች እነሱ ናቸው

  • @coredawit3260
    @coredawit3260 Месяц назад

    ቀዳዳ የትግራይ ሉውዐለዊ አገር አረካት

  • @gebreyesus8431
    @gebreyesus8431 Месяц назад

    ኤርሚያስ ወገንተኝነትህ ለህዝብ ሆኖ ያዉቃልን?

  • @KirosHadish
    @KirosHadish 27 дней назад

    ብሰራተ ዋና ጀኖሰደር እሰካትኩም ኢኩም አብቲ መጨረሻ ሕዝቢ ራሕሪሖም ከይደም ናብሕዝቢ ወዲሮሞ ከይዶም ጌጌታቸው ፃድቃን ተዘይፍርሙ

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Месяц назад

    I don’t think you understand how government works! It’s not easy as talking in RUclips. Please be constructive. No another Tegarus blood spill!

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 Месяц назад

    Why the Irob tribe the Kunama tribe , Agewe tribe and the Amhara people who live around Axuim and Shire do not have its own special zone . Why the Tigrian are preaching about other tribe, why don’t you give this tribe give them a chance to get independence from Tigray region. Trust me, these tribe wi ask for special zone and it’s own region

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g Месяц назад

    Amarm telat tvrye bikuterya mibal neverm arayM telemt ayawumewum alteweyaywum aykbelwutmyerayam amaram chzbnm yetelemt chzbnm slevikturya mnm ayawukm chzbnm telemt

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Месяц назад

    ኤርሚያስ ከብልፅግናው መንደር ፍርፋሪ ሳይጣልለት አይቀርም። ትክክለኛ ሚዛናዊ መስሎ ሲቀርብ ሁላችንም በላይክበኮሜንት follow በማድረግ አበረታታነው ።ብዙ follower ስላገኘ ተሰማነት ያገኘ መስሎት ነው ።ሁላችንም Unfollow ማድረግ አለብን።

  • @abrahamamanios8644
    @abrahamamanios8644 Месяц назад

    Another liar, Ermias

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Месяц назад +1

    ለዚህ ጌቾን ነው የምትወቅሰው ? አንተ በጌቾ ቦታ ብትሆን ምን ታደርግ ነበር ?
    ጌቾን ወቀሳ ?

  • @yohannesande3573
    @yohannesande3573 Месяц назад

    Most the time u lie more than enough when I listen Tigray press….

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b Месяц назад

    Fetary hzbachn tebkln.

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g Месяц назад

    Venam anatevaschu en chbnmamaram lwtgryemangebalen lememtatm

  • @MuluGeta-x4z
    @MuluGeta-x4z 27 дней назад

    ወንድም ብስራት ኢርማስ የሚያቀርበው ያለ ሀሳብ በጣም ከሀቅ የራቀ ስም ማጥፋት ነው።አሁንም እርሜስ የአብይ ተልእኮ አሳኪ ነው።ያልተባለ ያልወራ ያልተሰራ ዝምብለህ ፈጥረህ መናገር ጉድ ፈጣሪ ይባላል። 12:40

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g Месяц назад

    Amara telat bicher meet kamenyam bicher tgrey mamlea chzbnm araya hsbnm. Eryet yamarlm. ERYET YEtelemt chzbnm meryet kamtom Lemventel

  • @yibelghebre6265
    @yibelghebre6265 Месяц назад

    ወንድም አለም ኤርሚያስ ኢህአዴግ ፣ ኢሳት ፣ ኢትዮ360፣ አሁን የራሱ በቅርቡ ደሞ የፒፒ መሆኑ የማይቀር ሰውን ኤርሚያስ ለእውነት የምትቆም ነህ ብለህ መግለጽህ እኔን በግሌ አሳዝኖኛል። ይህን ሰው መሞገትህ ትክክል ሆኖ ሳለ ምክንያታዊ ሰው ትመስለኝ ነበር ብለህ ኤርምያስን መግለጽህ የተሳሳተ አስተያየት ነው።

  • @hagosmokonnen9799
    @hagosmokonnen9799 Месяц назад

    ጀተከበር ኣቅራቢ
    የዚህ የውሸት ኣቆፋዳ እንደ ቁምነገር ማቅረቡ ቀርቶ ኤርምያስ የብልፅግና የኣሁኑ ቀላዋጭ መሆኑን ይነፈር
    ምነው
    ኤርሚስ እኮ ከኢሳቶች ጋረወ ሆኑ የእልቂት ቀስቃሽ ተነበረ የውሸት ነጋዴ ኣማርኛ እየተናገረ በፀረ ኣምሃራ እና በፀረ ተጋሩ በጥላቻ የሰከረ ሰው መሆኑን እወቁት እወቀውም ባይ ነኝ

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g Месяц назад

    Amara arYam zmeinm gonxerm telemt Telatwu tgrey telat telemt araya newu

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 Месяц назад

    You live in America and you don’t see the suffering of Tigray people. Don’t push The Oromoma Abyie to kill another one million Tigrian. Stop, and leave your life in America.

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Месяц назад

    እኛ ትግራይ ን አንወጋም።ለትግራይ ማስክእንጂ ጥይት አንልክም።እያለም ሲደሰኩር ነበር ።

  • @Sunbet-r9q
    @Sunbet-r9q Месяц назад

    You are crying about Pretoria agreement. Start from the top points in the Agreement. It says TDF has to be disarmed and dissolved. All weapons in Tigray must be collected by Federal. Military will control Tigray. These are very important agreements in Pretoria are not implemented. So, stop talking about Pretoria this or that before implementing these.

    • @selamawitgidey2708
      @selamawitgidey2708 Месяц назад

      Disarm when all expansionist and invaders are out of Tigray as well as the safety of Tegaru are ensured not criminals are roaming around. Not 40% Tigray under occupation, so read it all not what suits you and shut the f..., up

    • @Tadesse-ht9ob
      @Tadesse-ht9ob 8 дней назад

      😢😢😅

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 Месяц назад

    Tigray bro, behind you, is that Redsea or tekeze river?